የኳታሩ ንጉስ ሼክ ተሚም ቢን ሀሚድ አልታኒ. . ለሜሲ የሰጡት የክብር ልብስ. .ጥለቱ ( ፍሬሙ ) . ከንጹህ ወርቅ የተሰራ ሲሆን ፡
ዝም ብሎ የሚሰጥ ሳይሆን
ለንጉሳውያን ቤተሰቦችና እጅግ በጣም ለሚያከብሯቸው ሰወች ፡ " አንተ ከኛ መሀል አንዱ ነህ " ለማለት የሚሰጡት ትልቅ የክብር ሽልማት ነው ።
@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🥰235❤59😁32👍21🤯8❤🔥6👏3🔥1😱1
ይህ የ12 አመት ታዳጊ እምባው እንደጎርፍ የሚወርደው ሙዚቃው የሚያስለቅስ ሁኖ ሳይሆን ህይወቱን ከመከራ ያወጣው ሙዚቃ ያስተማረው የተሻለ ህይወት እንዲኖር ያደረገው ሰው ሞቶበት ነው።
መምህሩ ተስፋ ያልነበረውን ዲዮጎ ፍራዛዎ ብራዚል ውስጥ ማፊያዎች በብዛት ከሚኖሩበት የተጎሳቆለ ሰፈር ውስጥ ጎዳና ላይ አንስቶ ተስፋ እንዲኖረው አደረገ።
ነገር ግን የሱን ህይወት የታደገው ሰው ሂወቱ አለፈች። በዚህን ሰዓት በቀብር ስነስርዓቱ ላይ ሙዚቃ እንዲያቀርቡ የሟች ተማሪዎች መድረክ ላይ ሲወጡ ከሌሎች ተማሪዎች በተለየ ውለታውን ያረሳው ታዳጊ ስሜቱን ከቫዮሊኑ በላይ በእንባው ሲገልፅ የብዙዎች ስሜት ተነካ።
መልካምነት በሰዎች ልብ ላይ የሚታተም ዘላለማዊ ቅርስ መሆኑን ክፉና ደጉን በቅጡ የማያውቀው ታዳጊ ለዓለም አሳየ።

❤261😨29👍9👏6🆒6🙏2😭1
ይህ አቡ ፋኑስ ይባላል ይህ ሰው ሳይሆን ሰይጣን ወይም ጂኒ ነው∎ የሚገኘውም በሳዑዲ በረሀ ላይ እንዲሁም በሊቢያ በረሀ ላይም ይገኛል
☑️ ∎ ትንሽዬ ጭላንጭል መብራት በማሳየት ሰዎች እንዲከተሉት ያደርጋል! ነገር ግን በዚህ ወጥመድ ወድቆ መብራት መስሎት ለተከተለው ሰው መጨረሻው የሚያምር አይሆንም
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😨199😁80🤯22❤18🥰6🤷♂5😱4😭2
የሳይንስ ፊክሽን ሊመስል ይችላል ነገር ግን አውነት ነው።
ይህ ኔዘርላንዳዊ የጉልበት ቀዶ ጥገና አድርጎ ሲነቃ የአፍ መፍቻ ቋንቋውን ሙሉ በሙሉ ረስቶ ሁለተኛ ቋንቋው የሆነውንና ት/ቤት ብቻ የሚጠቀምበትን የእንግሊዘኛ ቋንቋ ብቻ ነበር የሚናገረው። አሜሪካ እንዳለም ነበር የሚያስበው። አንድም የደች ቋንቋ ቃል የማያውቅ ሲሆን ቤተሰቦቹንም ማስታወስ አልቻለም።
መጀመሪያ ላይ ዶክተሮች ማደንዘዣው የሚያቃጀው መስሏቸው ነበር ነገር ግን ልጁ በዛው በመቀጠሉ
በአለም ላይ እስካሁን በ9 ሰዎች ላይ ብቻ የተከሰተው Foreign Language Syndrome (FLS) - መሆኑን ተረድተዋል። ትክክለኛው ምክንያት ባይደረስበትም የማደንዘዣ ጎንዮሽ ጉዳት ሊሆን እንደሚችል ዶክተሮች ገምተዋል።

😱143❤44😁38😨10👍6🤯3
ልብ ሰባሪው አደጋ ወደ ማይታመን ተስፋ ተቀየረ።
ሎሪ እና ክሪስ ሶስት ህፃን ልጆቻቸው(ሁለት ሴቶች አንድ ወንድ) በአሰቃቂ የመኪና አደጋ ሲሞቱባቸው ሰማይ የተደፋባቸው ያክል ነበር ተስፋ የቆረጡት
ይሁን እንጅ በአመቱ ፈጣሪ እራሱ ነው የልጆቻችንን ምትክ የሰጠን ብለው የሚያምኑበትን በሶስት መንታ ልጆች ተባረኩ(ሁለት ሴት አንድ ወንድ)
አሁን ላይ ጥንዶቹ የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች በጥንቃቄ እንዲያሽከረክሩ፣ የህግ መአቀፎች እንዲሻሻሉ የግንዛቤ ስራ የሚሰሩ ሲሆን ብዙ ለውጦች እንዲመጣም አድርገዋል።
ፈጣሪ ሁሌም አጠገባችን ነውና ልባችን በተሰበረ ሰዓት እሱን ተስፋ እንናድርግ።

❤414🙏39👍36🥰13🆒6😁1🤯1
ፕሮፌሰር ፒ.ኤል.ኦ. ሉሙምባ ስለ ሙስና እና ተጠያቂነት በተለያዩ የአለም ክፍሎች ያለውን ልዩነት እንዲህ ሲሉ ገልጸውታል፦
- ጃፓን ውስጥ አንድ ሙሰኛ (ባለስልጣን) ስህተቱን ሲያምን ራሱን ያጠፋል። (ይህም የክብር እና የሃላፊነት ስሜትን ያሳያል)።
- ቻይና ውስጥ ሙሰኛ ከተገኘ ይገደላል። (እዚያም ቅጣቱ እጅግ ከባድ ነው)።
- አውሮፓ ውስጥ ደግሞ ሙሰኛ ይታሰራል። (የህግ የበላይነት የሚከበርበት ሥርዓት አለው)።
- አፍሪካ ውስጥ ግን ሙሰኛ ለምርጫ ይወዳደራል። (እናም አንዳንድ ጊዜ ይመረጣል!)🤔

😁206👍43❤24💯7
ሲዳማ ቡና የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊነትን ለወላይታ ዲቻ እንዲመልስ በፌደሬሽኑ ተወሰነ::
I የሲዳማ ቡና ስፖርት ክለብ የታገዱ ተጫዋቾችን በማሰለፍ ያሸነፈው የኢትዮጵያ ዋንጫ በፎርፌ ተሸናፊ ሆኖ ዋንጫው ለወላይታ ድቻ ተመላሽ እንዲደረግ ተወስኗል።
#ስፖርት #FastMereja

😁185❤13🤯9😱6🙏1
ይህን ሰው ተዋወቁት👆👆
ብሃራት ጄን ይባላል አለም ላይ አሉ ከሚባሉ ሀብታሞች ተርታ ይሰለፋል ያለው የሀብት መጠን በእኛ ወደ 140 ሚሊዮን ብር እንዳለው ይገመታል።
ታዲያ ጄን ይሄንን ሁሉ ሀብት ያካበተው በትምህርት ወይ ባለው የእጅ ሙያ እና ተሰጥኦ አሊያም ደግሞ በውርስ ወይም ሎተሪ ባለ እድለኛ ሆኖ አይደለም። የዚህ ሁሉ ሀብት መሰረቱ ለ40 አመታት ሳያቋርጥ በሞምባይ ጎዳናዎች ላይ እየለመነ ባገኘው ገንዘብ ነው።
ጄን ሲናገር በቀን እስከ 2,500 ሩፒ(3220 ብር) እንዲሁም በወር እስከ 75000ሩፒ(120ሺህ ብር) በልመና ብቻ እንደሚያገኝ ለህንድ መገናኛ ብዙሀን አሳውቋል።
ልመናን የገቢ ምንጩ ያደረገው ጄን አሁን ላይ የራሱ 2 አፓርታማ እና የተለያዩ የንግድ ሱቆችን የከፈተ ቢሆንም አሁንም መለመን ማቆም እንደማይፈልግ እና በተለያዩ ከተሞች ላይ እየተዟዟረ መለመን እንደሚፈልግ ተናግሯል።
@Amazing_fact_433

😁374❤54👏19😱19🤯10👍6🔥1🙏1
እንግሊዘኛን በመማር ያለህን እውቀት ማስፋት ትፈልጋለህ?
እንግዲያውስ ይህ ቻናል ላንተ ነው Join በል እና ፈታ ብለህ ተማር!👇
JOin 👉 @EnglishLearn_Ethiopia

❤23👍12
ፊሊፒንስ 7,641 ደሴቶችን ያቀፈ ነው። በእያንዳንዳቸው ላይ አንድ ቀን ካሳለፍክ ሁሉንም ለመጎብኘት ወደ 21 አመታት ሊወስድብህ ይችላል።
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
❤160🤯47👍15🔥7😱4👏3🙏1🫡1
እቺ ሴት የድሮ ፍቅረኛየ ፊቴ ላይ #ከፈሳብኝ በኋላ በማያቋርጥ አደገኛ ሳይነስ እየተሰቃየው ነው አለች 😱
ከሰባት አመት በፊት ነው ሆን ብሎ ለበቀል የፈሳብኝ ያለች ሲሆን ከዛን ጊዜ ጀምሮ እየተሰቃየው ነው ያለች ሲሆን ዶ/ሮች ግን በፍፁም ሊሆን አይችልም ብለዋል።
ዶክተሮቹ ሳይነስ ቫይረስ፣ባክቴሪያ ወይም የፈንገስ ኢንፌክሽን የመተንፈሻ አካላችንን በሚያጠቁበት ሰዓት የሚከሰት ነው ያሉ ሲሆን ምንም እንኳ ፈስ ባክቴሪያና ጋዝ የያዘ ቢሆንም ሳይነስን ሊያስከትል የሚችል ሊሆን አይችልም ብለዋል።
አስኪ የፐልስ ቤተሰቦች ምን ትላላችሁ? ከዚህ በፊት እንደታመመች ሳታስተውል አሁን ላይ በስነልቦና መታመሟን አስተውላው ይሆን?

😁263❤28😨11🍾4🙏2👌2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
‼️ ትኩስ ትኩስ ወቅታዊ መረጃዎችን ከፈለጉ ቻናላችንን ይቀላቀሉ ።
🇪🇹🌍 ከኢትዮጵያ፣ ከአፍሪካ እና ከአለም ዙሪያ የተሰሙ ዜናዎች፤ በጉምቱ ተንታኞች የሚቀርቡ ሙያዊ አስተያየቶች እንዲሁም ያልተጋሩ ፎቶዎች እና ቪዲዮዎች።
ስፑትኒክ አማርኛ፤ ያልተነገረዎትን መንገር ጀምሯል!
👉 https://www.tg-me.com/+jEoyKtlGMNlmMWUy

❤13
ጎግል ላይ በፍጹም Search እንዳይደረጉ የተከለከሉ አንዳንድ ዌብሳይቶች (የታሪክ ገጽ)
በYouTube ቻናላችን ይመልከቱ 🙌
https://youtu.be/dNKt74jogbI?si=EjZAhI1uy6UAKE-v

👍11❤7🙏1