የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አዲስ ኃላፊ ተመድቦለታል።
የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከጥቅምት 15/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለተለያዩ የክልል ተቋማት መሪዎች ሹመት ሰጥተዋል።
በዚህም አቶ ጥላሁን ወርቅነህ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ሆነው ተሹመዋል።
ሙሉነሽ ደሴ (ዶ/ር) ከህዳር 2016 ዓ.ም ጀምሮ በምክትል ርዕሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ እና የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ሆነው ሲያገለግሉ መቆየታቸው ይታወቃል።
በሌላ በኩል ማተቤ ታፈረ (ዶ/ር) የአማራ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ሆነው ተመድበዋል።
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news

#MoE
በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች በየትኛውም የትምህርት ከፍል የሚገኙ መምህራን እና ተማሪዎች በ2018 ዓ.ም የ 5 ሚሊዮን ኮደርስ ፕሮግራም ስልጠና እንዲወስዱ ትምህርት ሚኒስቴር አሳሰበ፡፡
የፕሮግራሙ አፈጻጸምና ስልጠናውን የወሰዱ መምህራን እና ተማሪዎች በጾታ ተለይተው ሳምንታዊ ሪፖርት እንዲላክለትም ሚኒስቴሩ ጠይቋል፡፡
(በትምህርት ሚኒትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ተፈርሞ ለሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የተላከ ደብዳቤ ከላይ ተያይዟል፡፡)

#ቴምርፕሮፐርቲስ
⩩ 100% ለሚከፍሉ ከ30% እስከ 35% የሚደርስ ታላቅ እውነተኛ ቅናሽ አዘጋጅተናል።
⩩ እንዲሁም 40% ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ የ20% ቅናሽ አዘጋጅተናል።
📍 ሊሴ ገ/ማርያም
ባለ 1 መኝታ
👉 66 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 7,590,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (759,000)
👉 71 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,165,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (816,500)
ባለ 2 መኝታ
👉 78 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,970,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (897,000)
👉 99ካሬ ሙሉ ክፍያ = 11,385,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,138,500)
ባለ 3 መኝታ
👉 132 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 14,520,000
ቅድመ ክፍያ 10% (1,452,000)
👉 146 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 16,060,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,606,000)
📍 አያት (ፈረስ ቤት)
ባለ 2 መኝታ
👉 88 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,360,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (836,000)
ባለ 3 መኝታ
👉 108 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 10,260,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,026,000)
👉 121 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 11,495,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,149,500)
👉 137 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 15,070,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,570,000)
📍 ተክለሐይማኖት (ሱማሌ ተራ)
ባለ 3መኝታ
👉 110ካሬ ሙሉ ክፍያ = 12,100,000ብር
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,210,000) ብር
📍ሀይሌ ጋርመንት
ባለ 3መኝታ
👉 139ካሬ ሙሉ ክፋያ =14,595,000 ብር
ቅድመ ክፋያ 10%= (1,459,500ብር)
⩩ ቀሪውን 90%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
+251936650128
+251994495655

#ጥቆማ
የኢትዮጵያ ፐብሊክ ስርቪስ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የመጀመሪያ ዲግሪ የትምህርት መስኮች #በኤክስቴንሽን መርሐግብር ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ይፈልጋል፡፡
የምዝገባ ጊዜ፦
ከጥቅምት 19-21/2018 ዓ.ም
የምዝገባ ቦታ፦
ዘወትር በሥራ ሰዓት በዩኒቨርሲቲዉ ዋና ሬጂስትራር ጽ/ቤት
ከአመልካቾች መካከል ተመርጠው ተቀባይነት የሚያገኙት ተማሪዎች ምዝገባ ጥቅምት 24 እና 25/2018 ዓ.ም የሚካሔድ ሲሆን፤ ትምህርት ጥቅምት 26/2018 ዓ.ም ይጀምራል፡ ተብሏል፡፡
የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦
➫ ከ2013-2017 ዓ.ም ብቻ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመግቢያ ፈተና ወስደው በዘመኑ የማለፊያ ነጥብ ያላቸው፣
➫ የቴክኒክና ሙያ ትምህርት አጠናቅቀው ቢያንስ በደረጃ 4 የሙያ ብቃት ምዘና (COC) ያለፉ፣
➫ ከውጭ ሀገር ለተገኘ የትምህርት ማስረጃ በትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን የአቻ ግመታ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
(የተከታታይ (Extension) ትምህርት የሚሰጥባቸው የመጀመሪያ ዲግሪ የትምህርት መስኮች እንዲሁም ዝርዝር መረጃ ከላይ ከተያያዘው ምስል ይመልከቱ፡፡)

ጅማ ዩኒቨርሲቲ በቀን 200 ሲሊንደር ኦክስጂን ማምረት የሚችል የኦክስጂን ፕላንት ሥራ አስጀምሯል፡፡
ጅማ ዩኒቨርሲቲ ከጤና ሚኒስቴር እና ከተለያዩ አጋር ድርጅቶች ጋር በመተባበር የኦክስጂን ፕላንትን ጨምሮ ያስገነባቸውን የተለያዩ ፕሮጀክቶች አስመርቋል፡፡
ዩኒቨርሲቲው የኦክሲጅን ፍላጎቱን ለመሟላት በዓመት ከ20 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ሲያስወጣ መቆየቱን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ጀማል አባፊጣ (ዶ/ር) ተናግረዋል።
አዲስ የተመረቀው የኦክስጂን ፕላንት ከተቋሙ ባሻገር የሌሎች የጤና ተቋማት ፍላጎት የሚያሟላ መሆኑን ገልፀዋል።
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
ጅማ ዩኒቨርሲቲ ከጤና ሚኒስቴር እና ከተለያዩ አጋር ድርጅቶች ጋር በመተባበር የኦክስጂን ፕላንትን ጨምሮ ያስገነባቸውን የተለያዩ ፕሮጀክቶች አስመርቋል፡፡
ዩኒቨርሲቲው የኦክሲጅን ፍላጎቱን ለመሟላት በዓመት ከ20 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ሲያስወጣ መቆየቱን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ጀማል አባፊጣ (ዶ/ር) ተናግረዋል።
አዲስ የተመረቀው የኦክስጂን ፕላንት ከተቋሙ ባሻገር የሌሎች የጤና ተቋማት ፍላጎት የሚያሟላ መሆኑን ገልፀዋል።
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
#ቴምርፕሮፐርቲስ
⩩ 100% ለሚከፍሉ ከ30% እስከ 35% የሚደርስ ታላቅ እውነተኛ ቅናሽ አዘጋጅተናል።
⩩ እንዲሁም 40% ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ የ20% ቅናሽ አዘጋጅተናል።
📍 ሊሴ ገ/ማርያም
ባለ 1 መኝታ
👉 66 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 7,590,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (759,000)
👉 71 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,165,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (816,500)
ባለ 2 መኝታ
👉 78 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,970,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (897,000)
👉 99ካሬ ሙሉ ክፍያ = 11,385,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,138,500)
ባለ 3 መኝታ
👉 132 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 14,520,000
ቅድመ ክፍያ 10% (1,452,000)
👉 146 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 16,060,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,606,000)
📍 አያት (ፈረስ ቤት)
ባለ 2 መኝታ
👉 88 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,360,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (836,000)
ባለ 3 መኝታ
👉 108 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 10,260,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,026,000)
👉 121 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 11,495,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,149,500)
👉 137 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 15,070,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,570,000)
📍 ተክለሐይማኖት (ሱማሌ ተራ)
ባለ 3መኝታ
👉 110ካሬ ሙሉ ክፍያ = 12,100,000ብር
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,210,000) ብር
📍ሀይሌ ጋርመንት
ባለ 3መኝታ
👉 139ካሬ ሙሉ ክፋያ =14,595,000 ብር
ቅድመ ክፋያ 10%= (1,459,500ብር)
⩩ ቀሪውን 90%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
+251936650128
+251994495655
⩩ 100% ለሚከፍሉ ከ30% እስከ 35% የሚደርስ ታላቅ እውነተኛ ቅናሽ አዘጋጅተናል።
⩩ እንዲሁም 40% ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ የ20% ቅናሽ አዘጋጅተናል።
📍 ሊሴ ገ/ማርያም
ባለ 1 መኝታ
👉 66 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 7,590,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (759,000)
👉 71 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,165,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (816,500)
ባለ 2 መኝታ
👉 78 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,970,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (897,000)
👉 99ካሬ ሙሉ ክፍያ = 11,385,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,138,500)
ባለ 3 መኝታ
👉 132 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 14,520,000
ቅድመ ክፍያ 10% (1,452,000)
👉 146 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 16,060,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,606,000)
📍 አያት (ፈረስ ቤት)
ባለ 2 መኝታ
👉 88 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,360,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (836,000)
ባለ 3 መኝታ
👉 108 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 10,260,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,026,000)
👉 121 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 11,495,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,149,500)
👉 137 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 15,070,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,570,000)
📍 ተክለሐይማኖት (ሱማሌ ተራ)
ባለ 3መኝታ
👉 110ካሬ ሙሉ ክፍያ = 12,100,000ብር
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,210,000) ብር
📍ሀይሌ ጋርመንት
ባለ 3መኝታ
👉 139ካሬ ሙሉ ክፋያ =14,595,000 ብር
ቅድመ ክፋያ 10%= (1,459,500ብር)
⩩ ቀሪውን 90%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
+251936650128
+251994495655
ተማሪዎች ያለ እረፍት እንዲማሩ መደረጉ የተማሪዎች የትምህርት ፍላጎት ያሳጣል ሲሉ ባለሙያዎች ተናገሩ
የትምህርት ስርዓቱ ከሰኞ እስከ እሁድ መደረጉ በትምህርት አቀባበል ላይ የተማሪዎችን የመማር ፍላጎት እንደሚቀንስና ስሜት አልባ የመሆን ችግር እንደ ሚያስከትል እና ከፍተኛ የሆነ የሥነ-ልቦና ጫና እንደሚያሳድር የትምህርት ባለሙያዎች ገልጸዋል።
የኢትዮጵያ የሒሳብ ባለሙያዎች ማህበር ፕሬዚዳንት እና የአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ የሒሳብ ትምህርት ሃላፊ ሳሙኤል አሰፉ (ዶ/ር)፤ ተማሪዎች ያለ እረፍት የሚማሩ ከሆነ ትምህርት የመቀበል ፍላጎታቸው እንደሚቀንስ እና ትምህርን ከመማር ይልቅ እንደ ሸክም የመመልከት እድል ከፍተኛ መሆኑን ለአሐዱ ተናግረዋል።
የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ይህን አሰራር እንዲወጣ ከማድረግ ባለፈ ምን አይነት ጉዳት ያመጣል የሚለው መታየት እንደነበረበት አንስተው፤ ተማሪዎች ከትምህርት ወደ ትምህርት ያለ እረፍት መዘዋወራቸው ዝግጁ ሆነው የመማር እድላቸው ዝቅተኛ እንደሚሆን አሳስበዋል።
ትምህርት ማለት ውጤታማ መሆን እንደሆነ በመግለጽም፤ ውጤታማነቸውን እንደሚቀንስ፣ ተማሪዎች የድካም ስሜት እንዲሰማቸው እንዲሁም ትምህርት እንዲጠሉ ያደርጋል ሲሉ ገልጸዋል።
ተማሪዎች ከትምህርት የሚያገኙት እውቀት ብቻ በቂ አለመሆኑን አንስተው፤ ከማህበረሰብ ጋር ግንኙነት ማድረግ እንዳለባቸውና ይህ ከግምት መግባት እንደነበረ አስታውቀዋል።
ይህ ችግር እንዲከሰት ያደረገው የተማሪዎች ፈተና ማጠናቀቂያ ግንባት ወር ብቻ መሆኑ እንደሆነ የገለጹት ዶ/ር ሳሙኤል፤ ያለውን ጊዜ በማጥበብ ከመስራት ባለፈ ከክረምት ጊዜ የአንድ ወር ጊዜ በመውሰድ የፈተና ጊዜው እንዲራዘም ቢደረግ የተሻለ አማራጭ እንደሆነ ጠቁመዋል።
ሌላኛው የትምህርት ባለሙያና የአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ አካቶ ትምህርት ባልደረባ ጥሩሰው ተፈራ (ፕ/ር) በበኩላቸው፤ ይህ አሰራር በልጆች ላይ የሥነ-ልቦና ጫና እንደሚያሳድር ተናግረዋል።
ተማሪዎች በቂ ዝግጁት እንዲያደርጉ የወጣ መርሃ ግብር ሊሆን እንደሚችል አንስተው፤ ተማሪዎች ያለ እረፍት እንዲማሩ መደረጉ ጫና እንደሚኖረው እና ተማሪዎች እረፍት አስፈላጊ መሆኑን ገልጸዋል።

#Y12HMC
በየካቲት 12 ሆስፒታል ሜድካል ኮሌጅ በPublic Health የድኅረ-ምረቃ መርሐግብር (General Public Health, Epidemiology, Health Care Quality, and Reproductive Health) ለመማር ያመልከታችሁ የመግቢያ ፈተና ቅዳሜ ጥቅምት 22/2018 ዓ.ም ጠዋት 2:30 እንደሚሰይጥ ኮሌጁ አሳውቋል፡፡
ፈተናው የሚሰጥበት ቦታ፦ በየካቲት 12 ሆስፒታል ቅጥር ግቢ
ተፈታኞች የNGAT ማለፊያ ውጤታችሁንና ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ ይዛችሁ በመቅረብ ፈተናውን እንድትወስዱ ኮሌጁ አሳስቧል፡፡
ውጤት የሚለጠፈው ጥቅምት 25/2018 ዓ.ም ሲሆን፤ ያለፉ ተፈታኞች ምዝገባ ጥቅምት 29 እና 30/2018 ዓ.ም ይካሔዳል፡፡

የ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ምደባ ተለቋል፡፡
በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ብሔራዊ ፈተና ወስደው ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋም ምደባቸው ዛሬ ይፋ ተደርጓል።
ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ተማሪዎች ምደባቸውን ማየት የሚችሉ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡
በድረ-ገፅ፦ https://student.ethernet.edu.et
በቴሌግራም ቦት፦ @moestudentbot
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ብሔራዊ ፈተና ወስደው ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋም ምደባቸው ዛሬ ይፋ ተደርጓል።
ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ተማሪዎች ምደባቸውን ማየት የሚችሉ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡
በድረ-ገፅ፦ https://student.ethernet.edu.et
በቴሌግራም ቦት፦ @moestudentbot
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
#ቴምርፕሮፐርቲስ
⩩ 100% ለሚከፍሉ ከ30% እስከ 35% የሚደርስ ታላቅ እውነተኛ ቅናሽ አዘጋጅተናል።
⩩ እንዲሁም 40% ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ የ20% ቅናሽ አዘጋጅተናል።
📍 ሊሴ ገ/ማርያም
ባለ 1 መኝታ
👉 66 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 7,590,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (759,000)
👉 71 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,165,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (816,500)
ባለ 2 መኝታ
👉 78 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,970,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (897,000)
👉 99ካሬ ሙሉ ክፍያ = 11,385,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,138,500)
ባለ 3 መኝታ
👉 132 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 14,520,000
ቅድመ ክፍያ 10% (1,452,000)
👉 146 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 16,060,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,606,000)
📍 አያት (ፈረስ ቤት)
ባለ 2 መኝታ
👉 88 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,360,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (836,000)
ባለ 3 መኝታ
👉 108 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 10,260,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,026,000)
👉 121 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 11,495,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,149,500)
👉 137 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 15,070,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,570,000)
📍 ተክለሐይማኖት (ሱማሌ ተራ)
ባለ 3መኝታ
👉 110ካሬ ሙሉ ክፍያ = 12,100,000ብር
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,210,000) ብር
📍ሀይሌ ጋርመንት
ባለ 3መኝታ
👉 139ካሬ ሙሉ ክፋያ =14,595,000 ብር
ቅድመ ክፋያ 10%= (1,459,500ብር)
⩩ ቀሪውን 90%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
+251936650128
+251994495655
⩩ 100% ለሚከፍሉ ከ30% እስከ 35% የሚደርስ ታላቅ እውነተኛ ቅናሽ አዘጋጅተናል።
⩩ እንዲሁም 40% ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ የ20% ቅናሽ አዘጋጅተናል።
📍 ሊሴ ገ/ማርያም
ባለ 1 መኝታ
👉 66 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 7,590,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (759,000)
👉 71 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,165,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (816,500)
ባለ 2 መኝታ
👉 78 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,970,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (897,000)
👉 99ካሬ ሙሉ ክፍያ = 11,385,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,138,500)
ባለ 3 መኝታ
👉 132 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 14,520,000
ቅድመ ክፍያ 10% (1,452,000)
👉 146 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 16,060,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,606,000)
📍 አያት (ፈረስ ቤት)
ባለ 2 መኝታ
👉 88 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,360,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (836,000)
ባለ 3 መኝታ
👉 108 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 10,260,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,026,000)
👉 121 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 11,495,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,149,500)
👉 137 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 15,070,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,570,000)
📍 ተክለሐይማኖት (ሱማሌ ተራ)
ባለ 3መኝታ
👉 110ካሬ ሙሉ ክፍያ = 12,100,000ብር
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,210,000) ብር
📍ሀይሌ ጋርመንት
ባለ 3መኝታ
👉 139ካሬ ሙሉ ክፋያ =14,595,000 ብር
ቅድመ ክፋያ 10%= (1,459,500ብር)
⩩ ቀሪውን 90%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
+251936650128
+251994495655
አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ራስ ገዝ ለመሆን ጥያቄውን ለትምህርት ሚኒስቴር በይፋ አቅርቧል፡፡ - የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት
አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ራስ ገዝ ለመሆን አስፈላጊውን ዝግጅት እያደረገ እንደሚገኝ ገልጿል፡፡
ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመቀጠል ራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲ ለመሆን ትምህርት ሚኒስቴር ያስቀመጣቸውን መስፈርቶች ለማሟላት እየተሠራ መሆኑን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ለሚ ጉታ (ዶ/ር) ለኢዜአ ተናግረዋል፡፡
ፖሊሲና መመሪያዎች፣ ስትራቴጂክ ዕቅድ እና ተቋማዊ የግምገማ ሰነድ የመሳሰሉት ዝግጅት መጠናቀቁን ፕሬዝዳንቱ ጠቅሰዋል።
የመሰረተ ልማት ግንባታ ላይ በከፍተኛ ትኩረት እየተሠራ ነው ያሉት ፕሬዝዳንቱ፤ የምርምር ፓርክ ግንባታ ባለፈው ዓመት መጠናቀቁን አስታውሰዋል።
በምርምር ፓርኩ ውስጥ ለሚገኙ አምስት የልህቀት ማዕከላት 30 ቤተ-ሙከራዎችን የማደራጀት ስራ ተጀምሯል ብለዋል።
ዘመናዊ የዳታ ማዕከል፣ የ10 ኪሜ አስፋልት እና የአራት ኪሜ የውስጥ ለውስጥ መንገድ እና ሌሎችም ግንባታዎች እየተገባደዱ ይገኛሉ ብለዋል። #ኢዜአ

በ2018 ዓ.ም አዲስ የተመደቡ የአንደኛ ዓመት የቅድመ-ምረቃ መርሐግብር ተማሪዎች ወደየተመደቡባቸው ዩኒቨርሲቲዎች በመግባት ላይ ይገኛሉ፡፡
የትኞቹ ዩኒቨርሲቲዎች ብዙ ተማሪዎችን ተቀበሉ?
➫ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ 5,700 የፍሬሽማን ተማሪዎችን መቀበሉን አሳውቋል፡፡
➫ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ከ5,000 በላይ የፍሬሽማን ተማሪዎችን መቀበሉን ገልጿል፡፡
➫ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ከ3,100 በላይ የፍሬሽማን ተማሪዎችን ተቀብሏል፡፡
ዩኒቨርሲቲዎቹ በተጨማሪም በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታቸውን ተከታትለው የማለፊያ ውጤት ያመጡ የሪሚዲያል ተማሪዎችንም ተቀብለዋል፡፡
በተያያዘ ዜና፣ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በትምህርት ሚኒስቴር የተመደቡለትን የ2018 ዓ.ም አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎችን ዛሬ ጥቅምት 20/2018 ዓ.ም መቀበል ጀምሯል፡፡
በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወሰደው ያለፉ ተማሪዎች ቁጥር 52,279 እንደነበር አይዘነጋም፡፡ (የ2017 ዓ.ም እና የ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎችን ሳይጨምር)