#ExitExamResult
“ ዳታውን አናላይዝ እያደረግን ነው ገና። ውጤት ግን ተለቋል ” - ኤባ መጂና (ዶ/ር)
በዘንድሮው መውጫ ፈተና ምን ያህል ተማሪዎች እንዳለፉና እንዳላለፉ ቲክቫህ ኢትዮጵያ ትምህርት ሚኒስቴርን ጠይቋል።
የከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ የአካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር ኤባ መጂና (ዶ/ር) በሰጡት ምላሽም “ ዳታውን አናላይዝ እያደረግን ነው ገና። ውጤት ግን ተለቋል ” ሲሉ ተናግረዋል።
ስንት ተማሪዎች አለፉ ? ስንት ተማሪዎች ወደቁ ? የሚለውን ጥያቄ በተመለከተ አናላይሲሱ እየተሰራ እንደሆነ፣ ነገ ማብራሪያ እንደሚሰጡን መሪ ሥራ አስፈጻሚው የገለጹ ሲሆን፣ ነገር ግን ውጤቱ ስለተለቀቀ ተማሪዎች ማየት እንደሚችሉ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ አረጋግጠዋል።
ከዚህ ቀደም ውጤት በሚለቀቅበት በተለመደው ድረ ገጽ ውጤት ማየት እንደሚቻል መሆኑን ጠቁመዋል። “ ውጤት የሚታየው ያው ከዚህ በፊት በነበረው ነው ” ሲሉ ተናግረዋል።
👇 👇 👇 👇
https://result.ethernet.edu.et
©Tikvah
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ስትጠብቁት የነበረው የ12 ክፍል ማትሪክ ፈተና አጋዥ አፕሊኬሽናትችን አሁን playstore ላይ ይገኛል። ዳውንሎአድ አድርጎ መጠቀም ብቻ ነው የሚጠበቅባችሁ።
✅በነጻ
✅አዲሱን ስር አተ ትምህርት ያካተተ
✅አጫጭር ኖቶችና አጋዥ ቪድዮዎች የያዘ
አሁኑኑ ይሞክሩት!!!!!!!!!
መተግበርያውን ለማግኘት👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.exam_time.exam
ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት Telegram ቻናላችን ይቀላቀሉ
@thinkhub
#ethiopia #ethiopian #ትምህርት #grade12 #Ethiopians #entranceexam #examtime #time #education #matric #Ethiopians

🗣️ Learn Arabic & Refresh Your Mind
🌿 Join our Arabic Speaking Course at our Wellness-Inspired Skill Center!
✨ What you get:
✔️ Speak with native Arabic tutors
✔️ Support in Amharic, English ,French, Tigrigna, German & Somali.
✔️ 2-month course (online or in-person)
✔️ Relaxing space with herbal teas & calm vibes
✔️ Certification & 1-on-1 support available
🌱 Learn – Grow – Refresh
Start your language journey in a space that cares for your mind, body, and growth.
📞 Register now & transform your learning experience!
For more information and registration :
☎️
0989747878
0799331774
For more information and skills :
@merahyan

#WerabeUniversity
ወራቤ ዩኒቨርሲቲ በ2017 የመውጫ ፈተና ካስፈተናቸው ተማሪዎች መካከል 90% ያህሉ ማለፍ መቻላቸውን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።
በሌላ በኩል የHotel and Tourism Management ትምህርት ክፍል በዩኒቨርሲቲው እንዲከፈት የሚያስችል የተገመገመ ስርዓተ-ትምህርት በዩኒቨርሲቲው ሴኔት ፀድቋል።
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
ወራቤ ዩኒቨርሲቲ በ2017 የመውጫ ፈተና ካስፈተናቸው ተማሪዎች መካከል 90% ያህሉ ማለፍ መቻላቸውን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።
በሌላ በኩል የHotel and Tourism Management ትምህርት ክፍል በዩኒቨርሲቲው እንዲከፈት የሚያስችል የተገመገመ ስርዓተ-ትምህርት በዩኒቨርሲቲው ሴኔት ፀድቋል።
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
በመጪው ዓመት 276 አዳዲስ የግል የትምህርት ተቋማት ሥራ እንደሚጀምሩ ተገለጸ
በአዲስ አበባ ከተማ በ2018 የትምህርት ዘመን አዳዲስ 276 የግል የትምህርት ተቋማት ሥራ እንደሚጀምሩ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ሥልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለሥልጣን ገለጸ፡፡የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ሥልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለሥልጣን ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ኢዘዲን ሙስባህ፣ በየዓመቱ አዳዲስ የትምህርት ተቋማት እንደሚከፈቱ ገልጸዋል። በመጪው ዓመት የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት፣ ኮሌጆችን ጨምሮ አጫጭር ሥልጠና የሚሰጡ 276 የግል የትምህርት ተቀማት ሥራ ይጀምራሉ ብለዋል፡፡
የትምህርት ተቋማቱ በትምህርት መርጃ መሣሪያዎችና ግብዓቶች፣ በመምህራንና በአስተዳደር አደረጃጀቶች ውጤቶች የግምገማ መሥፈርቶችን ካሟሉ የአዲስ ትምህርት ተቋምነት ዕውቅና እንደሚያገኙ ገልጸዋል።
በዚህም ውጤት በአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ መርሐ ግብር ምዝገባ እንዲያደርጉ እንደሚፈቀድላቸው ዋና ሥራ አስኪያጁ አክለዋል።

ATC NEWS
#ExitExam 👉የመውጫ ፈተና ያላለፉ ተማሪዎች መረጃ አሰጣጥ ፨ለሁሉም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጉዳዩ- የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና ያላለፉ ተማሪዎችን መረጃ አሰጣጥን ይመለከታል! የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሀገራዊ የቅድመ-ምረቃ መውጫ ፈተና ከሰኔ 2015 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ እንዲደረግ ተወስኖ የአፈጻጸም መመሪያ ቁጥር 919/2014 ወጥቶ ተግባር ላይ ውሏል፡፡ በዚህ መመሪያ አንቀጽ 12…
#Repost #ExitExam
👉የመውጫ ፈተና ያላለፉ ተማሪዎች መረጃ አሰጣጥ
፨ለሁሉም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት
ጉዳዩ- የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና ያላለፉ ተማሪዎችን መረጃ አሰጣጥን ይመለከታል!
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሀገራዊ የቅድመ-ምረቃ መውጫ ፈተና ከሰኔ 2015 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ እንዲደረግ ተወስኖ የአፈጻጸም መመሪያ ቁጥር 919/2014 ወጥቶ ተግባር ላይ ውሏል፡፡ በዚህ መመሪያ አንቀጽ 12 (12.3) ላይ የመውጫ ፈተና ውጤት በተማሪዎች ሰርተፍኬት (Temporary Degree) ወይም ትራንስክሪፕት ላይ አልፏል (PASS) ወይም ወድቋል (FAIL) በሚል እንዲቀመጥ እና ከዚህ ደብዳቤ ጋር አባሪ በተደረገው ሰርተፍኬት ፎርማት መሠረት እንዲፈጸም እናሳውቃለን፡፡ (ትምህርት ሚኒስቴር)

#ማትሪክ_ደርሷል!
አትጨነቁ!
ለዝግጅታችሁ አሪፍ መፍትሄ እኛ ጋር አለ!
#ESSLCE_With_Model_Exams: ከ2012 እስከ 2016 ዓ.ም የማትሪክ ፈተና ጥያቄዎች ከነመልሶቻቸውና ሙሉ ማብራርያ፣
#Concise_Summary_With_Model_Exams: ከ9ኛ - 12ኛ ክፍል ያሉትን ትምህርቶች አጫጭር ማስታወሻዎች፣
#Ethiopian_New_Curriculum_All_Subjects: በከፍተኛ ጥራት የተቀረጹ ቪዲዮዎች፣ Virtual Labs ፣ በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ(AI) የታገዙ ትምህርቶች፣ እና እየተዝናኑ የሚማሩበትን ጌሞችን ያካተተ።
#Short_Notes: ለእያንዳንዱ ትምህርት ዋና ነጥቦችን አጠቃሎ የያዘ
ይፍጠኑ ይህ እድል እንዳያልጥዎ
www.selectacademy.edu.et በመመዝገብ ዝግጅቶን አሁኑኑ ይጀምሩ።
መልካም እድል ለመላው ተፈታኞች
ለበለጠ መረጃ
+251 926 913 404 | 9521
Join Our Telegram
@Select_Academy

እስከ ሰኔ 15 ብቻ በሶስቱም ቅርንጫፎቻችን ( መገናኛ፣ ሜክሲኮና ጀሞ) እንዲሁም በኦንላይን በምንሰጣቸዉ ስልጠናዎች በ Advanced level እና 90% practical በሆነ ካሪኩለም እንዲሁም ዘመኑ ያፈራቸዉን ሙሉ የላብራቶሪና የስቱዲዮ እቃዎችን በማሟላት ከሁሉም ስልጠናዎቻችን ላይ ታላቅ የዋጋ ቅናሽ አድርገናል! አሁኑኑ ይመዝገቡና ትልቅ ለዉጥ ወደሚያመጡበት ተቋም ይቀላቀሉ!
ከትምህርትና ስልጠና ጥራትና ቁጥጥር ባለስልጣን ሙሉ ዕዉቅና ካለዉ ሰርተፊኬት ጋር!
እኛጋ ለመሰልጠን ኮምፕዩተር መግዛት አያስፈልግዎትም!
የብዙ አመት ልምድ እና ብቃት ባላቸዉ አሰልጣኞች!
🎯 Graphics Design
🎯 Video Editing
🎯 Digital Marketing
🎯 Photography
🎯 Videography
🎯 Cinematography
🎯 Adobe photoshop
🎯 Fullstack Web app development
🎯 Programming Language
🎯 Interior Design
🎯 English Language
🎯 Database
🎯 Basic Computer
🎯 Accounting Softwares
🎯 Engineering Softwares
🎯 SPSS & STATA
🎯 MS-Project
🎯 Foreign & Local Languages
አድራሻ:-
1. መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 419 (ሊፍት ይጠቀሙ) ☎️ 0991929303
2. ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 639 (ሊፍት ይጠቀሙ) ☎️ 0991929304
3. ጀሞ 1 አንደኛ በር ካኩ ቢዝነስ ሴንተር 3ኛ ፎቅ ☎️0991926707
Join telegram https://www.tg-me.com/topinstitutes
tiktok https://Tiktok.com/@topinstitute
Facebook https://www.facebook.com/Topinstitutes

💡Big ideas start small. Like Bill Gates, you can build the next big thing. Ready?
Apply here 👉 https://www.tg-me.com/Founderacademyapplicationguide

የግል ተፈታኞች የመውጫ ፈተና ውጤት ነገ ሰኔ 14/2017 ዓ.ም ይለቀቃል። - ትምህርት ሚኒስቴር
የግል ተፈታኞች ውጤት አለመለቀቁን ተከትሎ ቲክቫህ በጉዳዩ ዙሪያ የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራርን ጠይቆ ተከታዩን ዘገባ አጋርቷል👇
"ያልተጣሩ ጉዳዮች በመኖራቸው የግል ተፈታኞች ውጤት መዘግየቱን" ከፍተኛ አመራሩ ገልፀዋል።
የፈተና አገልግሎት ክፍያ (Service Payment) ያልከፈሉ ተቋማት መኖራቸውን የጠቆሙት ኃላፊው፤ ክፍያቸውን የፈፀሙ ተቋማት የተፈታኞቻቸው ውጤት ነገ ሰኔ 14/2017 ዓ.ም ይገለጽላቸዋል ብለዋል።
በዚህም የፈተና አገልግሎት ክፍያ የከፈሉ ተቋማት ተወካዮች የተፈታኞቻቸውን ውጤት እንዲያውቁት እንደሚደረግ ተናግረዋል።
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
የግል ተፈታኞች ውጤት አለመለቀቁን ተከትሎ ቲክቫህ በጉዳዩ ዙሪያ የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራርን ጠይቆ ተከታዩን ዘገባ አጋርቷል👇
"ያልተጣሩ ጉዳዮች በመኖራቸው የግል ተፈታኞች ውጤት መዘግየቱን" ከፍተኛ አመራሩ ገልፀዋል።
የፈተና አገልግሎት ክፍያ (Service Payment) ያልከፈሉ ተቋማት መኖራቸውን የጠቆሙት ኃላፊው፤ ክፍያቸውን የፈፀሙ ተቋማት የተፈታኞቻቸው ውጤት ነገ ሰኔ 14/2017 ዓ.ም ይገለጽላቸዋል ብለዋል።
በዚህም የፈተና አገልግሎት ክፍያ የከፈሉ ተቋማት ተወካዮች የተፈታኞቻቸውን ውጤት እንዲያውቁት እንደሚደረግ ተናግረዋል።
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
🎓 Congratulations! 🎉
ከ30 በላይ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማሯቸውን ተማሪዎች በሳምንቱ መጨረሻ ማለትም ሰኔ 14 እና 15/2017 ዓ.ም ያስመርቃሉ።
🎓 ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ
🎓 አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ
🎓 ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
🎓 ጅማ ዩኒቨርሲቲ
🎓 ዲላ ዩኒቨርሲቲ
🎓 አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
🎓 አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
🎓 አምቦ ዩኒቨርሲቲ
🎓 መቐለ ዩኒቨርሲቲ
🎓 ወልድያ ዩኒቨርሲቲ
🎓 ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ
🎓 ራያ ዩኒቨርሲቲ
🎓 አክሱም ዩኒቨርሲቲ
🎓 ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ
🎓 ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ
🎓 ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ
🎓 እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ
🎓 ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ
🎓 ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ
🎓 አሶሳ ዩኒቨርሲቲ
🎓 ሰመራ ዩኒቨርሲቲ
🎓 ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ
🎓 ወሎ ዩኒቨርሲቲ
🎓 ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ
🎓 ወራቤ ዩኒቨርሲቲ
🎓 ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ
🎓 ጂንካ ዩኒቨርሲቲ
🎓 ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ
🎓 መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ
🎓 ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ
🎓 ቦረና ዩኒቨርሲቲ
🎓 አርሲ ዩኒቨርሲቲ
🎓 ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ
🎓 መቱ ዩኒቨርሲቲ
🎓 የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ
፨ተመራቂዎች እንኳን ደስ አላችሁ🥳
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
ከ30 በላይ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማሯቸውን ተማሪዎች በሳምንቱ መጨረሻ ማለትም ሰኔ 14 እና 15/2017 ዓ.ም ያስመርቃሉ።
፨ተመራቂዎች እንኳን ደስ አላችሁ
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🗣️ Learn Arabic & Refresh Your Mind
🌿 Join our Arabic Speaking Course at our Wellness-Inspired Skill Center!
✨ What you get:
✔️ Speak with native Arabic tutors
✔️ Support in Amharic, English ,French, Tigrigna, German & Somali.
✔️ 2-month course (online or in-person)
✔️ Relaxing space with herbal teas & calm vibes
✔️ Certification & 1-on-1 support available
🌱 Learn – Grow – Refresh
Start your language journey in a space that cares for your mind, body, and growth.
📞 Register now & transform your learning experience!
For more information and registration :
☎️
0989747878
0799331774
For more information and skills :
@merahyan
🌿 Join our Arabic Speaking Course at our Wellness-Inspired Skill Center!
✨ What you get:
✔️ Speak with native Arabic tutors
✔️ Support in Amharic, English ,French, Tigrigna, German & Somali.
✔️ 2-month course (online or in-person)
✔️ Relaxing space with herbal teas & calm vibes
✔️ Certification & 1-on-1 support available
🌱 Learn – Grow – Refresh
Start your language journey in a space that cares for your mind, body, and growth.
📞 Register now & transform your learning experience!
For more information and registration :
☎️
0989747878
0799331774
For more information and skills :
@merahyan
በርካታ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች በልዩ ልዩ የሙያ መስኮች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች እያስመረቁ ነው።
ከ25 በላይ ዩኒቨርሲቲዎች በዛሬው ዕለት ተማሪዎቻቸውን እያስመረቁ ይገኛሉ፡፡
ተመራቂዎቹ በተለያዩ ፕሮግራሞች ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁና የመውጫ ፈተና ወስደው ያለፉ የቅድመ-ምረቃ መርሐግብር ተማሪዎች እንዲሁም የድኅረ-ምረቃ እና የስፔሻሊቲ ፕሮግራም ሰልጣኞች ናቸው፡፡
እንኳን ደስ አላችሁ!
ምስል፦ መቀሌ፣ጅማ፣ ባህርዳር፣ ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲዎች