በፊሊፐር ኢንተርናሽናል ትምህርት ቤት የቀድሞ መምህርየነበረችው ሮማን ጌታቸው ወጣት ልጅ ከ 4ኛ ፎቅ ላይ በአሰቃቂ ሁኔታ ወድቃለች። እና በአሁኑ ሰአት የካቲት 12 ሆስፒታል ገብታ ህክምና እየተከታተለች ትገኛለች። እናቷ የአስቸኳይ ህክምና ወጪ ለመሸፈን እየታገለች ቢሆንም ለአንድ ሰው ከባድ በመሆኑ እባኮትን ህይወቷን ለማዳን የአቅምዎትን በመለገስ የልጇን ህይወት እንታደግ ማንኛውም መጠን ቢለግሱ ለዚህች ወጣት ለውጥ ያመጣል ድጋፋችሁን በትህትና እንጠይቃለን።
በባንክ ለማስተላለፍ 1000517078909 ንግድ ባንክ በሞባይል ባንኪንግ 0911027353 ሮማን ጌታቸው
ለደግነት እና ልግስናችሁ ከልብ እናመሰግናለን።

የእንቁላል 7 አስገራሚ የጤና በረከቶች!
1. ለአእምሮ ጤንነት አስፈላጊ ነው!
እንቁላል ክሎሪንን ለአእምሮ በመመገብ ጤንነቱን ይጠብቃል፡፡
ክሎሪን መልዕክት አስተላላፊ በመሆን ያገለግላል፡፡ አስኳል ውስጥ የሚገኝው ፎሌት ንጥረ ነገር የነርቭ ሴሎችን በመጠበቅ አእምሮ ተግባሩን በትክክል እንዲወጣ ያደርገዋል፡፡
2. ለጡት ካንሰር የመጋለጥ እድልን ይቀንሳል!
እንቁላል የሰውነታችንን በሽታ የመከላከል አቅምን በከፍተኛ ደረጃ ይጨምራል፡፡ የተለያዩ ጥናቶች እንደሚያሳዩት በሳምንት ቢያንስ 6እንቁላል መመገብ በጡት ካንሰር የመጋለጥ እድላችንን በ44% ይቀንሳል፡፡
3. ለአይን ጤንነት ይጠቅማል!
2 ካሮቲኖይድ፣ ሉቲይንና ዜክሳንቲን የጠራ እይታ እንዲኖረን እና አይናችን ጤናማ እንዲሆን ይረዱናል፡፡ እንቁላል ተመጋቢ ከሆኑ ከካታራክትና ከፀሃይ ጐጂ ጨረር ከመጋለጥ ይከላከልልዎታል፡፡
4. የፀጉር እና ጥፍር ጤንነትን ለመጠበቅ!
በሰልፈር የበለፀገ አሚኖ አሲድ በእንቁላል ውስጥ ይገኛል፡፡ የጥፍር ጤንነትና ጥራትን ይጨምራል፡፡ ሌሎች እንደ ብረት፣ ዚንክና ሴሊኒየም ለፀጉር ጤንነት የበኩላቸውን ድርሻ ይወጣሉ፡፡
5. የሰውነት ክብደትን ያመጣጥናል!
በፕሮቲን የበለፀገ ስለሆነ የሰውነት ክብደትን ለመጨመር ተመራጭ ነው፡፡
እንቁላል ስንጠቀም ከመጠን በላይ እንዳንመገብ አስተዋጽኦ ያደርጋል።
6. አጥንታችን ጠንካራ እንዲሆን ያደርጋል!
እንቁላል ከፍተኛ የቫይታሚን ዲ፣ ፎስፈረስና ካልሲየም መጠን አለው እነዚህ በአንድነት በመሆን የአጥንት ችግርን ይከላከላል፡፡
7. ከድንገተኛ የልብ ህመም፣ የደም መርጋትና ድንገተኛ ከሆነ የጭንቅላት ውስጥ ደም መፍሰስን ይከላከላል፡፡
25 ገባ ምን ያረጋል😅
@amazing_fact_433

የእስራኤል እና ኢራን ግጭት ዙሪያ የተሰሙ ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ያግኙ ።
ስፑትኒክ አማርኛ፤ ያልተነገረዎትን መንገር ጀምሯል!
👉 https://www.tg-me.com/+jEoyKtlGMNlmMWUy

#ኢትዮጵያ በኑሮ ውድነት ከ #አፍሪካ ቀዳሚ ደረጃ መያዟን ሪፖርት አመላከተ
ኢትዮጵያ ለመኖር እጅግ ውድ ከሆኑ የአፍሪካ ሀገሮች መካከል ቀዳሚ ደረጃ ስትይዝ ከዓለም 53ኛ ደረጃ ላይ መቀመጧን ሪፖርት አመላከተ።
የዓለማችን ትልቁ የኑሮ ውድነት የመረጃ ቋት ባወጣው አዲስ ሪፖርት እንዳስታወቀው፤ ኢትዮጵያውያን አሁን ላይ እንደ ምግብ እና ትራንስፖርት ባሉ መሰረታዊ ነገሮች ላይ ከሌሎች የአፍሪካ ሀገሮች ዜጎች የበለጠ ገንዘባቸውን ያወጣሉ።
በሪፖርቱ መሰረት፣ በኑሮ ውድነት ኢትዮጵያ ከዓለም 53ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠችው 46.5 የኑሮ ውድነት ጠቋሚ ነጥብ በመስመዝገብ ሲሆን፣ ይህም አፍሪካ ውስጥ ካሉ አገሮች ሁሉ ከፍተኛው ነው።
በሀገሪቱ የሚታየው የሸቀጦች ዋጋ መወደድ በኑሮ ውድነት ደረጃ አንደኛ እንድትሆን ምክንያት መሆኑ ተገልጿል። ይህም በተለይ በቋሚ ወይም በዝቅተኛ ገቢ የሚኖሩ ሰዎች ሳምንታዊ ወጪያቸውን ለመሸፈን እየከበዳቸው መምጣቱን የሚያሳይ ነው መባሉን ኤፒኤ ኒውስ ዘግቧል።
==

ኒውዮርክ ከድመቶች ጋር በጎዳና የሚኖረው ኢትዮጵያዊ
በአካባቢው ዘ ካት ማን ተብሎ የሚጠራው ኢትዮጵያዊው እሸቴ ወልደ ይልማ ታሪክ ብዙዎችን እያነጋገረ ይገኛል።
ለአንድ ዓመት በእግሩ ተጉዞ ሱዳን የስደተኞች መጠለያ የደረሰው እሸቴ በስደተኞች መጠለያም አምስት ዓመት ቆይቶ ከዛም ከዛሬ 40 ዓመት በፊት የአሜሪካን ምድር ሊረግጥ ችሏል።
አሁን ላይ በኒው ዮርክ ጎዳ ላይ ከድመቶች ጋር እየኖረ ያለው እሸቴ ጎዳና ከመውጣቱ በፊት በአንድ የግንባታ ድርጅት ውስጥ እየሰራ በደረሰበት አደጋ ለዓመታት ሆስፒታል ሕክምና ለመከታተል ይገደዳል።
ከዛም በኃላ ኑሮ ጎዳና ሆኗል።
ስለ እሸቴ ሕይወት፣ ለድመቶች ስላለው ልዩ ፍቅር እና የፍቅር ታሪኩ እንዲሁም አኗኗሩ የሚተርከው “The Cat Man Eshete” የተሰኘ ዘጋቢ ፊልም በአልጄዚራ ዊትነስ ተሠርቶለት ለዕይታ በቅቷል።
እሸቴ አብረውት የሚኖሩትን ድመቶች ቤተሰቦቼ ናቸው የሚል ሲሆን ሁሉንም በስማቸው ይጠራቸዋል።
ከድመቶቹ ቀድሞ በፍፁም ምግብ እንደማይበላም ዘጋቢ ፊልሙ ላይ ተናግሯል።
(witness Documentary)

4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች
Photo
ከጎንደር እስከ ኒወርክ
ሙሉ Documentary ማየት ከፈለጉ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
“ሰበብ አያስፈልግም" ወይም "No Excuse” በሚለው ንግግሩ ይታወቃል
ዛየን ክላርክ
👇🏾
ገና በልጅነቱ "Caudal Regression Syndrom” በሚባል እምብዛም ባልተለመደ በሽታ የተጠቃው አሜሪካዊው ዛየን ክላርክ ሁለት እግሮች ሳይኖሩት ተወለደ:: በህክምናው አለም ለእንደዚህ አይነት በሚሊየኖች አንድ ለሚከሰት ሁኔታ ህክምና የማግኘት እድሉ አነስተኛ ነው
ይባስ ብሎ ደግሞ አባቱን የማያውቀው እና እናቱ ደግሞ እሱን ለማሳደግ አቅም ስላልነበራት ገና በቀናቶች እድሜ ነበር ለህጻናት ማሳደጊያ ተላልፎ የተሰጠው:: "ለማሳደግ አስቸጋሪ ልጅ ነው" በሚል ምክንያት ከአንዱ ማሳደጊያ ወደ ሌላው እየተቀባበሉት አደገ
በስተመጨረሻ ግን የማደጎ ማስታወቅያ ወጣበት : አንዲት ደግ እና ጠንካራ ሴት ተገኘች
ዛየን በረታ!
የትግል/ ሬሲሊንግ ስፖርትን ምርጫው አድርጎ ውሎው እና አዳሩን ጂም ውስጥ አድርጎ ከአሰልጣኞቹ ጋር መስራት ጀመረ
ሹፈት: ክህደት: ስላቅ እና አትችልምን ድል አደረገ
👇🏾
የጊነስ "ፈጣኑ በእጅ የመሮጥ" 3 ሪከርዶችን ጨምሮ ዛየን ብዙ ሪከርዶችን ሰባብሯል: በኦሎምፒክ ውድድሮች የወርቅ ሜዳሊያዎችን አሸንፏል: በአሜሪካ የትግል ስፖርት ተፋላሚዎቹን አስጨንቆ አሸንፎ ማንነቱን አስመስክሯል
ይህንን ከማድረጉ በፊት ግን 200 ተከታታይ ውድድሮችን በመሸነፍ አስቸጋሪ ወቅት አሳልፎ ነበር: ግን ተስፋ አልቶረጠም
👇🏾
“No Excuse” ያለው ዛየን ሽንፈትን ምክንያት አሳጣው
ምክንያትህ ምንድነው? ❤️🙌🏼

ቻናሉን በመቀላቀል ይማሩ
https://www.tg-me.com/EthioLearning19/3749
https://www.tg-me.com/EthioLearning19/3749
https://www.tg-me.com/EthioLearning19/3749
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Audio
የ 12 ክፍል ተፈታኞች ፈተና በ 22/11/2017 ነው እና በ 2015 ካሳለፈችው ያብስራ ትንሽ ምክሮች ለ 12 ክላስ ተማሪዎች ይሁን👋
✅️ ይዘናቸው የምኔዳቸው ነገሮች | ATM የማያዋጣበት ምክንያት | ስርቆት መጠንቀቅ | ብር ከፋፍሎ መያዝ
📮 ይዘናቸው የምንገባቸው ምግቦች | በሶ አይቻልም| የሚለበሱ ልብሶች አይነት
🔵የሲንየር ሹራብ አይፈቀድም| ስለ የትምህርት ቤት uniform |በኛ ጊዜ ሰዓት አልተፈቀደም ነበር!
📱 የመዋቢያ እቃዎች አይቻሉም | ለቤተሰብ እቃ መመለስ ይቻላል| Scientific Calculator
📚 Text Book አዋጭ ነው? Short Note & Exam Book | መነፅር ያላቹ ልጆች ተጠንቀቁ
📱ይዞ መግባት የማይቻሉባቸው መዳኒቶች | የገንዘብ ስርቆትን መጠንቀቅ
✅ የተከለከሉ እቃዎችን ይዞ ይዞ መግባት ያሉ መዘዞች | በጀማ መንቀሳቀስ
⚜️ ስለ ዶርም ቁልፍ ተነጋግሩ - ወንድ እና ሴት ተቃቅፎ መሄድ
✅ በ 2015 ዓ.ም ብሔራዊ ፈተና -ተፈታኝ ከነበረችው ተማሪ ያብስራ
@Amazing_fact_433

ይህ ፎቶ የ2022 የጉዞ ፎቶግራፍ ውድድር አሸናፊ ሲሆን በአለም ላይ በብዛት በመታየት ዝነኛ ሆኗል
ፎቶው የተነሳው በኬንያ ማዕከላዊ የእንስሳት ማቆያ ሲሆን በአለም ላይ ቁጥራቸው ሁለት ብቻ የቀሩት ኖርዘርን ነጭ አውራሪስ ዝርያ ጥበቃ ሲደረግላቸው ያሳያል
እነዚህ ሁለት ነጭ አውራሪሶች በአዳኞች እንዳይገደሉ እና በአካባቢው ነዋሪዎች ጥቃት እንዳይደርስባቸው 24 ሰአት ሙሉ የወታደራዊ ጥበቃ ይደረግላቸዋል
እነዚህ ፋጂን እና ፋቱ ተብለው የሚጠሩት ሁለት አውራሪሶች ሁለቱም ሴት ሲሆኑ እናት እና ልጅ ናቸው:: ይህ ደግሞ ዝርያው እንደጠፋ እንዲቆጠር አድርጎታል
ሆኖም ግን አለም ተስፋ የቆረጠ አይመስልም🙌🏼
አለም አቀፍ የእንሳሳት ዘረ መል ተመራማሪዎች ላለፉት ሰባት አመታት ከሴት ዘረ መል ላይ የእርግዝና ህዋስ ማግኘት የሚያስችል ምርምር እያካሄዱ ነው:: ተስፋ ሲጪም ነው ተብሏል
በ20ኛው ክፍለ ዘመን መጀመርያ አካባቢ ከሳቫና አካባቢዎች አንስቶ በምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ በብዛት በየቦታው በመንጋ ይታዩ የነበሩት እነዚህ ነጭ አውራሪሶች በአዳኞች እና በከተሞች መስፋፋት የተነሳ ሁለት ብቻ ቀርተው "አጥፍቶ ለማልማት" መፍጨርጨር ልምዱ የሆነው የሰው ልጅ እነዚህን አውራሪሶች ለማትረፍ እየተረባረበ ነው
የነጭ አውራሪስ አምላክ ይቅናችሁ❤️🙌🏼