የሎሚ ጁስ ለዕፀ መሰውርነት ፊቱን ተቀብቶ ሁለት የፒተስበርግ ባንኮችን የዘረፈው McArthur Wheeler (ማካ አርተር ዊለር)
ይህ ሰው እንዳጋጣሚ ፊቱን ሎሚ ተቀብቶ ፎቶ ሲነሳ ፊቱን አላሳየው ይላል። በጣም ይገረምና ይህን ግኝቱን ወደ ቢዝነስ ሊቀይረው አሰበ። ወድያውም ካሜራ ስለማይቀርፀኝ ለምን ባንክ አልዘርፍም ሲል አሰበ።
አንድ ባንክ ዘረፈ ተሳካለት፣ሁለተኛ ባንክ ደገመ አሁንም ተሳካለት። ከዛ ፖሊስ ቤቱ መጦ ባንክ በመዝረፍ ተጠርጥረሀል ሲለው። በፍፁም ይላል። ከዛ ሲዘርፍ የተቀረፀውን ቪዲዮ ሲያሳዩት። እንዴ የሎሚውን ማስክ ተጠቅሜ ነበርኮ ሲል ይሰሙታል ከዛማ እንዴት ሲሉት ሎሚ መቀባት በካሜራ እንዳትታዩ ያደርጋችኋል ይላቸዋል።
ነገሩን ከመሰረቱ ሲያጠኑት ለካ መጀመሪያ ሎሚ ተቀብቶ ፎቶ የተነሳበት ካሜራ የተበላሸ ነበር።

😁435🤣165❤38💔14🤯4😱2🙏2👍1😢1😇1
በዚህ ሳምንት የተሰሙ 10 አስገራሚ ዜናዎች
💰 ውሻ በሚሊዮን የሚቆጠር ሀብት ወረሰ! አንዲት ባለጸጋ ሴት ከሞተች በኋላ ሙሉ ሀብቷን ለምትወደው ውሻዋ በማውረስ ቤተሰቦቿንና ዓለምን አስገርማለች።
🚀 ሰው አልባ አውሮፕላኖች (ድሮኖች) ፒዛ ማደል ጀመሩ! በአንዳንድ ከተሞች ፒዛና ሌሎች ምግቦችን በድሮን አማካኝነት ለደንበኞች በፍጥነት ማድረስ ተጀምሯል።
👥 የጠፋች የድሮ ከተማ በአማዞን ጫካ ውስጥ ተገኘች! ሳይንቲስቶች ለዘመናት የጠፋችና በአፈ ታሪክ ብቻ የምትታወቅ የነበረች ጥንታዊት ከተማ በሳተላይት ምስል አማካኝነት በአማዞን ጫካ ውስጥ አግኝተዋል።
💡 አንድ በቀቀን (ፓሮት) የፖሊስ የይለፍ ቃል ተናገረ! አንድ የቤት እንስሳ በቀቀን ባለቤቱ በተደጋጋሚ ሲጠቀምበት የሰማውን የኮምፒውተር የይለፍ ቃል ለፖሊሶች በመንገር ወንጀል እንዲፈታ አግዟል።
💎 ሳይንቲስቶች በጨለማ የሚያበራ እንጉዳይ አገኙ! ተመራማሪዎች በምሽት በደማቅ አረንጓዴ ብርሃን የሚያበራ አዲስ ዓይነት የእንጉዳይ ዝርያ አግኝተዋል
👑 አንዲት ድመት የባቡር ጣቢያ ሀላፊ ሆና ተሾመች! በጃፓን አንዲት ተወዳጅ ድመት በአንድ ትንሽ የባቡር ጣቢያ "የጣቢያ ሀላፊ" ተብላ በይፋ ተሹማለች
📊 የ70 ዓመት አዛውንት የኤቨረስት ተራራን በብስክሌት ወጡ! ብዙዎችን ያስደመመ አንድ የ70 ዓመት አዛውንት በልዩ ሁኔታ በተሰራ ብስክሌት የዓለማችንን ግዙፍ ተራራ ኤቨረስትን በመውጣት ክብረ ወሰን ሰብረዋል።
🔍 በጠርሙስ ውስጥ የተገኘ የ100 ዓመት መልዕክት! አንድ ዓሣ አጥማጅ በባህር ላይ ሲንሳፈፍ ያገኘው ጠርሙስ ውስጥ ከ100 ዓመታት በፊት የተጻፈና ፍጹም ደህና የሆነ ልብ የሚነካ መልዕክት ተገኝቷል።
🥇 ሮቦት ዜና መጻፍ ጀመረ! አንዳንድ የዜና ተቋማት ቀላልና መረጃን መሰረት ያደረጉ ዜናዎችን በፍጥነት ለመጻፍ የሚያስችሉ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ሮቦቶችን መጠቀም ጀምረዋል።
⚡️ የጠፈር ተመራማሪዎች በማርስ ላይ "ሙዚቃ" የሚመስል ከንቃት የሚያስወጣ ድምፅ ሰምተዋል! በማርስ ገጽ ላይ ምርምር የሚያደርጉ የጠፈር መንኮራኩሮች ያልተለመደና ከዚህ ቀደም ተሰምቶ የማይታወቅ እንደ ሙዚቃ ያለ ለሰአታት ከንቃት የሚያስወጣ አዲስ ድምፅ ሰምተዋል።
Join @amazing_fact_433
Join @amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤138🤯41🙊9🔥6👏5👍4🆒1
ሃይስኩል አብራኝ የተማረችውን ልጅ ታክሲ ውስጥ አግኘኋት..
...ደስስ ትለኝ ነበር አይኑካ ቢጤ ነበረብኝ...
ትልቅ ሰው ሆናለች ሽበት ጣል ጣል ብሎባታል ።
ወፍራለች ...... ተቀይራለች ...በጣም ትልቅ ሰው ነው የምትመስለው እኩያዬ ናት ብል ማንም አይምንም!!
ፈገግ ብዬ "እንዴት ነሽ ?"...አልኳት
እንደጠፋሁባት የማታዉቀው ሰው ሊያናግራት እየሞከረ እንደሆነ ነው ሁኔታዋ...
አያት የሚያክል ሰውዬ እንደምታወራ ሁሉ...
"ደና ነኝ ጋሼ... ደና ውለዋል?" ....አለች
ቀጥሎ ማውራት ፈልጌ አፌ ስለተንተባተበብኝ እዝን ብዬ ...ዝም አልኳት....

😁217🤣54❤39🤷♂11😭11😢8👍1🥰1
ፌስታል ይዞ የተገኘ ግለሰብ ከ 2ሺ ብር እስከ 5ሺ ብር ይቀጣል ተብሏል
ለእንጀራ፣ ለዳቦ እና ለተለያዩ የሸቀጥ እቃዎች መጠቅለያነት የሚውለውን የአንድ ብሩን ፕላስቲክ ይዞ መገኘት ከሁለት እስከ አምስት ሺህ ብር የሚያስቀጣው አዋጅ ጸደቀ፡፡
ማንኛውም ሰው አንድ ጊዜ ብቻ ጥቅም ላይ የሚውል የፕላስቲክ ከረጢት ይዞ ከተገኘ ከ2 እስከ 5 ሺህ ብር የሚያስቀጣው አዋጅ፤ ዜጎችን በማያውቁት ጉዳይ ለቅጣት የሚዳርግ ነው የሚል ትችት ከምክር ቤት አባላት ቀርቦበታል፡፡
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤣257😁26❤21😢20👍9🥰2👏2👀1
“ ሮናልዶ አሁንም ቢሆን ስጋት ነው “ ኔግልስማን
የጀርመን ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ጁሊያን ኔግልስማን ቡድናቸው በነገው ጨዋታ ሮናልዶን እንዲጠነቀቅ አሳስበዋል።
“ ክርስቲያኖ ሮናልዶ የተለየ ድንቅ የእግርኳስ ህይወት ነው ያለው “ ሲሉ የተደመጡት ኔግልስማን በዚህ እድሜው በዚህ ደረጃ መገኘት የሚደንቅ ነው ብለዋል።
“ ሮናልዶ እድሜው ቢገፋም አሁንም አደገኛ እና ትልቅ የጎል ስጋት ነው “ ሲሉ አሰልጣኝ ጁሊያን ኔግልስማን ተናግረዋል።
አክለውም “ ሮናልዶ ሳጥን ውስጥ የአየር ኳስ ካገኘ ለማስቆም አስቸጋሪ ይሆናል ነገ እሱን መጠንቀቅ አለብን “ ሲሉ አሳስበዋል።
ጀርመን ከፖርቹጋል ጋር ዛሬ ምሽት 4:00 የኔሽንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታቸውን አልያንዝ አሬና ስታዲየም ላይ ያደርጋሉ።

❤168🤣48👍13👀5👏3😁3
Forwarded from 4-3-3 Music (🅰🅱uShe ️)
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤣49❤13👍8😭4🙊1
የዘንድሮው የሐጅ ሥርዓት ዛሬ መጀመሩን ተከትሎ በመላው ዓለም የሚገኙ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሁሉም የትራንስፖት አማራጭ ሐጅ ለመፈፀም መካ ከተማ እየገቡ እንደሆነ የሳዑዲ ዓረቢያ ሐጅ እና ዑምራ ሚኒስቴር ገልጿል።
ከ1.2 ሚሊዮን የሚሆን ህዝብ በየብስ፤ ከ63 ሺህ በላይ በአየር እንዲሁም ከ5 ሺህ በላይ የሚሆኑት ደግሞ በባሕር በድምሩ ከ1.3 ሚሊዮን በላይ ሙስሊሞች የሕይወት ዘመናቸው ሕልም ሐጂ ለማድረግ ሳዑዲ ደርሰዋል።
የዘንድሮን 1446ኛው ዓመተ ሒጅራ የሐጅ ሥርዓት ለማከናወን ተጨማሪ ከ1.3 ሚሊዮን በላይ ሙስሊሞች በሚቀጥሉት ቀናት ሐጅ ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል።
የሐጅ ጸሎት ሥርዓት ሙስሊሞች በፈጣሪያቸው ዘንድ ምንዳ የሚያገኙበት፣ አብሮነትን የሚያጠናክሩበት፣ ከሌሎች ሀገራት ወንድም እህቶቻቸውን የሚተዋወቁበት፣ ፈጣሪያቸውን የሚያወድሱበት፣ ከእስልምና መሠረቶች አንዱ እንደሆነ የእምነቱ አስተማሪዎች ይናገራሉ።

2👍198❤75🤣67🥰15🔥3😍3😁2🤯1
አለምን እያስገረመች ያለች የንቅሳት ንግስት !
ቻይናዊቷ ባለተሰጥኦ ቪክቶሪያ ሊ ገፅታዎችን በተለያዩ ቀለማት ጥቃቅን መስመርን በመስራት ጥራት ባለው ካሜራ የተነሳ ምስል አስመስላ መስራት የቻለች የንቅሳት ጠቢብ መሆኗን ኦዲቲ ሴንትራል ድረ ገጽ አስነብቧል፡፡
ድረ ገጹ እንዳስነበበው የንቅሳት ጠቢቧ ባለፉት 17 ዓመታት በኦዲቲ ሴንትራል ድረ ገጽ በስራቸው እውቅና አግኝተው ለንባብ ከበቁት መካከል መካተት የቻለች ወጣት ናት፡፡
ወጣቷ ከአራት ዓመት እድሜዋ ጀምሮ ንቅሳት መስራቷን ያስነበበው ድረ ገጹ አሁን ላይ በዓለም ላይ ካሉ ምርጥ የንቅሳት ጠቢባን ዝርዝር ውስጥ ተካታለች፡፡
ወጣቷ የንቅሳት ጠቢብ በፎቶ ግራፍ የተነሳን ምስል በንቅሳት ከካሜራ በላይ ማጉላት መቻሏን በስራዎቿ ማረጋገጥ ችላለች፡፡
የንቅሳት ጥበብ አጀማመሯን አስመልክታ ቪክቶሪያ ሊ ከስነጥበብ ትምህርት ቤት እንደተመረቀች የአያቷን ምስል በንቅሳት ማሰራት ፈልጋ ባለሙያ ታማክራለች፤ የሰራላት ግን አላረካትም፤ እናም ራሷ ለመሞከር ወስና ቀጠለች እና ወደደችው ወደ ጥበቡ ሙሉ በሙሉ መግባትም ቻለች፡፡
ለንቅሳት ጥበብ መነሻ የሚሆናት የደንበኞቿ ፍላጐት መሆኑን የተናገረችው ጠቢቧ አንድ ስራን ሰርታ ለማጠናቀቅ በርካታ ሰዓታት እንደሚወስድባትም ነው ያብራራችው፡፡
ጠቢቧ አሁን ላይ በቻይና ቤጂንግ ቻዮንግ ግዛት ቋሚ የስራ ቦታ (ስቱዲዮ) ከፍታለች፡፡
ቪክቶሪያ ዩክሬናዊውን የንቅሳት ጠቢብ ዲሚትሪ ሳሞሂን አድናቂ እና አርዓያ ያደረገችው መሆኗን ነው በማጠቃለያነት ያሰመረችበት፡፡

👍77❤70🔥10👏8💔1
በአለማችን ታሪክ በማንም ሊፈቱ ያልቻሉ እንቆቅልሽ ክስተቶች (የታሪክ - ገጽ)
በYouTube ቻናላችን ይመልከቱ 🙌
https://youtu.be/9YCXySl1rfM?si=YB_38vondFyzRWHK

👍15❤9😱1