Telegram Web Link
የእንጅባራ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ውጤት

 
👉በመደበኛ መርሀ-ግብር በ48 ፕሮገራሞች የመውጫ ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች ውስጥ 92% አልፈዋል፡፡

👉ከ48 ፕሮግራሞች በ32 ፕሮግራሞች 100% ተፈታኞች  አልፈዋል፡፡ 

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
ስትጠብቁት የነበረው የ12 ክፍል ማትሪክ ፈተና አጋዥ አፕሊኬሽናትችን አሁን playstore ላይ ይገኛል። ዳውንሎአድ አድርጎ መጠቀም ብቻ ነው የሚጠበቅባችሁ።
በነጻ
አዲሱን ስር አተ ትምህርት ያካተተ
አጫጭር ኖቶችና አጋዥ ቪድዮዎች የያዘ
አሁኑኑ ይሞክሩት!!!!!!!!!

  መተግበርያውን ለማግኘት👇                                                             
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.exam_time.exam

ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት Telegram ቻናላችን ይቀላቀሉ
@thinkhub

#ethiopia #ethiopian #ትምህርት #grade12 #Ethiopians #entranceexam #examtime #time #education #matric #Ethiopians
5th round!
5-in-1 Digital Marketing Course – Learn, Grow & Refresh
Offered at Our Newly Upgraded Skill & Wellness Center

🔹 What You’ll Learn (5-in-1 Specialization):

1. Digital Marketing
2. WordPress
3. Graphic Design
4. Video Editing
5. Wellness Fusion (Special offer for this round)

🌿 Wellness-Centered Learning Environment:
Enjoy classes in a calming, plant-decorated space. Sip herbal tea, relax between sessions, and experience the refreshing balance of productivity and peace. You don’t just gain skills—you grow personally and mentally.

🧘‍♀️ Grow Professionally & Personally:
• Weekly skill-building workshops
• Mindful breaks & creative corner
• Networking in a stress-free zone

Includes certificate, & project-based learning

For registration :
          ☎️
0989747878
0799331774

For more info: @merahyan
የክልሉ ትምህርት ቢሮ #የእስልምና እምነት ተከታዮችን “አስቆጥቷል” ካለው ከ8ኛ ክፍል ፈተና ጋር በተያያዘ ይቅርታ ጠየቀ

#ማዕከላዊኢትዮጵያ ክልል ትምህርት ቢሮ በቅርቡ በተሰጠው የ2017 ትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ክልል-አቀፍ ፈተና ላይ አንድ ጥያቄ የተዘጋጀበት መንገድ የእስልምና እምነትን ተከታዮች ‘ማስቆጣቱን’ ገልጾ ይቀርታ ጠየቀ።

በሮው ትናንት ሰኔ 11 ቀን ባወጣው መግጫ፤ የ2017 ትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ክልል-አቀፍ ፈተና የማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት ጥያቄ ቁጥር 17 “የእስልምና እምነትን የሚያጎድፍ” መሆኑን በመግለጽ የእምነቱ ተከታዮች ቅሬታቸውን በተለያየ መንገድ ሲገልጹ እንደነበር ገልጿል።

የክልሉ ትምህርት ቢሮ የቀረበውን ቅሬታ መርምሮና አጣርቶ ተገቢ መሆኑን ማረጋገጡን አስታውቋል። ስለሆነም ቢሮው ለተፈጠረው ስህተት በይፋ ይቅርታ ጠይቋል።

በተጨማሪም ይህንን ስህተት በሰሩ ፈተና አዘጋጆች ላይ አስፈላጊውን እርምጃም ተወስዷል ብሏል፡፡ የ2017 ትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ክልል-አቀፍ የማህበራዊ ሳይንስ ፈተና ጥያቄ ቁጥር 17 በይፋ መሰረዙንም በመግለጫው አስታውቋል፡፡

የክልሉ ትምህርት ቢሮ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከተመሰረተ በኋላ ለሁለት ተከታታይ ዓመታት ሳይንሳዊ ክልል-አቀፍ ፈተና እያዘጋጅ መሆኑን ገልጾ፤ በመጨረሻም ቢሮው ተመሳሳይ ስህተት እንዳይፈጠር አበክሮ እንደሚሰራ ገልጿል።


ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
የኢንስቲትዩቱ የመውጫ ፈተና በ10 ማዕከላት በመሰጠት ላይ ይገኛል።


የኢፌዲሪ ቴክኒክናሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ብሩክ ከድር በተለያዩ የፈተና ጣቢያዎች ላይ ተዘዋውረው የመውጫ ፈተና አሰጣጡን ተመልክተዋል።

የመውጫ ፈተና ዝግጅትና አስተባባሪ የሆኑት ኢንጂነር ዓለሙ ኦሶሬ (ዶ/ር) እንደገለጹት 2ሺህ455 ሰልጣኞች በ10 ማዕከላት ፈተና እየወሰዱ ነው ብለዋል።

በፈተናውም በኢንስቲትዩቱ ዋና ግቢ እና 15ሳተላይት ተቋማት ሰልጣኞችን ጨምሮ የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ካርመንመንት ፋካሊቲ የክረምት ተማሪዎች 23 ትምህርት ክፍሎች ውስጥ በ46 ፕሮግራሞች እየተካፈሉ እንደሚገኙ ገልጸዋል።

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
#ማትሪክ_ደርሷል!
አትጨነቁ!
ለዝግጅታችሁ አሪፍ መፍትሄ እኛ ጋር አለ!

#ESSLCE_With_Model_Exams: ከ2012 እስከ 2016 ዓ.ም የማትሪክ ፈተና ጥያቄዎች ከነመልሶቻቸውና ሙሉ ማብራርያ፣

#Concise_Summary_With_Model_Exams: ከ9ኛ - 12ኛ ክፍል ያሉትን ትምህርቶች አጫጭር ማስታወሻዎች፣

#Ethiopian_New_Curriculum_All_Subjects: በከፍተኛ ጥራት የተቀረጹ  ቪዲዮዎች፣ Virtual Labs  ፣ በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ(AI) የታገዙ ትምህርቶች፣ እና እየተዝናኑ የሚማሩበትን ጌሞችን ያካተተ።

#Short_Notes: ለእያንዳንዱ ትምህርት  ዋና ነጥቦችን አጠቃሎ የያዘ

ይፍጠኑ ይህ እድል እንዳያልጥዎ
www.selectacademy.edu.et በመመዝገብ ዝግጅቶን አሁኑኑ ይጀምሩ።
መልካም እድል ለመላው ተፈታኞች

ለበለጠ መረጃ
+251 926 913 404 | 9521

Join Our Telegram

@Select_Academy
እስከ ሰኔ 15 ብቻ በሶስቱም ቅርንጫፎቻችን ( መገናኛ፣ ሜክሲኮና ጀሞ) እንዲሁም በኦንላይን በምንሰጣቸዉ  ስልጠናዎች በ Advanced level እና 90% practical በሆነ ካሪኩለም እንዲሁም ዘመኑ ያፈራቸዉን ሙሉ የላብራቶሪና የስቱዲዮ እቃዎችን በማሟላት ከሁሉም ስልጠናዎቻችን ላይ ታላቅ የዋጋ ቅናሽ አድርገናል! አሁኑኑ ይመዝገቡና ትልቅ ለዉጥ ወደሚያመጡበት ተቋም ይቀላቀሉ!

ከትምህርትና ስልጠና ጥራትና ቁጥጥር ባለስልጣን ሙሉ ዕዉቅና ካለዉ ሰርተፊኬት ጋር!

እኛጋ ለመሰልጠን ኮምፕዩተር መግዛት አያስፈልግዎትም!

የብዙ አመት ልምድ እና ብቃት ባላቸዉ አሰልጣኞች!

🎯 Graphics Design
🎯 Video Editing
🎯 Digital Marketing
🎯 Photography
🎯 Videography
🎯 Cinematography
🎯 Adobe photoshop
🎯 Fullstack Web app development 
🎯 Programming Language
🎯 Interior Design
🎯 English Language
🎯 Database
🎯 Basic Computer
🎯 Accounting Softwares
🎯 Engineering Softwares
🎯 SPSS & STATA
🎯 MS-Project
🎯  Foreign & Local Languages

አድራሻ:-
1. መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 419 (ሊፍት ይጠቀሙ)  ☎️ 0991929303

2. ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 639 (ሊፍት ይጠቀሙ) ☎️ 0991929304

 3. ጀሞ 1 አንደኛ በር ካኩ ቢዝነስ ሴንተር 3ኛ ፎቅ ☎️0991926707

Join telegram https://www.tg-me.com/topinstitutes

tiktok https://Tiktok.com/@topinstitute

Facebook https://www.facebook.com/Topinstitutes
#BahirDarUniversity

ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በመደበኛው መርሐግብር ለመጀመሪያ ጊዜ የመውጫ ፈተና ካስፈተናቸው ተማሪዎች 96.11% ተፈታኞች የማለፊያ ውጤት ማምጣታቸውን አሳውቋል።

በሁሉም መርሐግብሮች ማለትም በመደበኛ፣ በተከታታይ፣ በክረምት እና በርቀት መርሐግብሮች ለመጀመሪያ ጊዜ ከተፈተኑት ውስጥ 94.4% ተፈታኞች ማለፋቸው ተገልጿል።

ዩኒቨርሲቲው የመውጫ ፈተና ለመጀመሪያ ጊዜ በሰጠባቸው 46 ትምህርት ክፍሎች 100% ተማሪዎችን ማሳለፍ መቻሉን ነው የገለፀው፡፡

የባሕር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ካስፈተናቸው ተማሪዎች ውስጥ ከሦስት ተማሪዎች በስተቀር ሁሉም ተማሪዎች ማለፋቸውም ተገልጿል።

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
#DebreTaborUniversity

ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ መርሐግብሮች በ10 ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች ውስጥ 86.85% የማለፊያ ውጤት ማምጣታቸውን አሳውቋል።

ከነዚህ ውስጥ በሰባት ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና የወሰዱ ተፈታኞች 100% ማለፋቸው ተገልጿል፡፡

በደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ በሦስት የትምህርት ክፍሎች ማለትም ሜዲካል ላብራቶሪ፣ ኮምፕርሄንሲቭ ነርሲንግ እና ሚድዋይፈሪ የመውጫ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ሁሉም የመውጫ ፈተናውን አልፈዋል ተብሏል።

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
#ExitExamResult

“ ዳታውን አናላይዝ እያደረግን ነው ገና። ውጤት ግን ተለቋል ” - ኤባ መጂና (ዶ/ር)

በዘንድሮው መውጫ ፈተና ምን ያህል ተማሪዎች እንዳለፉና እንዳላለፉ ቲክቫህ ኢትዮጵያ ትምህርት ሚኒስቴርን ጠይቋል። 

የከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ የአካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር ኤባ መጂና (ዶ/ር) በሰጡት ምላሽም “ ዳታውን አናላይዝ እያደረግን ነው ገና። ውጤት ግን ተለቋል ” ሲሉ ተናግረዋል።

ስንት ተማሪዎች አለፉ ? ስንት ተማሪዎች ወደቁ ? የሚለውን ጥያቄ በተመለከተ አናላይሲሱ እየተሰራ እንደሆነ፣ ነገ ማብራሪያ እንደሚሰጡን መሪ ሥራ አስፈጻሚው የገለጹ ሲሆን፣ ነገር ግን ውጤቱ ስለተለቀቀ ተማሪዎች ማየት እንደሚችሉ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ አረጋግጠዋል።

ከዚህ ቀደም ውጤት በሚለቀቅበት በተለመደው ድረ ገጽ ውጤት ማየት እንደሚቻል መሆኑን ጠቁመዋል። “ ውጤት የሚታየው ያው ከዚህ በፊት በነበረው ነው ” ሲሉ ተናግረዋል።


👇👇👇👇
https://result.ethernet.edu.et

©Tikvah
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ስትጠብቁት የነበረው የ12 ክፍል ማትሪክ ፈተና አጋዥ አፕሊኬሽናትችን አሁን playstore ላይ ይገኛል። ዳውንሎአድ አድርጎ መጠቀም ብቻ ነው የሚጠበቅባችሁ።
በነጻ
አዲሱን ስር አተ ትምህርት ያካተተ
አጫጭር ኖቶችና አጋዥ ቪድዮዎች የያዘ
አሁኑኑ ይሞክሩት!!!!!!!!!

  መተግበርያውን ለማግኘት👇                                                             
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.exam_time.exam

ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት Telegram ቻናላችን ይቀላቀሉ
@thinkhub

#ethiopia #ethiopian #ትምህርት #grade12 #Ethiopians #entranceexam #examtime #time #education #matric #Ethiopians
🗣️ Learn Arabic & Refresh Your Mind

🌿 Join our Arabic Speaking Course at our Wellness-Inspired Skill Center!

What you get:
✔️ Speak with native Arabic tutors
✔️ Support in Amharic, English ,French, Tigrigna, German & Somali.
✔️ 2-month course (online or in-person)
✔️ Relaxing space with herbal teas & calm vibes
✔️ Certification & 1-on-1 support available

🌱 Learn – Grow – Refresh
Start your language journey in a space that cares for your mind, body, and growth.

📞 Register now & transform your learning experience!

For more information and registration :
          ☎️
0989747878
0799331774

For more information and skills :
@merahyan
2025/07/01 02:54:58
Back to Top
HTML Embed Code: