በአለማችን ታሪክ በማንም ሊፈቱ ያልቻሉ እንቆቅልሽ ክስተቶች (የታሪክ - ገጽ)
በYouTube ቻናላችን ይመልከቱ 🙌
https://youtu.be/9YCXySl1rfM?si=qDoCaBXnCEUT5wP7

🔖 Intent|የAI ጨምሮ ትሌግራም
🌐 ማንኛውንም ቋንቋ ወደ አማርኛ በፍጥነት መለወጥን ይደግፋል
💬 በሚወያዩበት ጊዜ አውዳዊ ምላሾችን በራስ-ሰር ለማመንጨት ወደ ላይ በቀስታ ያንሸራትቱ
🎙️ AI ድምጽን በፍጥነት ወደ ጽሑፍ ይቀየራል
🧠 አብሮገነብ GPT-4o፣ Claude 3.7፣ Gemini 2፣ Deepseek እና ሌሎች ዋና ዋና ሞዴሎችን በአንድ ጠቅታ ማንቃት
📱 አንድሮይድ እና አፕል ሲስተሞችን ይደግፋል
🔎 ኦፊሴላዊ ድር ጣቢያ | 📬 አውርድ

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በእስራኤል እና ኢራን ዙርያ የተሰሙ አዳዲስ መረጃዎችን በፍጥነት ያግኙ
ስፑትኒክ አማርኛ፤ ያልተነገረዎትን መንገር ጀምሯል!
👉 https://www.tg-me.com/+jEoyKtlGMNlmMWUy

ወደ ቢጫ ሰርጓጆች ተጉዞ ቢጫ መለያ ከመልበሱ በፊት.
..በሪክሬቲቮ ቀና ማለት ከመጀመሩ በፊት...የማላጋ ሰዎችን ከማስደመሙ በፊት...በሰሜን ለንደኑ አርሰናል ከመድመቁ በፊት...በኤምሬትስ አስደናቂውን ማጂክ ከመስራቱ በፊት...በጉዳት ከመሰቃየቱ በፊት...እየጣፈጠ ከመጥፋቱ በፊት...በልጅነቱ የማጂክ ጅማሮውን አይቶ ያጨበጨቡለት...ስንቅ እያቀበሉ ያበረቱት የትንሿ የኦቪዶ መንደር ሰዎች ናቸው። እሱም ቃል ነበረው።
በማሳረጊያው ዘመን ታዐምራቱን ለኦቪዶ ሰዎች ሊያሳይ..በማጂኩ ቀና ሊያደርጋቸው...ደግሞም ቃሉን በተግባር ፈፀመ። ልጅ ሳለ የታየው የሁለት እግር ማጂኩ በ40 ዓመቱም እንዳልከሰመ ለመንደሩ ሰዎች አሰየ።
በልጅነቱ ተስፋውን አይቶ ላጨበጨቡት፤ ኩራታቸው እንዲሆን ለጣሩት የመንደሩ ነዋሪዎች ትልቅ ሆኖ...ታምኖላቸው ውለታቸውን ከፈለ። የትንሿን መንደር ሰዎች ተሸክሞ የተላላቆቹ የፍልሚያ መንደር ለሆነው ላሊጋ አበቃቸው። የሚያስቀና የሌጀንድነት ተግባር እና ስኬት...
ሳንቲያጎ ካዞርላ ጎንዛሌዝ ❤
🛒 @Amazing_fact_433

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ይሄ ነበር የቀራቸው ይሄንንም ሊሰሩት ነው
በዓለም ላይ የመጀመሪያው ነው ተብሎ የታመነው እና የሰው ልጅን ሕይወት መሠረት ከባዶ ለመፍጠር የሚሞክረው አወዛጋቢ ፕሮጀክት ሥራ ጀመረ።
ይህ ጥናት እስካሁን ድረስ እንደ ነውር ይቆጠር የነበረ ሲሆን፣ አሁን ግን የዓለማችን ትልቁ የሕክምና በጎ አድራጎት ድርጀት ገንዘብ በመስጠቱ ወደ ሥራ መግባት ተችሏል።
ፕሮጀክቱ የሕጻናት ዘረመል በወላጆቻቸው እና በዶክተሮቻቸው ተመርጦ የተለየ ባሕሪ እንዲኖራቸው ያደርጋል ወይንም በቀጣዩ ትውልድ ላይ ያልታየ ለውጥ ሊያስከትል ይችላል በሚል እስካሁን ድረስ ሳይካሄድ ቆይቷል።
የዓለማችን ትልቁ በጎ አድራጎት ድርጅት ዌልኮም ትረስት ፕሮጀክቱን ለማስጀመር 10 ሚሊዮን ፓውንድ የሰጠ ሲሆን፣ ምርምሩ ብዙ ለማይድኑ በሽታዎች ሕክምናዎችን በማፋጠን ከጉዳቱ የበለጠ ጥቅም የማስግኘት አቅም አለው ብሏል።
BBC

የአሜሪካ ፖሊስ በክለቦች የአለም ዋንጫ ዉድድር ጥበቃ ለሚጠቀማቸዉ ዉሾች ጫማ መጠቀም ጀመረ
| የአሜሪካ ፖሊስ በስራዎቹ ለሚያግዙትን የሰለጠኑ ዉሾች ጫማ መጠቀም ጀመሯል። የአሜሪካ ፖሊስ በክለቦች የለም ዋንጫ የጸጥታ ስራዉ ነዉ ዉሾቹን የሚጠቀመዉ።
ፖሊስ ለዉሾቹ ጫማ መጠቀም የጀመረዉ በሀገሪቱ በአሁኑ ሰዓት ካለዉ ከፍተኛ ሙቀት የተነሳ መሆኑ ተዘግቧል። በክለቦች የአለም ዋንጫ ተጨዋቾች ያለዉን ሙቀት መቋቋም ሲያቅታቸዉ ተመልክተናል።
ለአብነት ከትናንትና በስቲያ ቦሩሲያ ዶርትሙንድ ከኡልሳን ጋር ባደረገዉ ጨዋታ የአየር ንብረቱ ወይም ሙቀቱ ከ 42 ሴንቲግሬድ በላይ ነበር።
በተቀያሪ ወንበር ላይ የሚቀመጡ ተጨዋቾችም ሙቀቱን መቋቋም አቅቷቸዉ በመልበሻ ክፍል ጨዋታዉን በቴሌቪዥን ሲከታተሉ በተደጋጋሚ ተመልክተናል።
የአሜሪካ የአሁኑ የአየር ንብረት ሁኔታ በቀጣይ አመት ሀገሪቱ ከካናዳ እና ሜክሲኮ ጋር በጋራ በምታዘጋጀው የሀገራት የአለም ዋንጫ ዉድድር ላይ ጥላ እንዳያጠላ ተሰግቷል።
#ዳጉ_ጆርናል_ስፖርት

ተወዳጁ Squid Game ተመልሱዋል
Join👇
https://www.tg-me.com/+xIHBn6Qb9hQzZTM0
https://www.tg-me.com/+xIHBn6Qb9hQzZTM0
Join👇
https://www.tg-me.com/+xIHBn6Qb9hQzZTM0
https://www.tg-me.com/+xIHBn6Qb9hQzZTM0
ናታሊያ - "የእናትነት እና የሃዘን ጥግ" ይሏታል
👇🏾
ለሰባት ወራት ያህል የሞተ ልጇን ይዛ የኖረችው ቺምፓዚ የእናትነት: የሃዘኔታ እና የርህራሄ ምልክት ናት ይሏታል
ቫሌንሲያ ውስጥ ባዮፓርክ የተባለ የእንስሳት መጠበቂያ ውስጥ ናታሊያ የታቀፈችው ልጅ ሞተባት: ሆኖም ግን መልቀቅ አልፈለገችም
የፓርኩ ባለስልጣናት ልጇን ከመቀማት ይልቅ ሃዘኗን እንድትወጣ ፈቀዱላት: የሞተው ልጇን አቅፋ ሰባት ወራትን ቆየች
በስተመጨረሻ የልጇ ስጋ ከአጥንቱ ተላቅቆ ቆዳ እና አፅም የሆነባት ናታሊያ ልጇን ለመጣል ተገደደች: ለሰባት ወራት የቆየው የሃዘን ሂደቷም አለም እንዲህ መዘገበው
🙌🏼❤️

📌የቻይና የህዝብ መፀዳጃ ቤቶች🚻 ሌላ ታሪክ ላይ ናቸው🔥
በቤይጂንግና ሻንጋይ ከተሞች የተከፈቱት እነዚህ የህዝብ መፀዳጃ ቤቶች እስከዛሬ ያልተሞከረ አዲስ ነገር ይዘው በመምጣት የመጀመሪያዎቹ ሆነዋል ።
ለጊዜው ለወንዶች ብቻ የተዘጋጀው ይህ መፀዳጃ ቤት አንድ ሰው መጠቀም ሲፈልግ ፡ በስልኩ 20 የቻይና ዩአን ይከፍላል ።
ከዛም ፊትለፊቱ ያለውን ተች ስክሪን ነክቶ ልክ እንደማንኛውም መፀዳጃ ቤት በተዘጋጀው ቦታ ላይ ሽንቱን ሸንቶ ሲጨርስ በስልኩ ላይ ቴክስት ይገባለታል ።
በዚህ በስልኩ ላይ በተላከለት የምርመራ ውጤትም ፡ በሰውነቱ ውስጥ ያለውን የስኳር መጠን ፡ የበሽታ መከላከል አቅሙን ፡ የኩላሊት ኢንፌክሽን እንዳለው እና እንደሌለው ከነገረው በኋላ ፡ በተጨማሪም ፡ ከውጤቱ በመነሳት ሰውየው ማድረግ የሚገባውን አንዳንድ የጤና ምክሮችን ይሰጠዋል ።
ይህ ሁሉ የሚሆነው ታዲያ ሰውየው ሽንቱን ሽንቶ እስኪጨርስ ባለው የሰከንዶች ጊዜ ውስጥ ነው ።
🛒 @Amazing_fact_433
🛒 @Amazing_fact_433
በቤይጂንግና ሻንጋይ ከተሞች የተከፈቱት እነዚህ የህዝብ መፀዳጃ ቤቶች እስከዛሬ ያልተሞከረ አዲስ ነገር ይዘው በመምጣት የመጀመሪያዎቹ ሆነዋል ።
ለጊዜው ለወንዶች ብቻ የተዘጋጀው ይህ መፀዳጃ ቤት አንድ ሰው መጠቀም ሲፈልግ ፡ በስልኩ 20 የቻይና ዩአን ይከፍላል ።
ከዛም ፊትለፊቱ ያለውን ተች ስክሪን ነክቶ ልክ እንደማንኛውም መፀዳጃ ቤት በተዘጋጀው ቦታ ላይ ሽንቱን ሸንቶ ሲጨርስ በስልኩ ላይ ቴክስት ይገባለታል ።
በዚህ በስልኩ ላይ በተላከለት የምርመራ ውጤትም ፡ በሰውነቱ ውስጥ ያለውን የስኳር መጠን ፡ የበሽታ መከላከል አቅሙን ፡ የኩላሊት ኢንፌክሽን እንዳለው እና እንደሌለው ከነገረው በኋላ ፡ በተጨማሪም ፡ ከውጤቱ በመነሳት ሰውየው ማድረግ የሚገባውን አንዳንድ የጤና ምክሮችን ይሰጠዋል ።
ይህ ሁሉ የሚሆነው ታዲያ ሰውየው ሽንቱን ሽንቶ እስኪጨርስ ባለው የሰከንዶች ጊዜ ውስጥ ነው ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ከሕንድ አውሮፕላን አደጋ በኋላ የወንበር ቁጥር 11A ፈላጊዎች ቁጥር ጨምሯል
ወንበር ቁጥሯ ተዓምራዊ ናት ወይስ እድለኛ የተባለላት የወንበር ቁጥር 11A ተፈላጊነቷ ጨምሯል።
ከሰሞንኑ ከምዕራብ ሕንድ አሕመዳባድ አውሮፕላን ማረፊያ 242 ሰዎችን አሳፍሮ ወደ ለንደን በመብረር ላይ የነበረ የሕንድ አውሮፕላን ተከስክሶ አንድ ተሳፋሪ ብቻ ሲተርፍ የሁሉም ሰዎች ሕይወት አልፋል፡፡
ከዚህ አደጋ የተረፈው ቪስዋሽ ኩመር ራምሽ የተቀመጠበት የወንበር ቁጥር 11A 'የተዓምር ቁጥር' እየተባለች ነው::
መነጋገሪያ የሆነው ክስተት ግን እዚህ ጋር አላበቃም
ይልቁንም 'እድለኛ' የሆነችው ወንበር ቁጥር 11A ብቸኛው በሕይወት የተረፈባት በሚል ብዙዎች እየመረጡት ነው።
የ40 ዓመቱ እንግሊዛዊ ቪስዋሽ ከ242 ተሳፋሪዎች መካከል ብቸኛ በእድል ይሁን በተዓምር የተረፈ ግለሰብ ነው።
የብዙዎች ፍላጎት የሆነችው 11A ወንበርን አስመልክቶ የታይላንድ ተዋናይ እና ሙዚቀኛ ሩአንግሳክ ሎይቹሳክ በማህበራዊ የትስስር ገፁ እንዳጋራው፤ እ.ኤ.አ 1998 ከባንኮክ ወደ ሱራት ታኒ የሚጓዝ አውሮፕላን ተከስክሶ እንደተረፈ ወደ ኋላ መለስ ብሎ አስታውሷል።
ንብረትነቱ የታይ ኤርዌይስ በሆነው አውሮፕላን ውስጥ 132 ተሳፋሪዎች እና 14 የበረራ ሰራተኞች እንደነበሩ ገልጿል።
አውሮፕላኑ ከወደቀ በኋላ ግን 101 ተሳፋሪዎች ወድያውኑ ሕይወታቸው ሲያልፍ 44 የሚሆኑት ክፉኛ ቆሰሉ።
በአውሮፕላኑ በወንበር ቁጥር 11A ተቀምጦ የነበረው ሩአንግሳክ ግን ምንም ሳይሆን ከአደጋው ሊተርፍ መቻሉን አስታውሷል።
ነገሩን አስገራሚ ያደረገው ከሕንዱ የአውሮፕላን አደጋ በብቸኝነት የተረፈው ራሚሽ ኩመር ተቀምጦበት ከነበረው የወንበር ቁጥሩ 11A ጋር መመሳሰሉ ነው።😄👍

ለ2 ዓመት ፈልጎ ያገኘውን የስራ ዕድል ትቶ የመንገደኛን ህይወት የታደገው ጀግና ደግነቱ ህይወቱን ቀየረው!!!!
አሮን ታከር ከእስር ቤት ከወጣ በኋላ ለሁለት አመት ስራ ፈልጎ ስላጣ የአመት ከ9 ወር ህፃን ልጁን ሚያበላት እንኳ እየተቸገረ ነበር። በመጨረሻ ሂወቱን ሊቀይረው የሚችል ስራ ለማግኘት የመጨረሻውን ኢንተርቪው ለማድረግ እየሄደ እያለ የህይወቱ የመጨረሻው ፈተና ጋ ፊት ለፊት ተገጣጠመ።
አሮን በባስ ተሳፍሮ እየሄደ እያላ በተቃራኒ በኩል እየበረረች የነበረች መኪና በአፍ ጢሟ ተደፋች። አሮን የተሳፈረበት ባስ ሹፌርን እንዲያቀመውና ሰውየውን እንዲረዱት ጠየቀ።የባስ ሹፌሩ በጣም ስለሚቸኩል እንደማያደርገው ነገረው። አሮን እኔን አውርደኝ አለው።
ወርዶ በፍጥነት ሲደርስ ሰውየው በህይወትና በሞት መሀከል ነበር። ታግሎ ከመኪናው አወጣው አምቡላንስም ደርሶ ህይወቱ ተረፈ። አሮን ግን ሁለት አመት ፈልጎ ያገኘው የስራ እድል አመለጠው።
ከዚህ በኋላ የተፈጠረው ግን የመልካምነትን ዋጋ አጉልቶ የሚያሳይ ነበር። ጉዳዩ የሚዲያዎች ጆሮ ላይ ደረሰ። ህብረተሰቡ ጎ ፈንድ ሚ አደርገውለት 50,000 ዳላር ተሰበሰበለት። ከዛኛው ስራ የተሻለ ከ3 ድርጅቶች የስራ አድል መጣለት።
በዚህ ጉዳይ አሮን ሲጠየቅ "ስራ ይመጣል ይሄዳል፣ህይወት ግን አንዴ ናት" አለ።

የ5 አመቱ ህፃን 911 ላይ ደውሎ ፒዛ አምጡልኝ ይላል።
ፖሊሶች ምናልባትም ሌላ ችግር ገጥሞት በኮድ ሊነግረን ፈልጎ ሊሆን ይችላል በሚል ሲበሩ ደረሱ።ሲደርሱ ልጁን በር ላይ አገኙት ያጋጠመው አደጋም እንደሌለ ሲያውቁ በልጁ ተበሳጩ።ስለ 911 አገልግሎት አስረድተውት ሊመለሱ ሲሉ ግን አንድ ነገር አስተዋሉ።
ልጁ የእውነትም አንደራበውና 911 ለሁሉም ችግሮች መፍተሄ ማግኛ መስሎት እንደደወለ ተረዱ
ከዛ አንዱ የፖሊስ መኮንን ለሳምንት በየቀኑ አንድ ትልቁን ፒዛ እንዲያቀርቡለት አዞለት ወደ ስራቸው ተመለሱ።
#KindnessMatters #FaithInHumanity #Community

ጎግል ላይ በፍጹም Search እንዳይደረጉ የተከለከሉ አንዳንድ ዌብሳይቶች (የታሪክ ገጽ)
በYouTube ቻናላችን ይመልከቱ 🙌
https://youtu.be/dNKt74jogbI?si=EjZAhI1uy6UAKE-v

ሙሉ ለሙሉ ሂሳቡን የዘጋው ሼክ ሀምዳን
ይሄ ነገር ቢያጋጥማችሁስ? 🤩
ሰሞኑን የዱባዩ Crown Prince ሼህ ሀምዳን ከአቡ ዳቢው Crown Prince ጋር ሆነው ዱባይ ሞል ውስጥ በሚገኝ አንድ ታዋቂ ሬስቶራንት ምሳ ለመብላት ይገባሉ። ሬስቶራንቱ በሰው ተጨናንቆ
ነበር።
ሼኮቹ ምሳቸውን በልተው ከሄዱ በኋላ፣ እዚያ የነበሩ ደንበኞች ሂሳብ ለመክፈል ሲዘጋጁ፣ ሬስቶራንቱ "ሼኮቹ ሂሳቡን ሙሉ በሙሉ ስለከፈሉ ማንም ሰው አይከፍልም!" ብሎ ያበስራቸዋል! 😱
ይሄ ብቻ አይደለም! በዚህ አስደናቂ ክስተት የደነቁት ሰዎች እርስ በእርስ እየተደዋወሉ፣ በዚያ ቀን ምሳ ብቻ ሳይሆን፣ ከዚያ በኋላ ለመጡ ደንበኞችም እራት ሳይቀር ሼኮቹ የከፈሉት ሂሳብ ሲበቃ በነፃ ተመግበዋል!
እናንተስ እንዲህ አይነት አጋጣሚ
ከመሪዎቻችሁ ገጥሟችሁ ያውቃል?
ወይንስ አለቃችሁስ ሂሳብ ዘግቶላችሁ ያውቃል?
የራሳችሁን ልምድ ወይም
አስተያየት ከታች አጋሩን!
Viva guresha