በስማርት ስልክ ብዛት መጠቀም ሳቢያ የአንገት መታጠፍ ህመም ያጋጠመው ወጣት
የ25 ዓመት ወጣት ከመጠን በላይ ስማርት ስልክ በመጠቀሙ ምክንያት "የአንገት መታጠፍ ሲንድረም" የሚባል የማይቀለበስ ህመም አጋጥሞታል ነው የተባለው።
የአንገቱ ጡንቻዎች በመድከማቸው እና በጠባሳ ሕብረ ሕዋሳትና የአከርካሪ አጥንት መዛባት ምክንያት ጭንቅላቱን ማንሳትም ሆነ ምግብ በአግባቡ መዋጥ አልቻለም ነው የተባለው።
ይህ ከባድ ጉዳይ ላልተገደበ የቴክኖሎጂ ጥገኝነት እየከፈልን ያለነውን የአካል ዋጋ የሚያሳይ ነው ተብሏል። የወጣቱ ሁኔታ፣ የአንገቱን አጥንት እንደገና ለመገንባት የቀዶ ጥገና የሚያስፈልገው፣ ከልክ ያለፈ የቴክኖሎጂ አጠቃቀም እንዴት ወጣት አካላትን የአካል ጉዳተኛ እያደረገ እንደሆነ ያሳያል ነው የተባለው።
የቀዶ ጥገና ሕክምና የተወሰነ እፎይታ ቢሰጥም፣ የህክምና ባለሙያዎች ግን በአስተውሎት መሳሪያዎችን መጠቀም ብቸኛው እውነተኛ መፍትሔ እንደሆነ አጽንኦት ይሰጣሉ።
ይህ ክስተት በተለይ በወጣት ትውልዶች ዘንድ፣ ለረጅም ጊዜ ስማርት ስልክ መጠቀም ሊያስከትል ስለሚችለው የአካል ጉዳት የበለጠ ግንዛቤ መፍጠር አስፈላጊ መሆኑን ያመላክታል።
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news

#ESSLCE
ሁለተኛ ቀኑ ላይ የሚገኘው የ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች 2ኛ ዙር ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና በመላ ሀገሪቱ እየተሰጠ ነው፡፡
የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 6 ኪሎ ካምፓስ ዲጂታል ላይብረሪ በመገኘት የፈተናውን አሰጣጥ ተመልክተዋል።
ተፈታኞች በጠዋት መርሐግብር የስኮላስቲክ አፕቲትዩድ ትምህርት ፈተና የወሰዱ ሲሆን፤ በከሰዓት መርሐግብር የፊዚክስ ትምህርት ፈተና ይሰጣል።
በወረቀት እና በኦንላይን የሚሰጠው ብሔራዊ ፈተና እስከ ሐምሌ 08/2017 ዓ.ም ይቆያል።

You’re ready to work - but where’s the work?
Freelancer Academy helps you land Your First Gig and start earning. 💼✨
Apply now: https://www.tg-me.com/ALXFreelancerAcademy

እስከ ሰኔ 30 ብቻ በሶስቱም ቅርንጫፎቻችን ( መገናኛ፣ ሜክሲኮና ጀሞ) እንዲሁም በኦንላይን በምንሰጣቸዉ ስልጠናዎች በ Advanced level እና 90% practical በሆነ ካሪኩለም እንዲሁም ዘመኑ ያፈራቸዉን ሙሉ የላብራቶሪና የስቱዲዮ እቃዎችን በማሟላት ከሁሉም ስልጠናዎቻችን ላይ ታላቅ የዋጋ ቅናሽ አድርገናል! አሁኑኑ ይመዝገቡና ትልቅ ለዉጥ ወደሚያመጡበት ተቋም ይቀላቀሉ!
ከትምህርትና ስልጠና ጥራትና ቁጥጥር ባለስልጣን ሙሉ ዕዉቅና ካለዉ ሰርተፊኬት ጋር!
እኛጋ ለመሰልጠን ኮምፕዩተር መግዛት አያስፈልግዎትም!
የብዙ አመት ልምድ እና ብቃት ባላቸዉ አሰልጣኞች!
🎯 Graphics Design
🎯 Video Editing
🎯 Digital Marketing
🎯 Photography
🎯 Videography
🎯 Cinematography
🎯 Adobe photoshop
🎯 Fullstack Web app development
🎯 Programming Language
🎯 Interior Design
🎯 English Language
🎯 Database
🎯 Basic Computer
🎯 Accounting Softwares
🎯 Engineering Softwares
🎯 SPSS & STATA
🎯 MS-Project
🎯 Foreign & Local Languages
አድራሻ:-
1. መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 419 (ሊፍት ይጠቀሙ) ☎️ 0991929303
2. ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 639 (ሊፍት ይጠቀሙ) ☎️ 0991929304
3. ጀሞ 1 አንደኛ በር ካኩ ቢዝነስ ሴንተር 3ኛ ፎቅ ☎️0991926707
Join telegram https://www.tg-me.com/topinstitutes
tiktok https://Tiktok.com/@topinstitute
Facebook https://www.facebook.com/Topinstitutes

ለሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የመጀመርያ ዲግሪ የክረምት ትምህርት ፕሮግራም ተማሪዎች በሙሉ
የ2017 ዓ.ም የመጀመርያ ዲግሪ የክረምት ትምህርት ፕሮግራም የ4ኛ እና 5ኛ አመት ተማሪዎች በሙሉ፤ከሀምሌ12-13 ቀን2017 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው ተገኝታችሁ በመመዝገብ፤ከሐምሌ14ቀን2017ዓ.ም ጀምሮ የቲቶሪያል ትምህርታችሁን እንድትከታተሉ እናሳውቃልን፡፡
ተማሪዎች ለምዝገባ ስትመጡ፡ በመንግስት ስፖንሰር የሆናችሁ ተማሪዎች ከመጣችሁብት ወረዳ ወይም ዞን ትምህርት ጽ/ቤት ደብዳቤ ይዛችሁ እንድትገኙ፡፡
ማሳስብያ፦ ከተጠቀሱት ቅናት ውጭ ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪ ዩኒቨርሲቲው የማያስተናግድ መሆኑን እናሳስባለን፡፡
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
የ2017 ዓ.ም የመጀመርያ ዲግሪ የክረምት ትምህርት ፕሮግራም የ4ኛ እና 5ኛ አመት ተማሪዎች በሙሉ፤ከሀምሌ12-13 ቀን2017 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው ተገኝታችሁ በመመዝገብ፤ከሐምሌ14ቀን2017ዓ.ም ጀምሮ የቲቶሪያል ትምህርታችሁን እንድትከታተሉ እናሳውቃልን፡፡
ተማሪዎች ለምዝገባ ስትመጡ፡ በመንግስት ስፖንሰር የሆናችሁ ተማሪዎች ከመጣችሁብት ወረዳ ወይም ዞን ትምህርት ጽ/ቤት ደብዳቤ ይዛችሁ እንድትገኙ፡፡
ማሳስብያ፦ ከተጠቀሱት ቅናት ውጭ ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪ ዩኒቨርሲቲው የማያስተናግድ መሆኑን እናሳስባለን፡፡
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
የ2017 ዓ.ም የማኅበራዊ ሳይንስ መስክ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና ተፈታኞች ወደየተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ በዛሬው ዕለት መግባት ጀምረዋል።
በሦስተኛ እና አራተኛ ዙር ፈተናቸውን ለሚወስዱ የማኅበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች አቀባበል ሰኔ 28 እና 29/2017 ዓ.ም እንደሚካሔድ ከዚህ ቀደም በወጣ መርሐግብር መገለፁ ይታወቃል።
የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ፈተና ከሐምሌ 01-08/2017 ዓ.ም በሁለት ዙር ይሰጣል።
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
በሦስተኛ እና አራተኛ ዙር ፈተናቸውን ለሚወስዱ የማኅበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች አቀባበል ሰኔ 28 እና 29/2017 ዓ.ም እንደሚካሔድ ከዚህ ቀደም በወጣ መርሐግብር መገለፁ ይታወቃል።
የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ፈተና ከሐምሌ 01-08/2017 ዓ.ም በሁለት ዙር ይሰጣል።
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
ለአንዱአለም የተሰጠው ሽልማት ተነጠቀ
የሃጫሉ ሁንዴሳ ፋውንዴሽን ይቅርታ ጠይቆ ለአንዱአለም የሰጠውን ሽልማት መነጠቁን አስታወቀ።
ይህ ውሳኔ የህብረተሰቡን ድምፅ ያዳመጠ እና አዎንታዊ ምላሽ የሰጠ መሆኑን ብዙዎች ገልጸዋል።
የሽልማቱ መነጠቅን ተከትሎ፣ ለቀነኒ ፍትህ የማግኘት ጥያቄዎች በህብረተሰቡ ዘንድ ዳግም እያየሉ መጥተዋል።
የመርማሪ አካላት ምርመራውን እና ክሱን በድጋሚ እንዲያዩት ጥሪ ቀርቧል፤
በተለይም በነፍስ ማጥፋት ወንጀል ብቻ ሳይሆን የቤት ውስጥ ጥቃትንም ጨምሮ ሁሉንም ገጽታዎች ማካተት እንዳለበት ተጠቁሟል።
የዚህ ጥያቄ አቅራቢዎች፣ ትግላቸውን በማህበራዊ ሚዲያ ብቻ ሳይወሰኑ በመሬት ላይም አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አስታውቀዋል።
ይህ ዘመቻ በየቤቱ የቤት ውስጥ ጥቃት ለሚደርስባቸው ምስኪን ሴቶች ሁሉ የሚደረግ ትግል መሆኑን አጽንኦት ሰጥተዋል።
Via-ሃጫሉ ሁንዴሳ ፋውንዴሽን

#MoE
ሁሉም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መረጃቸውን በትምህርት ሚኒስቴር በተዘጋጀው የከፍተኛ ትምህርት የመረጃ ስርዓት / Higher Education Management Information System እንዲያስገቡ ሚኒስቴሩ ጠይቋል።
በዚህም "የተመራቂዎችን መረጃ ጨምሮ የ2017 ዓ.ም የሁሉንም ሴሚስተር መረጃዎች ተሟልተው እስከ ሐምሌ 15/2017 ዓ.ም በ http://hemis.ethernet.edu.et ሲስተም እንድታስገቡ" ሲል ሚኒስቴሩ አሳስቧል።
መረጃዎች በወቅቱ ሳይገቡ ቀርተው ለሚፈጠረው የአገልግሎት አሰጣጥ ችግር ኃላፊነቱን የትምህርት ተቋሙ የሚወስድ መሆኑን ሚኒስቴሩ በቀን ሰኔ 23/2017 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ኮራ ጡሽኔ ተፈርሞ፥ ለሁሉም የመንግሥት እና የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተላከ ሰርኩላር ያሳያል።

2023 እና ከዛ በፊት የተከፈቱ አሁን ላይ የማትጠቀሙባቸው የቴሌግራም ግሩፖች ካሏቹህ በጥሩ ዋጋ እንገዛለን👍
ያናግሩን ➡️ @AkiSmart_one
በናንተ ባለቤትነት ስር ያሉ ግሩፖችን ቼክ ለማድረግ 👇
@WhatIOwnBot
ያናግሩን ➡️ @AkiSmart_one
በናንተ ባለቤትነት ስር ያሉ ግሩፖችን ቼክ ለማድረግ 👇
@WhatIOwnBot
እስከ ሰኔ 30 ብቻ በሶስቱም ቅርንጫፎቻችን ( መገናኛ፣ ሜክሲኮና ጀሞ) እንዲሁም በኦንላይን በምንሰጣቸዉ ስልጠናዎች በ Advanced level እና 90% practical በሆነ ካሪኩለም እንዲሁም ዘመኑ ያፈራቸዉን ሙሉ የላብራቶሪና የስቱዲዮ እቃዎችን በማሟላት ከሁሉም ስልጠናዎቻችን ላይ ታላቅ የዋጋ ቅናሽ አድርገናል! አሁኑኑ ይመዝገቡና ትልቅ ለዉጥ ወደሚያመጡበት ተቋም ይቀላቀሉ!
ከትምህርትና ስልጠና ጥራትና ቁጥጥር ባለስልጣን ሙሉ ዕዉቅና ካለዉ ሰርተፊኬት ጋር!
እኛጋ ለመሰልጠን ኮምፕዩተር መግዛት አያስፈልግዎትም!
የብዙ አመት ልምድ እና ብቃት ባላቸዉ አሰልጣኞች!
🎯 Graphics Design
🎯 Video Editing
🎯 Digital Marketing
🎯 Photography
🎯 Videography
🎯 Cinematography
🎯 Adobe photoshop
🎯 Fullstack Web app development
🎯 Programming Language
🎯 Interior Design
🎯 English Language
🎯 Database
🎯 Basic Computer
🎯 Accounting Softwares
🎯 Engineering Softwares
🎯 SPSS & STATA
🎯 MS-Project
🎯 Foreign & Local Languages
አድራሻ:-
1. መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 419 (ሊፍት ይጠቀሙ) ☎️ 0991929303
2. ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 639 (ሊፍት ይጠቀሙ) ☎️ 0991929304
3. ጀሞ 1 አንደኛ በር ካኩ ቢዝነስ ሴንተር 3ኛ ፎቅ ☎️0991926707
Join telegram https://www.tg-me.com/topinstitutes
tiktok https://Tiktok.com/@topinstitute
Facebook https://www.facebook.com/Topinstitutes
ከትምህርትና ስልጠና ጥራትና ቁጥጥር ባለስልጣን ሙሉ ዕዉቅና ካለዉ ሰርተፊኬት ጋር!
እኛጋ ለመሰልጠን ኮምፕዩተር መግዛት አያስፈልግዎትም!
የብዙ አመት ልምድ እና ብቃት ባላቸዉ አሰልጣኞች!
🎯 Graphics Design
🎯 Video Editing
🎯 Digital Marketing
🎯 Photography
🎯 Videography
🎯 Cinematography
🎯 Adobe photoshop
🎯 Fullstack Web app development
🎯 Programming Language
🎯 Interior Design
🎯 English Language
🎯 Database
🎯 Basic Computer
🎯 Accounting Softwares
🎯 Engineering Softwares
🎯 SPSS & STATA
🎯 MS-Project
🎯 Foreign & Local Languages
አድራሻ:-
1. መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 419 (ሊፍት ይጠቀሙ) ☎️ 0991929303
2. ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 639 (ሊፍት ይጠቀሙ) ☎️ 0991929304
3. ጀሞ 1 አንደኛ በር ካኩ ቢዝነስ ሴንተር 3ኛ ፎቅ ☎️0991926707
Join telegram https://www.tg-me.com/topinstitutes
tiktok https://Tiktok.com/@topinstitute
Facebook https://www.facebook.com/Topinstitutes
#BongaCollegeOfEducation
ቦንጋ የትምህርት ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን 484 መምህራን አስመርቋል።
ተመራቂዎቹ በዲፕሎማ እና በ12+1 ሰርተፍኬት ፕሮግራሞች ስልጠናቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ናቸው።
ለ25ኛ ጊዜ ሰልጣኞችን ያስመረቀው ኮሌጁ፤ በመማር ማስተማር፣ በጥናትና ምርምር እንዲሁም በማህበረሰብ አቀፍ አገልግሎት የተለያዩ ተግባራትን እያከናወነ እንደሆነ ተገልጿል።
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
ቦንጋ የትምህርት ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን 484 መምህራን አስመርቋል።
ተመራቂዎቹ በዲፕሎማ እና በ12+1 ሰርተፍኬት ፕሮግራሞች ስልጠናቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ናቸው።
ለ25ኛ ጊዜ ሰልጣኞችን ያስመረቀው ኮሌጁ፤ በመማር ማስተማር፣ በጥናትና ምርምር እንዲሁም በማህበረሰብ አቀፍ አገልግሎት የተለያዩ ተግባራትን እያከናወነ እንደሆነ ተገልጿል።
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
መልካም ዕድል የ85 ዓመቱ አባት የአርባምንጭ
ዩኒቨርሲቲን መንገድ ያዙ!
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለመውሰድ ወደ አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ጉዞ የጀመሩት አቶ ማኖ ማገሶ የዘንድሮውን ፈተና ከምን ጊዜውም በተለየ መልኩ ታሪካዊ አድርገውታል።
የ85 ዓመቱ አባት የካቻ ካሻሶ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪ ሲሆኑ፣ በዚህ ዕድሜያቸው ፈተና መፈተናቸው በእርግጥም ትልቅ አርአያነት ነው።
አቶ ማኖ ማገሶ
* የአምስት ወንዶችና
* የስድስት ሴቶች፣ በድምሩ የአስራ አንድ ልጆች አባት ናቸው።
ቀደም ሲል በጋሞ ጎፋ ክፍለ ሀገር ጋርዱላ አውራጃ የገበሬ ማኅበር ጽ/ቤት ኃላፊ ሆነው ሰርተዋል።
ከዚህም በላይ በገረሴ ወረዳ ጌዣ ደንን በማስተካከል የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብርን ከጀመሩት መካከል አንዱ ናቸው።
የካሻሶ ትምህርት ቤትን በማቋቋም እና ለመምህራንና ለአካባቢው ህብረተሰብ ምቹ እንዲሆን ማኖ ገበያን (ወይም ካሻሶ ገበያን) በመክፈት ትልቅ አስተዋጽኦ አድርገዋል።
ልጆቻቸውን በማስተማርም አርባ ምንጭ፣ አዲስ አበባ አልፎ ተርፎም ቻይና ድረስ በትምህርት እንዲደርሱ የረዱ ታላቅ አባት ናቸው።
የቦንኬ ወረዳ መንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት እንዳስታወቀው፣ የአቶ ማኖ ማገሶ ለ2017 ዓ.ም ሁለተኛ ዙር ማህበራዊ ሳይንስ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና መፈተን እጅግ ልዩና ታሪካዊ ክስተት ነው።
መልካም ዕድል ለአቶ ማኖ
እና ለሁሉም ተፈታኞች! 🙏
Via የቦንኬ ወረዳ መንግስት
ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት