ዶሊ ቻዋላ የሻይ ማንቆርቆሪያውን ይዞ ማልዴቭስ ደሴት ተከስቷል ።
....
ሻይ ነው የሚያፈላው ፡ ለዛውም ካፌ ከፍቶ ፡ ዘመናዊ ወንበሮች ደርድሮ ሳይሆን. .ጎዳና ላይ ጠረጴዛ ዘርግቶ ።
እና የዚህን ሰው ሻይ ለመጠጣት በህንድ ጎዳና ላይ ሰወች ይሰለፋሉ ።
የተለየ አለባበስ የሚያዘወትረው ዶሊቻዋላ ማልዶ ይነሳና. . አንገቱ ላይ ትልቅ የወርቅ ሰንሰለትና የፀሀይ መነፅር አድርጎ ፡ እሱ ብቻ በሚያውቀው ልዩ ቅመም አስገራሚ ጣእም ያለውን ሻይ ሲሸጥ እየዋለ ፡ ሺህ ብሮችን ሰብስቦ ቤቱ ይገባል ።
......
የዚህን ሰው ሻይ ለመጠጣት ከሚመጡት መሀከል ፡ በህንድ ውስጥ ያሉ ሀብታሞች ፡ የቦሊውድ ዝነኛ የፊልም ተዋናዮች ይጎበኙታል ። ከሁለት ወራት በፊት ደግሞ ፡ የማይክሮሶፍት መስራቹ ቢሊየነሩ ቢልጌትስ ሳይቀር መንገድ ላይ ቆሞ የዶሊ ቻዋላን ሻይ ከጠጣ በኋላ አድናቆቱን በትዊተር ፅፎለታል ።
......
በተለይ ከዚህ የቢልጌትስ ጉብኝትና ምስክርነት በኋላ ዶሊ ቻዋላ በተለያዩ ቦታዎች መጥቶ ሻይ እንዲያፈላ ግብዣዎች የቀረቡለት ሲሆን በዱባይ ቡርጅ ኻሊፋ በሚገኘው የቅንጦት ሆቴል ለሚገኙ እንግዶች በቦታው ተገኝቶ አስገራሚ የሚባለውን ሻይ አጠጥቶ አስገርሟቸው እነሱም ሺህ ዶላር በመስጠት አስደስተውታል ።
.....
ዶሊ ቻዋላ ይህንን ስራውን በፍቅር ይወደዋል ፡ ለስራው ባለው ፍቅርና ውጤታማነት በኢንስታግራም ቀላል የማይባሉ ተከታዮችን አፍርቷል ።
.....
በዚህ ስራው ህይወቱን ከመለወጡም በላይ ቀላል የማይባል ገቢም እያገኘበት ነው ፡ በቅርቡ ዱባይ በተገኘበት ወቅት ዘመናዊ ሮልስሮይስ ለመግዛት የመኪና መሸጫዎችን ሲጎበኝ ታይቷል ።
.....
ዶሊቻዋላ አሁን ውሎና እንቅስቃሴው በጋዜጠኞች የሚዘገብለት ዝነኛ ሰው ነው ። ሰሞኑን ደግሞ የአለማችን ሀብታሞች ለመዝናናት በሚመርጡት ፡ በማልዴቭስ ደሴት ተገኝቶ ሻይ ለሁለት ቀናት ሻይ እንዲያፈላ ተጋብዞ ፡ ብረት ድስቱንና ማንቆርቆሪያውን ይዞ በሚያምረው የማልዴቭስ ደሴት ዳርቻ ሻዩን እያፈላ ለጎብኝዎች ሽጧል ።
.....
ጎዳና ላይ ሻይ በማፍላት ፡ ቢልጌትስ ሳይቀር ያደነቀው ዶሊቻዋላ የውጤታማነት ሚስጥሩን ሲናገር ፡ የኔ ስኬት ስራዬን ማክበሬና መውደዴ ነው ፡ የዚህ ሁሉ ሚስጥር ይህና ይሄ ብቻ ነው ይላል ።

እከሌ በዚ ገባ በዚ ወጣ ላንተ ምንም አይሰራም አባ ጊዜህን በወሬ አታባክን
አንተን ሊያሳስብህ ሚገባው በነጋ ቁጥር ህይወቴን እንዴት ልቀይር ሚለው ነው👍
እከሌ በዚ ገባ በዚ ወጣ መኪና ገዛ ቤት ገዛ ምን አገባኝ ገደል ይግባ😑
አንተን ሊያሳስብህ ሚገባው በነጋ ቁጥር ህይወቴን እንዴት ልቀይር ሚለው ነው
እከሌ በዚ ገባ በዚ ወጣ መኪና ገዛ ቤት ገዛ ምን አገባኝ ገደል ይግባ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የምትመለከቷት ወፍ Fire Hawks ትባላለች። አደገኛ ወፍ ናት።
✅ እንደአካሏ ማነስ እንዳትመስላችሁ። በሚሊየን ዶላር የሚገመት ንብረት በዚች ሚጢጢ ፍጥረት በየአመቱ ይወድማል። ስራዋ ማጥፋት ነው። ከየትም ፈልጋ የተቀጣጠለ እንጨት፣ ሰወች ሳያጠፉ የጣሉት ሲጋራ ወዘተ ታነሳና ደረቅ ጫካ ፈልጋ ትጥለዋለች ....እሳት ይነሳል። አንዳንዴ መንደር ወይም ለዘመናት የተጠበቀ ደን ይወድማል፣ ብርቅየ እንስሳት ይሞታሉ ይሰደዳሉ። ቅርሶች ይቃጠላሉ።
✅ ይሄን ሁሉ የምታደርገው ለምን ይመስላችኋል? ለሆዷ! ጫካው ውስጥ የተደበቁ በረሮወችና ትናንሽ ነፍሳት እሳቱን ፈርተው ሲውጡ እየለቀመች ትበላለች በቃ! ለዚሁ ነው አገር የምታወድመው!!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በጥብቅ የሚፈለገው የማፊያ ቡድን መሪ ከመሬት ስር በተሰራ አስገራሚ መኖሪያ ውስጥ ተያዘ።
አሜሪካ በአደንዛዥ ዕፅ ዝውውርና በሽብር ተግባራት በጥብቅ የምትፈልገው 'ፊቶ' በኢኳዶር ተይዟል ።
ጆሴ አዶልፎ ማኪያስ በቅጽል ስሙ 'ፊቶ' በመባልም የሚታወቅ ሲሆን "ሎስ ቾኔሮስ" የተሰኘው የማፊያ ቡድን መሪ ነበር፡፡ በአሴርቤት 5,000 እና ከማረምያ ቤት ውጪ 7,000 አባላት ያሉት ይህ የኮኬይን አዘዋዋሪ ቡድን ኢኳዶርን በእፅ ዝውውር ሲያምሳት የነበረ ነው ።
የኢኳዶር መንግስት የድንበር ከተማ በሆነችው ሜንታ ከምድር በታች በተሰራ መደበቅያ ኤና መኖርያ ውስጥ በቁጥጥር ስር እንዳዋለው አስታውቋል ።
በሰው ሕይወት ማጥፋትና በተለያዩ ወንጀሎች 34 ዓመት እስራት የተፈረደበት 'ፊቶ' ከ18 ወራት በፊት ከፍተኛ ጥበቃ ወደሚደረግበት እስር ቤት ሊዛወር ሲል ማምለጡ በወቅቱ ተዘግቧል።
ኢንተርፖልም የእስር ማዘዣ አውጥቶበት ነበር። የኢኳዶሩ ፕሬዝዳንት ዳንኤል ኖቦአ ፊቶ በቁጥጥር ስር መዋሉን በኤክስ ገጻቸው አስታውቀዋል።
ፕሬዚዳንቱ ከዚህ ቀደም ፊቶን ለመያዝ ለሚረዳ ማንኛውም አካል የ1 ሚሊዮን ዶላር ሽልማት እንደሚያበረክቱ ቃል ገብተው ነበር።

ክርስቲያኖ ሮናልዶ በአል ናስር ስለቆየ ብቻ
አስገራሚ ነው
ዓመታዊ ደሞዝ፡
* በሳምንት: €3.8 ሚሊዮን - 566 ሚሊዮን 200ሺህብር
እናንተስ በወር ወይስ
በሳምንት ምን ያህል ታገኛላችሁ?
ኮሜንት ላይ ያጋሩን!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ሰሜን ኮርያ ቱሪዝምን ለማነቃቃት የባህር ዳርቻዎችን ክፍት አደረገች‼️
የመክፈቻ ስነ ስርዓቱ ላይ የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን እና ሴት ልጃቸው ኪም ጁ ኤ ተገኝተዋል።