Forwarded from Malebo Mancha Massa
2016 Natural Placement = Draft.pdf
1.6 MB
Forwarded from Malebo Mancha Massa
2016 Social 1st Round Placement.pdf
347.5 KB
Do the same, thank you
እንኳን ለ1445ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል አደረሳችሁ፡፡

Baga Ayyaana Iid Alfaxir 1445ffaan Isin Gahe
በዚህ ደብዳቤ ግራ እንደገባችሁ ብዙ ተማሪዎች ጠይቃችሁኛል እናም በቅርቡ ግልፅ የሆነ ነገር ከሚመከተው አካል ጋር ተነጋግረን እናሳውቃችሁአለን
Forwarded from Arba Minch University (በድሩ (Bedru) ሂሪጎ (Hirigo))
ማስታወቂያ

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት ማስ/ጽ/ቤት ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ፣ ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት እና ከጋሞ ዞን ጋር በመተባበር የግድቡ ግንባታ የተጀመረበት 13ኛ ዓመት በዓል ምክንያት በማድረግ «የአባይ ዘመን ትውልድ ታላቅ የሥነ ጽሑፍ ምሽት» “በኅብረት ችለናል!” በሚል መሪ ቃል ግንቦት 09/2016 ዓ/ም በዩኒቨርሲቲው ያካሂዳል፡፡ በዕለቱ መርሃ ግብር ላይ በህዳሴው ግድብ ዙሪያ ላይ ያተኮሩ ግጥሞችንና አጭር ትውን ተውኔቶችን ማቅረብ የምትችሉ ተማሪዎች የሥነ ጽሑፍ ሥራዎቻችሁን ዩኒቨርሲቲው አወዳድሮ ከ1ኛ - 3ኛ የወጡ የተማሪዎች የሥነ ጽሑፍ ሥራዎች በመድረኩ እንዲቀርቡ ዕድል ለመስጠት ስለተፈለገ ከሚያዝያ 15-30/2016 ዓ/ም ድረስ ሥራዎቻችሁን በዩኒቨርሲቲው ኢ-ሜይል አድራሻ፡- [email protected] ወይም [email protected] በመላክ ወይም የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጽ/ቤት የመወዳደሪያ ጽሑፋችሁን በሶፍት ኮፒ በመያዝ በአካል በማቅረብ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለጸ ተማሪዎቻችን ዕድሉን በማግኘትና በዚህ ሀገራዊ መድረክ በመገኘት በሥነ ጽሑፍ ጥበብ የበኩላችሁን መልዕክት እንዲታስተላልፉ ከወዲሁ ያሳውቃል፡፡

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ
የብሩህ ተስፋ ማዕከል!


ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉን፡-

ድረ-ገጽ - https://www.amu.edu.et/
ቴሌግራም - https://www.tg-me.com/arbaminch_university
ፌስቡክ - https://www.facebook.com/ArbaMinchUniversityCAD/
ዩቲዩብ - https://www.youtube.com/channel/UCOO_nclhMo8M3r74OyPBlVA

የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት
መልካም ዜና ለሥራ ፈጣሪ ተማሪዎች!

በ17/08/2016 ከ8:00 ጀምሮ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ለዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች በኢንተርፕርነርሽፕ ዙሪያ ያተኮረ ልዩ መርሃ ግብር ተዘጋጅቷል። በዝግጅቱ ላይ ታዋቂው የቢዝነስ አማካሪ እና ደራሲ ዶ/ር ወሮታው በዛብህ ተገኝተው የኢንተርፕርነርሽፕ የተግባር ተሞክሯቸውን ያካፍላሉ። በተጨማሪ በዕለቱ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መካከል የቢዝነስ ሃሳብ ውድድር ይካሄዳል። የተሻለ ሃሳብ ያቀረቡ ተማሪዎችም ይሸለማሉ:: ስለሆነም ሁሉም የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በዚህ ሁነት ላይ እንድትገኙ የተጋበዛችሁ መሆኑን እናሳውቃለን።

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ
የብሩህ ተስፋ ማዕከል!


ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉን፡-

ድረ-ገጽ - https://www.amu.edu.et/
ቴሌግራም - https://www.tg-me.com/arbaminch_university
ፌስቡክ - https://www.facebook.com/ArbaMinchUniversityCAD/
ዩቲዩብ - https://www.youtube.com/channel/UCOO_nclhMo8M3r74OyPBlVA

የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት
🌟 CALLING ALL ASPIRING CHANGE-MAKERS ! 🌟

Are you ready to take charge of the social media scene? Here's your chance to shine! 🚀

🎓 FREE Media and Information Literacy Training for Youth! 🎓

Step into the realm of media with confidence! Apply now for a two-day training and a transformative mentorship program where we'll play games, delve into roleplays, and even win prizes! 🎁 The interaction will be so much fun, keeping everyone engaged throughout the training sessions with our awesome trainers! 🤩

Plus, enjoy 6 months of unlimited internet access and earn your free certificates! 🌐

Unlock the secrets to navigating the digital world like a pro.

🏆 Don't miss out on this opportunity to shape your future! 🏆

‼️Eligibility: This training program is open for currently enrolled University or College students from any background in Addis Ababa, Arba Minch, Hawassa and Jimma.

👉 APPLY HERE: https://forms.gle/pTtgW9JTvk1YdFvHA 👈

#MediaLiteracy #YouthEmpowerment #DigitalTransformation #የሚዲያአሻራዬ #MERSAMediaInstitute
ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ  ተማሪዎችና ለመላው የሀገራችን የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣዔው በሰላም አደረሳችሁ እያልን ይህ በዓል በአዳም እና በእግዚአብሔር መካከል  የነበረው የጥል ግርግዳ እስከመጨረሻው  የተሰበረበትና እርቅ እና ይቅርታ የተደረገበት በዓል ስለሆነ እኛ ተማሪዎችም ይህንን በዓል ስናከብር በመካከለቻን  ያሉ አለመግባባቶችን በእርቅ እና በይቅርታ የምንፈታበት አመት ያድርግልን እያልን በዓሉ የሰላም፣ የጤናና የደስታ እንዲሆን   መልካም ምኞቱን  ይገልፃል!!

መልካም የፋሲካ በዓል!

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች  ህብረት ጽ/ቤት
2024/05/17 10:17:59
Back to Top
HTML Embed Code: