Repost
🔸 የእውነት annabelle ማናት?
ወርሃ ጥቅምት 1970 ቀን 09 ይህ ቀን እንዳብዛኛዎቻችን ለነርስ Donna የተለመደ አይነት ቀን አይደለም ልደቷ እንጂ 28ኛ አመት ልደቷን በታሰበው መልኩ ተደግሶ አሁን የሽልማት ሰዐት ደርሷል ።
ምንም እንኳ 28 አመት ቢሆናትም ለእናቷ ገና ልጅ ናትና ከእናቷ የአሻንጉሊት ስጦተ ተበረከተላት(ቆንጆ አሻንጉሊት)።
ነርስ Donna አሁን የልደቷን ድግስ ጨርሳ የተሰጣትን ስጦታዎች ሰብስባ ከነርስ A n g i e ጋር በደባልነት ወደተከራየችው አፓርታማ ሄደች...ሁሉንም ስጦታዎች ቦታ ቦታ ካስያዘች ቡኋላ ከውድ እናቷ የተሰጣትን ቆንጅዬ አሻንጉሊት ከሶፋው ላይ አኖረችው.....
ሁለት አመት በሰላም ካለፈ ቡኋላ Donna እና ጓደኛዋ A n g i e እንግዳ ነገር አሻንጉሊቷ ላይ ማስተዋል ጀመሩ
ቤት ሶፋው ላይ አስቀምጠዋት ስራ ወጥተው ሲመለሱ መኝታ ቤት አልጋው ላይ ያገኟት ጀመር ከሱም ብሶ ቤታቸው ውስጥ በወረቀት የተፃፈ መልዕክት ማግኘት ጀመሩ ቆይ ማን? እኮ ማነው? በር ሳይሰብር ቤታችን ገብቶ አይተውት በማያውቁት አይነት ወረቀት "እርዱኝ?" ብሎ ሊፅፍ ይችላል እኮ ማን? ነገሩ በጣም ግራ ቢያጋባቸውም የኋላኋላ ችላ አሉት.....
🔹 አሁን Donna ቤት የለችም A n g i e ከፍቅረኛዋ Lou ጋር ፍቅር እየሰሩ ነው ግን በድንገት የDonna መኝታ ቤት በኋይል ሲከፈት ሰሙ ተደናገጡ ሌባ ሰብሮ እንደገባ ጠረጠሩ አልጋ ላይ እንድትቆይ ነግሯት ሊያረጋግጥ ሄደ በሩን ቀስ አድጎ ሲከፍት ማንም የለም 'ፈጣሪ ይመስገን አንዲት አሻንጉሊት ብቻ ናት ክፍሉ ውስጥ በአፍጢሟ ወድቃ የምትታየው' በሩን ዘጋውና ወደ ሞቀው አልጋ እየተንደረደረ ሄደ...
🔹 አሁን A n g i e እቃ ልትገዛ ፍቅረኛዋን በተኛበት ጥላው ወጥታለች Lou ስምጥ ያለ እንቅልፍ ውስጥ ነበር በጥፊ መታችው"A n g i e እባክሽ ደክሞኛል ልተኛበት አላት" ትንሽ ቆየችና በኋይለኛው ድጋሚ መታችው "ohh A n g i e@@fuck" ብሎ ብንን አለ A n g i e የለችም ደጋግሞ ተጣራ አቤት የሚለው አባ ሙሉ ቤቱን አካለለ ማንም የለም ደነገጠ ፈዘዘ A n g i e እቃ ልትገዛ እንደወጣች ልትነግረው
ያስቀመጠችውን ማስታወሻ አየ እና ማነው የመታኝ? ውክክ አለ በረገገ ቤቱን ለቆ መውጣት እንዳለበት ያውቃል እየተጣደፈ ከሶፋው ላይ ጃኬቱን መንትፎ ሊወጣ ሲል መብራቱ ጠፋ ምን እንደሆነ ማያውቀው ነገር አጠቃው በደረቱ እየተሳበ ከቤቱ ወጣ ግን ደረቱ ላይ ማይሽር የሚመስል ጠባሳ ወጣበት ገራ ገባው ሆስፒታል ቢሄድም ሊረዱት እንደማችሉ ነገሩት ግን በአስገራሚ ሁኔታ ከሁለት ቀን በኋላ በአስገራሚ መልኩ ጠባሳው ጠፋ።
🔹 አሁንም አሻንጉሊቷ እዛው ቤት ናት part 2 ይጥላል....
ወርሃ ጥቅምት 1970 ቀን 09 ይህ ቀን እንዳብዛኛዎቻችን ለነርስ Donna የተለመደ አይነት ቀን አይደለም ልደቷ እንጂ 28ኛ አመት ልደቷን በታሰበው መልኩ ተደግሶ አሁን የሽልማት ሰዐት ደርሷል ።
ምንም እንኳ 28 አመት ቢሆናትም ለእናቷ ገና ልጅ ናትና ከእናቷ የአሻንጉሊት ስጦተ ተበረከተላት(ቆንጆ አሻንጉሊት)።
ነርስ Donna አሁን የልደቷን ድግስ ጨርሳ የተሰጣትን ስጦታዎች ሰብስባ ከነርስ A n g i e ጋር በደባልነት ወደተከራየችው አፓርታማ ሄደች...ሁሉንም ስጦታዎች ቦታ ቦታ ካስያዘች ቡኋላ ከውድ እናቷ የተሰጣትን ቆንጅዬ አሻንጉሊት ከሶፋው ላይ አኖረችው.....
ሁለት አመት በሰላም ካለፈ ቡኋላ Donna እና ጓደኛዋ A n g i e እንግዳ ነገር አሻንጉሊቷ ላይ ማስተዋል ጀመሩ
ቤት ሶፋው ላይ አስቀምጠዋት ስራ ወጥተው ሲመለሱ መኝታ ቤት አልጋው ላይ ያገኟት ጀመር ከሱም ብሶ ቤታቸው ውስጥ በወረቀት የተፃፈ መልዕክት ማግኘት ጀመሩ ቆይ ማን? እኮ ማነው? በር ሳይሰብር ቤታችን ገብቶ አይተውት በማያውቁት አይነት ወረቀት "እርዱኝ?" ብሎ ሊፅፍ ይችላል እኮ ማን? ነገሩ በጣም ግራ ቢያጋባቸውም የኋላኋላ ችላ አሉት.....
ያስቀመጠችውን ማስታወሻ አየ እና ማነው የመታኝ? ውክክ አለ በረገገ ቤቱን ለቆ መውጣት እንዳለበት ያውቃል እየተጣደፈ ከሶፋው ላይ ጃኬቱን መንትፎ ሊወጣ ሲል መብራቱ ጠፋ ምን እንደሆነ ማያውቀው ነገር አጠቃው በደረቱ እየተሳበ ከቤቱ ወጣ ግን ደረቱ ላይ ማይሽር የሚመስል ጠባሳ ወጣበት ገራ ገባው ሆስፒታል ቢሄድም ሊረዱት እንደማችሉ ነገሩት ግን በአስገራሚ ሁኔታ ከሁለት ቀን በኋላ በአስገራሚ መልኩ ጠባሳው ጠፋ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😭82❤61👍22😁15😱8🤯7🤷♂4🔥2
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😭163❤34👍14👏8
በደረሰኙ ላይ የተፃፈው ይህ ነበር፦
ሊሊ፣
ቅድም ከጓደኛሽ ጋር ስታወሪ "የነርሲንግ ትምህርት ቤት ገብቼ ህሙማንን መርዳት የዘወትር ህልሜ ነው" ስትይ በአጋጣሚ ሰምቼ ነበር። ትልልቅ ህልሞች ትንሽ ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል። ይህቺ ትንሽ ስጦታ ለህልምሽ መነሻ እንደምትሆንሽ ተስፋ አደርጋለሁ።
አንቺ ምርጥ ነርስ እንደምትሆኚ አልጠራጠርም። በርቺ!
ከታላቅ አክብሮት ጋር፣
ጁድ ቤሊንግሃም
ከመልዕክቱ በታች ደግሞ የክፍያው ዝርዝር እንዲህ ተቀምጦ ነበር፦
Generated code
*
ሬስቶራንት ደረሰኝ
*
የምግብ ዋጋ (Subtotal): $ 61.30
ጉርሻ (Tip): $ 900.00
-------------------------------------
ጠቅላላ ድምር (TOTAL): $ 961.30
*
ለሊሊ ይህ ገንዘብ ብቻ አልነበረም። አንድ ሰው ለህልሟ ዋጋ እንደሰጠ እና በጠንካራ ስራዋ ውስጥ ያለውን ሰብዓዊነት እንዳየላት የሚያሳይ ትልቅ ምስክር ነበር። ያቺ ቀን፣ ሊሊ ለህልሟ መሮጥ የምትጀምርበት የመጀመሪያ ቀን ሆነ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤284👏28🫡23👍9🙏2🥰1
መወለድ ቋንቋ ነው..!
.
ከዛሬ 19 አመት በፊት ዝነኛዋ የ Pop ንግስት Madona ለበጎ አድራጎት ስራ ወደ አህጉራችን አፍሪካ ስትመጣ..ይህንን በምስሉ ላይ የምንመለከተውንና David የተባለውን ህፃን ልጅ በማላዊ የህፃናት ማሳደጊያ ውስጥ ትመለከተዋለች፡፡ David እናት እና አባቱን በአሰቃቂ የመኪና አደጋ የተነጠቀ ህፃን ልጅ ነው፡፡
.
በደቡብ ምስራቅ አፍሪካዊቷ ሀገር ማላዊ የህፃናት ማሳደጊያ ስፍራ ውስጥም ነበር የሚኖረው፡፡ ታዲያ Madona ይህንን ትንሽ ልጅ አይታ ማለፍ አልቻለችም፡፡ Davidን እንደ ልጇ ልታሳድገው ወስና ወደ ቤቷ እና ወደ ህይወቷ ይዛው መጣች፡፡ David ከማላዊ ወደ አሜሪካ ተጉዞ የ Madona ቤት ውስጥ መኖር ሲጀምር ገና የ 1 አመት ህፃን ልጅ ነበር፡፡ ወደ አዲስ ቤት እና አዲስ ህይወቱ ሲመጣ የ 1 አመት ልጅ የነበረው David በአሁኑ ሰአት አድጎ ትልቅ ሰው ሆኗል፡፡ ባሳለፍነው ሳምንትም የ 20ኛ አመት የልደት በአሉን በሚወዳት እናቱ በ Madona ቤት በደማቁ አክብሯል፡፡ Madona ስለ David ስትናገር ከቃላት ይልቅ እንባ ይቀድማታል፡፡
.
ለሱ ያላትን ፍቅር ለመግለፅ ቃላቶች ያጥሯታል፡፡ እጅግ በጣም ነው የምትወደው፡፡ የ 60 አመቷ የ Pop ንግስት Madona የራሷ 2 ልጆች አሏት፡፡ ነገር ግን ስሙ ከአፏ የማይጠፋው እና ሁልጊዜ ደጋግማ የምታወራው ስለ David ነው፡፡ በቃለ ምልልሶች ወቅት Madona ስለ David ስትጠየቅ እንዲህ ትላለች ... "ከወለድኳቸው ሁለት ልጆቼ በላይ ሳልወልደው ከህፃንነቱ ጀምሮ ያሳደግኩት David ለኔ ምርጥ ልጄ ነው፡፡ ከወለድኳቸው ልጆች በላይ የኔ DNA ያለው በ David ውስጥ ነው፡፡ David ብዙ ነገሩ እኔን ይመስላል፡፡ ባህሪያችን ይመሳሰላል፡፡ David ደግ ነው ፣ ቶሎም ይረዳኛል" ትላለች እምባ እየተናነቃት፡፡ David የ 20ኛ አመት ልደቱን ካከበረ በኋላ ከእናቱ Madona ጋር በመሆን ወደ ማላዊ ያመራ ሲሆን መጀመርያ ስታገኘው ይኖርበት የነበረውን የህፃናት ማሳደጊያ ጎብኝቶም ተመልሷል፡፡

❤159👏24👍3🙏2
ሲሼልስ 🇸🇨፡ የአፍሪካ ድብቅ እንቁ
ሲሼልስ 🇸🇨 ከአፍሪካ ሁለተኛዋ በከፍተኛ ደረጃ የለማች ሀገር ናት።
በአፍሪካ ከፍተኛውን ዝቅተኛ የደመወዝ መጠን (በወር 460 ዶላር) ትከፍላለች።
በአህጉሪቱ ከፍተኛው የመጻፍና የማንበብ ምጣኔ (95.9%) እና የነፍስ ወከፍ ጠቅላላ ምርት (GDP per capita) አላት።
ለዜጎቿ በነጻ የጤና አገልግሎት ታቀርባለች።
ወደ 156 ሀገራትና ግዛቶች በቀላሉ መግባት የሚያስችል፣ የአፍሪካ እጅግ ሀይለኛው ፓስፖርት አላት።
የስራ አጥነት ምጣኔዋ 3% ብቻ ነው።
መቶ በመቶ (100%) የኤሌክትሪክ ኃይል ተደራሽነት አላት።
ሲሼልስ በአፍሪካ በጣም አነስተኛ የህዝብ ብዛት ያላት ሀገር ስትሆን፣ የህዝብ ብዛቷ 108,000 ብቻ ነው።
በዚህም ምክንያት፣ ወደ ሲሼልስ ካልሄዱ በስተቀር በዋናው የአፍሪካ ምድር ላይ የሲሼልስ ዜጋን የማግኘት እድልዎ እጅግ በጣም ጠባብ ነው።

❤176👍17🥰9
🎖 ለመሞት ፈቃደኛ ያልሆነው ሰው 🎖
ኤርነስት ሄሚንግዌይ ይባላል በሚገርሙ የልብ ወለድ ድርሰቶቹ እና እውነተኛ አጫጭር ታሪክ ፅሁፎቹ እውቅናን ካተረፉት አንጋፋ ደራሲያን መካከል አንዱ ነው።
እንደ "The old man and the sea" ያሉ ታዋቂ ልብ ወለድ መፅሀፎችን የፃፈው ኤርነስት በ1954 የኖቤል ሽልማት አግኝቷል።
ይህ ሰው ከደራሲም በላይ ነበር እሱ የተፈጥሮ ኃይል ያለው እስኪመስል ድረስ በአንደኛው የአለም ጦርነት ከፈንጅ እና ሞርታር ጥይት ፣ ከአንትራክስ በሽታ፣ ከሳምባ ምች፣ ከአሜቢክ ዲሴንተሪ፣ ከስኳር በሽታ፣ ከሶስት የመኪና አደጋዎች በተአምር ተርፎ ነበር።
እንዲሁም እ.ኤ.አ. በ1954 ወደ አፍሪካ ለመምጣት በጉዞ ላይ ሳለ እሱ የነበረበት አውሮፕላን ከሌላ አውሮፕላን ጋር ተጋጨ በወቅቱ አንድም ተሳፋሪ ከዚህ አደጋ ይተርፋል ተብሎ አልታሰበም ነገር ግን ኤርነስት አሁንም ለሞት እጁን አልሰጠም ነበር አሁንም በሚያስገርም መልኩ በህይወት መትረፍ ችሎ ነበር
ይሄኛው ግን እንደ ሌሎቹ አደጋዎች እና በሽታዎች ቀላል አልሆነለትም ነበር የራስ ቅሉ በአደጋው ክፉኛ ተጎድቶ ነበር ...በኋላም ይሄ አደጋ ቀሪ የህይወት ዘመኑን የአልጋ ቁራኛ ሆኖ እንዲያሳልፍ አስገደደው
ከጊዜ ቆይታ በኋላ ህመሙ እየበረታበት ሲመጣ ከጦርነት፣ ከበሽታ እና ከአደጋዎች ጋር በየመንገዱ ሞትን ሲቃወም እና ሲታገል የነበረው ይህ ሰው(የህንድ አክተር ልበለው እንጂ😁) በመጨረሻም በ 1961 የህይወት ጉዞውን ያጠናቀቀው በገዛ እጁ ራሱ ላይ ሽጉጥ ተኩሶ ነው
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ኤርነስት ሄሚንግዌይ ይባላል በሚገርሙ የልብ ወለድ ድርሰቶቹ እና እውነተኛ አጫጭር ታሪክ ፅሁፎቹ እውቅናን ካተረፉት አንጋፋ ደራሲያን መካከል አንዱ ነው።
እንደ "The old man and the sea" ያሉ ታዋቂ ልብ ወለድ መፅሀፎችን የፃፈው ኤርነስት በ1954 የኖቤል ሽልማት አግኝቷል።
ይህ ሰው ከደራሲም በላይ ነበር እሱ የተፈጥሮ ኃይል ያለው እስኪመስል ድረስ በአንደኛው የአለም ጦርነት ከፈንጅ እና ሞርታር ጥይት ፣ ከአንትራክስ በሽታ፣ ከሳምባ ምች፣ ከአሜቢክ ዲሴንተሪ፣ ከስኳር በሽታ፣ ከሶስት የመኪና አደጋዎች በተአምር ተርፎ ነበር።
እንዲሁም እ.ኤ.አ. በ1954 ወደ አፍሪካ ለመምጣት በጉዞ ላይ ሳለ እሱ የነበረበት አውሮፕላን ከሌላ አውሮፕላን ጋር ተጋጨ በወቅቱ አንድም ተሳፋሪ ከዚህ አደጋ ይተርፋል ተብሎ አልታሰበም ነገር ግን ኤርነስት አሁንም ለሞት እጁን አልሰጠም ነበር አሁንም በሚያስገርም መልኩ በህይወት መትረፍ ችሎ ነበር
ይሄኛው ግን እንደ ሌሎቹ አደጋዎች እና በሽታዎች ቀላል አልሆነለትም ነበር የራስ ቅሉ በአደጋው ክፉኛ ተጎድቶ ነበር ...በኋላም ይሄ አደጋ ቀሪ የህይወት ዘመኑን የአልጋ ቁራኛ ሆኖ እንዲያሳልፍ አስገደደው
ከጊዜ ቆይታ በኋላ ህመሙ እየበረታበት ሲመጣ ከጦርነት፣ ከበሽታ እና ከአደጋዎች ጋር በየመንገዱ ሞትን ሲቃወም እና ሲታገል የነበረው ይህ ሰው
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
❤90😭22😁16🤯6😎3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
‼️ በዙሪያዎ እየተከናወኑ ስላሉ ጉዳዮች የራስዎን አስተያየት ይያዙ። ምልከታዎችን አንጭንም፣ እውነት አናዛባም፣ ሃስተኛ ዜናዎችን እናሰራጭም፤ የተሟላና ትክከለኛ መረጃ ብቻ።
🇪🇹🌍 ከኢትዮጵያ፣ ከአፍሪካ እና ከአለም ዙሪያ የተሰሙ ዜናዎች፤ በጉምቱ ተንታኞች የሚቀርቡ ሙያዊ አስተያየቶች እንዲሁም ያልተጋሩ ፎቶዎች እና ቪዲዮዎች።
ስፑትኒክ አማርኛ፤ ያልተነገረዎትን መንገር ጀምሯል!
👉 https://www.tg-me.com/+jEoyKtlGMNlmMWUy

❤20
"ስማርት ሽጉጥ" ከባለቤቱ እጅ እስካልተያዘ ድረስ ተቆልፎ(በሌላ ሰው ቢያዝ አገልግሎት አይሰጥም) የሚቆዩ ሽጉጦች ናቸው።
Share ♻️ @Amazing_fact_433
Share ♻️ @Amazing_fact_433
😁131❤34🔥9👏4🤯2
እጅ ከፈንጅ የያዙትን ሌባ ልደቱን አከበሩለት።
ህንድ ደልሂ ውስጥ ነው። አንድ አፓርታማ ውስጥ ሶስት ሌቦች ለመስረቅ ሲያንጎዳጉዱ የነቁ የአፓርታማው ነዋሪዎች አባረው ከ3ቱ አንዱን ልጅ እግር ያዙት።
ከዛ "እባካቹህ ለፖሊስ አትደውሉ ፣ ዛሬ ልደቴ" ነው ብሎ ተማፀናቸው።
ልባቸው ቢራራም ነገሩ ጅብ ከሄደ ዉሻ ጮኸ ሆነባቸው:: already ለፖሊስ ተደውሏል።
ባይሆን ልደትህን እናክብርልክ ብለው ፖሊስ እስኪመጣ ኬክ አዘው፣ ፏ አድርገው ልደቱን አከበሩለት።
እሱም "እንዲክ ያለ ደስታ ምናለ ቢደገም ቀን በቀን" እያለ አመስግኖ ወደ ፖሊስ ጣብያ ተወስዷል።

😁227❤26🥰7👍2🤷♂1
🙊ህንዳዊው ራም ሲንግ ቹዋሀን የአለማችን ፂመ ረጅሙ ሰው ሲሆን 4.29 ሜትር የሚረዝም ፂም ባለቤት ነው፡፡በቀን ውስጥ አንድ ሰአት ለሚሆን ጊዜ ፂሙን በማፅዳትና በማበጠር ያሳልፋል😱
♻️ @Amazing_fact_433
♻️ @Amazing_fact_433
👏59😨12❤9😁5👍2
😱
እንደ አውሮፓን አቆጣጠር በ1992 በሲንጋፖር ውስጥ ማስቲካ ማላመጥ ሙሉ በሙሉ በህግ የተከለከለ ሲሆን ሲጋራን ለማቆም የሚረዳውን ማስቲካ ብቻ በሀኪም ከታዘዘ ማላመጥ ይፈቀዳል፡፡ሌላ ማስቲካ ሲያላምጥ የተገኘ ሰው ግን የእስር ቅጣትና መንገድ ላይ ከተፋ ደሞ የ 500 ዶላር ቅጣት ይጠብቀዋል😱

🔥72😨30👍10❤5👏3😁1🤯1
ለእናቱ ሕመም መፍትሔ ለመፈለግ የጀመረው ጥረት ከስኬት ያደረሰው ወጣት
#Ethiopia | "እናቴ በብዙ ርህሩህ ነበረች፤ ነገር ግን በድንገት ሳይታሰብ ታመመች" ይላል ለእናቱ ፈውስ ለመፈለግ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ገብቶ ዘንድሮ የተመረቀው ወጣት ቅዱስ ኤፍሬም።
እናቱ በድንገት ሰውነታቸው ፓራላይዝድ በመሆኑ እጃቸውም አልሠራ እንዳላቸው እና መናገርም እንደተሳናቸው ይገልጻል።
“ያም ሆኖ እያነከሰችም ቢሆን፣ እኔን ለማሳደግ ብዙ ውጣ ውረዶችን አልፋለች" ይላል ቅዱስ።
እኚህ በብዙ ውጣ ውረድ ውስጥ አልፈው ያሳደጉት እናቱ ታዲያ አንድ ቀን ሲያለቅሱ ያገኛቸዋል።
ምክንያቱ ደግሞ በአንድ የምርቃት ፕሮግራም ላይ በታደሙበት ወቅት በዙሪያቸው ያሉ ሰዎች ሲያናግሯቸው መልስ መመለስ ባለመቻላቸው ነበር።
“በወቅቱ እያነባች እንደምንም በዲፕሎማ ወደ ተመረቀችው ልጅ በመጠቆም ለማስረዳት ሞከረች” ይላል።
ነገሩ የገባው ልጅም ቁጭቱን በልቡ አድርጎ ለዚህ ሕመሟ መፍትሔ ለማግኘት እና እናቱን ለማስደሰት ቆረጠ።
“ከስምንት ዓመት በላይ በስትሮክ ሕመም የተጎዳችው እናቴን ለማስደሰት እና ለመርዳት ስል በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ትምህርቴን ለመማር ወሰንኩ” ሲል ቅዱስ ለኢቢሲ ዶትስትሪም ተናግሯል።
ቅዱስ ኤፍሬም የእናቱን ዕንባ ለማበስ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢንዱስትሪያል ዲዛይን ትምህርት ክፍልን ተቀላቀለ።
ለአራት ዓመታት ዓላማውን ለማሳካት ፈተናዎችን ተቋቁሞ በመማር ለእናቱ በአጠቃላይም ለስትሮክ ታማሚዎች መፍትሔ የሚሰጥ ለእጅ እንቅስቃሴ የሚረዳ መሣሪያ ‘rehabilitation glove’ ሠርቷል።
የመመረቂያ ዲዛይን ፕሮጀክቱን ለእናቱ መፍትሔ ለመስጠት እና ለማኅበረሰቡ ለመድረስ የሠራው ሲሆን፤ "የቤቴን ችግር ለመቅረፍ የተማርኩት ትምህርት ለኢትዮጵያውያን ብቻ ሳይሆን ለአፍሪካም ጉልህ ሚና እንዳለው በተለያዩ ኩባንያዎች አስተያየት እየተሰጠኝ ነው" ብሏል።
የስትሮክ ታማሚ እናቱን በማሰብ መሣሪያውን የሠራው ቅዱስ፣ እጃቸው ፓራላይዝድ የሆነ ሰዎች ሰውነታቸው መሥራት እንዲችል የሚረዳ መፍትሔ ሠርቶ ተመርቋል።
እናቱም የድጋፍ መሣሪያውን ተጠቅመው እጃቸውን ማንቀሳቀስ ችለዋል።
የሠራውን የድጋፍ መሣሪያ ያዩ መምህሮቹም "እናትህ ወለደችህ፤ አንተ ደግሞ እናትህን ወለድካት" የሚል አስተያየት ሰጥተውታል።
“ከተሠራ የማይቻል የለም፤ እግዚአብሔር ብዙ አስችሎኛል” የሚለው ቅዱስ ኤፍሬም፣ ከጎኑ በመሆን ለደገፉት ሁሉ ምስጋናውን አቅርቧል።
በሔለን ተስፋዬ

❤317🔥28👏11👍10🥰5