Telegram Web Link
Forwarded from ...😇
Paws

$DOGSመለጠን ብላችሁ ለምታስቡ እና ለምትጨነቁ ይሄ በዚህ ትካሳላችሁ በ bybit Promot ተደርጓል ጀምሩት አሁኑኑ እንዳትቆጩ

START
COMPLETE TASK
CONNECT WALLET
DONE

ለመጀመር👇
https://www.tg-me.com/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=1bhW0OMy
ሳይንቲስቶች እንደሚሉት ከሆነ ቬነስ ፕላኔቶች በሚፈጠሩበት ጊዜ ከሌላ አካል ጋር ከባድ ግጭት አድርጋ ነበር
በዚህም ምክንያት ብቸኛዋ clockwise direction የምትንቀሳቀስ ፕላኔት ሆናለች
ናሳ በ1969 ወደ ጨረቃ ያደረገው ጉዞ ሀሰት ነው ተብሏል ይህም የተባለው ሳይንቲስቶች ጨረቃ ላይ ሆነው የተነሱት ፎቶግራፍ ላይ በጨረቃ ሰማይ ኮከቦች ባለመታየታቸው ነው።

ጨረቃ ከባቢአየር ስለሌላት ከመሬት በተሻለ ኮከቦችን ማየት ይቻላል ።
ቀጣይ ስለኮከባችን (zodiac sign )ይለቀቅ የምትሉ :🥰

ይቅርብን የምትሉ:😡
ኮከባችሁን ለማታውቁ

ከመጋቢት 12-ሚያዝያ 11 ኤሪስ aries
ከሚያዝያ 12-ግንቦት 12 ቶረስ Taurus
ከግንቦት 13-ሰኔ 13 ጄሚኒ Gemini
ከሰኔ 14-ሀምሌ 14 ካንሰር
ከሀምሌ 16-ነሃሴ 16 ሊዮ Leo
ከነሀሴ 17-መስከረም12 ቪርጎ Virgo
ከመስከረም 13-ጥቅምት12 ሊብራ Libra
ከጥቅምት 13-ህዳር 12 ስኮርፒዮ Scorpio
ከህዳር 13-ታህሳስ 12 ሳጁታሪየስ sagittarius
ከታህሳስ 13-ጥር 11 ካፕሪኮን Capricorn
ከጥር 12-የካቲት 11 አኳሪየስ Aquarius
ከየካቲት 12-መጋቢት 11 ፓይሰስ pisces
የኮከቦች መጥፎና ጥሩ ባህሪ

ኤሪስ -ጥበበኞች ግን ዝንጉ
ቶረስ -ለሰው አሳቢ ግንዝምተኞች
ጄሚኒ -ቀልደኞች ግን ትዕቢተኛ
ካንሰር -ስማርት ግን አስመሳይ
ሊዮ -ስሜታዊ ግን አናዳጅ
ቪርጎ -የፈጠራ ሰዎች ግን ጥንቃቄ አልባ
ሊብራ -አስቂኝ ግን ድንጉጥ
ስኮርፒዮ -ጀግና ግን ስልቹ
ሳጁታሪየስ -አፍቃሪ ግን ግዴለሽ
ካፕሪኮን -ልዩዎች ግን በራሳቸው የማይተማመኑ
አኳሪየስ -ታታሪዎች ግን ነጭናጫዎች
ፓይሰስ -ረጋ ያሉ ግን ግራ የሚያጋቡ
Eski adisuan admin Rate argu👇👇👇
Anonymous Poll
53%
19%
9%
3%
16%
ተስማሚ የፍቅር አጋር
ንግስቷን የት ነው የማገኛት

ኤሪስ=online
ቶረስ=ስራ ቦታ
ጄሚኒ =ጂም ቤት
ካንሰር =ካፌ
ሊዮ = ኮንሰርት ላይ
ቪርጎ = library
ሊብራ = ት/ቤት
ስኮርፒዮ = ፀጥ ያለና ማራኪ ቦታ
ሳጁታሪየስ = የወክ መንገድ ላይ
ካፕሪኮን = ድግስ ላይ
አኳሪየስ = ኤርፖርት
ፓይሰስ = ባህር ዳርቻ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Gravity depends on the mass of object. Huge mass have high gravity but small mass have low gravity.
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
The Milky Way and Andromeda galaxies are predicted to collide in about 4.5 billion years:
Explanation
The two galaxies are moving toward each other at nearly 250,000 miles per hour. The collision will cause chaos, with stars, planets, asteroids, dust, and rocks being thrown in all directions.
What will happen
The collision will result in a combined elliptical galaxy with stars in new orbits. The sun will likely be flung into a new region of the galaxy, but Earth and our solar system are expected to survive.
Uncertainty
However, some research suggests that the collision is not inevitable:
The gravitational effects of nearby galaxies may be strong enough to push the two galaxies away from their collision path.
Measurements of the galaxies' positions, motions, and masses are not strongly constrained.
An international team of European scientists estimates that the chance of a collision is only about 50 percent.
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Diameter of Galaxies relative to milky way(ours)🥶🥶
@Astronomy21bk
●ሰላም የቻናላችን ተከታዮች በሙሉ ..ዛሬ አንድ የስነ ፈለክ ክስተት የሚፈጠር ሲሆን ሁላችንም ማየት የምንችለው የmeteor.shower (በብዛት የተወርዋሪ ኮከብ መታየት)ነው።

ይህ ክስተት ተወርዋሪ ኮከቦችን ለማየት አመቺ ጊዜ ነው። ክስተቱ ዛሬ ከለሊቱ 8:30 ጀምሮ ስኪነጋ ድረስ በሰዓት እስከ 40 የሚደርሱ shooting stars የሚታዩ ይሆናል ክስተቱ በብዛት በሰሜን ምስራቅ በ Bootes Constellation የሚታዩ ቢሆንም በማንኛውም ቦታ ልናያቸው እንችላለን። 

dark በሆነ ቦታ ላይ ሆነው ለሚመለከቱ ይበልጥ ግልፅ ሆነው ሲወረወሩ ማየት ይቻላል። በዕለቱም planet mars እና planet jupiter ስለሚኖሩ ማየት ይቻለል።

   Quadrantides Meteor Shower
ሰዓት=ከለሊቱ 8:30-12:00
ብዛት=በሰአት እስከ 40 ሚደርሱ
በብዛት ለማየት=ሰሜን ምስራቅ አቅጣጫ Bootes Constellation
@Astronomy21bk
አሁን የጨረቃና የቬነስንን conjunction ማየት ለምፈልጉ በምዕራብ በኩል በ1.3° ተቀራርበው የታዩ ነው።
group lay yetelakeln

Nantem laku kechalachu👇👇
@astronomical_sience
2025/06/27 18:50:32
Back to Top
HTML Embed Code: