Telegram Web Link
እስከ ሰኔ 15 ብቻ በሶስቱም ቅርንጫፎቻችን ( መገናኛ፣ ሜክሲኮና ጀሞ) እንዲሁም በኦንላይን በምንሰጣቸዉ  ስልጠናዎች በ Advanced level እና 90% practical በሆነ ካሪኩለም እንዲሁም ዘመኑ ያፈራቸዉን ሙሉ የላብራቶሪና የስቱዲዮ እቃዎችን በማሟላት ከሁሉም ስልጠናዎቻችን ላይ ታላቅ የዋጋ ቅናሽ አድርገናል! አሁኑኑ ይመዝገቡና ትልቅ ለዉጥ ወደሚያመጡበት ተቋም ይቀላቀሉ!

ከትምህርትና ስልጠና ጥራትና ቁጥጥር ባለስልጣን ሙሉ ዕዉቅና ካለዉ ሰርተፊኬት ጋር!

እኛጋ ለመሰልጠን ኮምፕዩተር መግዛት አያስፈልግዎትም!

የብዙ አመት ልምድ እና ብቃት ባላቸዉ አሰልጣኞች!

🎯 Graphics Design
🎯 Video Editing
🎯 Digital Marketing
🎯 Photography
🎯 Videography
🎯 Cinematography
🎯 Adobe photoshop
🎯 Fullstack Web app development 
🎯 Programming Language
🎯 Interior Design
🎯 English Language
🎯 Database
🎯 Basic Computer
🎯 Accounting Softwares
🎯 Engineering Softwares
🎯 SPSS & STATA
🎯 MS-Project
🎯  Foreign & Local Languages

አድራሻ:-
1. መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 419 (ሊፍት ይጠቀሙ)  ☎️ 0991929303

2. ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 639 (ሊፍት ይጠቀሙ) ☎️ 0991929304

 3. ጀሞ 1 አንደኛ በር ካኩ ቢዝነስ ሴንተር 3ኛ ፎቅ ☎️0991926707

Join telegram https://www.tg-me.com/topinstitutes

tiktok https://Tiktok.com/@topinstitute

Facebook https://www.facebook.com/Topinstitutes
#ማትሪክ_ደርሷል!
አትጨነቁ!
ለዝግጅታችሁ አሪፍ መፍትሄ እኛ ጋር አለ!

#ESSLCE_With_Model_Exams: ከ2012 እስከ 2016 ዓ.ም የማትሪክ ፈተና ጥያቄዎች ከነመልሶቻቸውና ሙሉ ማብራርያ፣

#Concise_Summary_With_Model_Exams: ከ9ኛ - 12ኛ ክፍል ያሉትን ትምህርቶች አጫጭር ማስታወሻዎች፣

#Ethiopian_New_Curriculum_All_Subjects: በከፍተኛ ጥራት የተቀረጹ  ቪዲዮዎች፣ Virtual Labs  ፣ በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ(AI) የታገዙ ትምህርቶች፣ እና እየተዝናኑ የሚማሩበትን ጌሞችን ያካተተ።

#Short_Notes: ለእያንዳንዱ ትምህርት  ዋና ነጥቦችን አጠቃሎ የያዘ

ይፍጠኑ ይህ እድል እንዳያልጥዎ
www.selectacademy.edu.et በመመዝገብ ዝግጅቶን አሁኑኑ ይጀምሩ።
መልካም እድል ለመላው ተፈታኞች

ለበለጠ መረጃ
+251 926 913 404 | 9521

Join Our Telegram

@Select_Academy
🗣️ Learn Arabic & Refresh Your Mind

🌿 Join our Arabic Speaking Course at our Wellness-Inspired Skill Center!

What you get:
✔️ Speak with native Arabic tutors
✔️ Support in Amharic, English ,French, Tigrigna, German & Somali.
✔️ 2-month course (online or in-person)
✔️ Relaxing space with herbal teas & calm vibes
✔️ Certification & 1-on-1 support available

🌱 Learn – Grow – Refresh
Start your language journey in a space that cares for your mind, body, and growth.

📞 Register now & transform your learning experience!

For more information and registration :
          ☎️
0989747878
0799331774

For more information and skills :
@merahyan
የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሰላም እንዲጠናቀቅ የጋራ የፀጥታ ዕቅድ ላይ ውይይት ተካሄደ፡፡

የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሰላም እንዲጠናቀቅ የጋራ የፀጥታ ዕቅድ ላይ ውይይት ተካሄዷል፡፡

ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስተር በውይይቱ ላይ ባደረጉት ንግግር ተማሪዎች ከፈተና ስርቆትና ኩረጃ በመውጣት አጥንቼ አውቄ ፈተናውን ማለፍ አለብኝ የሚል አስተሳሰብ ያለው ምክንያታዊ የሆነ ትውልድ መፍጠር አለብን ሲሉ ተናግረዋል።

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ትምህርት ሚኒስቴር ከመከላከያ ሠራዊት እና ከኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ጋር በመተባበር ለአራት ዓመታት የ12ኛ ከፍል መልቀቂያ ፈተና ስርዓት እንዲይዝ እና ተማሪዎች የለፉበትን ውጤት እንዲያገኙ በማድረግ ሂደት ውስጥ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አበርክተዋል ብለዋል።

ክቡር የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ቀደም ባሉት ጊዜያት በስርቆትና በኩረጃ ይታወቅ የነበረው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ስርዓት እንዲይዝ የለውጡ መንግስታችን በወሰደው ቁርጠኝነት የፖሊስ ለውጥ በማድረግ አሁን ላይ ተማሪዎች ስርዓት ይዘው በመፈተን ያጠኑትን፣ ያነበቡትንና የለፉበትን ውጤት እንዲያገኙ ከማስቻልም በላይ በዩኒቨርስቲዎች በተመሳሳይ ሰዎች ለፍተው ጥረው አንብበው የሚበቁበት ሀገር የሚገነባበት ሥርዓት እየፈጠረ ይገኛል ብለዋል፡፡

በቀጣይም ትውልዱ በእውቀቱና በችሎታው መድረስ ያለበት ደረጃ እንዲደርስ ትውልድን መቅረፅ ለሀገር እድገትና ለፀጥታ ሁኔታ መሻሻል ጠቀሜታው ከፍተኛ መሆኑን ተናግረው የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ፈተና ከዚህ ቀደም ከነበሩት ዓመታት በተሻለ መልኩ የጸጥታ መዋቅሩ አስቀድሞ መዘጋጀት እንዳለበት ገልፀዋል፡፡


በተጨማሪም ተማሪዎች ለፈተና ሲጓዙ እንደሀገር ስጋትና ዜጋ ጨራሽ የሆነው የትራፊክ አደጋም የፈተና ስርዓቱን ሊያስተጓጉል ስለሚችል የክልል የጸጥታ አካላት ፈተናውንም ሆነ ተፈታኝ ተማሪዎችን ይዘው የሚንቀሳቀሱ አሽከርካሪዎች ተገቢውን ጥንቃቄ አድርገው እንዲያሽከረክሩ መደረግ አለበት ብለዋል።

ክቡር የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ምክትል ኮሚሽነር ጀነራል መላኩ ፋንታ በበኩላቸው ባለፉት አመታት ከነበሩ ችግሮች በመነሳት በርካታ ስራዎች የተሰሩ ሲሆን የዩኒቨርሲቲ ጥበቃ ፖሊስ በማቋቋም የመማር ማስተማር ሂደቱን ሰላማዊ ማድረግ ተችሏል መባላቸውን ኢ.ፌ.ፖ.ሚ ዘግባል፡፡


ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
#MoE

የመውጫ ፈተና የሰባተኛ እና የመጨረሻ ቀን መርሐግብር (ሰኔ 10/2017 ዓ.ም)

ፈተናው በ31 የትምህርት ፕሮግራምች በሁለት ክፍለ-ጊዜ ይሰጣል፦

ፈረቃ 1: ጠዋት ከ2:30-6:00 ሰዓት
ፈረቃ 2: ከሰዓት ከ9:00-12:00 ሰዓት


ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
መስፈርት ማሟላት ባልቻሉ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ላይ እየተወሰዱ ያሉ እርምጃዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ- ባለሥልጣኑ


መስፈርት አማልተው ባልተገኙ 85 ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ላይ እርምጃ እየተወሰደ እንደሚገኝ የትምህርትና ሥልጠና ባለሥልጣን አስታውቋል፡፡
የባለስልጣኑ ቁጥጥርና የትምህርት ማስረጃ ማረጋገጥ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ቢንያም ኢሮ ለኤ ኤም ኤን ዲጂታል እንደገለጹት፤ መስፈርት አማልተው ባልተገኙ 85 ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ላይ እርምጃ እየተወሰደ ይገኛል፡፡
ከ375 ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መካከል በተደረገው ክትትል በ85ቱ ላይ በተገኘ ጉድለት ከትምህርት ሥርዓቱ እንዲወጡ እየተደረገ ይገኛል ነው ያሉት፡፡
47 ተቋማት የተቀመጠውን አሠራር ጥሰው በመገኘታቸውም ከከፍተኛ ማስጠንቀቂያ እስከ ሙሉ በሙሉ ከዘርፉ እንዲወጡ የተደረጉ ሲሆን ከ2 እስከ 4 ዓመት ድረስ ፍቃድ እንዳያገኙም መደረጉን አብራርተዋል፡፡
የተሰጣቸውን ቅጣት የማያከብሩ ተቋማት ደግሞ በህግ እንዲጠየቁ የማድረግ ሥራ መሰራቱን ገልጸዋል፡፡
ከተሰጣቸው የተማሪ ቁጥር በላይ የሚያስተምሩ ኮሌጆች መኖራቸውን አንስተው ይህም በትምህርት ጥራት ላይ ከፍተኛ ጉድለት ማስከተሉን ተናግረዋል፡፡ 40 ተማሪ እንዲያስተምሩ ተፈቅዶላቸው 5ሺ ተማሪ ተቀብለው ከአቅማቸው በላይ የሆነ ተግባር የሚፈፅሙ መኖራቸውን አክለዋል፡፡
ህጋዊ ያልሆኑ የትምህርት ማስረጃዎች ወደ ተቋሙ እንደሚመጡ የተናገሩት ኃላፊው አሁን ላይ እነዚህ ችግሮች እንዳይፈጠሩ በትኩረት እየተሰራ ነው ብለዋል፡፡ በአግባቡ የተማረ ሰው የልፋቱን እንዳያጣ እና ተጭበርብረው የመጡ ሰነዶች ደግሞ አልፈው እንዳይገኙ በጥንቃቄ እነሠራለን ብለዋል፡፡
መሰል የማጭበርበር አካሄዶችን ለመግታት አንድ ነጥብ 3 ሚሊዮን የተማሪ ማስረጃዎች በዲጂታል ሥርዓት መመዝገቡን አስታውቀዋል፡፡ አሠራሩ የትምህርት ማስረጃዎችን በአግባቡ የማረጋገጥ ሂደት ላይ ለውጥ እንዲመጣ አስችሏል፡፡
በግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚሠሩ ሠራተኞችን የትምህርት ማስረጃ አጣርተን ጨርሰናል ያሉት ምክትል ዋና ዳይሬክተሩ ውጤቱን ለመንግስት የማቅረብ ሥራ እየተሠራ እንደሚገኝ ገልጸዋል፡፡
ያልተሟላ እና ህጋዊ ባልሆነ የትምህርት ማስረጃ ተቀጥረው በሥራ ላይ ያሉ መኖራቸውንም አክለዋል፡፡
ተቋሙ በማጣራት ሂደት ያገኘውን ውጤት የሚያሳውቅ መሆኑ የተገለጸ ሲሆን ውሳኔው ግን የመንግስት ይሆናል ነው ያሉት፡፡
በፌደራል ተቋማት ላይ ሥራው መጠናቀቁን ገልጸው በቀጣይም በመጀመሪያ ምዕራፍ በኦሮሚያ ክልል፣ አዲስ አበባ ከተማ እና ሲዳማ ክልል ላይ እንደሚቀጥል አስታውቀዋል፡፡
ትምህርት እንደ ንግድ ተቆጥሮ ሲሰራ የነበረበት አካሄድ ከእንግዲህ እንደማይኖርም ነው ያስገነዘቡት፡፡

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
ስትጠብቁት የነበረው የ12 ክፍል ማትሪክ ፈተና አጋዥ አፕሊኬሽናትችን አሁን playstore ላይ ይገኛል። ዳውንሎአድ አድርጎ መጠቀም ብቻ ነው የሚጠበቅባችሁ።
በነጻ
አዲሱን ስር አተ ትምህርት ያካተተ
አጫጭር ኖቶችና አጋዥ ቪድዮዎች የያዘ
አሁኑኑ ይሞክሩት!!!!!!!!!

  መተግበርያውን ለማግኘት👇                                                             
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.exam_time.exam

ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት Telegram ቻናላችን ይቀላቀሉ
@thinkhub

#ethiopia #ethiopian #ትምህርት #grade12 #Ethiopians #entranceexam #examtime #time #education #matric #Ethiopians
5th round!
5-in-1 Digital Marketing Course – Learn, Grow & Refresh
Offered at Our Newly Upgraded Skill & Wellness Center

🔹 What You’ll Learn (5-in-1 Specialization):

1. Digital Marketing
2. WordPress
3. Graphic Design
4. Video Editing
5. Wellness Fusion (Special offer for this round)

🌿 Wellness-Centered Learning Environment:
Enjoy classes in a calming, plant-decorated space. Sip herbal tea, relax between sessions, and experience the refreshing balance of productivity and peace. You don’t just gain skills—you grow personally and mentally.

🧘‍♀️ Grow Professionally & Personally:
• Weekly skill-building workshops
• Mindful breaks & creative corner
• Networking in a stress-free zone

Includes certificate, & project-based learning

For registration :
          ☎️
0989747878
0799331774

For more info: @merahyan
#AASTU

የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በ Bioprocess Engineering የማስተርስ እና የሦስተኛ ዲግሪ ትምህርት መስጠት ሊጀምር ነው።

በዩኒቨርሲቲው የባዮቴክኖሎጂ እና የባዮፕሮሰስ የልህቀት ማዕከል በ Bioprocess Engineering የማስተርስ እና የሦስተኛ ዲግሪ ፕሮግራሞች ለመጀመር የስርዓተ ትምህርት የውጭ ግምገማ አድርጓል።

የሁለቱ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች መጀመር የልህቀት ማዕከሉን የምርምርና ልማት አቅም እንደሚያጎለብተው ተገልጿል

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
የቀረቡ ጥያቄዎች ምላሽ ካላገኙ ከሥራ የሚወጡት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ቁጥር ሊያሻቅብ እንደሚችል ተገለጸ

"ያቀረብናቸው ጥያቄዎች ምላሽ ካላገኙ ከሥራ የሚወጡት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ቁጥር ሊያሻቅብ ይችላል" ሲል የኢትዮጵያ የግል ከፍተኛ ትምህርት እና የቴክኒክ እና ሙያ ተቋማት ማህበር ገልጿል፡፡

የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ጥራቱን የጠበቀ ትምህርት እንዲሰጡ ለማድረግ በሚል ሐምሌ 22 ቀን 2016 ዓ.ም የወጣው መመሪያ ተግባራዊ እየተደረገ መሆኑ ይታወቃል።

በዚህም መሠረት የኢፌድሪ ትምህርት እና ስልጠና ባለስልጣን የዳግም ምዝገባ ማድረግ ያልቻሉ 85 ተቋማት ከዘርፋ መውጣታቸውን እና አሁንም የዳግም ምዝገባ ሥራዎች እየተሰሩ ስለመሆኑን መግለጹ ይታወሳል።

የዳግም ምዝገባ ሥራው ዝቅተኛውን መስፈርት የተከተለ ስለመሆኑ እና ሙሉ ለሙሉ አለመተግበሩንም መገለጹ አይዘነጋም።

ከዚሁ ጋር በተያያዘም "ለዳግም ምዝገባ ተብለው የወጡት መስፈርቶች ከትምህርት ጥራት ጋር ምንም አይነት ግንኙነት የሌላቸው ሀሳቦች የተካተቱበት ነው" ሲል ኢትዮጵያ የግል ከፍተኛ ትምህርት እና የቴክኒክ እና ሙያ ተቋማት ማህበር ለባለስልጣኑ ቅሬታ ማቅረቡን የማህበሩ ሥራ አስኪያጅ አቶ ተፈራ ገበየሁ ለአሐዱ ተናግረዋል።

ሥራ አስኪያጁ አክለውም፤ "ቅሬታችንን ለባለስልጣኑ ብናቀርብም እስካሁን ምላሽ አላገኘንም" ብለዋል።

ለ"ገንዘብ ብቻ ብለው ወደ ዘርፋ የገቡ ተቋማት የሉም ማለት አይቻልም" ያሉት ሥራ አስኪያጁ፤ "መመሪያው ሥራውን በፍላጎት የሚሰሩትን እና አጠቃላይ የግሉን ዘርፍ የሚያስር ነው ሲሉ ተናግረዋል።

በዚህም "85 ተቋማት እስካሁን ከዘርፉ ወጥተዋል፤ ለተቋሙ ያቀረብናቸው ሀሳቦች ታይተው ማስተካከያ ካልተደረገባቸው ከሥራ የሚወጡ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ቁጥራቸው አሁንም ሊጨምር ይችላል" ብለዋል።

ማህበሩ ጉዳዩን ዘርፍን ለሚለከተው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ ማቅረቡነሰ የገለጹት ሥራ አስኪያጁ፤ የትምህርት ሚኒስቴርም ባለስልጣን መስሪያ ቤቱም ጉዳዩን በትኩረት ሊመለከቱት እንደሚገባ አሳስበዋል።

የትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን እያንዳንዱ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለመውጫ ፈተና ከሚያስቀምጣቸው ተማሪዎች በየትምህርት መስኩ ቢያንስ 25 በመቶዎቹ ማለፍ እንደሚጠበቅባቸው የሚያዝ መመሪያ ማውጣቱ የሚታወስ ሲሆን፤ ተቋማቱ ይህን ማሳካት ካልቻሉ ግን የትምህርት ፕሮግራሙ እንደሚሰረዝ በመመሪያው አስቀምጧል።

©Ahadu Radio
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
#ማትሪክ_ደርሷል!
አትጨነቁ!
ለዝግጅታችሁ አሪፍ መፍትሄ እኛ ጋር አለ!

#ESSLCE_With_Model_Exams: ከ2012 እስከ 2016 ዓ.ም የማትሪክ ፈተና ጥያቄዎች ከነመልሶቻቸውና ሙሉ ማብራርያ፣

#Concise_Summary_With_Model_Exams: ከ9ኛ - 12ኛ ክፍል ያሉትን ትምህርቶች አጫጭር ማስታወሻዎች፣

#Ethiopian_New_Curriculum_All_Subjects: በከፍተኛ ጥራት የተቀረጹ  ቪዲዮዎች፣ Virtual Labs  ፣ በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ(AI) የታገዙ ትምህርቶች፣ እና እየተዝናኑ የሚማሩበትን ጌሞችን ያካተተ።

#Short_Notes: ለእያንዳንዱ ትምህርት  ዋና ነጥቦችን አጠቃሎ የያዘ

ይፍጠኑ ይህ እድል እንዳያልጥዎ
www.selectacademy.edu.et በመመዝገብ ዝግጅቶን አሁኑኑ ይጀምሩ።
መልካም እድል ለመላው ተፈታኞች

ለበለጠ መረጃ
+251 926 913 404 | 9521

Join Our Telegram

@Select_Academy
2025/07/03 05:32:58
Back to Top
HTML Embed Code: