Telegram Web Link
🙊ጣልያናዊ ዜግነት ያለው ሰርጂዮ ቦዲኒ ከ 115 የተለያዩ ሀገራት 1 ሺህ 444 የተለያየ ይዘት ያላቸውን ጋዜጦች በመሰብሰብ ስሙን በአለም ድንቃ ድንቅ መዝገብ ላይ ማስፈር ችሏል፡፡እንደ ቦዲኒ ገለፃ ጋዜጦችን መሰብሰብ የጀመረው ገና የ 10 አመት ታዳጊ እያለ ነበረ!!!😱
136🤯37👍18👏8😎4
‹‹የድመት ሰው እሸቴ››
(The Cat Man Eshete) የተሰኘ አዲስ ዘጋቢ ፊልም

የዓለም የስደተኞች ቀን ምክንያት በማድረግ በኒውዮርክ ከተማ ለተፈናቀሉ ድመቶች የሚሆን ጊዜያዊ መጠለያ ያቀረበውን ኢትዮጵያዊ ስደተኛ እሸቴ እና ይህን ስራ እንዲሰራ ያደረገውን ሙሉ ታሪክ የሚያሳይ ዶክመንተሪ ፊልም ለዕይታ በቅቷል።

ይህም በአካዳሚ ሽልማት በእጩነት በተመረጠችው የፊልም ባለሙያዋ ላውራ ቼክዌይ የተሰራ ‹‹የድመት ሰው እሸቴ›› (The Cat Man Eshete) የተሰኘ አዲስ ዘጋቢ ፊልም ነው፡፡

"አንዳንድ ሰዎች ግድ የላቸውም። ቤት የለሽ ህይወትን ለማሸነፍ የምጥር ጎበዝ አድርገው ነው እኔን የሚያዩኝ" ሲል እሸቴ በዚህ ዶክመንተሪ ላይ ተናግሯል።

ኢትዮጵያዊው ስደተኛ እሸቴ በ1974 የጀመረውን የእርስ በርስ ጦርነት ሸሽቶ ከጎንደር ወደ ሱዳን የሄደ በመጨረሻም ወደ አሜሪካ አቀና ሰው ነው።

ይህ ዘጋቢ ፊልም ግን ስለ እሸቴ መሰደድ ብቻ ሳይሆን ምንም እንኳን እሼቴ በመኖሪያ ቤት እጦት ሲሰቃይ ቢቆይም፤ እሱ ተፈናቃይ ሆኖ ሳለ ለተፈናቀሉ ድመቶች ጊዜያዊ መጠለያን በመስራት ማሳደጉ የኢትዮጵያዊነትንና የሰው መሆንን ትርጉም በጉልህ ያሳያል፡፡

ከ10 ዓመታት በላይ ሲንከባከባቸው የቆዩት የእሸቴ ድመቶች፣ በህዝብ ስምና እሱ በሚያደንቃቸው ወይም በሚወዳቸው ቦታዎች እና ሀገራት ነው የተሰየሙት።

ከዚህም ውስጥ በአልበርት አንስታይል ስም የተሰየመ ድመት አለው፡፡ እሸቴ የመኖሪያ ቤት ድጎማ ቢኖረውም የድመቶቹን ደህንነት ለማረጋገጥ ሲል አብሯቸው ብዙ ቀናትን በጎዳና ላይ ያሳልፋል።

የፊልም ባለሙያዋ ላውራ ቼክዌይ፤ በዶክመንተሪው እሸቴ ዓለም ውስጥ የገቡት በራሱ ዓይን እና በራሱ አንደበት የመረጠውን ታሪክ በማካፈሉ እንደሆነ አንስታለች።

ፊልሙን ሰርቶ ማጠናቀቅ ቀላል እንዳልነበር የምትናገረው ላውራ ቼክዌይ፤ ቀረጻ በሚደርግበት ወቅት እሸቴ ሞባይል ስላልነበረው በስፍራው መኖሩን በእግር እየሄደች ስታረጋግጥ እንደነበር ተናግራለች፡፡

ለእሸቴ ደግሞ ታሪኩን በዓለም ላይ ማውጣቱ በጣም የተደሰተበት ጉዳይ ነው።

"ይህ አንዳንድ የህይወቴንና የስደት ጉዞዬን ያሳያል። በዚህም ለምወዳቸው ድመቶቼ እና ለምወዳት ውብ እናት ሀገሬ ኢትዮጵያ ያለኝን ፍቅር ለመግለጽ እድል አግኝቻለሁ" ሲል ለኦኬይ አፍሪካ ተናግሯል።

ሁሉም ከፍቅር የመነጨ እንደሆነና የልጅነት ጊዜውም በፍቅር እና ደስታ የተሞላ መሆኑን ይገልፃል።

በልጅነቱ ጎረቤቶቹ ሁሉንም ነገር ተሳስቦና እስከ ቁራሽ እንጀራ ድረስ ተካፍለው ሲበሉ እንደነበር ያስታውሳል።

ድመቶቹን አሰባስቦ የመንከባከብ ስሜቱም የመጣው ከዚህ ነው፡፡
“መንከባከብ ተፈጥሮዬ ነው፤ ይህንን ደግሞ እናቴም ታውቃለች፣ እኔ ስለ ሌሎች መስዋዕትነት እከፍላለሁ ቤተሰቦቼ ተፈጥሮዬን በትክክል ያውቃሉ። ይህ መቼም አይለወጥም“ ሲል ገልጹዋል፡፡

እሸቴ በሱዳን የስደተኞች ካምፕ ውስጥ ለአምስት ዓመታት ኖሯል፤ በዚህ ጊዜ በተስፋ ማጣት እና በቤተሰብ ናፍቆት ብዙ ጨለማ ቀናትን አሳልፏል።

እሸቴ የስደት ጉዞውን ለመግለጽ የተጠቀመው ቃል “የምድር ላይ ሲኦል” የሚለውን ነው። እያንዳንዱ ሰከንድ አደገኛና በማንኛውም ጊዜ ምን ሊፈጠር እንደሚችል እንደማይታወቅ ገልጿል።
123👍14🔥4❤‍🔥2🥰2👏2🙏1
ከሰሞኑ በህንድ ሀገር የሚገኝ አንድ የተኩላ እና ልዩ የሆነ የካውሺያን ሼፐርድ ድቅያ የሆነውን ውሻ በዓለማችን ውድ በሆነ ዋጋ ተሸጧል።

ይህን ውሻ የገዛው ሰው ውሻ የሚያረባ እና በዓለም ላይ ከሚገኙ ብርቅዬ ከ150 በላይ ውሻዎችን በመሰብሰብ ይታወቃል።

ሳቲሽ እንደተናገረው  ከሆነ ለዚህ ውሻ ያወጣው 5 ነጥብ 8 ሚሊዮን ዶላር እንደሚገባው ተናግሯል።

ከዚህ በተጨማሪም ይህ ውሻ አስደናቂ የሆነ ዝርያ ያለው መሆኑን እና ገና በ 8 ወሩ 75 ኪሎግራም የሚመዝን እንዲሁም  76 ሴንቲ ሜትር እንደሚረዝም ተናግሯል።

ውሻው ብዙም የሚገኝ ዓይነት ዝርያ አደለም  ያለው ባለቤቱ ስታየው ራሱ ተኩላ ነው የሚመስለው። ይህ ዝርያ ከዚህ በፊት በዓለም ላይ ተሸጦ አያውቅም ብሏል።

(Oddity centeral)
ለአንድ ውሻ ይህን ያህል ዋጋ መውጣቱ ተገቢ ነው ብለው ያስባሉ? ሀሳብዎን ቢያጋሩን👍
👍54🙉3930🤯13🙈5🫡2
🤯 Daniel Tammet የተባለው ግለሰብ የሚያስደንቅ አእምሮ ባለቤት ሲሆን ተፈጥሮ በ እንግሊዘኛ high-functioning autism and the savant syndrome. የተባሉ ነገሮችን የሰጠጭጕ ሲሆን Daniel Tammet 22514 የ pi ዲጂቶችን በ 5 ሰአት ከ 9 ደቂቃ ማስታወስ የሚችል ከመሆኑም በተጨማሪ 11 ቋንቋዎችን መናገርም ይችላል😱
😱113👍2923👏12🤯5🙏3
ስለ Sapio ሰዎች እናውራ Sapiosexuality means that a person is sexually attracted to highly intelligent people

sapio ሰስለሆኑ ሰዎች ስናወራ ምሳሌ ማድረግ የምንችላቸው ብዙ ሰዎች ይኖራሉ በእድሜም በብዙ ነገር የማይገናኙ ምኗን ወዶ ወዳ ነው የምንላቸው ጥንዶች ይኖራሉ ብዙ ግዜ ወደ አይምሯሯችን የሚመጣው financially የሆነ ገንዘብ ስላለ ሊመስለን ይችላል ይሄ ግን ልክ አደለም

ለዚ ምሳሌ ያመጣሁላቹ የፈረንሳዩን ፕሬዝዳንት ነው ባለቤቱ በእድሜ በሃያ አምስት አመት የምትበልጠው የሰባ አመቷ የቀድሞ መምህርቱ ናት

President of France Emmanuel Macron his wife Brigitte Macron

ለሳፒዮ ሰዎች A person's physical attraction means nothing if they don't have a beautiful mind ጥሩ ጭንቅላት አይምሯቸውን የሚያነቃቃ እውቀት የሌለው ሰው ውበት መልክ ቁመናው ዴንታቸው አይሆንም በተቃራኒው ቻሌንጅ የሚያደርጋቸው እውቀት ያለው ሰው ምንም ሊሆን ቢችል እድሜው አቋሙ ሳያስቡት ያንን ሰው ያፈቅራሉ የነሱ መስፈርት intelligent Sapiosexuality refers to those who are attracted to another person's intelligence and believe this to be their most attractive quality
78😁29👍6🙏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🚀ወባ የሚያክለው ድሮን‼️

የቻይና ወታደራዊ ኃይል የወባ ትንኝ የሚያክል ድሮን አስተዋውቋል‼️

ገንቢዎቹ እንዲህ ዓይነቱ ድሮን ለመለየት ፈጽሞ የማይቻል በመሆኑ ለመረጃ መሰብሰቢያ ተስማሚ ነው ብለዋል።በተጨማሪም እንደ ሳውዝ ቻይና ሞርኒንግ ፖስት ዘገባ ከሆነ፣ ድሮኑ ለድብቅ ወታደራዊ ኦፕሬሽኖች እና ስለላ እንደሚውል ተገልጿል

Join @amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤯13537😁12🫡11😱9👏6👍1🙏1
የኖርዝሮፕ ግሩማን ቢ-2 ስፒሪት ስውር ቦምብ

🛩️ B-2 spirit ምንድን ነው?

B-2 spirit በአሜሪካ አየር ኃይል የሚጠቀመው ወታደራዊ አውሮፕላን ነው። በጠላት ራዳር ሳይታይ ለመብረር የተነደፈ በመሆኑ ስውር ቦንበር ይባላል።

1. የሚበር ክንፍ ቅርጽ

ጭራ የሌለው ትልቅ ጠፍጣፋ ትሪያንግል ይመስላል።

ይህ ቅርፅ አየሩን በተቃና ሁኔታ እንዲቆርጥ እና ከራዳር እንዲደበቅ ይረዳዋል ።

2. ድብቅ ቴክኖሎጂ

B-2 የራዳር ምልክቶችን በሚወስዱ ልዩ ቁሶች የተሸፈነ ነው፣ ይህም ለእይታ የማይታይ ያደርገዋል።
በሙቀት ሴንሰሮች ወይም ራዳር ላይ እንዳይታዩ ሞተሮቹ እንኳን በውስጣቸው ተደብቀዋል።

3. ረጅም ሬንጅ

ነዳጅ ሳይሞላ በሺዎች የሚቆጠሩ ኪሎሜትር ሜትሮችን ይበርራል ይህም ማለት ወደ ጠላት ግዛት ዘልቆ safely መመለስ ይችላል።

4. ክሩዉ

በB-2 የሚበሩት ሁለት ሰዎች ብቻ ናቸው እሱም ፓይለት እና ሚሽን ኮማንደር!

🦅 Inspired የሆነው በተፈጥሮ ነው
ለስላሳ የበረራ ቅርፁ - inspired የሆነው ከ ጭልፊት ወይም falcon ከተባለው ወፍ ነው።በአየር ውስጥ በብቃት እንዲንሸራተት እና ተደብቆ እንዲቆይ ይረደዋል - ይህ biomimicry ይባላል።
102👍22🔥13👏1🙏1
በአንድ ፔንሲዮን አልጋ ይዘው የነበሩ ሁለት ሰዎች ህይወታቸዉ ማለፉ ተገለፀ

ትላንት ሰኔ 15 ቀን 2017 ዓ.ም ከሌሊቱ 9:05 ሰዓት ላይ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 6 ሳሪስ በአንድ ፔንሲዮን በተነሳ የእሳት አደጋ የ30 ዓመት ወንድና የ25 ዓመት ሴት በጭስ ታፍነው መሞታቸው ተገልጿል።

⚫️ለጓደኛዬ ስነግረው "ደስታና ሀዘን የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታዎች ናቸው" ብሎኛል

Join @amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁232😢8219🤣19🤯7🤷‍♂4
ካሜሩን ዲያዝ ትባላለች። አሜሪካ ውስጥ ስመጥር ከሚባሉ ሰዎች ተርታ የምትሰለፍ ናት። ተዋናይት፣ፀሐፊ፣ስራ ፈጣሪ እና ሞዴሊስት ናት።

እና እቺ ስመጥር፣ሀብታም ሴት በህይወቷ ሜካፕ የሚባል ፊቷን አስነክታው አታቅም። ለምን እንደሆነ ስትጠየቅም የኔ ያለሆነውን ወጣትነት ከማየው፣የራሴን እርጅና ባየው እመርጣለሁ ነበር ያለችው።

ዛሬ ላይ 53 አመቷ ቢሆንም እንደሚታየው ግርማሞገስ ያላት ወይዘሮ ናት።
👏34761🔥14😘12👌7😁6🙏4👍3🫡3
የአየር ሀይል አዛዥ ሜጀር ጀነራል ይልማ መርዳሳ
🤣764😁40👍2813🤯10🫡9🙊6😎4😨3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
‼️ በዙሪያዎ እየተከናወኑ ስላሉ ጉዳዮች የራስዎን አስተያየት ይያዙ። ምልከታዎችን አንጭንም፣ እውነት አናዛባም፣ ሃስተኛ ዜናዎችን እናሰራጭም፤ የተሟላና ትክከለኛ መረጃ ብቻ።

🇪🇹🌍 ከኢትዮጵያ፣ ከአፍሪካ እና ከአለም ዙሪያ የተሰሙ ዜናዎች፤ በጉምቱ ተንታኞች የሚቀርቡ ሙያዊ አስተያየቶች እንዲሁም ያልተጋሩ ፎቶዎች እና ቪዲዮዎች።

ስፑትኒክ አማርኛ፤ ያልተነገረዎትን መንገር ጀምሯል!

👉 https://www.tg-me.com/+jEoyKtlGMNlmMWUy
18👍1
❤️⚽️❤️⚽️⚽️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😢29537❤‍🔥5😁2🙏1💔1
የአምስተርዳም አየር ማረፊያ የጽዳት ቤቶችን ንፅህና ለመጠበቅ እና ወጪን ለመቀነስ በሽንት መሽኛ ገንዳ ውስጥ የዝንብ ምስል ያረፈበትን ገንዳ አሰርተው አስቀመጡ ከዛ ጊዜ ጀምሮ ሽንት ቤት ለመጠቀም የሚሄዱ ወንዶች ዝንቧን ለመጣል አነጣጥረው መሽናት ይጀምራሉ።(ይህ የአብዛኛው ወንድ ልጅ ተፈጥሮ ባህሪ ነው) ይህ ሀሳባቸውም በትክክል ሰርቶላቸውም ነበር Technologia👍

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
🤣460👏3627👍9😁6🙏1
ዩናይትድ ኪንግደም ፣ እንግሊዝ እና ታላቋ ብሪታንያ ምንድን ነው ልዩነታቸው ነው ወይስ አንድ ናቸው?🤔

ይሄን ነገር በሚዲያ እና በተለያዩ መረጃዎች ላይ ስናገኘው ብዙውን ጊዜ ግራ ይገባናል... አንዳንዴም የእንግሊዝ ሌላ መጠሪያ ስም እስኪመስሉን ድረስ ግራ ተጋብተናል ነገር ግን ሶስቱም የተለያዩ ነገሮችን ያመለክታሉ። በአጭሩ ለመመለስ:-

ታላቋ ብሪታንያ(Great Britain) እንግሊዝን፣ ስኮትላንድን እና ዌልስን የያዘች ደሴት ናት። Great Britain = England 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿+ Scotland 🏴󠁧󠁢󠁳󠁣󠁴󠁿 + Wales🏴󠁧󠁢󠁷󠁬󠁳󠁿

ዩናይትድ ኪንግደም (United kingdom UK) ደግሞ እንግሊዝን፣ ስኮትላንድን፣ ዌልስን እና ሰሜን አየርላንድን ያካተተ ፖለቲካዊ መዋቅር ነው። UK = Great Britain + Northern Ireland

ያው እንግሊዝ እንግሊዝ ናት እነ አርሰናል ፣ ማንቸስተር የመሳሰሉት ክለቦች ያሏት ራሷን የቻለች ሀገር ነች

ሁሉም ደግሞ በአጠቃላይ UK + Republic of Ireland 🇮🇪 = British Isles ይባላል...ያው እንደ ጠቅላላ እውቀት መረጃነት አደረስናቹ መልካም ምሽት

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
👍20656🙏20😁8🔥6💯3
🇦🇷 ሊዮ ሜሲ አንድ በጣም የሚወደው አንድ የልጅነት ትውስታ አለው። ይህ ትውስታ ስለ ሴት አያቱ ነው።

🗣️ "እግር ኳስ እንድንጫወት የወሰደችን አያቴ ነች። እኔ፣ ወንድሞቼ፣ ዘመዶቼ... ሁሌም ወደ ሰፈር ክለብ እንሄድ ነበር። እሷም እኛን መውሰድ ትወድ ነበር። እሷም እዚያ በመገኘት ታበረታታን ነበር። ስንጫወት እያየችን ትደሰት ነበር።"

"ከእሷ ጋር የህይወትን ጥፍጥና በተግባር እንኖር ነበር። ቀኑን ሙሉ አብረን እናሳልፋለን። ነገርግን እሷ በ11 ወይም 12 ዓመቴ ሞተችብኝ። በጣም ትንሽ ነበርኩ። ነገርግን እጅግ በጣም ተከፋሁ ፤ ውስጤ ተረበሸ ፤ በሀዘን ተሰቃየሁ ፤ ቅስሜ ተሰበረ። ከእሷ ጋር በጣም አብሬ መሆን ደስ ይለኝ ነበር።"

"በህይወቴ ውስጥ ትልቅ ፍቅር ሰጥታኛለች። እስከ ዛሬ ድረስ ስለ እሷ ማውራት በጣም ይከብደኛል። ምክንያቱም ሁልጊዜ በአእምሮዬ ውስጥ ነች። አሁንም እሷን አስታውሳታለሁ
።"

🙏 ክብር ለአያቶቻችን ❤️
👍220101🥰18❤‍🔥7🙏5😢3🤷‍♂2
እንግሊዘኛን በመማር ያለህን እውቀት ማስፋት ትፈልጋለህ?

እንግዲያውስ ይህ ቻናል ላንተ ነው Join በል እና ፈታ ብለህ ተማር!👇

JOin 👉 @EnglishLearn_Ethiopia
🤣57👍528🤯2👏1
#ይህን_ያውቃሉ!?

ወንድ ካንጋሮዎች የሴት ካንጋሮዎችን ትኩረት ለመሳብ ጡንቻዎቻቸውንና ቅርፃቸውን ያሳያሉ።ከዛ ሴቷ እነዚህ ነገሮች ካማለሏት ወዲያው እቅፋቸው ውስጥ ትገባለች አይ ካንጋሮ😂
🤣319😁3621👍21
😢ብሪታን ያዊ ዜግነት ያላት Mandy Sellarስ የተወለደችው እንደ ኤሮፓውያን አቆጣጠር 20/6/1975 ሲሆን በ 2006 ዶክተሮች ባደረጉላት የጤና ምርመራ እግሯ እድገቱን እንደማያቆም የነገሯት ሲሆን በ 2009 እግሯ 133 ኪሎ ይመዝን ነበረ😱
😱126😢46🤯1812🙏8😨3👍1
የካምቦዲያ ኮምዩኒዝም አባል የሆነው ቅርጽ አውዳሚው ጠቅላይ ሚንስትር (የታሪክ ገጽ)

በYouTube ቻናላችን ይመልከቱ 🙌
https://youtu.be/nAz6hUZJT2A?si=lZjZ0GF_kxCsfyse
👍184😭3
2025/07/08 15:42:33
Back to Top
HTML Embed Code: