Telegram Web Link
#በ45_ቀን_ብቻ_አንቱ_የተባሉ_ባለሙያ_መሆን_እንደሚችሉ_ያውቃሉ
========
👉ሰላም ውድ የአሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ ቤተሰቦች 19ኛው ዙር(የጥዋት ፈረቃ) በመሙላቱ ብዙዎቻችሁን የሚቀጥለውን ዙር እንድጠብቁ ነግረናችሁ ነበር። ነገር ግን አሁን ልዩ የሆነ የስልጠና መርሃ ግብር  ይዘንላችሁ መተናል❗️
👉ይኸውም በሳምንት 4 ቀን
#ሰኞ#ረቡዕ#ሐሙስና #አርብ ሲሆን ቆይታው 45 ቀን ይሆናል።
👉 ስልጠናው የሚሰጠውም በሳይትና በወርክሾፕ ልምምድ ይሆናል❗️
👉የበዓል ቅናሹ የሚያቀው በ18/09/2016 ዓ.ም ነው።
👉
#በማታው ወይም #በቅዳሜና_እሁድ የሚሰጠውም እየሞላ ስለሆነ በዚህ ዙር የመሰልጠን ዕቅድ ያላችሁ በዚህ 2 ቀን ውስጥ ተመዝግባችሁ መሰልጠን ትችላላችሁ❗️
👉ስልጠናውን ሲያጠናቅቁ እንደተለመደው የሥራ እድሎችን ከተለያዩ ድርጅቶች የሚያገኙ ይሆናል።
ክፍያ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የድርጅቱ አካውንቶች ገቢ በማድረግና የከፍሉበትን ደረሰኝ ይዞ #ቢሮ_በመምጣት ወይም #በቴሌግራም_በመላክ መመዝገብ ይቻላሉ።
#ዳሽን_ባንክ:- 0100167460011
#በአቢሲንያ_ባንክ: 88939409
#የኢትዮጵያ_ንግድ_ባንክ: 1000454398932
#አዋሽ_ባንክ :- 01304709096500
Amen institute of technology
#ለተጨማሪ_መረጃ
0118644716
0911585854
በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️

        አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ
(የኤሌክትሪክ ሥራና ማሰልጠኛ ማዕከል)
#የስራ_ማስታወቂያ
=====
👉ከዚህ በፊት ከማሰልጠኛችን አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የሰልጠናችሁና ለሥራ ተልካችሁ #በፕሮጀክት_መጠናቀቅ_ወይም በግል ጉዳይ አሁን ስራ ላይ ያልሆናችሁ ባለሙያዎች ካላችሁ ወይም #በቅርብ_የወርክሾፕ_ስልጠና_ጨርሳችሁ_ለሳይት ልምምድ የተላካችሁና #የሳይት_ላይ_ልምምድ_የጨረሳችሁ ከዚህ በታች በሚገኘው የቴሌግራም ሊንክ ሙሉ ስማችሁን ፣ ስልክ ቁጥራችሁን፣  የትምህርት ደረጃችሁን ላኩልን።
👉የሚፈለገው ብዛት 4 ባለሙያ
👉የስራው አይነት ኤሌክትሮ ሜካኒካል ስራ
👉ማስታወቂያው የሚቆየው ወይም መላክ የምትችሉት እስከ ነገ 6 ሰዓት ብቻ
👉ቀድመው የላኩ የ 4 ባለሙያዎች ዝርዝር ለድርጅቱ የሚላክ ይሆናል። 

👉ስለዚህ ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች እስከ ነገ 6:00 ሰዓት (17/09/2016ዓ.ም) ሙሉ ስማችሁን፣ ስልክ ቁጥራችሁን፣ የትምህርት ደረጃችሁንና የሰለጠናችሁበትን ዘርፍ በዚህ ሊንክ
@electricexpert እንድትልኩልን እናሳስባለን። 
👉ከተጠቀሰው ሰዓትና ቀን በኋል መላክ አይቻልም።

      አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ
(የኤሌክትሪክ ሥራና ማሰልጠኛ ማዕከል)
#ረቡዕ_ይጀምራል❗️
====
👉በማታው_መርሃ ግብር #ሰኞ#ማክሰኞና #አርብ ከቀኑ 12:00-1:30  የሚሰጠውን የተግባር ስልጠና ለመሰልጠን የተመዘገባቹ እንዲሁም አዲስ #መመዝገብ_የምትፈልጉ ስልጠናው #ረቡዕ 21/2016 ዓ.ም ከቀኑ 12:00 ላይ ቦሌ ሚካኤል በሚገኘው ማሰልጠኛችን በመገኘት ስልጠናችሁን እንድጀምሩ እናሳስባለን።
👉የፋሲካን በዓል ምክንያት በማድረግ ያደረግነው ታላቅ ቅናሽ
(35%)
ነገ ግንቦት 18/2016ዓ.ም የሚጠናቀቅ ቢሆንም ነገ ባንክ ዝግ በመሆኑ የመጨረሻው ቀን #ሰኞ 19/09/2016 ዓ.ም ይሆናል።
👉ስለዚህ
#በሞባይል_ባንኪንክ የምትከፍሉ ነገ ከፍላችሁ ደረሰኝ፣ ስምና ስልክ ቁጥር በቴሌግራም መላክ የምትችሉ ሲሆን #በካሺ ወይም #በባንክ መክፈል ለምትፈልጉ ደግሞ #ሰኞ የመጨረሻ ቀን መሆኑን አውቃችሁ የቅናሹ ተጠቃሚ እንድትሆኑ እናሳስባለን❗️
👉
ስልጠናው ሲጠናቀቅ ደግሞ ከተለያዩ ድርጅቶች ጋር የሥራ እድሎችን የምንፈጥር ይሆናል።
👉ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት እስከምትሆኑ አብረን መሆናችን ነው❗️

ክፍያ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የድርጅቱ አካውንቶች ገቢ በማድረግና የከፍሉበትን ደረሰኝ ይዞ #ቢሮ_በመምጣት ወይም #በቴሌግራም_በመላክ መመዝገብ ይቻላሉ።
#ዳሽን_ባንክ:- 0100167460011
#በአቢሲንያ_ባንክ: 88939409
#የኢትዮጵያ_ንግድ_ባንክ: 1000454398932
#አዋሽ_ባንክ :- 01304709096500
Amen institute of technology
#ለተጨማሪ_መረጃ
0118644716
0911585854
በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️

አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ
(የኤሌክትሪክ ሥራና ማሰልጠኛ ማዕከል)
ሁሉም በአንድ ድምፅ #አሜን የሚለው ምርጡ የሙያ ተቋም❗️
#አስቸኳይ_ቅጥር_ማስታወቂያ
===
👉ድርጅታችን አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የትምህርት ዘርፎች በቋሚ እና  በጊዚያዊ/ በትርፍ ሰዓት ቅጥር ብቁ የሆኑ አሰልጣኝ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
👉መስፈርቱ የምታሟሉ አመልካቾች በዓካል ወይም በኢሜል ማመልከት ትችላላችሁ።
ኢ-ሜል፦[email protected]
አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ
(የኤሌክትሪክ ሥራና ማሰልጠኛ ማዕከል)
Amen Electrical Technology Official®
Photo
ሰላም ውድ የአሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ  ቤተሰቦች #በማታው_ፈረቃ ተመዝግባችሁ ዛሬ 12 ሰዓት ላይ ለስልጠና  ያልተገኛችሁ የስልጠና ፕሮግራማችን #ሰኞ#ረቡዕና #አርብ መሆኑን አውቃችሁ #አርብ ከቀኑ 12፡00 ላይ #ቦሌ_ሚካኤል በሚገኘው ማሰልጠኛችን ተግኝታችሁ በሳይት ልምምድ የተደገፈውን ልዩ ስልጠናችን እንድትጀምሩ እናሳስባለን።

ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️

በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️

       አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ
(የኤሌክትሪክ ሥራና ማሰልጠኛ ማዕከል)
#ማስታወቂያ
=======
👉#በአድቫንስድ_የህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርጋታ_ስልጠና #ቅዳሜ ከሰዓትና_እሁድ ጥዋት #በወርክሾፕና_በሳይት ልምምድ የሚሰጠውን የአጭር ጌዜ ስልጠና ለመሰልጠን የተመዘገባችሁ ስልጠናው የሚጀመረው #ሰኔ 1, 2016 ዓ.ም  8:00 መሆኑን እናሳውቃለን።
👉ለአዲስ ተመዝጋቢዎችም ውስን ቦታዎች አሉን❗️
👉ስልጠናችሁን ስታጠናቅቁ እንደተለመደው ከተለያዩ ድርጅቶች ጋር #የስራ_እድሎች የሚፈጠሩላችሁ ይሆናል።
👉#አድራሻ :- #ቦሌ_ሚካኤል_ከቤተክርስቲያኑ_ፊትለፊት_በሚገኘው ህንፃ 2ኛ ፎቅ
#እስከዛ እነዚህን_ትምህርቶች_ጨርሳችሁ ብትመጡ መልካም ነው።
👇👇
3. የኤሌክትሪክ ጥንቃቄዎች
https://m.youtube.com/watch?v=-cbxtwW5msQ&t=109s=1
4. መሰረታዊ ኤሌክትሪክሲቲ -1
https://www.youtube.com/watch?v=eGrHbdA7Y0w=1
5. መሰረታዊ ኤሌክትሪክሲቲ -2
https://www.youtube.com/watch?v=TEmw1PbmAmo=1
6. ኤሌክትሪክ መሳሪያዎች
https://youtu.be/b_m0Q3y63c8=1
7. መልቲሜትር
https://www.youtube.com/watch?v=aQjoQyV-ypg=1
8. የኤሌክትሪክ ምልክቶች https://www.youtube.com/channel/UCAdqgLHZGPPay3oBXmfC6Vw/=1
9. የኤሌክትሪክ እቃዎችና ስታንዳርድ ክፍል-#1
https://youtu.be/2rtjPyOvrlo
10. ለህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ስራ የምንጠቀምባቸው እቃዎችና ስታንዳርድ ክፍል-#2
https://www.youtube.com/watch?v=dn205-0E3K8=1
#ለተጨማሪ_መረጃ
👇👇👇👇👇
0118644716
0991156969
0911585854
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️
2024/06/03 09:15:21
Back to Top
HTML Embed Code: