Telegram Web Link
ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ በ2017 ዓ.ም በክረምት ፕሮግራም PGDT Certificate በ Mathematics, Physics, Biology, Chemistry, Sport Science, English, Geography, Civic, Sidaamu Afoo, Amharic, History, Information Technology ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ይፈልጋል፡፡

የማመልከቻ መስፈርቶች፡-
• አመልካች ከታወቀ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም በተመሳሳይ ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ድግሪ ያለዉ/ያላት
• ቀደም ሲል ከተማሩበት የትምህርት ተቋም ኦፊሺያል ትራስክሪፕት ማስላክ የሚችል/የምትችል
• ከግል የትምህርት ተቋም የተመረቁ ከሆነ የትምህርት ማስረጃቸው ትክክለኛነት ከኢፌድሪ የትምህርት ስልጠና ባለስልጣን ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል/የምትችል፤

ማሳሰቢያ፡-

አመልካቾች ከሰኔ 12 - 20 /2017 ዓ.ም  እንዲሁም ከሐምሌ 08 - 11/2017 ዓ.ም በስራ ሰዓት ዋናው ሬጅስትራር ቢሮ ቁጥር 41 በመቅረብ ማመልከት ይቻላሉ፡፡

አመልካቾች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000013481788 በመጠቀም  የማመልከቻ ክፍያ 50 ብር መክፈል ይጠበቅባቸል።

የተማሪዎች ቁጥር ከመቀበል አቅም በታች (ዝቅተኛ) ከሆነ የትምህርት ፕሮግራሞች የማይከፈቱ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

[ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ዋና ሬጅስትራር ጽ/ቤት]

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
ስትጠብቁት የነበረው የ12 ክፍል ማትሪክ ፈተና አጋዥ አፕሊኬሽናትችን አሁን playstore ላይ ይገኛል። ዳውንሎአድ አድርጎ መጠቀም ብቻ ነው የሚጠበቅባችሁ።
በነጻ
አዲሱን ስር አተ ትምህርት ያካተተ
አጫጭር ኖቶችና አጋዥ ቪድዮዎች የያዘ
አሁኑኑ ይሞክሩት!!!!!!!!!

  መተግበርያውን ለማግኘት👇                                                             
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.exam_time.exam

ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት Telegram ቻናላችን ይቀላቀሉ
@thinkhub

#ethiopia #ethiopian #ትምህርት #grade12 #Ethiopians #entranceexam #examtime #time #education #matric #Ethiopians
እስከ ሰኔ 15 ብቻ በሶስቱም ቅርንጫፎቻችን ( መገናኛ፣ ሜክሲኮና ጀሞ) እንዲሁም በኦንላይን በምንሰጣቸዉ  ስልጠናዎች በ Advanced level እና 90% practical በሆነ ካሪኩለም እንዲሁም ዘመኑ ያፈራቸዉን ሙሉ የላብራቶሪና የስቱዲዮ እቃዎችን በማሟላት ከሁሉም ስልጠናዎቻችን ላይ ታላቅ የዋጋ ቅናሽ አድርገናል! አሁኑኑ ይመዝገቡና ትልቅ ለዉጥ ወደሚያመጡበት ተቋም ይቀላቀሉ!

ከትምህርትና ስልጠና ጥራትና ቁጥጥር ባለስልጣን ሙሉ ዕዉቅና ካለዉ ሰርተፊኬት ጋር!

እኛጋ ለመሰልጠን ኮምፕዩተር መግዛት አያስፈልግዎትም!

የብዙ አመት ልምድ እና ብቃት ባላቸዉ አሰልጣኞች!

🎯 Graphics Design
🎯 Video Editing
🎯 Digital Marketing
🎯 Photography
🎯 Videography
🎯 Cinematography
🎯 Adobe photoshop
🎯 Fullstack Web app development 
🎯 Programming Language
🎯 Interior Design
🎯 English Language
🎯 Database
🎯 Basic Computer
🎯 Accounting Softwares
🎯 Engineering Softwares
🎯 SPSS & STATA
🎯 MS-Project
🎯  Foreign & Local Languages

አድራሻ:-
1. መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 419 (ሊፍት ይጠቀሙ)  ☎️ 0991929303

2. ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 639 (ሊፍት ይጠቀሙ) ☎️ 0991929304

 3. ጀሞ 1 አንደኛ በር ካኩ ቢዝነስ ሴንተር 3ኛ ፎቅ ☎️0991926707

Join telegram https://www.tg-me.com/topinstitutes

tiktok https://Tiktok.com/@topinstitute

Facebook https://www.facebook.com/Topinstitutes
#ማትሪክ_ደርሷል!
አትጨነቁ!
ለዝግጅታችሁ አሪፍ መፍትሄ እኛ ጋር አለ!

#ESSLCE_With_Model_Exams: ከ2012 እስከ 2016 ዓ.ም የማትሪክ ፈተና ጥያቄዎች ከነመልሶቻቸውና ሙሉ ማብራርያ፣

#Concise_Summary_With_Model_Exams: ከ9ኛ - 12ኛ ክፍል ያሉትን ትምህርቶች አጫጭር ማስታወሻዎች፣

#Ethiopian_New_Curriculum_All_Subjects: በከፍተኛ ጥራት የተቀረጹ  ቪዲዮዎች፣ Virtual Labs  ፣ በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ(AI) የታገዙ ትምህርቶች፣ እና እየተዝናኑ የሚማሩበትን ጌሞችን ያካተተ።

#Short_Notes: ለእያንዳንዱ ትምህርት  ዋና ነጥቦችን አጠቃሎ የያዘ

ይፍጠኑ ይህ እድል እንዳያልጥዎ
www.selectacademy.edu.et በመመዝገብ ዝግጅቶን አሁኑኑ ይጀምሩ።
መልካም እድል ለመላው ተፈታኞች

ለበለጠ መረጃ
+251 926 913 404 | 9521

Join Our Telegram

@Select_Academy
የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ለመስጠት አስፈላጊው ዝግጅት መጠናቀቁን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጿል።

መንግሥት ከክልል ትምህርት ቢሮዎች፣ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት፣ ከጸጥታ አካላት እና ከሚመለከታቸው ተቋማት ጋር በትብብር እየሠራ መሆኑን የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) ለፋና ሚዲያ ተናግረዋል።

የፈተና ጥያቄዎች እና የመሰረተ ልማት ዝግጅቶች መጠናቀቃቸውን የገለፁት ዋና ዳይሬክተሩ፤ ኩረጃን ለማስቀረት ፈተናዎች በከፍተኛ ስብጥር እንዲዘጋጁ መደረጉን ገልፀዋል።

በፈተና ወቅት ስልክን ጨምሮ ኤሌክትሮኒክስ ነገሮችን መያዝ መከልከሉንና ይዘው የተገኙ ተፈታኞች ውጤታቸው እንደሚሰረዝ አስገንዝበዋል።

የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ከሰኔ 23/2017 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 8/2017 ዓ.ም ይሰጣል። ፈተናውን ለመውሰድ 608 ሺህ ተማሪዎች የተመዘገቡ ሲሆን፤ 150 ሺህ የሚሆኑት በበይነ መረብ የሚፈተኑ ናቸው።

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
የ2017 ዓ.ም የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና ውጤት ከነገ ጀምሮ ይፋ ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል።

👉የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ውጤት በቴክስት እንደተላከላቸው ነግረውናል።

አንዳንድ ዩኒቨርሲቲዎች የመውጫ ፈተና ውጤት በዲፓርትመንት ክፍል ሀላፊዎች በኩል የሚለቁ መሆኑን ሰምተናል።

ውጤት በኦንላይን በይፋ ሲለቀቅ ለመመልከት 👇 https://result.ethernet.edu.et


ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና በዲፓርትመንት #pass_rate

Chemical Engineering 100%

Electrical and Computer Eng 100%

Environmental Engineering 100%


ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ATC NEWS
Photo
#Update

ለመውጫ ፈተና (Exit Exam) ተፈታኞች በሙሉ የሚከተለውን ሊንክ በመጠቀም የመፈተኛ ቦታ እንዲሁም User name and password በማረጋገጥ በተመደባችሁበት ቦታ በሰአቱ እንድትገኙ እናሳስባለን።

https://docs.google.com/spreadsheets/d/1aNvwOSPNXJaU7Ki86EINBjkjCEt1J0gy/edit?usp=drive_link&ouid=100026108922517995910&rtpof=true&sd=true


ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
#Update #ExitExamResult

የመውጫ ፈተና ውጤት ይፋ ሲሆን ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ውጤት መመልከት ትችላላችሁ።

ዌብሳይቱ አሁን ላይ ለሁሉም እየሰራ አይደለም። እየቆያቹህ ሞክሩት።

👇👇👇👇
https://result.ethernet.edu.et/exit_jdfson5465sdfldfjsd3kfj


ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
መቱ ዩንቨርስቲ የመውጫ ፈተና ውጤት ነገ ጠዋት እንደሚያሳውቅ ገልጿል።

የዩንቨርስቲው መልዕክት 👇

< Barattoonni mooraa keenyaa hundi bu,aan qormaata keessanii kan ifoomu boru ganama waan jedhameef obsaan eegadhaa!

All students of our campus, as your exam results will be announced tomorrow morning! >


ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የ2017 የመውጫ ፈተና ውጤት

፨ በመደበኛ መርሀ-ግብር በ46 ፕሮገራሞች የመውጫ ፈተና ከወሰዱ #1108 ተማሪዎች 👉1008 ማለትም 91% አልፈዋል፡፡

፨ከ46 ፕሮግራሞች በ17 ፕሮገራሞች 👉100% ተፈታኞች አልፈዋል፡፡


ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
የመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ውጤታችሁን ከዛሬ ጀምሮ በግቢያቹህ ሪጅስትራር ቢሮ በኩል መመልከት እንደምትችሉ ተገልጿል።

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news ላይ
#DebreMarkosUniversity

ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ከተፈተኑት መደበኛ ተማሪዎቹ መካከል ከ88% በላይ የሚሆኑት የማለፊያ ውጤት ማስመዝገባቸውን አሳውቋል።

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
To all Ambo University students who sat for June 2025 Exit exam
You can check your result via the university registrar portal.
Use this link: estudent.ambou.edu.et


ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
የእንጅባራ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ውጤት

 
👉በመደበኛ መርሀ-ግብር በ48 ፕሮገራሞች የመውጫ ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች ውስጥ 92% አልፈዋል፡፡

👉ከ48 ፕሮግራሞች በ32 ፕሮግራሞች 100% ተፈታኞች  አልፈዋል፡፡ 

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
ስትጠብቁት የነበረው የ12 ክፍል ማትሪክ ፈተና አጋዥ አፕሊኬሽናትችን አሁን playstore ላይ ይገኛል። ዳውንሎአድ አድርጎ መጠቀም ብቻ ነው የሚጠበቅባችሁ።
በነጻ
አዲሱን ስር አተ ትምህርት ያካተተ
አጫጭር ኖቶችና አጋዥ ቪድዮዎች የያዘ
አሁኑኑ ይሞክሩት!!!!!!!!!

  መተግበርያውን ለማግኘት👇                                                             
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.exam_time.exam

ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት Telegram ቻናላችን ይቀላቀሉ
@thinkhub

#ethiopia #ethiopian #ትምህርት #grade12 #Ethiopians #entranceexam #examtime #time #education #matric #Ethiopians
5th round!
5-in-1 Digital Marketing Course – Learn, Grow & Refresh
Offered at Our Newly Upgraded Skill & Wellness Center

🔹 What You’ll Learn (5-in-1 Specialization):

1. Digital Marketing
2. WordPress
3. Graphic Design
4. Video Editing
5. Wellness Fusion (Special offer for this round)

🌿 Wellness-Centered Learning Environment:
Enjoy classes in a calming, plant-decorated space. Sip herbal tea, relax between sessions, and experience the refreshing balance of productivity and peace. You don’t just gain skills—you grow personally and mentally.

🧘‍♀️ Grow Professionally & Personally:
• Weekly skill-building workshops
• Mindful breaks & creative corner
• Networking in a stress-free zone

Includes certificate, & project-based learning

For registration :
          ☎️
0989747878
0799331774

For more info: @merahyan
የክልሉ ትምህርት ቢሮ #የእስልምና እምነት ተከታዮችን “አስቆጥቷል” ካለው ከ8ኛ ክፍል ፈተና ጋር በተያያዘ ይቅርታ ጠየቀ

#ማዕከላዊኢትዮጵያ ክልል ትምህርት ቢሮ በቅርቡ በተሰጠው የ2017 ትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ክልል-አቀፍ ፈተና ላይ አንድ ጥያቄ የተዘጋጀበት መንገድ የእስልምና እምነትን ተከታዮች ‘ማስቆጣቱን’ ገልጾ ይቀርታ ጠየቀ።

በሮው ትናንት ሰኔ 11 ቀን ባወጣው መግጫ፤ የ2017 ትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ክልል-አቀፍ ፈተና የማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት ጥያቄ ቁጥር 17 “የእስልምና እምነትን የሚያጎድፍ” መሆኑን በመግለጽ የእምነቱ ተከታዮች ቅሬታቸውን በተለያየ መንገድ ሲገልጹ እንደነበር ገልጿል።

የክልሉ ትምህርት ቢሮ የቀረበውን ቅሬታ መርምሮና አጣርቶ ተገቢ መሆኑን ማረጋገጡን አስታውቋል። ስለሆነም ቢሮው ለተፈጠረው ስህተት በይፋ ይቅርታ ጠይቋል።

በተጨማሪም ይህንን ስህተት በሰሩ ፈተና አዘጋጆች ላይ አስፈላጊውን እርምጃም ተወስዷል ብሏል፡፡ የ2017 ትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ክልል-አቀፍ የማህበራዊ ሳይንስ ፈተና ጥያቄ ቁጥር 17 በይፋ መሰረዙንም በመግለጫው አስታውቋል፡፡

የክልሉ ትምህርት ቢሮ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከተመሰረተ በኋላ ለሁለት ተከታታይ ዓመታት ሳይንሳዊ ክልል-አቀፍ ፈተና እያዘጋጅ መሆኑን ገልጾ፤ በመጨረሻም ቢሮው ተመሳሳይ ስህተት እንዳይፈጠር አበክሮ እንደሚሰራ ገልጿል።


ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
2025/07/03 05:33:43
Back to Top
HTML Embed Code: