Telegram Web Link
ይህንን ያዉቃሉ ⁉️

➙ከላይ በምስሉ ለይ የምትመለከቱት ቤት የአንድ ቤተሰብ ቤት ሲሆን ቤቱም የሚገኘው የቤልጅየምና 🇧🇪 የኔዘርላንድ 🇳🇱 ድንበር ለይ ነው ።

በዚህም መሰረት ግማሹ ቤት የኔዘርላንድ ፤ ግማሹ ደግሞ የቤልጅየም ነው ።
ቁርስ ለመብላት #ቤልጅየም ለመተኛት #ኔዘርላንድ 🫢🥹
          #_በእኛ_ሀገርስ_እንዴት_ታያላችሁ ?


@Amazing_fact_433
🚀🚀@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁29041😭19👍7
የምዕራባውያን ታንክ፣ ጀት እና ዶላር፣ የማዕቀብ ክምር፣ የፖለቲካ አሻጥር፣ የሰላዮች ትብብር፣ የሚዲያ ጦር...አንድ ላይ በማበር ገጥሞ ያላንገዳገዱት...ያላንበረከኩት የአሜሪካ ጀቶችን መቋቋም እንደሚቻል ያሳየ የቁርጡ ቀን ቆራጥ መሪ...👏

@Amazing_fact_433
🚀🚀@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
324👏48🫡31😁7👍5🤷‍♂3
መገኛው አላባማ የሆነ የስባት ዓመት ዕድሜ ያለው ባለ 3.234ሜትር እርዘመት ያለውን ቀንድ ባለቤት በሬ እናስትዋውቃችሀ።

@Amazing_fact_433
🚀🚀@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😱147🔥86
ስሟ Sasuphan ትውልዷ ደግሞ ከወደ ታይላንድ ነው ፣ ታዲያ ከልጅነቷ ጀምሮ Ambras Syndrome በሚባል በሽታ ተጠቅታለች።

☑️ይሄም በሽታ በተለምዶ ፀጉር ከሚበቅልበት ቦታ በተለየ መልኩ የተለያየ የስውነት ክፍል ላይ ፀጉር እንዲበቅል ያደርጋል ፣ ታዲያ Sasuphan ፊቷ በጠቅላላ በፀጉር እንዲሽፈን አድርጓታል በዚህ ምክንያት በ 2010 በአለም የድንቅአድንቅ መዘግብ ላይ ባለፀጉራሟ ወጣት በሚል ስሟ ሊስፈር ችሏል።
በተጨማሪም በ 2018 ትዳር መስርታ እየኖርች ትገኛለች።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍8239😱30🔥8🙏6😢3
በአሜሪካዋ ግዛት በኦክላህማ በዉሻ ላይ መቀለድ በህግ ያስቀጣል፡፡ አንድ ሰው ወደ ዉሻ ጠጋ በማለት አስቂኝ የሆነ ፊት ለውሻው ቢያሳይ በእስር ወይም በገንዘብ ሊቀጣ እንደሚችል በህግ ተደንግጓል፡፡

🚀🚀@Amazing_fact_433
🚀🚀@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁24627🤯14😢5😎5👍3
እየተባባሳ በመጣው የእስራኤል እና ኢራን ግጭት ዙሪያ የተሰሙ ትኩስ መረጃዎችን ያግኙ ።

ስፑትኒክ አማርኛ፤ ያልተነገረዎትን መንገር ጀምሯል!

👉 https://www.tg-me.com/+jEoyKtlGMNlmMWUy
🤯2211👍5
የሰር ምስክርነት

"ክርስቲያኖ ሮናልዶ በላሊጋው እንደ ሊዮኔል ሜሲ በለጋ እድሜው ቢጫወት ኖሮ የአርጀንቲናውን ሪከርድ በእጥፍ ይሰብረው ነበር።"
ሰር አሌክስ ፈርጉሰን
👏439😁17254💯13🤣10👍7🥰7👀3🙊3
ድሮ ፍቅረኛሞች ነበሩ—"ልሙትልህ ልሙትልሽ" የሚባባሉ። ነገር ግን ፍቅራቸው ነጠፈ፤ መተሳሰባቸው አለቀ።

"አይኑን አያሳየኝ/አይኗን አያሳየኝ" ተባባሉ። ሲለያዩ ሁኔታው አስቀያሚ ነበር። ክፉ ቃላት ተለዋውጠዋል። ስሜትን የሚያደማ ነገር ተነጋግረዋል። ይሄ ሁሉ በ2000 አከባቢ ነበር።

ታዲያ እጣፈንታ ዳግመኛ አገናኛቸው። ይህ አጋጣሚ ሁለቱም ለGame of Thrones cast መደረጋቸው ነው። ይሁን እንጂ ጥላቻቸው መራር በመሆኑ፣ ሁለቱም በአንድ ግዜ፣ በአንድ ክፍል ተገኝተው አያውቁም። የጋራ ትእይንት ሲኖራቸው እንኳን body double ተጠቅመው ይቀርጹትና post production ላይ በኤዲቲንግ ያስተካክሉታል። ዘይገርም! አካልና ትንፋሽ የተጋሩ ሰዎች ትእይንት መጋራት ከበዳቸው።

ይሄ በፍቅርና ጥላቻ መካከል ያለው መስመር ቀጭን ነው የሚሉት ዘይትበሀል እውነት ነው!!!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😭11430😁13👍9🥰3
ኦክስፎርድ 150,000 ነዋሪዎች ያሏት ትንሽ የዩኒቨርስቲ ከተማ ናት። አብዛኛው ነዋሪ የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ ነው― ተማሪ፣ መምህር፣ የቢሮ ስታፍ። ከዚህ በተጨማሪ የመኪና ፋብሪካ፣ አሳታሚ ድርጅት እና የምርምርና የጥናት ተቋሞች አሉ። ከተማዋን በየአመቱ ብዙ ቱሪስቶች ይጎበኟታል።

በምስሉ እንደምትመለከቱት ይህ የኦክስፎርድ ጎዳና በ200 አመት ውስጥ የተቀየረው መንገዱ ብቻ ነው። የኪነህንፃ ጥበባቸው አስደናቂ ነው። ከ200 አመት በኋላም የህንፃዎቹ ውበት አልነጠፈም።
139👍19🔥10👏6🙈2
ሲሊን ዲዮን በ90ዎቹ እጅግ ተወዳጅ ድምጻዊ ነበረች። ብዙ የፍቅር ዘፈኖች አሏት። ሚሊየን ቅጂዎችን ሸጣለች። ሚሊየኖችም በፍቅሯ ወድቀው ነበር። እሷ ግን በ26 አመት የሚበልጣትን ሬኔ ኤንጅልን አገባች።

ታዲያ በ2016 በሁለት ቀናት ልዩነት ሲሊንዲዪን ባለቤቷንና ወንድሟን በሞት አጣች። ይኼኔ ሴሊን ጥልቅ ድብርት ውስጥ ገባች። የመድረክ ስራዎቿን ሰረዘች። ይሄ ምስል በዚህ ሁኔታ ውስጥ እያለች የተነሳ ነው። በነገራችን ላይ ሴሊን የህይወት ታሪኳ በፊልም እየተሰራ ነው።
97😢54👍9🥰4🤷‍♂2🔥1
ፊልሞች ላይ ጀግና የሚጫወቱ ተዋናዮች፣ ለብቻቸው 10 ገለው፣ 10 ማርከው፣ አንድ ብርጌድ አሸንፈው የሚታዩ የአክሽን ፊልም የእውነት ጀግንነት የሚጠይቅ ጉዳይ ሲገጥማቸው እንዴት ይወጡት ይሆን? ሁለቱን እንይ፦

ስቴቨን ሲጋል ሃገር ሰላም ብሎ ሊፍት / አሳንሰር ውስጥ ዘው ብሎ ገባ። ውስጡ አንድ ሰው ብቻ አለ። አሳንሰሩ መንቀሳቀስ እንደጀመረ እንግዳው ሰው ስለት አወጣና ስቲቭን ሲጋልን ያለህን ቁጭ አድርግ አለው። ስቲቨንም እኔን አትንካኝ ያለኝን በሙሉ ውሰድ አለ። ሌባውም ዋሌቱን፣ ስልኩን፣ ገንዘቡን ጥርግ አድርጎ ከወሰደ በኋላ አንድ ቡጢ አቅምሶት ተሰወረ። ታዲያ ያ ሁሉ የስቲቨን የማርሻል አርት ችሎታ የት ገባ? እንዴት የአይኪዶ ንጉሱ አንድ ሌባን መከላከል አቃተው። ጽድቁ ቀርቶብኝ በቅጡ በኮነኑኝ አሉ። አክሽን ፊልም ግነት ሳይሆን ሙሉ ውሸት ሲሆን ከገዛ ስሜት ጋር አቆራኝቶ ለመመልከት ይከብዳል።

ሁለተኛው ጂን ሃክማን ነው። አሁን ትወና አቁሟል። በ70ዎቹ፣ 80ዎቹ፣ 90ዎቹ ዝነኛ ነበር። ጎበዝ ተዋናይ ነበር። አንድ ቀን በሆሊውድ ጎዳናዎች ላይ በእግሩ እየተጓዘ አንዱ ሌባ መሳሪያ ደቅኖ ለዘረፋ ተዘጋጀ። ጂን ብዙም ሳይደናገጥ የኪስ ቦርሳውን አውጥቶ ለመስጠት እንደመዘጋጀት ብሎ ሌባውን አዘናጋውና በተፈጠረችው ጥቂት ክፍተት መሳሪያውን ከሌባው ላይ ነጥቆ ፖሊስ ጠርቷል።

ለማንኛውም ተዋናዮች ጀግናዎች አይደሉም፤ ቆንጆ ፊት ያላቸው አዝናኞች ናቸው ብለን እንዳንደመድም እንደ ጂን ሃክማን ያሉ ጎበዛዝት አሉ
95👍27😁13🔥2
የሆነ ጊዜ ጓደኛዬ እግሩን ተሰብሮ ሆስፒታል ተኝቶ ነበር

ውጪ በር ላይ የተቀመጠው ወንበር ላይ ነበርኩ ፣ ፋዘሩ እንባቸውን እየጠረጉ ከተኛበት ክፍል ሲወጡ አየኋቸው

ተደናግጬ

ዘው ብዬ ገባው ያቃስታል ፤ ምን ሆንክ? አመመህ ? ስለው እያቃሰተ ስለነበረ ገላመጠኝ እያየኸኝ አይደል አይነት

ፋዘር ጋ ምን አወራቹ ? እ ?

"እሱ ባክህ ...... ወንድ ልጅ አይደለህ ጠንከር በል ፣ ቀላል ነገር ነው ብሎኝ ነው ኮስተር ብሎ የወጣው" አለኝ መሃል መሃል ላይ እያቃሰተ

I think አባትነት ጨካኝ መስሎ ተሸሸጎ መባባት ነው አልኩኝ

አባትነት
መልካም የአባቶች ቀን
1340🥰23🫡17😢13👍4❤‍🔥3🔥3👏2
Old Group ላላችሁ መልካም ዜና😎

2023 - 300 ብር
2022 - 700 ብር
2021 - 700 ብር
2020 - 700 ብር
2019 - 700 ብር
2018 - 700 ብር

ያላችሁ መሸጥ ከፈለጉ ያዋሩኝ👉 @Abushe433

History Clear ያሎነ ትክክለኛ Old ብቻ ነው ምፈልገው ልታደክሙኝ አትምጡ🫡
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
21😁4👀4👏2👍1
ከ 24 ካራት ንፁህ ወርቅ የሚሰሩ ምግቦችን ፡ መመገብ  ለጤና ያለው ጠቀሜታ ።
..................

ቅንጦት ሊመስለን ይችላል ። ግን ፈፅሞ አይደለም ። ዛሬ ላይ የዱባይ ባለሃብቶች ፡ ከቤተሰብ ወይም ፡  የተከበረ እንግዳቸውን ወደድ ያለ ምግብ ለመጋበዝ ሲያስቡ ወደ Bloomsbury ወይም ሌሎች ፡ ከንፁህ 24 ካራት ወርቅ. .  ጥሩ ምግብ ወደሚሰሩ ሬስቶራንቶች  መሄድ የተለመደ ነው ።
.........................

✅️ንፁህ ወርቅን ከገበታ ጋር ማቅረብ የቆየ ታሪክ ያለው ሲሆን ፡ የጥንት ነገስታቶች ፡ ከገበታቸው ውስጥ ወርቅን በምግብነት ይጠቀሙበት እንደነበር የተጻፉ መዛግብት ያስረዳሉ ። ወደዛሬው ዘመን ስንመጣ ደግሞ ፡ ወርቅን ከሱሺ ፡......  ከዶሮ አሮስቶ .... ከማኪያቶና ኬኮች ...ጋር አብሮ በመስራት ማቅረብ እየተለመደ መጥቷል ።

በሙያው የተሰማሩ የስነ ምግብ ጠበብት እንደሚያስረዱትም ፡ ወርቅን መመገብ ምንም አይነት ጉዳይ ካለማስከተሉም በላይ ፡ በወርቅ ውስጥ የሚገኘው ጨው ፡  ለፀረ- ብግነት ህክምና  ወይም  ለሩማቶይድ አርትራይተስ ፡ ...ያለጊዜው የሚከሰት እርጅናን ለመከላከል .....የሞቱ የቆዳ ሴሎችን ለማስወገድ .... በፊት ላይ የሚከሰት የቆዳ መጨማደድን ....መገጣጠሚያ ላይ የሚፈጠር እብጠትን ለመቀነስ  ... እና ለሌሎችም የጤና ችግሮች እንደሚጠቅም ይናገራሉ ።
........................

ወርቅ በተፈጥሮው  ፡ እንደ እንጀራ ከግሉቴን ነፃ የሆነ ፡ በቀላሉ መፈጨት የሚችል በመሆኑ ፡ የኢኮኖሚ አቅም እስካልገደበ ከልክ በላይ ወርቅን ቢመገብ አንዳች ጉዳት የለውም ። ነገር ግን ወደ ገበታ የሚቀርበው ወርቅ ፡ 24 እና አነሰ ከተባለ ከ22 ካራት ንፁህ ወርቅ መዘጋጀት እንዳለበት ያሳስባሉ ። እንደባለሙያዎቹ ምክር. ....ከዛ በታች ጥራት ያላቸው ወርቆች ለጤና ጎጂ ሊሆኑ ስለሚችሉም ፡ ጥራት የሌላቸውን ወርቆች ወደገበታ ማቅረብ አይገባም  ።
...................

ይህ ወርቅን ከተለያዩ ምግቦች ጋር የመመገቡ ነገር በአውሮፓ ፡ አሜሪካና በዱባይ እየተለመደ በመምጣቱ ፡ የተለያዩ ኩባንያዎች ፡ ለሬስቶራንቶች ግብአት የሚሆኑ እጅግ ስስ የሆኑ የወርቅ ወረቀቶችን ፡ በደብተር መልክ ማዘጋጀት ጀምረዋል ። እናም በምግብ ሜኑ ውስጥ ወርቅ ያለባቸውን ምግቦች ማዘጋጀት የሚፈልግ ኬክ ቤት ወይም ሬስቶራንት እነዛን ስስ የወርቅ ቅጠሎች በመግዛት ፡በሰለጠኑ ሼፎችና ፔስተሪዎች በማሰራት በሚያዘጋጃቸው ምግቦች ላይ ያቀርባል ።
........................

🏵 አየህ ...... ሀገር በኢኮኖሚ ስትበለፅግ ፡ የሰወች ኑሮ ሲሻሻል ፡ በወርቅ ማጌጥ አይደለም ፡ ወርቅን መብላት ራሱ ቅንጦት አይሆንም ። ምክንያቱም ፡ ሰርተህ ነዋ ። ምክንያቱም ፡ የህዝቡ ኑሮ ከመሰረታዊ ፍላጎቶች አልፎ የላቀ ደረጃ ላይ ደርሷላ ።. ....... ለዚህ ነው ፡....  ወርቅን ብትፈልግ በሱሺ ፡ ብትፈልግ በአሩስቶ ፡ ብትበላው. .የላመ የወርቅ ዱቄት ፡ ማኪያቶህ ላይ ነስንሰህ ብትጠጣ. .. ለዲዘርትህ ፡ በስስ ወርቅ የተለበጠ ኬክ ብታዝ  ፡ ቅንጦት አይሆንም
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤣11949🤯13👀3👍2
2025/07/08 13:28:39
Back to Top
HTML Embed Code: