የ67 አመቷ ቻይናዊት ዪ ዪፋንግ ለአቅመ ዩኒቨርስቲ የደረሰ ልጇን ወደ ጃፓን ልካ ህይወቷን ብቻዋን መግፋት ቀጥላለች
ከእለታት በአንዱ ክፉ ቀን ግን ልጇ ጃፓን ውስጥ በአደጋ ህይወቱን አጣ:: ዪ ዪፋንግ ልቧ ተሰብሮ አልቆመችም: ይልቅስ ልጇ በህይወት እያለ ዛፎችን የመትከል ህልም እንደነበረው ታውቅ ነበርና እሱን ማሳካት ፈለገች
ይህንንም ለማሳካት ቤቷን ሽጣ አንድ አሸዋማ በረሃ አካባቢ በደን ለመሸፈን ወሰነች: በድምሩ 2 ሚሊየን ዛፎችን ተክላ አካባቢውን ከበረሃነት ወደ ምድራዊ ገነት ቀየረችው
✍️ Zemelak Endrias

🔥253❤77👏31👍9❤🔥2
የስራው አይነት - ብብት ማሽተት
ደሞዝ - ከ74,000 እስከ 110,000 ዶላር በአመት
አለም ላይ አሉ ከሚባሉ አስገራሚ/weird ስራዎች አንዱ ነው - ብብት የማሽተት ስራ ! ደሞዙ ደግሞ ከከፍተኛ ተከፋይ ስራዎች ተርታ የሚመደብ ነው
ይህንን ስራ የሚቀጥሩት የዶዶራንት እና የብብት ሽታ ማጥፊያ ሽቶዎችን/ስፕሬይ በሚቀምሙ ድርጅቶች ነው:: ድርጅቶቹ የቀመሙትን ዶዶራንት ወይም ሽቶ ሰው ብብት ላይ ነፍተው ሰውዬው ለተወሰኑ ቀናቶች ገላውን ሳይታጠብ ይከርማል - ከዚያው የጠረኑን ለውጥ እያሸተቱ ለባለሞያው መንገር ነው🤗
አልያም ደግሞ ሰውዬው መጀመርያ ሳይታጠብ ይቆያል ከዚያም ብብት አሽታቹ አሽትቶ የሽታውን መጠን በደረጃ ያስቀምጣል:: ከዚያም ደግሞ ሰውዬው ዶዶራንቱን ወይም ሽቶውን ይቀባል -ብብት አሽታቹ በድጋሚ ያሸታል - ከዚያም ሰውዬው ከነሽታው ይቆይና በድጋሚ ይሸተታል🤗🙄
ይህ ብብት ማሽተት በእድሜ: በጾታ :በቆዳ ቀለም: ደንበኞች በሚመገቡት የምግብ አይነት እና በተለያዩ መመዘኛዎች ተከፋፍሎ የሚደረግ ሲሆን ብብት አሽታች ለመሆን ምንም አይነት የትምህርት ደረጃ አልያም የስራ ልምድ አይጠየቅበትም ይባላል
ለማንኛውም
የምትቀቡት ዶዶራንት እና የብብት ስፕሬይ/ሽቶ ይህንን ሁሉ ሂደት አልፎ ነው🤗

😁213❤53🙊42🤯19💔11😢5👀5👍3🙏2🙈2🔥1
የእስራኤል እና ኢራን ግጭት ዙሪያ የተሰሙ ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ያግኙ ።
ስፑትኒክ አማርኛ፤ ያልተነገረዎትን መንገር ጀምሯል!
👉 https://www.tg-me.com/+jEoyKtlGMNlmMWUy

❤22👍7😁4😨4🤷♂2
የአለማችን ረጅሙ መኪና በካሊፎርንያ የተሰራው ሊሞዚን መኪና ሲሆን 100 ሜትር ርዝመት አለው።
የአለማችን ረጅሙ መኪና በመባል ጊኒየስ ቡክ ላይ መመዝገብ ችሏል።
@Amazing_fact_433

👍111❤14🔥8😁7🤯6👏2
የካምቦዲያ ኮምዩኒዝም አባል የሆነው ቅርጽ አውዳሚው ጠቅላይ ሚንስትር (የታሪክ ገጽ)
በYouTube ቻናላችን ይመልከቱ 🙌
https://youtu.be/nAz6hUZJT2A?si=lZjZ0GF_kxCsfyse

👍19❤6👏1
የሰው ልጅ ባህሪ ምን ያህል ውስብስብ እና አንዳንድ ጊዜ ሊገለጽ በማይችል መልኩ በተለይም በከፍተኛ ማህበራዊ ወይም ስነ ልቦናዊ ጭንቀት ሊያንፀባርቅ እንደሚችል ከሚያስታውሱን ታሪኮች ውስጥ አንዱን ልንገራችሁ👉
እ.ኤ.አ. ሀምሌ 1518 አ.ም በስትራስቡርግ (በወቅቱ የሮማን ግዛት አካል የነበረችው አሁን በዛሬዋ ፈረንሳይ የምትገኝ) Frau Troffea የምትባል ሴት በመንገድ ላይ ብቻዋን መደነስ ትጀምራለች። ከዛም ጥቂት ሰዎች እሷን አይተው መቀላቀል ጀመሩ ፤ እሚገርመው ያለማቋረጥ ያለእንቅልፍ እየደነሱ ነጋና በደርዘን የሚቆጠሩ እና በመጨረሻም እስከ 400 የሚደርሱ ሰዎች አብረዋት መደነሱን ተያያዙት.... ሊያቆሙ ነው?😁 ለሳምንታት መደነስ ማቆም አልቻሉም ነበር...በመጨረሻም ብዙ ሰዎች በልብ ድካም፣ እና አንዳንዶቹ በስትሮክ ምክንያት ህይወታቸውን አጡ።💀

😁137❤35🤯9😎8🤣4👍2🙏2🔥1
1 እንቁላል 25 ብር እየተሸጠ ነው እንግዲ
አጅሬው በልፅገናል ሚለው🥴
አጅሬው በልፅገናል ሚለው
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤣188😭25😁13💔9❤7🤷♂5👀4👍3🙊2
በፊሊፐር ኢንተርናሽናል ትምህርት ቤት የቀድሞ መምህርየነበረችው ሮማን ጌታቸው ወጣት ልጅ ከ 4ኛ ፎቅ ላይ በአሰቃቂ ሁኔታ ወድቃለች። እና በአሁኑ ሰአት የካቲት 12 ሆስፒታል ገብታ ህክምና እየተከታተለች ትገኛለች። እናቷ የአስቸኳይ ህክምና ወጪ ለመሸፈን እየታገለች ቢሆንም ለአንድ ሰው ከባድ በመሆኑ እባኮትን ህይወቷን ለማዳን የአቅምዎትን በመለገስ የልጇን ህይወት እንታደግ ማንኛውም መጠን ቢለግሱ ለዚህች ወጣት ለውጥ ያመጣል ድጋፋችሁን በትህትና እንጠይቃለን።
በባንክ ለማስተላለፍ 1000517078909 ንግድ ባንክ በሞባይል ባንኪንግ 0911027353 ሮማን ጌታቸው
ለደግነት እና ልግስናችሁ ከልብ እናመሰግናለን።

💔176😢40❤24👍9🙏5
የእንቁላል 7 አስገራሚ የጤና በረከቶች!
1. ለአእምሮ ጤንነት አስፈላጊ ነው!
እንቁላል ክሎሪንን ለአእምሮ በመመገብ ጤንነቱን ይጠብቃል፡፡
ክሎሪን መልዕክት አስተላላፊ በመሆን ያገለግላል፡፡ አስኳል ውስጥ የሚገኝው ፎሌት ንጥረ ነገር የነርቭ ሴሎችን በመጠበቅ አእምሮ ተግባሩን በትክክል እንዲወጣ ያደርገዋል፡፡
2. ለጡት ካንሰር የመጋለጥ እድልን ይቀንሳል!
እንቁላል የሰውነታችንን በሽታ የመከላከል አቅምን በከፍተኛ ደረጃ ይጨምራል፡፡ የተለያዩ ጥናቶች እንደሚያሳዩት በሳምንት ቢያንስ 6እንቁላል መመገብ በጡት ካንሰር የመጋለጥ እድላችንን በ44% ይቀንሳል፡፡
3. ለአይን ጤንነት ይጠቅማል!
2 ካሮቲኖይድ፣ ሉቲይንና ዜክሳንቲን የጠራ እይታ እንዲኖረን እና አይናችን ጤናማ እንዲሆን ይረዱናል፡፡ እንቁላል ተመጋቢ ከሆኑ ከካታራክትና ከፀሃይ ጐጂ ጨረር ከመጋለጥ ይከላከልልዎታል፡፡
4. የፀጉር እና ጥፍር ጤንነትን ለመጠበቅ!
በሰልፈር የበለፀገ አሚኖ አሲድ በእንቁላል ውስጥ ይገኛል፡፡ የጥፍር ጤንነትና ጥራትን ይጨምራል፡፡ ሌሎች እንደ ብረት፣ ዚንክና ሴሊኒየም ለፀጉር ጤንነት የበኩላቸውን ድርሻ ይወጣሉ፡፡
5. የሰውነት ክብደትን ያመጣጥናል!
በፕሮቲን የበለፀገ ስለሆነ የሰውነት ክብደትን ለመጨመር ተመራጭ ነው፡፡
እንቁላል ስንጠቀም ከመጠን በላይ እንዳንመገብ አስተዋጽኦ ያደርጋል።
6. አጥንታችን ጠንካራ እንዲሆን ያደርጋል!
እንቁላል ከፍተኛ የቫይታሚን ዲ፣ ፎስፈረስና ካልሲየም መጠን አለው እነዚህ በአንድነት በመሆን የአጥንት ችግርን ይከላከላል፡፡
7. ከድንገተኛ የልብ ህመም፣ የደም መርጋትና ድንገተኛ ከሆነ የጭንቅላት ውስጥ ደም መፍሰስን ይከላከላል፡፡
25 ገባ ምን ያረጋል😅
@amazing_fact_433

🤣160❤58👍16😭13🔥2
የእስራኤል እና ኢራን ግጭት ዙሪያ የተሰሙ ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ያግኙ ።
ስፑትኒክ አማርኛ፤ ያልተነገረዎትን መንገር ጀምሯል!
👉 https://www.tg-me.com/+jEoyKtlGMNlmMWUy
ስፑትኒክ አማርኛ፤ ያልተነገረዎትን መንገር ጀምሯል!
👉 https://www.tg-me.com/+jEoyKtlGMNlmMWUy
❤14👍2
#ኢትዮጵያ በኑሮ ውድነት ከ #አፍሪካ ቀዳሚ ደረጃ መያዟን ሪፖርት አመላከተ
ኢትዮጵያ ለመኖር እጅግ ውድ ከሆኑ የአፍሪካ ሀገሮች መካከል ቀዳሚ ደረጃ ስትይዝ ከዓለም 53ኛ ደረጃ ላይ መቀመጧን ሪፖርት አመላከተ።
የዓለማችን ትልቁ የኑሮ ውድነት የመረጃ ቋት ባወጣው አዲስ ሪፖርት እንዳስታወቀው፤ ኢትዮጵያውያን አሁን ላይ እንደ ምግብ እና ትራንስፖርት ባሉ መሰረታዊ ነገሮች ላይ ከሌሎች የአፍሪካ ሀገሮች ዜጎች የበለጠ ገንዘባቸውን ያወጣሉ።
በሪፖርቱ መሰረት፣ በኑሮ ውድነት ኢትዮጵያ ከዓለም 53ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠችው 46.5 የኑሮ ውድነት ጠቋሚ ነጥብ በመስመዝገብ ሲሆን፣ ይህም አፍሪካ ውስጥ ካሉ አገሮች ሁሉ ከፍተኛው ነው።
በሀገሪቱ የሚታየው የሸቀጦች ዋጋ መወደድ በኑሮ ውድነት ደረጃ አንደኛ እንድትሆን ምክንያት መሆኑ ተገልጿል። ይህም በተለይ በቋሚ ወይም በዝቅተኛ ገቢ የሚኖሩ ሰዎች ሳምንታዊ ወጪያቸውን ለመሸፈን እየከበዳቸው መምጣቱን የሚያሳይ ነው መባሉን ኤፒኤ ኒውስ ዘግቧል።
==

😁54😢41❤24👌11👏2😱2👍1
ኒውዮርክ ከድመቶች ጋር በጎዳና የሚኖረው ኢትዮጵያዊ
በአካባቢው ዘ ካት ማን ተብሎ የሚጠራው ኢትዮጵያዊው እሸቴ ወልደ ይልማ ታሪክ ብዙዎችን እያነጋገረ ይገኛል።
ለአንድ ዓመት በእግሩ ተጉዞ ሱዳን የስደተኞች መጠለያ የደረሰው እሸቴ በስደተኞች መጠለያም አምስት ዓመት ቆይቶ ከዛም ከዛሬ 40 ዓመት በፊት የአሜሪካን ምድር ሊረግጥ ችሏል።
አሁን ላይ በኒው ዮርክ ጎዳ ላይ ከድመቶች ጋር እየኖረ ያለው እሸቴ ጎዳና ከመውጣቱ በፊት በአንድ የግንባታ ድርጅት ውስጥ እየሰራ በደረሰበት አደጋ ለዓመታት ሆስፒታል ሕክምና ለመከታተል ይገደዳል።
ከዛም በኃላ ኑሮ ጎዳና ሆኗል።
ስለ እሸቴ ሕይወት፣ ለድመቶች ስላለው ልዩ ፍቅር እና የፍቅር ታሪኩ እንዲሁም አኗኗሩ የሚተርከው “The Cat Man Eshete” የተሰኘ ዘጋቢ ፊልም በአልጄዚራ ዊትነስ ተሠርቶለት ለዕይታ በቅቷል።
እሸቴ አብረውት የሚኖሩትን ድመቶች ቤተሰቦቼ ናቸው የሚል ሲሆን ሁሉንም በስማቸው ይጠራቸዋል።
ከድመቶቹ ቀድሞ በፍፁም ምግብ እንደማይበላም ዘጋቢ ፊልሙ ላይ ተናግሯል።
(witness Documentary)

🥰152❤57🤯18😁12👍7😢3👏1