ሰሜን ኮርያ ቱሪዝምን ለማነቃቃት የባህር ዳርቻዎችን ክፍት አደረገች‼️
የመክፈቻ ስነ ስርዓቱ ላይ የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን እና ሴት ልጃቸው ኪም ጁ ኤ ተገኝተዋል።

👍88😁40❤15😎11
Intent | AI-Enhanced Telegram
🚨 Breaking: Telegram’s translator is off-air!
🌐 Intent’s rock-solid translation—86 languages in real time
⬆️ Chat swipe summons AI for seamless context replies
🎤 AI voice-to-text, lightning fast
🤖 One-click hub for GPT-4o, Claude 3.7, Gemini 2 & more
🎁 Limited-time free AI credits
📱 Supports Android & iOS
📮Download

❤14
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በአለማችን ታሪክ በማንም ሊፈቱ ያልቻሉ እንቆቅልሽ ክስተቶች (የታሪክ - ገጽ)
በYouTube ቻናላችን ይመልከቱ 🙌
https://youtu.be/9YCXySl1rfM?si=qDoCaBXnCEUT5wP7

👍13❤6
🔖 Intent|የAI ጨምሮ ትሌግራም
🌐 ማንኛውንም ቋንቋ ወደ አማርኛ በፍጥነት መለወጥን ይደግፋል
💬 በሚወያዩበት ጊዜ አውዳዊ ምላሾችን በራስ-ሰር ለማመንጨት ወደ ላይ በቀስታ ያንሸራትቱ
🎙️ AI ድምጽን በፍጥነት ወደ ጽሑፍ ይቀየራል
🧠 አብሮገነብ GPT-4o፣ Claude 3.7፣ Gemini 2፣ Deepseek እና ሌሎች ዋና ዋና ሞዴሎችን በአንድ ጠቅታ ማንቃት
📱 አንድሮይድ እና አፕል ሲስተሞችን ይደግፋል
🔎 ኦፊሴላዊ ድር ጣቢያ | 📬 አውርድ

❤16👍1
በእስራኤል እና ኢራን ዙርያ የተሰሙ አዳዲስ መረጃዎችን በፍጥነት ያግኙ
ስፑትኒክ አማርኛ፤ ያልተነገረዎትን መንገር ጀምሯል!
👉 https://www.tg-me.com/+jEoyKtlGMNlmMWUy

❤20👍1
ወደ ቢጫ ሰርጓጆች ተጉዞ ቢጫ መለያ ከመልበሱ በፊት.
..በሪክሬቲቮ ቀና ማለት ከመጀመሩ በፊት...የማላጋ ሰዎችን ከማስደመሙ በፊት...በሰሜን ለንደኑ አርሰናል ከመድመቁ በፊት...በኤምሬትስ አስደናቂውን ማጂክ ከመስራቱ በፊት...በጉዳት ከመሰቃየቱ በፊት...እየጣፈጠ ከመጥፋቱ በፊት...በልጅነቱ የማጂክ ጅማሮውን አይቶ ያጨበጨቡለት...ስንቅ እያቀበሉ ያበረቱት የትንሿ የኦቪዶ መንደር ሰዎች ናቸው። እሱም ቃል ነበረው።
በማሳረጊያው ዘመን ታዐምራቱን ለኦቪዶ ሰዎች ሊያሳይ..በማጂኩ ቀና ሊያደርጋቸው...ደግሞም ቃሉን በተግባር ፈፀመ። ልጅ ሳለ የታየው የሁለት እግር ማጂኩ በ40 ዓመቱም እንዳልከሰመ ለመንደሩ ሰዎች አሰየ።
በልጅነቱ ተስፋውን አይቶ ላጨበጨቡት፤ ኩራታቸው እንዲሆን ለጣሩት የመንደሩ ነዋሪዎች ትልቅ ሆኖ...ታምኖላቸው ውለታቸውን ከፈለ። የትንሿን መንደር ሰዎች ተሸክሞ የተላላቆቹ የፍልሚያ መንደር ለሆነው ላሊጋ አበቃቸው። የሚያስቀና የሌጀንድነት ተግባር እና ስኬት...
ሳንቲያጎ ካዞርላ ጎንዛሌዝ ❤
🛒 @Amazing_fact_433

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥128❤49👍6🥰3❤🔥2
ይሄ ነበር የቀራቸው ይሄንንም ሊሰሩት ነው
በዓለም ላይ የመጀመሪያው ነው ተብሎ የታመነው እና የሰው ልጅን ሕይወት መሠረት ከባዶ ለመፍጠር የሚሞክረው አወዛጋቢ ፕሮጀክት ሥራ ጀመረ።
ይህ ጥናት እስካሁን ድረስ እንደ ነውር ይቆጠር የነበረ ሲሆን፣ አሁን ግን የዓለማችን ትልቁ የሕክምና በጎ አድራጎት ድርጀት ገንዘብ በመስጠቱ ወደ ሥራ መግባት ተችሏል።
ፕሮጀክቱ የሕጻናት ዘረመል በወላጆቻቸው እና በዶክተሮቻቸው ተመርጦ የተለየ ባሕሪ እንዲኖራቸው ያደርጋል ወይንም በቀጣዩ ትውልድ ላይ ያልታየ ለውጥ ሊያስከትል ይችላል በሚል እስካሁን ድረስ ሳይካሄድ ቆይቷል።
የዓለማችን ትልቁ በጎ አድራጎት ድርጅት ዌልኮም ትረስት ፕሮጀክቱን ለማስጀመር 10 ሚሊዮን ፓውንድ የሰጠ ሲሆን፣ ምርምሩ ብዙ ለማይድኑ በሽታዎች ሕክምናዎችን በማፋጠን ከጉዳቱ የበለጠ ጥቅም የማስግኘት አቅም አለው ብሏል።
BBC

😱79💔32❤28👏5👀1
የአሜሪካ ፖሊስ በክለቦች የአለም ዋንጫ ዉድድር ጥበቃ ለሚጠቀማቸዉ ዉሾች ጫማ መጠቀም ጀመረ
| የአሜሪካ ፖሊስ በስራዎቹ ለሚያግዙትን የሰለጠኑ ዉሾች ጫማ መጠቀም ጀመሯል። የአሜሪካ ፖሊስ በክለቦች የለም ዋንጫ የጸጥታ ስራዉ ነዉ ዉሾቹን የሚጠቀመዉ።
ፖሊስ ለዉሾቹ ጫማ መጠቀም የጀመረዉ በሀገሪቱ በአሁኑ ሰዓት ካለዉ ከፍተኛ ሙቀት የተነሳ መሆኑ ተዘግቧል። በክለቦች የአለም ዋንጫ ተጨዋቾች ያለዉን ሙቀት መቋቋም ሲያቅታቸዉ ተመልክተናል።
ለአብነት ከትናንትና በስቲያ ቦሩሲያ ዶርትሙንድ ከኡልሳን ጋር ባደረገዉ ጨዋታ የአየር ንብረቱ ወይም ሙቀቱ ከ 42 ሴንቲግሬድ በላይ ነበር።
በተቀያሪ ወንበር ላይ የሚቀመጡ ተጨዋቾችም ሙቀቱን መቋቋም አቅቷቸዉ በመልበሻ ክፍል ጨዋታዉን በቴሌቪዥን ሲከታተሉ በተደጋጋሚ ተመልክተናል።
የአሜሪካ የአሁኑ የአየር ንብረት ሁኔታ በቀጣይ አመት ሀገሪቱ ከካናዳ እና ሜክሲኮ ጋር በጋራ በምታዘጋጀው የሀገራት የአለም ዋንጫ ዉድድር ላይ ጥላ እንዳያጠላ ተሰግቷል።
#ዳጉ_ጆርናል_ስፖርት
🛒 @Amazing_fact_433
🛒 @Amazing_fact_433
| የአሜሪካ ፖሊስ በስራዎቹ ለሚያግዙትን የሰለጠኑ ዉሾች ጫማ መጠቀም ጀመሯል። የአሜሪካ ፖሊስ በክለቦች የለም ዋንጫ የጸጥታ ስራዉ ነዉ ዉሾቹን የሚጠቀመዉ።
ፖሊስ ለዉሾቹ ጫማ መጠቀም የጀመረዉ በሀገሪቱ በአሁኑ ሰዓት ካለዉ ከፍተኛ ሙቀት የተነሳ መሆኑ ተዘግቧል። በክለቦች የአለም ዋንጫ ተጨዋቾች ያለዉን ሙቀት መቋቋም ሲያቅታቸዉ ተመልክተናል።
ለአብነት ከትናንትና በስቲያ ቦሩሲያ ዶርትሙንድ ከኡልሳን ጋር ባደረገዉ ጨዋታ የአየር ንብረቱ ወይም ሙቀቱ ከ 42 ሴንቲግሬድ በላይ ነበር።
በተቀያሪ ወንበር ላይ የሚቀመጡ ተጨዋቾችም ሙቀቱን መቋቋም አቅቷቸዉ በመልበሻ ክፍል ጨዋታዉን በቴሌቪዥን ሲከታተሉ በተደጋጋሚ ተመልክተናል።
የአሜሪካ የአሁኑ የአየር ንብረት ሁኔታ በቀጣይ አመት ሀገሪቱ ከካናዳ እና ሜክሲኮ ጋር በጋራ በምታዘጋጀው የሀገራት የአለም ዋንጫ ዉድድር ላይ ጥላ እንዳያጠላ ተሰግቷል።
#ዳጉ_ጆርናል_ስፖርት
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁82❤31😱10👍3🥰2
ተወዳጁ Squid Game ተመልሱዋል
Join👇
https://www.tg-me.com/+xIHBn6Qb9hQzZTM0
https://www.tg-me.com/+xIHBn6Qb9hQzZTM0
Join👇
https://www.tg-me.com/+xIHBn6Qb9hQzZTM0
https://www.tg-me.com/+xIHBn6Qb9hQzZTM0
🔥25❤12👏7🤯4👍1
ናታሊያ - "የእናትነት እና የሃዘን ጥግ" ይሏታል
👇🏾
ለሰባት ወራት ያህል የሞተ ልጇን ይዛ የኖረችው ቺምፓዚ የእናትነት: የሃዘኔታ እና የርህራሄ ምልክት ናት ይሏታል
ቫሌንሲያ ውስጥ ባዮፓርክ የተባለ የእንስሳት መጠበቂያ ውስጥ ናታሊያ የታቀፈችው ልጅ ሞተባት: ሆኖም ግን መልቀቅ አልፈለገችም
የፓርኩ ባለስልጣናት ልጇን ከመቀማት ይልቅ ሃዘኗን እንድትወጣ ፈቀዱላት: የሞተው ልጇን አቅፋ ሰባት ወራትን ቆየች
በስተመጨረሻ የልጇ ስጋ ከአጥንቱ ተላቅቆ ቆዳ እና አፅም የሆነባት ናታሊያ ልጇን ለመጣል ተገደደች: ለሰባት ወራት የቆየው የሃዘን ሂደቷም አለም እንዲህ መዘገበው
🙌🏼❤️

😢260❤54❤🔥8😭8🥰5👏3👍2😁1
📌የቻይና የህዝብ መፀዳጃ ቤቶች🚻 ሌላ ታሪክ ላይ ናቸው🔥
በቤይጂንግና ሻንጋይ ከተሞች የተከፈቱት እነዚህ የህዝብ መፀዳጃ ቤቶች እስከዛሬ ያልተሞከረ አዲስ ነገር ይዘው በመምጣት የመጀመሪያዎቹ ሆነዋል ።
ለጊዜው ለወንዶች ብቻ የተዘጋጀው ይህ መፀዳጃ ቤት አንድ ሰው መጠቀም ሲፈልግ ፡ በስልኩ 20 የቻይና ዩአን ይከፍላል ።
ከዛም ፊትለፊቱ ያለውን ተች ስክሪን ነክቶ ልክ እንደማንኛውም መፀዳጃ ቤት በተዘጋጀው ቦታ ላይ ሽንቱን ሸንቶ ሲጨርስ በስልኩ ላይ ቴክስት ይገባለታል ።
በዚህ በስልኩ ላይ በተላከለት የምርመራ ውጤትም ፡ በሰውነቱ ውስጥ ያለውን የስኳር መጠን ፡ የበሽታ መከላከል አቅሙን ፡ የኩላሊት ኢንፌክሽን እንዳለው እና እንደሌለው ከነገረው በኋላ ፡ በተጨማሪም ፡ ከውጤቱ በመነሳት ሰውየው ማድረግ የሚገባውን አንዳንድ የጤና ምክሮችን ይሰጠዋል ።
ይህ ሁሉ የሚሆነው ታዲያ ሰውየው ሽንቱን ሽንቶ እስኪጨርስ ባለው የሰከንዶች ጊዜ ውስጥ ነው ።
🛒 @Amazing_fact_433
🛒 @Amazing_fact_433
በቤይጂንግና ሻንጋይ ከተሞች የተከፈቱት እነዚህ የህዝብ መፀዳጃ ቤቶች እስከዛሬ ያልተሞከረ አዲስ ነገር ይዘው በመምጣት የመጀመሪያዎቹ ሆነዋል ።
ለጊዜው ለወንዶች ብቻ የተዘጋጀው ይህ መፀዳጃ ቤት አንድ ሰው መጠቀም ሲፈልግ ፡ በስልኩ 20 የቻይና ዩአን ይከፍላል ።
ከዛም ፊትለፊቱ ያለውን ተች ስክሪን ነክቶ ልክ እንደማንኛውም መፀዳጃ ቤት በተዘጋጀው ቦታ ላይ ሽንቱን ሸንቶ ሲጨርስ በስልኩ ላይ ቴክስት ይገባለታል ።
በዚህ በስልኩ ላይ በተላከለት የምርመራ ውጤትም ፡ በሰውነቱ ውስጥ ያለውን የስኳር መጠን ፡ የበሽታ መከላከል አቅሙን ፡ የኩላሊት ኢንፌክሽን እንዳለው እና እንደሌለው ከነገረው በኋላ ፡ በተጨማሪም ፡ ከውጤቱ በመነሳት ሰውየው ማድረግ የሚገባውን አንዳንድ የጤና ምክሮችን ይሰጠዋል ።
ይህ ሁሉ የሚሆነው ታዲያ ሰውየው ሽንቱን ሽንቶ እስኪጨርስ ባለው የሰከንዶች ጊዜ ውስጥ ነው ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👏245❤59👨💻10👍6🔥6🆒4🥰3❤🔥1🤯1