Telegram Web Link
😮😮😮

ሰሞኑን በተደረገው በ400 ሜትር ውድድር አሜሪዊዉ ሯጭ እያመራ እያለ ነበር ሽሮ መብያውን የወጣበት

ከዛ ግን ሽሮ መብያውን ለማስገባት እያጠራ እያለ ከሆላው አንዱ ሯጭ መጥቶ አንደኛ ሲወጣ

ይህ አሜሪካው Robinson በሽሮ መብያው ምክንያት 2ኛ ወጥቷል

ይህ ዓለምን ያስገረመ
ዜና ሆኗ አልፏል


🛒@Amazing_fact_433
🛒@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Olivia ትባላለች፡፡ እጅግ አስገራሚ የሆነው ተፈጥሮዋ በአንድ ወቅት አነጋጋሪ ሆኖ ነበር፡፡ Olivia ስትወለድም ሆነ በህፃንነቷ አልቅሳ አታውቅም፡፡ በአጠቃላይ በህይወት ዘመኗ አልቅሳ አታውቅም፡፡ Olivia የረሀብ ስሜትም ተሰምቷት አያውቅም ፣ አይሰማትም፡፡ ይህቺ የ 7 አመት ታዳጊ የህመም እና የእንቅልፍ ስሜትም ተሰምቷት አያውቅም፡፡
.
አንድ ወቅት ላይ ምንም አይነት ምግብ ሳትበላና እንቅልፍ ሳትተኛ ለተከታታይ 7 ቀናት ያህል ቆይታ ነበር፡፡ ነገር ግን በ 7ኛው ቀን ላይ ራሱ ምንም አይነት የእንቅልፍም ሆነ የረሀብ ስሜት አልተሰማትም ነበር፡፡ ይህ የስሜቶች ያለመሰማት ሁኔታ በሳይንሱ "chromosome 6 delation" ይባላል፡፡ በዚህ condition ላይ ያለች ብቸኛ ሰውም እሷ ናት፡፡
.
የረሀብ ስሜት ፣ የሀዘን ስሜት ፣ የህመም ስሜት እና የእንቅልፍ ስሜት የማይሰማት ይህቺ ታዳጊ በአንድ ወቅት ከባድ የመኪና አደጋ ደርሶባት የነበረ ሲሆን በግጭቱም መኪናው እሷን 100 ሜትር ያህል እየጎተተ ወስዷት ነበር፡፡ ነገር ግን በወቅቱ ምንም አይነት የስብራት አደጋም ሆነ የህመም ስሜት አልተሰማትም፡፡ ያለ ማደንዘዣ ያደረገችው አንድ ቀዶ ጥገናም ነበር፡፡ ይህንን ቀዶ ጥገና ያለ ማደንዘዣ ስታደርግም ምንም አይነት የህመም ስሜት አልተሰማትም
፡፡

🛒@Amazing_fact_433
🛒@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
እመኑኝ እነዚህ ሁለቱም አንድ ሰው ናቸው

🛒@Amazing_fact_433
🛒@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
300 ሚሊየን ዶላር እያለው ፣ የተመጣጠነ ምግብ እየበላ ፣ የተስፋይቱ ምድር አሜሪካን ሀገር ውስጥ እየኖረ እንደዚህ ይጎሳቆላል..? 🤦‍♂️

🛒@Amazing_fact_433
🛒@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የክፍለ ዘመኑ ምርጥ ሰርግ😮

🤩የሙሽሪትን ልብስ ለመስራት 900 ስእት
ወይንም 37 ቀን ፈጅቷል

🤩ጄፍ ቤዞስ እና ላውረን ሳንቼዝ በቬኒስ፣ ጣሊያን ያደረጉት ሰርግ በዓለም አቀፍ ደረጃ ትኩረትን ስቧል!

🤩ይህ "የክፍለ ዘመኑ ሰርግ" በገንዘብ ወጪም ሆነ በተጋባዦች ብዛት እጅግ አስደናቂ ነበር። ከሰርጉ ዝርዝሮች እና ከጥንዶቹ ማንነት ጋር በተያያዘ ተጨማሪ መረጃ እነሆ:

🤩* ሰርጉ በቬኒስ፣ ጣሊያን ከጁን 24 እስከ 27፣ 2025 ባሉት ቀናት ተካሂዷል። የሰርግ ስነስርዓቱ በሳን ጆርጆ ማጆሬ ደሴት ላይ በሚገኘው ባሲሊካ ውስጥ የተካሄደ ሲሆን፣ ዋናው ድግስ ደግሞ ታሪካዊ በሆነው ቬኔሺያን አርሴናል (Venetian Arsenal) ውስጥ ተካሂዷል።

🤩* የሰርጉ ወጪ እስከ $56 ሚሊዮን ዶላር እንደደረሰ ይገመታል።

🤩* እንግዶች እንደ ኪም ካርዳሺያን፣ ኦፕራ ዊንፍሬይ፣ ኦርላንዶ ብሉም፣ ሚክ ጃገር፣ ሊዮናርዶ ዲካፕሪዮ፣ ቢል ጌትስ እና ሌሎች ታዋቂ ሰዎች በ90 የሚጠጉ የግል ጄቶች ወደ ቬኒስ በመምጣት በከተማዋ በሚገኙ ከፍተኛ የቅንጦት ሆቴሎች አርፈዋል።

🤩* የሰርግ ልብስ: ላውረን ሳንቼዝ ለሰርጓ የለበሰችው የዶልቼ እና ጋባና (Dolce & Gabbana) የሰርግ ልብስ ከ900 ሰአታት በላይ እንደፈጀ ተገልጿል።

* ይህ ትልቅ ክስተት በቬኒስ ውስጥ የቱሪዝም እና የከተማዋ ለውጭ ሰዎች መጋለጥን በተመለከተ አንዳንድ ተቃውሞዎችንም አስነስቷል።

ስለ ጄፍ ቤዞስ ሀብት መጠን:-

የሀብት መጠን ወደ $231 ቢሊዮን ዶላር (በ2025) ሲሆን የአማዞን መስራች ነው::

*አማዞንን በ1994 ከጋራዡ መስርቶ በአለም አቀፍ ደረጃ ቀዳሚ የኢ-ኮሜርስ ኩባንያ
አድርጎታል። ምንም እንኳን በ2021 ከዋና ስራ አስፈጻሚነት ቢወርድም፣ አሁንም በአማዞን ውስጥ ከፍተኛ ድርሻ አለው። በተጨማሪም ብሉ ኦሪጅን የተሰኘውን የህዋ ኩባንያ እና ዘ ዋሽንግተን ፖስት የተሰኘውን ጋዜጣ ባለቤት ነው።

🤩የቤዞስ እና ሳንቼዝ ሰርግ በአለም ላይ ካሉ ሀብታም ጥንዶች አንዱ መሆናቸውን ያረጋገጠ ሲሆን፣ የእነሱ የጋራ ሀብት ወደ $264 ቢሊዮን ዶላር የሚጠጋ ነው።
ይህ ሰርግ በእርግጥም የዓመቱ አስደናቂ ከሆኑ ዝግጅቶች አንዱ ሆኖ ሲዘገብ ቆይቷል!

ይህን የመሰለ ሰርግ ብታደርጉ ምን አይነት ደስ አያላችሁም ግን?

🧐
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🌐🌐Website አሰራር መማር ይፈልጋሉ

☑️🔠eb Development
☑️Full-Stack Development
☑️Mobile App Development
☑️Cyber Security
☑️Networking
☑️Programming

ቻናሉን በመቀላቀል ይማሩ

⚡️⚡️🌐

🌐https://www.tg-me.com/EthioLearning19/3430
🌐https://www.tg-me.com/EthioLearning19/3430
🌐https://www.tg-me.com/EthioLearning19/3430
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የሉዊስ ሱዋሬዝ የፍቅር ታሪክ ከሶፊ ባልቢ ጋር በእግር ኳስ ታሪክ ውስጥ ካሉ ምርጥ ታሪኮች አንዱ መሆን አለበት! 🫶🥺❤️

ሉዊስ ሱአሬዝ ያደገው በድህነት ውስጥ ነው። አባቱ ከዚህ አለም በሞት ከተለው በኋላ ህይወቱ ይበልጥ ተመሰቃቀለ። እናቱ የእለት ምግባቸውን ለማግኘት ትታገል ነበር። ነገርግን እናቱ የምታመጣው ገንዘብ በቂ አልነበረም። በዚህም ምክንያት ገና በ9 ዓመቱ ገንዘብ ለማግኘት በመንገድ ጠራጊ ሆኖ ሰራ።

ከኡራጓይ ከፍተኛ ክለብ ቢፈርምም ሱአሬዝ ልምምድን መዝለል፣ አርፍዶ መቆየት እና ትኩረቱን ማጣት ጀመረ።

🗣️ "በሌሊት እወጣ ነበር። ማጥናት አልወድም ነበር። እና ራሴን ለእግር ኳስ አልሰጠም ነበር።"

በዚህ ዝቅተኛ ደረጃ ላይ ነበር በ 15 ዓመቱ ሱዋሬዝ ለመጀመሪያ ጊዜ ሶፊያን ያገኛት። ሶፍያ ያኔ 13 ዓመት ልጅ ነበረች። ሱአሬዝ ወዲያውኑ ወደዳት። ምንም ደሃ ቢሆን ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ እሷም ወደደችም። በደንብ ትደግፈው ነበር።

🗣️ " ለእሷ ጥሩ ነገሮችን ለመግዛት መንገድ ላይ ሳንቲሞችን እለቃቅም ነበር።" 🥺

በሚያሳዝን ሁኔታ በ2003 ሶፊያ ትምህርቷን ለመከታተል ወደ ስፔን ሄደች። ሱአሬዝ ልቡ ተሰበረ።. 💔

🗣️ "ሶፊያ ስትሄድ እግር ኳስ መጫወቱን አቆምኩ ። ግን እሷን ለማግኘት ራሴን ለዚህ ውብ ስፖርት መወሰን እንዳለብኝ ተገነዘብኩ።"

በ 16 አመቱ ሱአሬዝ ሶፊያን ለማየት ወደ ባርሴሎና ተጓዘ። ገንዘብ ሳይኖረው ከወንድሙ ተበደረ። ከኡራጓይ ወደ ስፔን ያደረገው ጉዞ ለአንድ ወጣት በጣም ከባድ ነበር። እና ለጉብኝቱ ግልጽ የሆነ ምክንያት ሳይኖረው በአውሮፕላን ማረፊያ ተይዞ ለሰዓታት ተጠየቀ። በመጨረሻም ተለቀቀ። በሚያሳዝን ሁኔታ ትክክለኛ አድራሻዋን ባለማወቁ ሶፊያን ማግኘት አልቻለም።

ከእሷ ጋር ለመገናኘት ቆርጦ የነበረው ሱዋሬዝ ተስፋ በመቁረጥ ሙሉ በሙሉ ወደ እግር ኳስ ተመለሰ። በአንድ ጨዋታ አራት ጎሎችን ካስቆጠረ በኋላ የሆላንዱ ክለብ አያክስ አስፈርመው። እናም ወደ አውሮፓ ተዛወረ። ሶፊያ ብዙም ሳይትቆይ ከስፔን ወደ ኔዘርላንድ ሄደች። ከዚያ በኋላ እስከመጨረሻው ላይለያዩ ተገናኙ።
ዴቪድ ቤካም እያገገመ ነው።

የአሜሪካው ኢንተር ማያሚ ክለብ ተባባሪ ባለቤት እና የቀድሞ የማንቸስተር ዩናይትድና ሪያል ማድሪድ ኮከብ ተጫዋች የሆነበረው የ50 ዓመቱ ቤካም፣ ዛሬ አርብ ጁን 27፣ ሆስፒታል ውስጥ ሆኖ እጁ በሰማያዊ ማሰሪያ ታስሮ ፎቶ ተነስቷል።

ሚስቱ ቪክቶሪያ ቤካም በኢንስታግራም ስቶሪዎቿ ላይ ፎቶውን በማጋራት፣ ባሏ ከጉዳቱ ቶሎ እንዲያገግም ምኞቷን ገልጻለች። ዴቪድ በ2003 በእንግሊዝ እና በደቡብ አፍሪካ መካከል በተደረገ ጨዋታ የእጅ አንጓው ከተሰበረ በኋላ፣ ከእግር ኳስ ጋር በተያያዘ የእጅ አንጓ ጉዳት ምክንያት ቀዶ ጥገና አድርጓል።

የፋሽን ዲዛይነር እና የቀድሞ የስፓይስ ገልስ ዘፋኝ የሆነችው የ51 ዓመቷ ቪክቶሪያ፣ “አባቴ በቶሎ እንዲሻልህ እመኛለሁ” (Get Well Soon Daddy) በማለት በፍቅር ልብ ኢሞጂ ከጽሑፏ ጋር ጽፋለች።

በፎቶው ላይ ዴቪድ የሆስፒታል ጋውን ለብሶ እያገገመ ካሜራውን ፈገግ ብሎ ታይቷል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
‼️ በዙሪያዎ እየተከናወኑ ስላሉ ጉዳዮች የራስዎን አስተያየት ይያዙ። ምልከታዎችን አንጭንም፣ እውነት አናዛባም፣ ሃስተኛ ዜናዎችን እናሰራጭም፤ የተሟላና ትክከለኛ መረጃ ብቻ።

🇪🇹🌍 ከኢትዮጵያ፣ ከአፍሪካ እና ከአለም ዙሪያ የተሰሙ ዜናዎች፤ በጉምቱ ተንታኞች የሚቀርቡ ሙያዊ አስተያየቶች እንዲሁም ያልተጋሩ ፎቶዎች እና ቪዲዮዎች።

ስፑትኒክ አማርኛ፤ ያልተነገረዎትን መንገር ጀምሯል!

👉 https://www.tg-me.com/+jEoyKtlGMNlmMWUy
🎙🇦🇷 የቀድሞ የአርጀንቲና እና የቺሊ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆርጌ ሳምፓሊ 🗣️: "ከእለታት አንድ ቀን ምሽት ላይ አንዲት ቆንጆ ሴት ጋር ወደ ቡና ቤት ሄድኩ። ለብዙ ሰዓት አብረን ተቀምጠን በጣም ብዙ ነገር አወራን። ስለ እራሴ የዋህ እና ደግ እንደሆንኩ ነገርኳት። ስለ ህይወቴ በደንብ አወራኋት። ከእሷ ጋር በጥልቀት ለመተዋወቅ ፈልጌ ነበር። ለጠጣነው መጠጥ እንኳን ከፍዬ ነበር።"

"በዚህ ጊዜ አንድ መልከ መልካም ሰው መጥቶ ከጎናችን ተቀመጠ። ለአምስት ደቂቃ ያህል ካወራት በኋላ ነይ አላት። እሷም ምንም ሳታቅማማ ተነስታ ሄደች። በቀጥታ ወደ መጸዳጃ ቤት ወሰዳት እና ወሲብ ፈጸሙ።"

"ከዚያች ምሽት ጀምሮ የኳስ ቁጥጥር ብልጫ መውሰድ ወይም ኳስ መቆጣጠር በህይወት ውስጥ ምንም እንደማይጠቅም ተገነዘብኩ
።"
Old Group ላላችሁ መልካም ዜና😎

2023 - 400 ብር
2022 - 800 ብር
2021 - 800 ብር
2020 - 800 ብር
2019 - 800 ብር
2018 - 800 ብር

ያላችሁ መሸጥ ከፈለጉ ያዋሩኝ👉 @Abushe433

History Clear ያሎነ ትክክለኛ Old ብቻ ነው ምፈልገው ልታደክሙኝ አትምጡ🫡
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
አንዳንድ የውሀ ጥቅሞች

ውሃ ለሕይወት አስፈላጊ ነው። በርካታ ዓለም አቀፍ መመሪያዎች አንድ ሴት በቀን ሁለት ሊትር፣ ወንድ ደግሞ 2.5 ሊትር ውሃ ቢጠጣ ለጤና መልካም መሆኑን ይመክራሉ።

ብዙዎቻችን ፕሮቲን፣ ቫይታሚን፣ ካርቦሃይድሬት እና ፋይበር ላይ እናተኩራለን። ውሃን በሕይወታችን ውስጥ እንደ ጠቃሚ ንጥረ ነገር አድርገን አናስብም።

ውሃ በሁሉም የሰውነታችን ተግባራት ውስጥ ወሳኝ ሚና ይጫወታል። የሃርቫርድ የሕክምና ትምህርት ቤት የውሃን አንዳንድ ቁልፍ ሚናዎች እንደሚከተለው ዘርዝሯል።

በሰውነታችን ውስጥ የውሃ ወሳኝ ሚና፤

• ንጥረ-ነገሮችን እና ኦክስጂንን ወደ ሴሎች ማጓጓዝ
• ከሽንት ከረጢት ውስጥ ባክቴሪያዎችን ማስወገድ
• የምግብ መፈጨትን መርዳት
• የሆድ ድርቀትን መከላከል
• የደም ግፊትን መደበኛ ማድረግ
• መገጣጠሚያዎችን ማለስለስ
• የአካል ብልቶችን እና ጡንቻዎችን መከላከል
• የሰውነት ሙቀትን መቆጣጠር
• የኤሌክትሮላይት (ሶዲየም) ሚዛንን መጠበቅ
የ70 አመት ፀሎት፣ ተደራርቦ ሲመለስ

እቺ ሳፊና የተባለች ኡጋንዳዊት ለዘመናት ሰው ሲንሾካሾክ ስለሷ ልጅ አለመኖር ሚያወሩ እየመስላት ስትሸማቀቅ ነበር የኖረችው። ምን ብትረገም ፈጣሪ ልጅ አልባ እንዳደረጋት ፈጣሩዋን በእንባ ስትጠይቀው ኖራለች።

በመጨረሻም በ70 አመቷ መንታ ልጆችን ታቀፈች። በዚህም በ70 አመት መንታ በመውለድ በጊነስ ቡክ ሰፍራለች።

እናንተስ የዘገየባችሁ ተስፋ፣የቆየባችሁ ህልም ይኖራችሁ ይሆን? በእምነት ጠብቁ የፈጠራችሁ አምልካ አጠገባችሁ ነውና🙏🙏
🙏
እኒህ የማትስ መምህር በልብ ህመም ምክንያት ከሞት ጋር እየታገሉም ከሆስፒታል አልጋ ላይ ሁነው የተማሪዎቻቸውን ውጤት እየሞሉ ነበር።

ልጃቸው የአባቷን ትጋት በሶሻል ሚዲያ ባጋራች በቀናት ውስጥ አረፉ💔💔💔

ግማሾች ፅናታቸውን ቢያደንቅም ሌሎች ደግሞ በዚህ ሁኔታ እያሉ ትምህርት ቤቱ እንዴት ያሰራቸዋል በሚል ት/ቤቱን ወቅሰዋል።



#መምህራን የተሻለነገርይገባቸዋል
እቺ የምታምር ህፃን Deer እናቷን አዳኞች ገለውባት መሄጃው ሲጠፋባት፣ ተስፋዋ ሲጨልም ሄዳ ከእንጨት የተሰራ የDeer ቅርፃቅርፅ ስር ተሸጎጠች። 💔💔💔

ይህ ምስል ለኛ ለሰዎች ትልቅ ትምህርት ይሰጠናል። ወላጆቻቸውን ለመጉዳት ተብሎ ምንም የማያውቁትን እምቦቀቅላ ህፃናትን ወላጅ አልባ መደረጋቸው ተናግረው ስሜታቸውን ባይነግሩንም ምን ያክል ተስፋቸው እንደሚጨልም፣በራስ መተማመናቸው እንደሚጠፋ፣ ቀልባቸው እንደሚርቃቸው ትልቅ ማሳያ ነው።

ስለዚህ ጦርነትን በማቆም የልጆችን የወደፊት ተስፋ አናጨልም።

ፈጣሪ ምንም ስለማያውቁ ህፃናቶች ሲል ወላጆቻቸውን ከክፉ ይጠብቃቸው
። እ
ጎግል ላይ በፍጹም Search እንዳይደረጉ የተከለከሉ አንዳንድ ዌብሳይቶች (የታሪክ ገጽ)

በYouTube ቻናላችን ይመልከቱ 🙌
https://youtu.be/dNKt74jogbI?si=EjZAhI1uy6UAKE-v
2025/06/30 06:50:58
Back to Top
HTML Embed Code: