Tom peter ይባላል 32 አመቱ ነው። ሙሉ ጊዜውን እንደ ውሻ የሚያሳልፍ ከማሳለፍም በላይ እስከሚሞት ድረስ ውሻ ሆኖ ለመሞት ለራሱ ቃል የገባ ፍጡር ነው።
tom ውሻ ለመምሰል እንደሌሎቹ ሞኞች ፕላስቲክ ሰርጀሪ አላሰራም።
ነገር ግን tom ብዙ ወጪ አውጥቶ የውሻ ምስል ያለው የጎማ ልብስ አሰርቶ እንደ ውሻ በጎዳና እና በቤቱ እየተንጓራደደ የብዙ ሰዎችን ትኩረት እየሰባ ይውላል...ይህ ብቻ አይደለም ውሾች የሚመገቡትን ምግብ ከሱፐርማርኬት እየገዛ የውሻ ሰሀን ላይ አርጎ እጆቹን ሳይጠቀም በአፋ ብቻ ይመገባል።
tom ለ10አመታት በእንደዚህ አይነት መንገድ እንደ ውሻ ኖሯል መሞትም የሚፈልገው ውሻ ሆኖ እንደሆነ ይናገራል
tom ሚስት ነበረችው... ነገር ግን tom እንደ ውሻ መኖር ሲጀምር ባለቤቱ እብደቱን ስላልወደደችለት እንደውሻ ለመኖር ከወሰነ ቤቱን ለቃ እንደምትሄድ ስትነግረው ቶም ከሀሳቤ የምታዘናጊኝ ከሆነ ዛሬውኑ መለያየት እንችላለን ብሎ ከሚስቱ ውሻነቱ በልጦበት ፈቷቷል😂😂😂😂😂

😁198❤37🤯19🤷♂10😨9😭4👏3🙏1
ይህ የበጎች ጠባቂ ውሻ በጎቹን ሊበላ ከመጣ ተኩላ ጋ ተፋልሞ በደም ተለውሷል
ከበጎቹ አንዱ ውሻውን ሲያበረታው እና ለውለታውም ምስጋና በሚመስል መልኩ ሲተሻሸው ይታያል
👇🏾
አንዳንዴ በአካልም ሆነ በመንፈስ ጠንካራ የሚመስሉን ሰዎች ምናልባትም ብዙ መስዋእትነት የከፈሉ እና ውስጣቸው የዛሉ ሊሆኑ ይችላሉ
አንዳንዴ በብዙ መከራም ይሁን ቀላል በሚመስሉ ቅንነቶች ከጎናችን የቆሙ ሰዎች ከእኛ በመጠኑም ቢሆን ብርታትን እና "አመሰግናለሁ" መባልን ሊፈልጉ ይችላሉ - ውስጣቸውን ማበርታት🙌🏼
👇🏾
በችግር ጊዜ ከጎናችሁ የቆሙትን አትርሱ
በክፉ ቀና ያሳለፏችሁን አትዘንጉ
ቀን ሲወጣላችሁ ለምስጋና ተመለሱ
Don’t take kindness for granted !!❤️🙌🏼

❤232👍31😭12🙏8❤🔥4😁2💯2🔥1
አንድ የግመል የእንባ ጠብታ እስከ 26 የሚደርሱ የእባብ መርዞችን ሊያስወግድ እንደሚችል ሳይንሳዊ ግኝት ይፋ ሆነ
| በቅርብ ጊዜ በተደረገ ጥናት መሰረት፣ አንድ የግመል የእንባ ጠብታ እስከ 26 የሚደርሱ የእባብ ዝርያዎችን መርዝ የማስወገድ አስደናቂ አቅም እንዳለው ሳይንቲስቶች ገለጹ።
ይህ ግኝት በተለይም የእባብ ንክሻ በብዛት በሚከሰትባቸው አካባቢዎች ለሕይወት አድን መድኃኒቶች ልማት አዲስ ተስፋ የሰነቀ ነው ተብሏል።
በዱባይ የሚገኘው ማዕከላዊ የእንስሳት ህክምና ምርምር ላብራቶሪ ባደረገው ጥናት፣ የግመል እንባ ውስጥ የሚገኙ ልዩ ባዮአክቲቭ ውህዶች (bioactive compounds) እና ፀረ እንግዳ አካላት (antibodies) የተለያዩ የእባብ መርዞችን የመከላከል አቅም እንዳላቸው ተመላክቷል።
እነዚህ ውህዶች በነርቭ ሥርዓት ላይ ጉዳት የሚያስከትሉ ኒውሮቶክሲን እና የደም ሴሎችን የሚያበላሹ ሄሞቶክሲን የተባሉ መርዞችን ጭምር ማምከን እንደሚችሉ ተመራማሪዎቹ ገልጸዋል።
ይህ ግኝት ገና በሳይንሳዊ መጽሔቶች ላይ ባይታተምም፣ የእባብ ንክሻ ሕክምናን አብዮታዊ በሆነ መንገድ ሊለውጥ ይችላል ተብሎለታል።
በተለይም በገጠር አካባቢዎች ለሚኖሩ እና ለባህላዊ የእባብ መርዝ ማስታገሻ (antivenom) የመድኃኒት አቅርቦት ለሌላቸው ማህበረሰቦች ተመጣጣኝ እና ውጤታማ መፍትሄ ሊሆን እንደሚችል ተስፋ ተደርጓል።
ከመርዝ ማስወገድ አቅሙ በተጨማሪ፣ የግመል እንባ በደረቅ አካባቢዎች እንስሳውን ከኢንፌክሽኖች ለመጠበቅ የሚያስችሉ ፕሮቲኖች እና ላይሶዛይም (lysozyme) የተባለ ጠንካራ ፀረ-ባክቴሪያ ኢንዛይም የያዘ መሆኑም ተመራማሪዎቹ አክለው ገልጸዋል።
ይህ ጥናት የግመሎችን ሚና ከጭነት እንስሳነት ባሻገር ለህክምና መስክ ያላቸውን አስተዋፅዖ በድጋሚ ጎላ አድርጎ አሳይቷል ተብሏል።
ይህ ግኝት ወደፊት ተጨማሪ ጥናቶች ከተደረጉበት እና በሳይንሳዊ መንገድ ከተረጋገጠ፣ በየዓመቱ በእባብ ንክሻ ለሚሞቱ ወይም የአካል ጉዳት ለሚደርስባቸው በሺዎች ለሚቆጠሩ ሰዎች አዲስ ተስፋ ሊሰጥ ይችላል ነው የተባለው።

❤94👏17👍7🤯7👌3🥰1
Forwarded from Quality Button
🚥የትም ብትሄዱ እንደዚህ አይነት ቻናል አታገኙም! እመነኝ እስካሁን ይሄ ቻናል ከሌለህ 100% ተበልተሀል! ብዙ ነገር አምልጦሀል!
🚥አስደንጋጭ እና አነጋጋሪ የአለም ክስተቶችን ከአዝናኝ እና አስተማሪ ዝግጅቶች እያሰናዳ የሚያቀርብ ምርጥዬ ቻናል እናስተዋውቅዎ!
🚥በየቀኑ የሚለቀቁ አለምን ያስገረሙ ድንቃ ድንቅ ወሬዎች ፣ በቪድዮ የተደገፉ አስደናቂ እና አስደንጋጭ ሁነቶች ፣ አስገራሚ ሰዎች ፣ መሳጭ ታሪኮች ማታ ላይ ፈታኘ የጠቅላላ እውቀት ጥያቄዎች ሁሉ በአንድ ላይ የያዘ ሁሉን አቀፍ ቻናል😎
💛እውነት ዝም ብላችሁ "JOIN" በሉ በኔ ይሁንባችሁ !! ይወቁ ይማሩ ይዝናኑ ይደሰቱ*
👇JOIN❤️
https://www.tg-me.com/+ntT8Z8jyixswZDE0

❤10😁5👍1
ጠቅላላ እውቀት
የሞባይል ሚስጥራዊ አገልግሎቶች!!
=======================
1ኛ. ሞባይሉ ዉስጥ ያለዉን ስልክ ቁጥር ለማግኘት፡-*111#
2ኛ. የሞባይል የተሰራበት ዘመንና ባትሪን ለማወቅ፡-*#*#4636#*#*
3ኛ. የሞባይል ሚስጥረ ቁጥር/IMEI/ serial No፡-*#06#
4ኛ. የሞባይሉ ዋና መስገብ ሰርቨስ ለማገኝት፡-*#0*#
5ኛ.የሞባይል ኮሜር መረጃ ለመግኘት፡-*#*#34971539#*#*
6ኛ. ሞባይሉ ላይ ሙል ፋይል ለማግኛት፡-*#*#273282*255*663282*#*#*
7ኛ. የሞባይሉ ዋይለስ LAN/ ለማየት፡-*#*#232339#*#*
8ኛ. ሞባይልን አገልግሎት ለማስጀመር፡-*#*#197
328640#*#*
9ኛ. የሞባይልን ግልጽ ማብራት ለማየት፡-*#*#0842#*#*
10ኛ. የሞባይልን የእስክር መያዥ ለማየት፡-*#*#2664#*#*
11ኛ.የሞባይልኑ ቫይቭረሽን ለማየት፡-*#*#0842#*#*
12ኛ.የሞባይሉን ኤፍት ሶፍትወሩን ለማየት፡-*#*#1111#*#*
13ኛ. የሞባይሉን ሶፍትወር እና ሃርድወር መረጃ ለማየት፡-*#125080*369#
14ኛ. የሞባይሉን ኮንፍግረሽንና ዳያጎሽትክ ለማየት፡-*#9090#
15ኛ. የሞባይሉን ሴታፕና ድሞድ(Dump Modef) ለማያት፡-*#9900#
16ኛ. የሞባይሉን ሜኑ(HSDPA/HSUPA:- *#301279#
17ኛ. የሞባይሎን ዩስፕ(USB) ለማየት፡-*#872564#
18ኛ. የሞባይሎን ጽፈት ለማየት፡- *#7465625#
19ኛ. የሞባይሉን ዳታ መረጃ ወደ መጀመሪያ ምሪት ለመሜልስ፡- *#*#7780#*#*
20ኛ. የሞባይሉን ወደ ፈብርካ ምርት ለመሜልስ፡-*2767*3855#
21ኛ. የሞባይሎን Motorola droids ለማግኘት፡-##776426
ሼርርርር ይደረግ
https://www.tg-me.com/amazing_fact_433

❤153👍46😭7🥰4👏3
ሰፋፊ ደረት ያላችሁ ወንዶች ቻይና ውስጥ ለስራ ትፈለጋላችሁ!
ቻይና ውስጥ ወጣት ሴቶች ለ5 ደቂቃ የወንዶቹ ደረት ላይ ተለጥፈው ጭንቀታቸውን ወይም ድካማቸውን ካቃለሉ በኋላ ከ3 አስከ 7 ዶላር ይከፍላሉ።
በዚህም ብዙ ወጣት ሴቶች ደስተኛ እንደሆኑ እየተናገሩ ነው። አንዷ ከቴሲስ እስትረስ እንዳላቀቃት ስትናገር ሌላዋ ደግሞ በደስታ እያለቀሰች ብዙ ነገር እንደለቀቃት ተናግራለች።
ዞው የተባለ ወጣት አስካሁን 24 ሰዎችን እንዳቀፈና 240 ዳላር እንደሰበሰበ ተናግሯል
#

😁234❤28👍7😨6🤯3
በልብ ድካም ለታመመችው አያቷ እርዳታ ለማግኘት በሳይቤሪያ ኔጋቲቭ 34°c በሆነ በረዶ ላይ 8km ለ6 ሰዓታት የተጓዘችው የ4 አመቷ ህፃን።
እቺ ብላቴና ሰው በጣም ተራርቆ በሚኖርበት በሳይቤሪያ ከአያቶቿ ጋ ነበር የምትኖረው። ጠዋት ስትነሳ ሴት አያቷ መናገር አቅቷቸው እያቃሰቱ ነበር። ወንድ አያቷ አይነስውር ናቸው።
የጎረቤት እርዳታ ለማግኘት 8 ኪ.ሜ መጓዝ ነበረባት። የፈረስ ዳና ተከትላ ለ6 ሰዓት ከተጓዘች በኋላ ለሰዎች የገጠማቸውን ተናገረች።
ሰዎች በፍጥነት ቢደርሱም ድካሟን ውሃ በላው😭😭😭 አያትየው አርፈው ነበር።
እቺ ህፃን ምንም እንኳ አያቷን ማትረፍ ባትችልም ፍቅር የማይቻል የሚመስለውን እንደሚያስችል ለአለም አሳይታለች።

❤289😭82❤🔥16👍8🙏3
እራሱ ጅም ውስጥ እየተኛ አካውንቱ ውስጥ 7.49 ዳላር እስኪቀር የሚያገኘውን ገንዘብ በሙሉ ለበጎ አድራጎት የሚያውለው አፍሪካዊ በመጨረሻ ደግነቱ ያልታሰበ ሲሳይ ይዞለት መጣ።
ዜምባ ጎሪንቦ ይባላል አሜሪካ የሚኖር ዝምባቤያዊ የ UFC ተፋላሚ ነው። የሚያገኘውን ገንዘብ በሙሉ ሀገሩ ውስጥ ለጀመረው ለህብረተሰቡ በነፃ የመጠጥ ውሃ ማውጣት ፕሮጀክት እያዋለው እራሱ ጅም ውስጥ ይተኛል።
ይህ ታሪክ ከታዋቁው አክተር ዘ_ሮክ ጆሮ ይደርሳል። ከዛማ ሮክ መጦ ከሚተኛበት ጅም እየነዳ ወስዶ ዘመናዊ ቤት ውስጥ አስገብቶ ይህ ቤት ያንተ ነው። ከንግዲክ የጅም ውስጥ አተኛም፣አንተ ከራስህ በላይ ለሌላ ስታስብ እኛ ቢያንስ ትንሿን ነገር ማድረግ አለብን ብሎ ቁልፉን አስረከበው።
#UFC #TheRock #thembagorimbo

❤299👏44🥰15🙏8👍7🫡4
ከዚህ በፊት አይታቸው የማታቃቸውን 1,313 ወንጀለኞችን ተበዳዮች በሚነግሯት መሰረት በእርሳስ ብቻ ስላ ያስያዘቻችው ድንቅ ሰዓሊ።
Lois Gibson ትባላለች። ከ40 አመት በፊት ነው። ቴክኖሎጂው እንዲህ ሳይዘምን። ምንም መረጃቸው ያልተገኘ ወንጀለኞችን ገፅታቸው ሲነገረኝ እስላቸውና ተፈልገው እንዲያዙ አደርጋለው የሚል የሚገርም ፕሮፖዛል ለፌደራል ፖሊስ ፎረንሲክ ክፍል አቀረበች።
ኃላፊዎች በሀሳቧ ቢገረሙም እስኪ እንሞክራት ብለው እንደቀልድ የጀመሩት ስራ ለአለፉት 40 አመታት 1,313 ወንጀለኞች እንዲያዙ አስችሏል።

❤165👍34👏26😱13🔥4🙏4
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤123🔥26😱14👏2
ተጠንቀቁ‼️❕ ❕ ሐሜት እስከ 1 አመት እስር ያስቀጣል።
# I በኢፌዴሪ የወንጀል ህግ ክሪሚናላይዝ ተደርገው ያስቀጣሉ ተብለው ከተቀመጡ ተግባራት አንዱ ሀሜት መሆኑን ጠበቃ ሰብለ አሰፋ ገልጻለች።
ማንም ሰው ስለሌላ ሰው በተለይም ደግሞ ሀሰተኛ መረጃ እየነዛ ስሙን ለማጥፋት ወይም በማህበረሰቡ ዘንድ ያለውን ተቀባይነት ለማጥፋት ቢሞክር በኢፌድሪ የወንጀል ህግ አንቀጽ 613 ከአንድ ወር እስከ አንድ አመት እንደሚቀጣ ተገልጿል።
ሰውየው አድርጓል ብለን በሌለበት ለተለያዩ ሰዎች የምናወራው ነገር ሰውየው ፈጽሞት እውነት እንኳን ቢሆን ሀሜት ተብሎ በወንጀል ሊያስቀጣ ይችላል ስለሆነም ሀሜተኞች ሰው በሌለበት ስለሌላ ሰው የምታወሩ ድርጊታችሁ የወንጀል ተግባር መሆኑን ማወቅና መጠንቀቅ ይገባል ስትል ጠበቃ ሰብለ አስጠንቅቃለች።
#FastMereja

😁201❤40👍21👏10
ተሳዳቢው የፊሊንፒስ ፕሬዚዳንት ሮድሪጎ ዱተርቴ አስገራሚ ታሪክ (የታሪክ ገጽ)
በYouTube ቻናላችን ይመልከቱ 🙌
https://youtu.be/2cbryc7Us2E?si=7Xm_rlRh7wNFwYkC
በYouTube ቻናላችን ይመልከቱ 🙌
https://youtu.be/2cbryc7Us2E?si=7Xm_rlRh7wNFwYkC
👍18👏5😁5❤4
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁183👏29😭24❤10👍3🙏1💯1
የእሁድ ቀደዳ -02
እንደምነህ ጌታዬ? እንዴት አመሸሽ እናቴ? ወደ እሁዳችን መጥተናል! የዛሬው የፀዳ ነው!😀
.
.
✅ ".....ወቅቱ እ.ኤ.አ 1986 ላይ ነው! የአሜሪካ ደህንነት ተቋም የሆነው "CIA" ከሰሜን አፍሪካዋ ሃገር ሊብያ ከሳተላይት እና ኤሌክትሮኒክ ሰርቪላንስ የሚሰበሰቡ የተለያዩ ሚስጥራዊ መልእክቶችን እየቃረመ ነው። ከነዚህ ሚስጥራዊ መልእክቶች ውስጥ ለአሜሪካ የደህንነት ስጋት የሚሆን ነገር ከተገኘ ይመረመራል።
✅ የዛን ቀን "CIA" 397 የተለያዩ ሚስጥራዊ መልእክቶችን አዳምጦ ምንም የደህንነት ስጋት የሚሆን ነገር አላገኘም! ነገር ግን ጠልፈው ከሚሰሟቸው መልእክቶች ውስጥ 398ኛው መልእክት ለአሜሪካ ደህንነት ቀጥተኛ ስጋት ሆኖ ተገኘ። መልእክቱ "...stand by and be ready to attack American targets and Execute the plan..." የሚል ነበር! ይህ መልዕክት የደህንነት ተቋሙ ውስጥ ከፍተኛ ድንጋጤን ፈጠረ።
✅ ከሊቢያ ተጠልፎ የተሰማው መልእክት "Muammar Gaddafi" ከሚመራው መንግስት እንደሆነ ማወቅ ቢችሉም ጥቃት እንዲደርስባቸው የተባሉት አሜሪካውያን የት እና መቼ እንደሆነ ግን ማወቅ አልተቻለም። ማጣራታቸውን ቀጠሉ! የዛኑ ቀን የሊብያ የደህንነት ተቋም ጀርመን ከሚገኘው የሊብያ ኤምባሲን ጋር መልእክት እንደተለዋወጠ እና ጀርመን የሚገኘው የሊብያ ኤምባሲ ለሊብያ የደህንነት ተቋም "Tripoli will be happy when you see the headlines tomorrow!" የሚል መልእክት እንደላከ ደረሱበት! በመጨረሻም ጥቃቱ ጀርመን ውስጥ የሚገኙ አሜሪካውያን ላይ ሊፈፀም እንደታሰበ አረጋገጡ።
✅ ጥቃቱን ግን ለማስቆም በቂ ግዜ አልነበራቸውም! የዛን ቀን ምሽት አንዲት የጀርመን ከተማ ውስጥ አሜሪካውያን የሚያዘወትሩት መሸታ ቤት አንዲት ሴት በሻንጣዋ ውስጥ ቦንቦች ይዛ የመሸታ ቤቱ ሶፋ ላይ አስቀምጣው ሄደች! ከጥቂት ደቂቃዎች በኃላ ቦንቡ ፈንድቶ 230 ሰዎች ሲቆስሉ ሁለት የአሜሪካ ወታደሮች ደግሞ ህይወታቸው አለፈ!
✅ "CIA" እና የአሜሪካው ፕሬዝዳንት "Ronald Reagan" ከዛን ግዜ በኃላ ጋዳፊ መወገድ እንዳለበት ወሰኑ! የወቅቱ የ "CIA" ዳይሬክተር የነበረው "William Casey" ጋዳፊን በምን አይነት መንገድ ማስወገድ እንደሚቻል ሃሳብ አቀረበ! ጋዳፊን መግደል ቀላል አይደለም! ብዙ ሺህ በተጠንቀቅ የሚጠብቁት ጥበቃዎች አሉት! ከዚህ በተጨማሪ 40 እጅግ የሰለጠኑ ድንግል ሴት የግል ጥበቃዎቹ አሉ! ሊቢያ ሙሉ በሙሉ በእርሱ ቁጥጥር ስር ናት! "CIA" በወቅቱ ሊብያ ውስጥ ጋዳፊን ለማስገደል ሊጠቀምባቸው የሚችላቸው ኤጀንቶች የሉትም! "CIA" ጋዳፊን በቀጥታ መግደል ቢፈልግም በአሜሪካ ህግ ፖለቲካዊ ግድያ(political assassination) መፈፀም ተከልክሏል።
✅ የነበረው አማራጭ የአየር ጥቃት በአሳቻ ሰአት መፈፀም ነበር! የሊብያ መንግስት የሽብር ጥቃቶች እንዲፈፀሙ ትዕዛዝ የሚሰጥበትን ቦታ ለማጥቃት አሜሪካ ወሰነች! ነገር ግን "...የሽብር ጥቃት እንዲፈፀም ትዕዛዝ ይሰጥበታል..." የተባለው ቦታ የጋዳፊ መኖርያ ቤት ነው! የአሜሪካ ግብ በቀጥታ ጋዳፊን ከመግደል ይልቅ የጋዳፊን ቤት "የሽብር ጥቃት የሚቀነባበርበት ቦታ" የሚል ስያሜ በመስጠት የአየር ላይ ድብደባ አድርጎ በሂደቱ ጋዳፊን መግደል ነው!
ከዛስ?
☑️ "CIA" በዚህ ቀመር ውስጥ አንድ ፈተና ገጠመው! በጥቃቱ ጋዳፊን ለመግደል ጋዳፊ በመኖርያ ቤቱ ውስጥ የሚኖርበትን ሰዓት ማወቅ አስፈላጊ ነበር።ይህንን ማወቅ ግን አስቸጋሪ ነው! ከዛም "CIA" ወደ እስራኤሉ የስለላ ድርጅት ሞሳድ ሄደ! የሞሳድ ሰላዮች ጋዳፊ በመኖርያ ቤቱ የሚገኝበትን ትክክለኛ ሰዓት ሰላዮቻቸውን በአካል በመላክ አጣሩላቸው! ከዛም አሜሪካ በተባለችው ሰዓት ሁለት የጦር ጀቶችን ልካ ጋዳፊ ይገኝበታል በተባለው ሰዓት መኖርያ ቤቱ ላይ ቦንቦችን አዝንባ ተሰወረች! አሜሪካ በጥቃቱ ጋዳፊ እንደሚሞት እርግጠኛ ሆና ሰበር ዜናን ትጠባበቃለች
✅ ! ከቀናት በኃላ ግን ኮሎኔል ጋዳፊ አንዲት ቦታ ሳይጫር በሃገሪቱ ብሄራዊ ቴሌቪዥን ጣብያ በቦንብ ጥቃቱ የተጎዱ ሊብያውያንን ሆስፒታል ሄዶ ሲጎበኝ ታየ!
✅ ያኔ የ "CIA" ጋዳፊን በቀላሉ ማስወገድ እንደማይቻል ተረዳ! ሁለተኛውን አማራጭ መጠቀም እንደሚገባም አመነ! ሁለተኛው አማራጭ "...ጋዳፊን የሚቃወሙ ሊብያ ውስጥ የሚገኙ አማፅያንን ወይም ተቃዋሚዎችን በሁሉም ዘርፍ መርዳት ወይ ደግሞ ህዝቡ የሃገሪቱ መንግስት ላይ ከዳር እስከ ዳር እንዲያምፅ ማድረግ..." የሚል ነበር! አሜሪካ የተለያዩ አማፅያንን ማሰልጠን እና ማስታጠቅ ጀመረች!
✅ ነገር ግን እነዚህን የተለያዩ አማፅያን አንድ ላይ አቀናጅቶ የጋዳፊን መንግስት የሚጥል መሪ እንደሚያስፈልግ "CIA" ተረዳ! ከብዙ ጥናት በኃላ አንድ ሰው ተገኘ! የተገኘው ሰው ኮሎኔን "Khalifa Haftar" ይባላል! ይህ ሰው በአንድ ወቅት ጋዳፊ ወደ ስልጣን ሲመጣ አብሮት የነበረ ታማኝ የጦር መሪ እና አገልጋዩ ነበር! ጋዳፊ ስልጣን ላይ በነበረበት ወቅት ሊብያ ከጎረቤት ሃገር "Chad" ጋር ጦርነት ውስጥ ስትገባ የሊብያን ጦር የመራውም ይህ ሰው ነበር! እንደ አጋጣሚ ታድያ ይህ ኮሎኔል በጦርነቱ ወቅት በ "Chad" ወታደሮች ተማርኮ ይታሰራል! ጋዳፊ የጦር መሪው "Khalifa Haftar" እንዲፈታ ጥረት ከማድረግ ይልቅ እስከመፈጠሩ ጭራሽ ረሳው! "Khalifa Haftar"ም ለ 7 ዓመታት በ " Chad" መንግስት ታሰረ! ይህ መረጃ ያለው "CIA" የ "Chad" ፕሬዝዳንት ጋር ደውሎ "Khalifa Haftar"ን እስር ቤት ሄዶ ሁለት አማራጮችን እንዲሰጡት አደረገ!
የመጨረሻው ክፍል ይቀጥላል አንብብበው ከወደዱት👍
☺️ @Amazing_fact_433
☺️ @Amazing_fact_433
እንደምነህ ጌታዬ? እንዴት አመሸሽ እናቴ? ወደ እሁዳችን መጥተናል! የዛሬው የፀዳ ነው!😀
.
.
ከዛስ?
የመጨረሻው ክፍል ይቀጥላል አንብብበው ከወደዱት
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍185❤25🔥5🫡3😢2🐳2💯1😭1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጓደኝነት እስከ መቃብር‼
ይህ ከሰሞኑ በቱርክ በስፋት እየተሰራጨ ያለ አሳዛኝ ተንቀሳቃሽ ምስል ነው።አንድ ቱርካዊ አዛውንት የልብ ድካም ያጋጥማቸዋል።በዚህ ጊዜ ጓደኛቸው እሳቸውን ለመርዳት ሲሞክሩ ህይወታቸው አልፏል።
በመርዳት ላይ የነበሩት የሟች የእድሜ ልክ ጓደኛ በድንጋጤ ራሳቸውን ስተው ይወድቃሉ።በዛውም ህይወታቸው ያልፋል።በዚህ ሰዓት BBC እና ሌሎች ሚዲያዎች"ጓደኝነት እስከመቃብር" በሚል አርዕስት ይሄን ዜና እየተቀባበሉት ይገኛል
Join @amazing_fact_433

❤74😭31😢7🙏2
በአሜሪካ የፍቅር ድረ-ገጾች ላይ የተደረጉ ጥናቶች እንደሚያሳዩት ሴቶች የመጀመሪያውን መልዕክት ወይም Hi የሚል ቴክስት ለአንድ ወንድ ሲልኩ ከ75% በላይ ምላሽ ያገኛሉ። ወንዶች ግን የመጀመሪያውን መልእክት ሲልኩ ምላሽ የማግኘታቸው ዕድል 17% ብቻ ነው።
+ በእርግጥ ይህ ለአሜሪካ ነው፣ በኢትዮጵያ ውስጥ ወንዶችን ለማውራት የሚፈልጉ ሴቶች 99% መልስ ያገኛሉ
Join @amazing_fact_433
+ በእርግጥ ይህ ለአሜሪካ ነው፣ በኢትዮጵያ ውስጥ ወንዶችን ለማውራት የሚፈልጉ ሴቶች 99% መልስ ያገኛሉ
Join @amazing_fact_433
😁73❤4🤷♂2🤯2🙏2💯2
መልሱ አዎ ነው! ቱሪቶፕሲስ ዶሆርኒ (Turritopsis dohrnii) የተሰኘው አነስተኛ ጄሊፊሽ ባዮሎጂካዊ በሆነ መንገድ የማይሞት ፍጡር በመባል ይታወቃል። ይህ ጄሊፊሽ ሲያረጅ፣ ሲታመም ወይም ለአደጋ ሲጋለጥ፣ ወደ መጀመሪያው የህይወት ደረጃው ወደ ፖሊፕ (polyp) ደረጃ እራሱን ሙሉ በሙሉ መመለስ ይችላል። ከዚያም እንደገና አዲስ የህይወት ኡደትን ይጀምራል። ይህ ሂደት ትራንስዲፈረንሼሽን (transdifferentiation) በመባል የሚታወቅ ሲሆን፣ አንድ አይነት ሴል ወደ ሌላ አይነት ሴልነት የሚቀየርበት አስደናቂ ሂደት ነው። ይህ ጄሊፊሽ በተፈጥሮ በአዳኞች ካልተበላ ወይም በበሽታ ካልተጠቃ በቀር፣ ይህን የህይወት ኡደት ደጋግሞ በመድገም ለዘላለም መኖር ይችላል።
Join @amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😱39❤14😁6🐳6🔥3
የእሁድ ቀደዳ - ክፍል ሁለት
☑️ አማራጭ አንድ፡ እዚሁ እስር ቤት በስብሰህ እና የጦር ምርኮኛ ሆነህ ትሞታለህ? ወይስ
☑️ አማራጭ ሁለት፡ እንደዛ በታማኝነት ያገለገልከው የሃገርህ መሪ ጋዳፊ ከድቶኻል! እስከ መፈጠርህም አላስታወሰህም! እንደውም በመማረክህ በሽቋል! ስለዚህ ከእስር እንፍታህ! አሜሪካዊ ዜግነት እንስጥህ! ከ "CIA" ጋር አብረህ ስራ! የተበታተኑትን አማፅያን አድራጅተህ "Libyan National Army" የሚባል ጦር እዚሁ "Chad" ውስጥ አቋቁም! "CIA" በጦርም፣ በመሳርያም፣ በታክቲክም፣ በሃሳብም.. በሁሉም ነገር ይረዳኻል!
Guess what?
✅ ኮሎኔል "Khalifa Haftar" ሁለተኛውም አማራጭ ተቀበለ! "CIA" "Khalifa Haftar"ን እና አማፅያኑን ጎረቤት ሃገር "Chad" ውስጥ አየረዳ እና እያሰለጠነ አቆያቸው!
ነገር ግን ያልታሰበ ነገር በመሃል ተፈጠረ!
✅ በአሜሪካ መንግስት ይደገፍ የነበረው የ "Chad" መንግስት ላይ መፈንቅለ መንግስት ተደረገ! መፈንቅለ መንግስት መደረጉ ችግር አልነበረውም! ነገር ግን በመፈንቅለ መንግስቱ ስልጣን የያዘው አካል የአሜሪካ አጋር ስላልነበረ "CIA" ጋዳፊን ለመጣል "Chad" ውስጥ የሚደግፋቸው እና የሚያሰለጥናቸው አማፅያን (Khalifa Haftar)ን ጨምሮ ከ "Chad" እንዲወጡ አዲሱ የ "chad" መንግስት አዘዘ!
ጌታዬ! "CIA" ምን እንዳደረገ ታውቃለህ?
✅ "Khalifa Haftar"ን ጨምሮ አብረውት የነበሩ 300 አማፅያንን በናይጄሪያ፣ ዛየር እና ኬንያ በኩል አድርጎ ወደ አሜሪካ ወሰዳቸው! ከዛም ኮሎኔሉን ጨምሮ እነዚህን 300 የሚደርሱ ሊብያዊ አማፅያኖች የ "CIA" ዋና መቀመጫ የሆነችው "Virginia" ውስጥ መኖርያ ቤት ተሰጥቷቸው ለግዜው እንዲቆዩ አደረጉ!
ከአመታቶች በኃላ!
✅ እ.ኤ.አ 2011 ላይ የአረቡ ዓለም ተቃውሞ(Arab spring) ተቀሰቀሰ! ቱኒዝያ፣ ግብፅ እና ሊብያ ከፍተኛ የህዝብ ተቃውሞ ተነሳ! ይህንን አጋጣሚ ለ 30 ዓመታት ጓጉታ ስትጠብቅ የነበረችው አሜሪካ "Khalifa Haftar" እና አማፅያኑን ወደ ሊብያ በማስገባት አመፅ እና ጦርነቱ እንዲፋፋም አደረገች! ጋዳፊም በአማፅያዩ የተከፈተበትን ጦርነት ለማክሸፍ ከልክ በላይ እርምጃዎችን መውሰድ ጀመረ። በዚህ መሃል የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት "Barack Obama" ከ "NATO" ጋር በመቀናጀት የአየር ላይ ጥቃቶችን ሊብያ ላይ ይፈፅም ጀመር! አማፅያኖቹ ከአሜሪካ በሚያገኙት ድጋፍ ምስራቅ ሊብያን መቆጣጠር ቻሉ! አባዬ! "Khalifa Haftar" በመሬት ይዋጋል፣ አሜሪካ በሰማይ ታግዘዋለች! ከስድስት ወራት ጦርነት በኃላ የሊብያ ዋና ከተማ በአማፅያኑ ቁጥጥር ስር ወደቀች! ጋዳፊ እና ልጆቹ ተደበቁ! አማፅያኑ እና "CIA" ተቀናጅተው ጋዳፊን ከተደበቀበት ለማግኘት አሰሳቸውን ቀጠሉ! በመጨረሻም "NATO" ጋዳፊ የሳተላይት ስልክ ተጠቅሞ የደወለበትን የስልክ መስመር መጥለፍ ቻለ! ከዛም ለማምለጥ ጋዳፊ ሲጓዝበት የነበረውን የጭነት መኪና በድሮን አሜሪካ "Las vegas" ላይ ቁጭ ብለው አጋዩት!
✅ እ.ኤ.አ October, 20,2011 ላይ "sirte" በምትባል ከተማ አማፅያኑ ለ 42 ዓመታት ሊብያን የመራውን መሪያቸውን መሬት ለመሬት እየጎተቱ፣ እየተሳለቁ፣ ፎቶ እየተነሱ፣ ፀጉሩን እየነጩ እና እያሰቃዩ ገደሉት!
አለቀ!
ምዕራባዊያኑ እንዲህ ይሉታል!
✅ "Muammar Gaddafi" አንባገነን ነው፣ ጨቋኝ ነው፣ ሌባ ነው፣ ገዳይ ነው፣ አፋኝ ነው፣ ደፋሪ ነው፣ ሽብርተኛ ነው፣ ሽብርተኞችን ደጋፊ ነው ፣ ጠላቶቹን ይገድላል፣ ተቃዋሚዎች ያስራል፣ ሲፈልግ እንዲሰወሩ ያደርጋል፣ የሱ ቢጤ ጨፍላቂዎቹን የአፍሪካ መሪዎች (ኤዲያሚን ዳዳን፣ ኢሳያስን፣ ሙጋቤን እና መንግስቱን) ይደግፋል!
✅ የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዘዳንት "Ronald Reagan" ጋዳፊን "The mad dog of the middle east(የመካከለኛው ምስራቅ እብድ ውሻ)" እያለ ይጠራዋል!
ግን...ግን
✅ "Muammar Gaddafi" በምዕራባዊያኑ እና በሃገሪቱ ጥቂት ሃብታሞች ተይዘው የነበሩ የእርሻ መሬቶችን ለደሃው የሰጠ፣ ወደ ስልጣን ከመምጣቱ በፊት 10% የነበረውን የሃገሪቱን የተማረ ህዝብ ወደ 88% ያሳደገ፣ "United States of Africa" የምትባል ጠንካራ እና የራሷ መከላከያ ሰራዊት ያላት አፍሪካን መፍጠር የሚፈልግ፣ አፍሪካውያን አንድ ወጥ ፓስፖርት እንዲኖራቸው የሚሻ እና አህጉሪቱ አንድ የጋራ የመገበያያ ገንዘብ እንዲኖራት የሚፈልግ ሰው ነበር!
✅ "Muammar Gaddafi" ሃገሩ ሊብያ ያላትን የነዳጅ ሃብት በአግባቡ እንድትጠቀም ያደረገ፣ በዚህም ስልጣን ሲይዝ እ.ኤ.አ 1969 ላይ ደሃ የነበረው የሊብያ ህዝብ በአፍሪካ ቁጥር አንድ ሃብታም ህዝብ እንዲሆን ያደረገ እና የሃገሪቱ "GDP" ከ 42 ዓመት በፊት ከነበረው ጋር ሲነፃፀር በ 600% እንዲያድግ ያደረገ መሪ ነበር!
እሱ ብቻ አይደለም!
ሊብያውያን በአፍሪካ ትልቁ የነብስ ወከፍ ገቢ የነበራቸው በእርሱ የስልጣን ግዜ ነበር! ጌታዬ! ሊቢያ በእርሱ የስልጣን ግዜ 0% እዳ ያለባት ሃገር ነበረች!
✅ ሰውየው "Regional African satellite communication organization" ለሚባል ተቋም 300 ሚልዮን ዶላር በመስጠት ከአውሮፓ የሳተላይት ጥገኝነት አፍሪካ እንድትላቀቅ የሚያልም ሰው ነበር! አንዳንድ ደሃ የአፍሪካ ሃገራት የአፍሪካ ህብረት አባልነት መዋጮን መሸፈን ሲያቅታቸው ጋዳፊ መዋጮአቸውን ሳይቀር ይሸፍን ነበር!
✅ "Muammar Gaddafi" አፍሪካ የራሷ "African Monetary Fund" የሚባል ተቋም እንዲኖራትም ይፈልግ ነበር!
✅ "Gaddafi" የዶላር እና የይሮን የበላይነት ለማስቀረት የወርቅ ዲናሮችን አትሞ አፍሪካ እና የዓረቡ ዓለም በነዚህ የወርቅ ዲናሮች እንዲገበያይ ሳይቀር ይወጥን ነበር!
"Gaddafi" የሃገሪቱ የነዳጅ ሃብት "privatize" ተደርጎ እያንዳንዱ የሃገሪቱ ዜጋ የዚህ ነዳጅ ሃብት ባለቤት እንዲሆን የማድረግ ስራን ይሰራም ነበር! ለአዳዲስ ሙሽሮች 50 ሺህ ዶላር ቤት ለመግዣ እና መቋቋሚያ እንዲሆን በስጦታ መልክ ይሰጥ ነበር የሚባለው ጋዳፊ ምዕራባዊያኑ ሳይቀር በማይክዱት መልኩ ሃገሩን ድብን አድርጎ አሳድጓል!
ምን ዋጋ አለው ጌታዬ?
የአሜሪካ ፕሬዘዳንት "Donald J. Trump" እንዲህ ይላል!
✅ "...ዓለማችን ጋዳፊ እና ሳዳም ስልጣን ላይ ቢቆዩ ኖሮ ይሄንን ያህል ውጥንቅጥ ውስጥ አትገባም ነበር! ይህ ሁሉ ውጥንቅጥ እንዲፈጠር ያደረጉት ደግሞ የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዘዳንት ባራክ ኦባማ እና ሴጣኗ ሂላሪ ክሊንተን ናቸው! ጋዳፊ እና ሳዳም ጥሩ ሰዎች ናቸው እያልኩ አይደለም! ነገር ግን ስልጣን ላይ እንዲቆዩ ብናደርግ ኖሮ አሁን ላይ ለዚህ ሁሉ ጣጣ አንዳረግም ነበር!..."
✅ እ.ኤ.አ 2016 ላይ የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዘዳንት "Barack Obama" አሜሪካ ጋዳፊን ከስልጣን ለማንሳት የከፈተችው ጦርነት በፕሬዝዳንትነት ግዜው ከሚፀፀትባቸው ውሳኔዎቹ ውስጥ አንደኛው እንደሆነ ተናግሮ አምኗል!
"Muammar Gaddafi" የገዛ ዜጎቹ መሬት ለመሬት እየጎተቱ ሲደበድቡት እና ሲሳለቁበት የጠየቃቸው እንዲህ ብሎ ነበር!
✅ "What did i do to you?"(ምን አደረኳችሁ?)
አንብበው ከጨረሱ 👍

❤37😢17👍5🙏2🔥1👏1