ለወላጆች፦
armemo
ለልጆቻችሁ የመፅሐፍ ቅዱስ ትምህርት ሳትሰጡ የመፅሐፍ ቅዱስ ስም ማዉጣት አቁሙ። ትላንት በጴጥሮስ ተዘርፌ ነበር 🙂
armemo
Forwarded from A+ SMART GENERATION
ይህንን ሳታዩ እንዳትመርጡ |ምርጥ 10 ዲፓርትመንት በኢትዮጵያ |TOP 10 DEPARTMENT |ከፍተኛ ደምዝ የትኛው FILLED የከፈለዋል| DEPARTMENT
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/TIcXjt82D1w?si=77_MJ8_NAseHYTYY

አስታውሳለሁ አብረን የነበርን ግዜ እኔ ቤት ተቀምጠን አንድ አይጥ አይታ በፍርሃት ከጀርባዬ ላይ ዘላ በመውጣት “የእኔ ፍቅር ግደለው ግደለው እባክህ” ስትለኝ የጀብደኝነት ስሜት ተሰምቶኝ በመጥረጊያ አንድ ግዜ ስለው ሮጦ አመለጠኝ።
ከትንሽ ቀን በኋላ ከእሷ ጋር ተጣላንና ተለያየን። እኔም በትካዜ ቤቴ ተቀምጬ ሳለ ባለፈው የመታውት አይጥ ፊለፊቴ እያነከሰ መጥቶ እንዲህ አለኝ፦“እኔን ልትገድለኝ የፈለከው ለዚህ ነበር? እርጉም ጅል አፍቃሪ፤ ደሞ ካልሲ ይሸታል!።” 🐀
Imagination

“ለምንድነው ሁላችንም እንደ ወዳጅ የማንሆነው?። የአለማችን ምርጡ ሰው ከጎረቤቱ የሆነ ነገር ደብቆ ስለምን በፊቱ ዝም አለ?። ሰው በዚህና በዛ ከንቱ ነገር እንዳልተናገረ እስካወቀ ድረስ በፍጹም ልቡ ለምን ግልጽ ለመሆን አልተቻለውም?። አዎን ምክንያቱን አውቀዋለሁ፤ ሁሉም ሰው እራሱን ከማንም በላይ ጠንካራ አድርጎ ማስመሰል ስለሚፈልግ ነው። ሰዎች ቶሎ ስሜታቸውን መግለጽ የሚፈሩት ደካማ ናቸው ተብለው እንዳይታሰቡ ነው!።
”
፦
White Nights 📖
―Fyodor Dostoyevsky
“ከፍተኛ ነጥብ በማምጣት የዩኒቨርሲቲ ዲግሪዬን አግኝቻለሁ፤ ከአራት በላይ መጽሃፍቶችን ጽፍያለሁ፣ በመቶዎች የሚቆጠሩ ጽሁፎች አጋርቻለሁ፤ ግን የሚገርመው ነገር እስካሁን ማንበብ ላይ ስህተት መስራቴ ነው፦
"እንዴት አደርክ?" ብላ ጻፈችልኝ። እኔም "በጣም ነው ምወድህ" ብዬ አነበብኩት።”
👐🏻😌―ማህሙድ ዳርዊሽ
ሽምግልና ለጓደኛችን ተልከን
አባት: እሺ ልጁ ምን አለዉ
እኛ: ዶክተር ነዉ phd እየሰራ ነዉ
አባት: በምን ዘርፍ ነዉ ዶክተር የሆነዉ
እኛ: በፍልስፍና
አባት : በ10 ሰከንድ ዉስጥ ቤቴን ለቃቹ ዉጡ😐
አባት: እሺ ልጁ ምን አለዉ
እኛ: ዶክተር ነዉ phd እየሰራ ነዉ
አባት: በምን ዘርፍ ነዉ ዶክተር የሆነዉ
እኛ: በፍልስፍና
አባት : በ10 ሰከንድ ዉስጥ ቤቴን ለቃቹ ዉጡ😐
F r e e w i l l 🤞🏼
የነፃ ፈቃዳችን ፈቃድ ከዘፍጥረት እስከ አለም ፍጻሜ የማያቋርጥ ዘረመላዊ ህግ ነው። ዘረመሉም ከአዳም ስጋዌ የሚወጣ የስፐርም መቃመስ ሲሆን፤ አንድ ሰው ወደምድር ከመምጣቱ በፊት በማህፀን በኩል የሚዋረሰው ሰንሰለት ነው።
ስለ ነፃ ፈቃድ ትልቁን ትንታኔ የሚሰጠው መፅሃፍ ቅዱስ ነው። እሱም ፈጣሪ ለአዳም እና ለሔዋን እንዳላቸው “በአትክልት ስፍራ ከሉት ዛፎች ሁሉ ፍሬ መብላት ትችላላችሁ። ነገር ግን በአትክልት ስፍራ መካከል ከሚገኘው አንዲት ዛፍ ፍሬን እንዳትበሉ። አለበለዝያ በርግጥ ሞትን ትሞታላችሁ!።” በማለት የመጀመርያውን The freewill law አስተዋወቀ። ባለፈው ላይቭ የገባው ግዜ አንድ ልጅ በዚሁ አሳብ ላይ የራሱን ምልከታ አጋርቶ ነበር፦“በእውኑ ነፃ ፈቃድ አለንህ? ምክንያቱም ፈጣሪ ይህ ክፉ ይህ ደግሞ መልካም ነው ብሎ ጣልቃ ገብቶ ህግን ማስቀመጡ ነፃ ፈቃዱን አይጣርስም ወይ?” የሚል ጥያቄ አንስቶ ነበር። መልሱን እዛው ባስቀምጠውም ብዙም ማስተዋል ስላልነበር በጥቂቱ አሁን እገልጸዋለሁ።
መፅሃፈ ሲራክ ላይ እንዲህ ይላል፦“በፊትህ እሳት እና ውሃን አኑሬልሀለሁ ወደ ወደድከው እጅህን ክተት።” This is undoubtedly free will! that is freedom over our will በመሰረቱ “ነፃ ፈቃድ” ማለት ፈቅደን በምናደርገው ነገር ላይ ያለ ነፃነት ነው። ያም “The will of power” በፈቃድ ላይ ያለን ኃይል ወይም ስልጣን ነው። አያችሁ “Freewill” ተባለ እንጂ “Absolute freedom” አልተባለም። በቅድሚያ የምንመርጠው ፈቃድ/will ተቀምጧል እና በነፃነት እጅን የመስደድ ህግ ነው። ቃሉ በራሱ ይናገራል ነፃ ፈቃድ ወይም በፈቃዶች መካከል የተቀመጠ የመምረጥ ነፃነት ነው።
ስለዚህ freewill ምንም የማያጠራጥር ያለና የሚኖር ትክክለኛው ህግ ነው። But God is an unjust and unfair dictator ምክንያቱም እራሱ በፈጠረው ክፋትነት እና መልካምነት ውስጥ ታጥረን ተፈጥረናል። የሚል Absurdism and skepticism philosophical concept ብዙ ግዜ ይነሳል።
ቢሆንም ግን ይህ Good and Evil የሚባለው ህግ የመኖራችን ዋስትና ነው ምክንያቱም አለም ያለ Moralism አንድ ቀንም ባልቆየች ነበር። ልቅ በሆነ መለጠጥ ውስጥ ምንም አይነት መለያ ቅርጽ የለም!። ያም ማለት እንደ ወንዝ ውሃ የማያቋርጥ ፍሰት መነሻ እና መዳረሻ አልፋና ኦሜጋን የሚጣረስ ፋላሲን ያመጣል። መላው ዩንቨርስ በብርሃን እና ጨለማ፣ በውልደት እና ሞት፣ በበጋ እና ክረምት፣ በሰማይ እና ምድር፣ በመልካምነት እና ክፋት በኩል ቅርጽ ያለው “ይህ ነው” የሚያስብል መለያን ይዟል። ከዛ ውጭ መጓዝ አይቻልም ቢቻልም ትርጉምየለሽ ነው። ትርጉም የለሽነት እንደ ኒሂሊስት Nothingism አይደለም። ኒሂሊዝም እራሱ በጥሬው “ምንምነት” አይደለም። ከዛ በዘለለ የመጣንበት አንዳች አላማ ባለመኖሩ ምክንያት ሁሉንም የስነምግባር እና የሃይማኖት እሳቤዎችን አንቀበልም፤ ይልቅ ግን ህይወት ትርጉም የለሽ ብትሆንም የራሳችንን ትርጉም መፍጠር እና የመጣንበት፣ የምንኖርበት፣ የምንሄድበት በራሳችን የትርጓሜ ፈቃድ ላይ የተካለ እሳቤ ማያዝ እንችላለን ማለት ነው። ስለዚህ ከኒሂሊዝም በላይ Moralism ያለመኖሩ ነገር ይበልጥ ያስፋራል። ፍርሃቱም በዛ ቦታ አንዳችም ትርጉም የሚባል ነገር ባለመኖር ምክንያት የሚጠር ወና ባዶነት ነው።
በነፃ ፈቃዳችን ውስጥ ያሉ ፈቃዶችን አላደርግም ብሎ መቀመጥ ከተጠያቂነት አያድንም። እንደአባባሉ ነው “ስራ የፈታ አዕምሮ የሰይጣን መጫወቻ ይሆናል” ሰይጣን physically የሚገለጥ ጥቁር ጭራና ቀንድ ያለው ፍጥረት ሳይሆን metaphorical አገላለጽ “ክፉ አሳብ” ማለት ነው። እጄን ወደየትኛውም አልሰድም ወይም ምንም አላደርግም ብሎ መቀመጥ በፈቃድ ላይ አለመሳተፍ አይደለም። ያልመረጥነው ፈቃድ ባዶ ከሆነ እንደ Ecologist አስተምህሮ፦“ባዶ የሚባል ነገር የለም!” ይህን እንደምሳሌ ሳስረዳ፦ አንድ ቤት ውስጥ ምንም ህይወት እንዳይኖር ጭር ረጭ ባዶ አድርገን ለአንድ አመት ብንዘጋው። ባዶ እንዳይባል ቤቱ በራሱ Exist ያደረገ ከመሆን ባሻገር ከአንድ አመት በኋላ ያን ቤት ስንከፍተው እዛ ቤት ውስጥ አታክልቶች ወይም ትልቅ ዛፍ በቅሎ የማግኘት አድቫንቴጁ እጅግ የሰፋ ነው። በዛ ብቃይ አታክልት ውስጥ ደግሞ ጥቃቅን ነፍሳት እና ትላትል ይኖራሉ። ስለዚህ የአዳም ዘረመል ከፈጠረን በኋላ የሔዋን ፅንስ አሳድጎን ለምድር ካበቃን ከዚህ የፈቃድ ምርጫ አንዱን እንመርጥ ዘንድ የህግ ትዕዛዝ ተጥሏል።
ብዙዎች ደግሞ “ነፃ ፈቃድ እና ዕጣ ፈንታን” በተለያየ አንግል የማየት ክፉ አባዜ አለባቸው። ሁለቱ ህግጋት በተለያየ አንግል በማየት አንዱን ያመነ በሌላኛው የማያምን መገለጫን ያስቀምጣሉ። ነፃ ፈቃድ ከዚህ ቀደም እንዳብራራውት በአለም ላይ በነፃነት ፈቃዳችንን መርጠን የመኖር መብት ሲሆን፦“ጀሃነም የገባነው በፈጣሪ ቁጣ ሳይሆን በራሳችን ምርጫ ነው” የሚል አስተምሮን ተሸክሟል።
ዕጣፈንታ ደግሞ እያንዳንዱ የህይወታችን ክፍል ቀድሞ የታሰበ እና የተጻፈ ከዛም ውጭ ፈቀቅ የማንለው የፈጣሪ ውሳኔ የታካለበት “ሁሉም በእርሱ ሆነ ከሆነም አንዳችም ያለእሱ አልሆነም” የምትል አስተምሮ ተሸክሟል።
ሁለቱም ታድያ ቀናነት እና ጠማማነትን የተሸከሙ አለምን ለሁለት የከፈሉ አስተሳሰቦች ናቸው። እውነት ለመናገር ግን ነፃ ፈቃድ የሚባል ህግ በእውኑ መኖሩ ነው፤ በአንጻሩ ዕጣፈንታም የሚባል ህግም ያለና የሚኖር ነው። ዕጣፈንታችን ከእኛ ፈንታ የሚደርስ የእኛው ዕጣ ሲሆን፤ የምንወለድበት እና የምንሞትበት እለተ ቀን በርግጥ የተጻፈ እና የታቀደ ነው። አዎን ዕጣ ፈንታ ማለት ነፃ ፈቃድ ማለት ነው። ሁለቱ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታዎች ናቸው። ባጭሩ እንዲህ አስረድቼ መርኃ ጽሁፉን ልዝጋው፦
ለምሳሌ እኔ አንድ ቪትስ መኪና ውስጥ በመግባት ሞተሩን አስነስቼ በፍጥነት እያበረርኩ ብነዳው ያ በራሴ ፈልጌ ያደረኩት ነፃ ፈቃዴ ነው። ታድያ በድንገት በዛው ፍጥነት ላይ እያለው ከአንድ ዛፍ ጋር ተጋጭቼ አንድ እግሬን ባጣ ይህ ደግሞ በእኔ ላይ የደረሰ ዕጣፈንታ ነው። ዕድልም ከዛ አንጻር የሚነሳ የነፃ ፈቃዳችን ፈቃድ ነው። ከአንድ ሎተሪ አዙዋሪ ላይ ሎተሪ ብቆርጥ ያ ፈቅጄ ያደረኩት ነፃነቴ ነው። እና በድንገት የቆረጥኩት ሎተሪ ቢደርሰኝ ዕድለኛ ወይም ዕድል የሚባል ስያሜን ይይዛል። በአጭሩ ነፃ ፈቃድ የሚባል ነገር አዎን አለ። ያ ነፃ ፈቃድን ስንጠቀም ዕጣፈንታ እና እድል ተብሎ ይጠራል!።
©️Armemo