በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የመውጫ ፈተና በመካሄድ ላይ ይገኛል። በዚህ መርሃ ግብር በጠቅላላ 3450 የሚፈተኑ ሲሆን፤ ከነዚህ ውስጥ በዛሬው ዕለት ለፈተና የተቀመጡት 672 ተማሪዎች ናቸው።
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
በበይነ መረብ የመፈተን አቅሙን በእጥፍ ማሳደግ መቻሉን የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ አስታወቀ፡፡
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ፕሬዚዳንት ደረጃ እንግዳ (ዶ/ር) በዩኒቨርስቲው እየተሰጠ የሚገኘውን የመውጫ ፈተና በማስመልከት በሰጡት ማብራሪያ ዩኒቨርስቲው ተማሪዎችን በበይነ መረብ የመፈተን አቅሙን በእጥፍ ማሳደጉን ገልጸዋል።
ዩኒቨርስቲው ከዚህ በፊት ለ300 ተማሪዎች ብቻ የነበረውን በአንድ ጊዜ በበይነ መረብ የመፈተን አቅም 700 በማድረስ በዚህ ዓመት 636 እጩ የቅድመ መደበኛ ተማሪዎች በአንድ ማእከል የመውጫ ፈተና እየሰጠ እንደሚገኝም ዶክተር ደረጀ ገጠቁመዋል።
በበይነ መረብ የሚሰጠው መውጫ ፈተና ደህንነቱ የተጠበቀ፣ ወጪ ቆጣቢና ስርቆትንም ለመከላከል ምቹ በመሆኑ ዩኒቨርስቲው በበይነ መረብ የመፈተን አቅሙን የበለጠ በማሳደግ በመደበኛው የትምህርት መርሃ ግብርም የወረቀት ፈተናን በማስቀረት በበይነ መረብ ለመስጠት እቅድ እንዳለው ጠቅሰዋል።
ዩኒቨርስቲው ለዚህ ዓመት የመውጫ ፈተና በቂ ዝጅት ማድረጉን የጠቆሙት ፐሬዚዳንቱ በመጀመሪያው ዓመት የመውጫ ፈተና 87% ፣ ባለፈው ዓመት ደግሞ ት 96.7 % ተማሪዎችን በማሳለፍ ለስራ ብቁ ማድረጉን ተናግረዋል፡፡

🚨 ይሄን ታውቃላችሁ?
📌 የፈተና ጥያቄዎች እራሳቸውን ይደግማሉ።
በዚህ አመት የተሳሳተ መልስ ሆኖ የመጣ ጥያቄ በሚቀጥለው አመት እንደ አዲስ ጥያቄ ተመልሶ ሊመጣ ይችላል!
ለዚያም ነው ትክክለኛውን ብቻ ሳይሆን እያንዳንዱን ትክክለኛ ያልሆነውን አማራጭ መረዳት በጣም አስፈላጊ የሆነው.
✨ ነጥባችሁን ከፍ ለማድረግ በድረ-ገጻችን ላይ ጥያቄዎችን ስሩ እና ከእያንዳንዱ መልስ ይማሩ - ትክክል ወይም ስህተት። 🎯
eTemari ከ Ethio telecom ጋር በመተባበር የሚከተለውን ይዞላችሁ ቀርቧል :
📌 ይሄን አገልግሎት ለማግኘት ወደ 9429 A ብላለችሁ ስትልኩ በ 10 ብር ከ 75MB ጋር የ eTemariን አገልግሎት በሙሉ ለ 1 ቀን የሚያስጠቅም ሊንክ ይላክላቹሃል::
📌 ወደ 9429 B ብላችሁ ስትልኩ በ 50 ብር ከ 500MB ጋር የ eTemari አገልግሎት በሙሉ ለ 1 ሳምንት የሚያስጠቅም ሊንክ ይላክላቹሃል::
ጥናታቹን አሁኑኑ ጀምሩ !
✅ etemari

#ልዩ_ቅናሽ 75% Off
ለማትሪክ ተፈታኞች 🎉
ለዘንድሮ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና (ማትሪክ) ተፈታኝ ተማሪዎች
በአጭር ጊዜ ውጤታማ የሚያረጋችሁ የኦንላይን መተግበሪያ ላይ ልዩ ቅናሽ አድርገናል።
⌛ESSLCE ፓኬጅ : በ250 ብር ብቻ
📔 Concise Summary ፓኬጅ : በ250 ብር ብቻ
#ESSLCE_With_Model_Exams: የማትሪክ ዝግጅት ፓኬጅ - ከ2012 እስከ 2016 ዓ.ም ድረስ የማትሪክ ፈተና ጥያቄዎች ከነመልሶቻቸውና ሙሉ ማብራርያ፣
#Concise_Summary_With_Model_Exams(Grade 9-12): ከ9ኛ - 12ኛ ክፍል ያሉትን ትምህርቶች አጫጭር ማስታወሻዎች፣
#Ethiopian_New_Curriculum_All_Subjects: ሙሉ ኮርስ– ለእያንዳንዱ ትምህርት በከፍተኛ ጥራት የተቀረጹ ቪዲዮዎች፣ Virtual Labs ፣ በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ(AI) የታገዙ ትምህርቶች፣ እና እየተዝናኑ የሚማሩበትን ጌሞችን ያካተተ።
#Short_Notes: አጫጭር ኖቶች– የየአመቱ ትምህርቶችን ቀለል ባል መልኩ ፣ በእያንዳንዱ ትምህርት ዋና ነጥቦችን አጠቃሎ የያዘ
ይፍጠኑ ይህ እድል እንዳያልጥዎ
www.selectacademy.edu.et በመመዝገብ ዝግጅቶን አሁኑኑ ይጀምሩ።
መልካም እድል ለመላው ተፈታኞች
ለበለጠ መረጃ
+251 926 913 404 | 9521
Join Our Telegram
@Select_Academy
@Select_Academy
@Select_Academy
የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉ፣ ለሌሎችም ያጋሩ
👇👇👇
Facebook:https://www.facebook.com/selectonlineacademyet
TikTok: tiktok.com/@selectonlineacademy

#AmharaEducationBureau
በአማራ ክልል የ8ኛ እና የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከሰኔ 3-6/2017 ዓ.ም ይሰጣል።
በድምሩ ከ302 ሺህ በላይ የ8ኛ እና የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች ክልላዊ ፈተናዎቹን እንደሚወስዱ የክልሉ ትምህርት ቢሮ አሳውቋል።
በክልሉ ሰኔ 3 እና 4/2017 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና በ2,642 ትምህርት ቤቶች የሚሰጥ ሲሆን 148,256 ተማሪዎች ፈተናውን እንደሚወስዱ ይጠበቃል።
በተመሳሳይ ሰኔ 5 እና 6/2017 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል ፈተና በ3,551 ትምህርት ቤቶች ለ154,260 ተማሪዎች ይሰጣል።
በክልል ደረጃ የተቋቋመ የፈተና ግብረ ኃይል አስፈላጊ የዝግጅት ሥራዎችን ማጠናቀቁ ተገልጿል።
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
በአማራ ክልል የ8ኛ እና የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከሰኔ 3-6/2017 ዓ.ም ይሰጣል።
በድምሩ ከ302 ሺህ በላይ የ8ኛ እና የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች ክልላዊ ፈተናዎቹን እንደሚወስዱ የክልሉ ትምህርት ቢሮ አሳውቋል።
በክልሉ ሰኔ 3 እና 4/2017 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና በ2,642 ትምህርት ቤቶች የሚሰጥ ሲሆን 148,256 ተማሪዎች ፈተናውን እንደሚወስዱ ይጠበቃል።
በተመሳሳይ ሰኔ 5 እና 6/2017 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል ፈተና በ3,551 ትምህርት ቤቶች ለ154,260 ተማሪዎች ይሰጣል።
በክልል ደረጃ የተቋቋመ የፈተና ግብረ ኃይል አስፈላጊ የዝግጅት ሥራዎችን ማጠናቀቁ ተገልጿል።
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
🔔 የመውጫ ፈተና የመጀመሪያ ቀን የኦንላይን ፈተና ውሎን ተከትሎ ከትምህርት ሚኒስቴር የተሰጠ ማሳሰቢያ፦
✅ ማንኛውም ተፈታኝ ፈተናውን ሲጨርስ Finish and Submit ሳያደርግ መውጣት የለበትም። ተፈታኙ ይህንን ማድረጉንም በፈተና ክፍሉ የተመደበ ባለሙያ ማረጋገጫ ሳይሰጠው እና ተፈታኙም ፈተናውን መጨረሱን በፊርማው ሳያረጋግጥ ከመፈተኛ ክፍል መውጣት አይኖርበትም።
✅ በተለያየ ምክንያት ሲስተም ዘጋብን በማለት ፈተና ክፍል ውስጥ የሚቀመጡ ተፈታኞችን በተለያዩ መንገዶች የማጣራት ሥራ በመስራት አስፈለጊውን የእርምት ወይም አስተዳደራዊ እርምጃ መወሰድ ይኖርበታል።
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
✅ ማንኛውም ተፈታኝ ፈተናውን ሲጨርስ Finish and Submit ሳያደርግ መውጣት የለበትም። ተፈታኙ ይህንን ማድረጉንም በፈተና ክፍሉ የተመደበ ባለሙያ ማረጋገጫ ሳይሰጠው እና ተፈታኙም ፈተናውን መጨረሱን በፊርማው ሳያረጋግጥ ከመፈተኛ ክፍል መውጣት አይኖርበትም።
✅ በተለያየ ምክንያት ሲስተም ዘጋብን በማለት ፈተና ክፍል ውስጥ የሚቀመጡ ተፈታኞችን በተለያዩ መንገዶች የማጣራት ሥራ በመስራት አስፈለጊውን የእርምት ወይም አስተዳደራዊ እርምጃ መወሰድ ይኖርበታል።
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
ATC NEWS
#AmharaEducationBureau በአማራ ክልል የ8ኛ እና የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከሰኔ 3-6/2017 ዓ.ም ይሰጣል። በድምሩ ከ302 ሺህ በላይ የ8ኛ እና የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች ክልላዊ ፈተናዎቹን እንደሚወስዱ የክልሉ ትምህርት ቢሮ አሳውቋል። በክልሉ ሰኔ 3 እና 4/2017 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና በ2,642 ትምህርት ቤቶች የሚሰጥ ሲሆን 148,256 ተማሪዎች ፈተናውን እንደሚወስዱ…
በነገው ዕለት የስምንተኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ይጀምራል
#DireDawaEducationBureau
በድሬዳዋ አስተዳደር የ2017 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል አስተዳደር አቀፍ ፈተና ከነገ ሰኔ 3/2017 ዓ.ም ጀምሮ ለሁለት ቀናት ይሰጣል።
በአስተዳደሩ 8,891 የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች በ61 የፈተና ማዕከላት ፈተናቸውን ይወስዳሉ ተብሏል።
#HarariEducationBureau
በሀረሪ ክልል የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከነገ ሰኔ 3/2017 ዓ.ም ጀምሮ ለሁለት ቀናት ይሰጣል።
በክልሉ 5,250 የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ፈተናውን እንደሚወስዱ የክልሉ ትምህርት ቢሮ አሳውቋል።
#SouthEthiopiaEducationBureau
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከነገ ሰኔ 3/2017 ዓ.ም ጀምሮ ለሁለት ቀናት ይሰጣል።
በክልሉ ከ114 ሺህ በላይ የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ፈተናውን ለመውሰድ መመዝገባቸው ተገልጿል።