Telegram Web Link
ሙሉ ስሙ Francisco Domingos Joaqum ይባላል የዘር ሀረጉ ከአንጎላ የሚመዘዝ ሲሆን የጣሊያኗ ከተማ የሮም ዜግነት አለው።

እ.ኤ.አ. ማርች 18,2010 ስሙን በትልቁ መዝገብ(Guinness World Record ) ላይ ሊያስመስዘግብ ችሏል። እሱም የአለማችን ትልቁ አፍ በመባል ነው።

በአጠቃላይ 17cm (6.69in) ስፍት ያለው አፍ በመባል ስሙን በትልቁ መዝገብ ላይ ሊያስፈር ችሏል
😱8429🤯25😁9👍5👀3🙏2
ምን ያህል እድለኛ ነህ?
በአንድ ቀን ህይወትህ ምን ያህል ሊቀየር ይችላል?

ጀምስ ስቶክላስ እና ቦብ ስቶክላስ ወንድማማቾች ናቸው:: በአሜሪካዋ ፍሎሪዳ ግዛት በመዝናናት ላይ ሳሉ ሁለቱም 10 ዶላር አውጥተው የሎተሪ ቲኬት ቆረጡ

እንደ አጋጣሚ ሆኖ
ሁለቱም በቆረጡት የሎተሪ ቲኬቶች አሸናፊ ሆኑ

👇🏾

ቦብ ስቶክላስ 7 ዶላር ሲያሸንፍ

ጀምስ ስቶክላስ ደግሞ 291 ሚሊየን አራት መቶ ሺህ ዶላር አሸነፈ

እድል❤️🙌🏼
😁234🤯4139🙏11👍8🔥3🤗21
ስለ መኪና ጠቃሚ መረጃዎችን ከፈለጉ

Ethio Automotive ይቀላቀሉ 👇
https://www.tg-me.com/+3oultLp_vTxkMzI8
https://www.tg-me.com/+3oultLp_vTxkMzI8
26👍7💔4🤣2
ይህ ውሻ አንገቱ የተቆረጠ ይመስልሃል አይደል?

አንገቱ ተቆርጦ እንዴት እንዲህ ዘንጦ ተቀመጠ እያልክ ነው እንዴ?

ታሪኩ እንዲህ ነው

👇🏾

ይህ ውሻ በካንሰር ህመም ተጠቅቶ ህክምናውን ሲከታተል ነበር:: ሀኪሞቹም እጃቸው የቀረው መፍትሄ ቢኖር በውሻው የፊት ቀኝ እግር ላይ የተሰራጨውን ካንሰር እግሩን ቆርጦ በማስወገድ ውሻውን ማትረፍ ነው

ይህ የምታዪት ፎቶ

ውሻው አንገቱን ወደኃላ አዙሮ ጅራቱ አካባቢ በአፉ እያከከ የተነሳ ፎቶ ነው:: የተቆረጠው አንገቱ ሳይሆን አንድ እግሩ ነው

ነገሮችን የምናይበት እይታ ከእውነታው አንጻር እንዲህ ነው

❤️🙌🏼
179🙉67👍15😁15🤯14❤‍🔥3🔥3👏1
☑️ አብዛኛው ኢትዮጵያዊ አባት ወይም እናት ልጃቸው በግራ እጁ ሲበላ ቢያዩ ደስ አይላቸውም።ይሄ እኮ ተፈጥሮ ነው...ፈልገን አይደለም ግራኝ የሆንነው።

☑️ 10% የሚሆኑት የአለም ህዝቦች ግራኝ ናቸው።

☑️ እስቲ አብዛኞቹን ታዋቂ ሰዎች ተመልከቱ

ቢል ጌትስ ፣ ስቲቭ ጆብስ ፣ ባራክ ኦባማ ፣ አልበርት አይንስታይን ፣ ኒኮላስ ቴስላ ፣ ጆን ኤፍ ኬኔዲ ፣ ሞዛርት ፣ አርስቶትል ፣ አንጀሊና ጆሊ ፣ ኪኑ ሪቭስ (ጆን ዊክ) ፣ ቶም ክሩስ ፣ ሌዲ ጋጋ ፣ ጀስቲን ቤበር ፣ አሚታፕ ባችቻን ፣ ሞርጋን ፍሪማን እና ሌሎች ብዙ ታዋቂ ሰዎች ግራኝ ናቸው።
114😁44👍19🤯3
ይህ ዩክሬናዊ ወታደር በዩክሬይን - ሩሲያ ጦርነት ለ3 አመታት ያህል በውጊያው የተሳተፈ ሰው ነው። ምስሉ ከ3 አመት በፊት ለዘመቻ ሲወጣ እና ከዘመቻ ሲመለስ የሚያሳይ ነው።

ጦርነት እንዲህም አድርጎ ይለውጣል
💔309😢6515🤯7👏2😁2
የአሜሪካ 100$ (መቶ ዶላር) ላይ ያለው ሰውዬ BENJAMIN FRANKLIN ይባላል::

አሜሪካን ከመሰረቱ ብልህ አባቶች መካከል አንዱ ነው::እጅግ በጣም ልዩ ሆነው እና ተደንቀው በምድር ካልፉ ሰዎች መካክል አንዱ ነው::እስቲ አስገራሚ 12 ጥቅሶቹን ልንገራችሁ

1. "ጠላቶችህን ውደድ ስህተትህን ያሳዩሃልና::"
-BENJAMIN FRANKLIN

2. "ምርጥ ጦርነት መጥፎ ሰላም ኖሮ አያውቅም::"

-BENJAMIN FRANKLIN

3. "መስኮትህ መስተዋት ከሆነ ጎረቤቶችህ ላይ ድንጋይ አትወርውር::"

-BENJAMIN FRANKLIN

4. "መልካም አደረክ ከመልካም ተናገርክ ይበልጣል::"
-BENJAMIN FRANKLIN

5. "ትክክለኛ ልብ ሁሉን ይልቃል::"

-BENJAMIN FRANKLIN

6. "እውነትኛ ወዳጅ ምርጥ ሀብት ነው::"

-BENJAMIN FRANKLIN

7. "ምንም ስቃይ ከሌለ ምንም ስኬት የለም::"

-BENJAMIN FRANKLIN

8. "የጠፋ ጊዜ አይመለስም::"

-BENJAMIN FRANKLIN

9. "ለሰው መልካም ስታደርግ ለራስህ ምርጥ ነህ::"

-BENJAMIN FRANKLIN

10. "ከወርቅ የሚበልጠው ዳይመንድ ነው::ከዳይመንድ የሚበልጠው ደግሞ መልካም ባህሪ ነው::"

-BENJAMIN FRANKLIN

11. “ሰዎችን አንዴ ከመጉዳት ደጋግሞ በሰው መጎዳት ይሻላል::"
-BENJAMIN FRANKLIN

12."አንተ ራስህን በግ ካደረክ ተኩሎች ይመጡና ይበሉሃል::""

-BENJAMIN FRANKLIN
👍13880🔥7😁54👏3
በ18ኛው ክፍለዘመን እንግሊዝ ሀገር ውስጥ ሰዎች የእንስሳት ፓርክ ገብቶ ለመጎብኘት የግዴታ የቤታቸውን ድመት ወይንም ውሻ ለአንበሳው ምግብ እንዲሆኑ እንደክፍያ ይዘው መምጣት ይጠበቅባቸው ነበር

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
😁179💔3025👀13😱12🤯3
ትናንት ዛሬ ቢሆን ኖሮ ነገ አርብ ነበር
ይህን የተናገረው ግለሰብ ምን ቀን ላይ ነው?
Anonymous Quiz
19%
እሮብ
40%
ሀሙስ
34%
አርብ
8%
ቅዳሜ
😁16332🤯13🔥12👍4🤣4👏3🥰1
የ67 አመቷ ቻይናዊት ዪ ዪፋንግ ለአቅመ ዩኒቨርስቲ የደረሰ ልጇን ወደ ጃፓን ልካ ህይወቷን ብቻዋን መግፋት ቀጥላለች

ከእለታት በአንዱ ክፉ ቀን ግን ልጇ ጃፓን ውስጥ በአደጋ ህይወቱን አጣ:: ዪ ዪፋንግ ልቧ ተሰብሮ አልቆመችም: ይልቅስ ልጇ በህይወት እያለ ዛፎችን የመትከል ህልም እንደነበረው ታውቅ ነበርና እሱን ማሳካት ፈለገች

ይህንንም ለማሳካት ቤቷን ሽጣ አንድ አሸዋማ በረሃ አካባቢ በደን ለመሸፈን ወሰነች: በድምሩ 2 ሚሊየን ዛፎችን ተክላ አካባቢውን ከበረሃነት ወደ ምድራዊ ገነት ቀየረችው
✍️ Zemelak Endrias
🔥25377👏31👍9❤‍🔥2
የስራው አይነት - ብብት ማሽተት

ደሞዝ - ከ74,000 እስከ 110,000 ዶላር በአመት

አለም ላይ አሉ ከሚባሉ አስገራሚ/weird ስራዎች አንዱ ነው - ብብት የማሽተት ስራ ! ደሞዙ ደግሞ ከከፍተኛ ተከፋይ ስራዎች ተርታ የሚመደብ ነው

ይህንን ስራ የሚቀጥሩት የዶዶራንት እና የብብት ሽታ ማጥፊያ ሽቶዎችን/ስፕሬይ በሚቀምሙ ድርጅቶች ነው:: ድርጅቶቹ የቀመሙትን ዶዶራንት ወይም ሽቶ ሰው ብብት ላይ ነፍተው ሰውዬው ለተወሰኑ ቀናቶች ገላውን ሳይታጠብ ይከርማል - ከዚያው የጠረኑን ለውጥ እያሸተቱ ለባለሞያው መንገር ነው🤗

አልያም ደግሞ ሰውዬው መጀመርያ ሳይታጠብ ይቆያል ከዚያም ብብት አሽታቹ አሽትቶ የሽታውን መጠን በደረጃ ያስቀምጣል:: ከዚያም ደግሞ ሰውዬው ዶዶራንቱን ወይም ሽቶውን ይቀባል -ብብት አሽታቹ በድጋሚ ያሸታል - ከዚያም ሰውዬው ከነሽታው ይቆይና በድጋሚ ይሸተታል🤗🙄

ይህ ብብት ማሽተት በእድሜ: በጾታ :በቆዳ ቀለም: ደንበኞች በሚመገቡት የምግብ አይነት እና በተለያዩ መመዘኛዎች ተከፋፍሎ የሚደረግ ሲሆን ብብት አሽታች ለመሆን ምንም አይነት የትምህርት ደረጃ አልያም የስራ ልምድ አይጠየቅበትም ይባላል

ለማንኛውም
የምትቀቡት ዶዶራንት እና የብብት ስፕሬይ/ሽቶ ይህንን ሁሉ ሂደት አልፎ ነው🤗
😁21353🙊42🤯19💔11😢5👀5👍3🙏2🙈2🔥1
የእስራኤል እና ኢራን ግጭት ዙሪያ የተሰሙ ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ያግኙ ።

ስፑትኒክ አማርኛ፤ ያልተነገረዎትን መንገር ጀምሯል!

👉 https://www.tg-me.com/+jEoyKtlGMNlmMWUy
22👍7😁4😨4🤷‍♂2
🦻ህንዳዊ ዜግነት ያለው Radhakant Bajpai የጆሮው ፀጉር ከውስጥ ወደ ውጪ 13.2 ሴንቲ ሜትር ወይም 5.19 ኢንች በመርዘም ስሙን የአለም ድንቃድንቅ መዝገብ ላይ እንዲያሰፍር ረድቶታል!😳
🤯12516👍13😁13🤷‍♂11😱9🙏2👀2👌1
Forwarded from Quality Button Creator - Banner Creator
ቤተሰብ የሚያስቅ ነገር 😂

አሪፍ ቻናል አለ ጆይን አድርጉት JOIN የሚለዉን ቦታ በመንካት ይቀላቀሉ 👇
😁159💔6👍2🔥2😱2🤣1
የአለማችን ረጅሙ መኪና በካሊፎርንያ የተሰራው ሊሞዚን መኪና ሲሆን 100 ሜትር ርዝመት አለው።

የአለማችን ረጅሙ መኪና በመባል ጊኒየስ ቡክ ላይ መመዝገብ ችሏል።

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
👍11114🔥8😁7🤯6👏2
የካምቦዲያ ኮምዩኒዝም አባል የሆነው ቅርጽ አውዳሚው ጠቅላይ ሚንስትር (የታሪክ ገጽ)

በYouTube ቻናላችን ይመልከቱ 🙌
https://youtu.be/nAz6hUZJT2A?si=lZjZ0GF_kxCsfyse
👍196👏1
2025/07/13 16:48:09
Back to Top
HTML Embed Code: