ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም ድጋፍና ክትትል ያደረገላቸውና የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ 306 ተማሪዎች መካከል፥ 235 ተማሪዎች (76.8%) የማለፊያ ውጤት ማስመዝገባቸውን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡
በተማሪዎቹ የተመዘገበው ከፍተኛ ነጥብ 565 ሲሆን፤ የማለፊያ ውጤት ካመጡ ተማሪዎች ዘጠኙ ከ500 በላይ፣ 82 ተማሪዎች ከ400 በላይ እና 144 ተማሪዎች ደግሞ ከ300 በላይ ነጥብ ማስመዝገባቸው ተገልጿል። ከ300 በታች (ከ50% በታች) ውጤት ያመጡ 71 ተማሪዎች መሆናቸው ታውቋል፡፡
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news

#SPHMMC
ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሜዲካል ኮሌጅ በህክምና ዲግሪ (Doctor of Medicine) የ2025/26 ትምህርት ዘመን የመጀመሪያ ዲግሪ አመልካቾች እየተቀበለ ነው።
የማመልከቻ ጊዜ የሚያበቃው፦
ሰኞ መስከረም 19/2018 ዓ.ም ከሰዓት 11:00 ሰዓት
የፅሑፍ ፈተና የሚሰጠው፦
ሐሙስ መስከረም 22/2018 ዓ.ም
አመልካቾች የከፍተኛ ትምህርት የመግቢያ ፈተና (EHEEE) በ2017 ዓ.ም ወስዳችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ብቻ መሆን ይጠበቅባችኋል።
የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ፦
ከአፋር፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ ጋምቤላ እና ሶማሌ ክልሎች እንዲሁም ከቦረና ዞን (ኦሮሚያ)፣ ደቡብ ኦሞ ዞን (ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል)፣ ምዕራብ ኦሞ ዞን (ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል) እና ዋግህምራ ዞን (አማራ ክልል) ለወንድ 475 ፤ ለሴት 450።
ለሌሎች ክልሎች፦
ለወንድ 500 እና በላይ ፤ ለሴት 475 እና በላይ
ማመልከት የሚቻለው በኦንላይን ብቻ ነው 👇
https://portal.sphmmc.edu.et/Web/Announcement

" ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ ትምህርት ቤቶችን በደንብ መመልከት እንጀምራለን በተማሪ ቁጥር ልክ መጻሕፍትን ገዝቶ ያላዳረሰ ት/ቤት ካለ የእውቅና ፈቃዱ ይሰረዛል " - ትምህርት ቢሮ
የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ትምህርት ቢሮ በከተማዋ የሚገኙ የግል ትምህርት ቤቶች በተማሪዎቻቸው ቁጥር ልክ መጻሕፍትን ገዝተው ማሰራጨት ካልቻሉ የእውቅና ፈቃዳቸው እስከመሰረዝ የሚደርስ እርምጃ እንደሚወስድ ገልጿል።
የቢሮው ሃላፊ ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ " በግል ትምህርት ቤቶች አልፎ አልፎ የሚታየው የመጻሕፍት እጥረት ከህትመት ጋር በተገናኘ ምክንያት እጥረት ኖሮ ሳይሆን ገዝተው ለተማሪዎቻቸው ማሰራጨትን እንደ ወጪ እና እንደ ድካም ስለሚያስቡት ነው " ብለዋል።
ሃላፊው ይህን ያሉት በአዲስ ቲቪ በተላለፈ " በጠረጴዛ " በተሰኘ ፕሮግራም ላይ በቀረቡበት ወቅት ነው።
" የመማሪያ መጻሕፍት በበቂ ሁኔታ ታትመዋል?በተለይ በግል ት/ት ቤቶች ለተወሰነ ጊዜ መጻሕፍት ሽያጭ ይከናወን እና አልቋል ይባላል ይህ ለምን ሆነ ? " የሚል ጥያቄ ለትምህርት ቢሮ ሃላፊው ቀርቦላቸው ነበር።
የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ሃላፊ ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ ምን መለሱ ?
" በተለይ አዲሱ ስርአተ ትምህርት ተግባራዊ ከሆነ በኋላ በልዩ ሁኔታ ድጋፍ ተደርጎ ለተማሪዎቻችን አንድ ለአንድ እንዲደርስ ተደርጎ ህትመቱ በበቂ ሁኔታ ተሰራጭቷል።
የመጻሕፍት ህትመት እና ስርጭት ላይ ለመንግሥት ተማሪዎች መጻሕፍት በነጻ ይሰጣል ለግል ትምህርት ቤቶች በሪቮልቪንግ ፈንድ 250 ሚሊየን ተፈቅዶልን ይህንን ስራ እየሰራን እንገኛለን።
የግል ትምህርት ቤቶች ላይ ያለው ችግር ከተማሪዎች የመጽሐፍ ገንዘብ ሰብስበው ከትምህርት ቢሮ ስቶር ገዝተው ትምህርት ቤታቸው ማድረስ እና ማሰራጨት እንደ ትልቅ እዳ ነው የሚቆጥሩት ።
እንደከተማ ግን በቂ ህትመት ታትሞ ስቶራችን ሙሉ ነው ችግሩ ት/ቤቶች መጻሕፍቶቹን ከስቶር ወስደው ለተማሪዎች ማከፋል ላይ ነው ያለው።
በተለይ የትምህርት ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለሥልጣን ፈቃድ የሚሰጠው አካል እሱ ስለሆነ መጻሕፍት በተማሪዎቻቸው ቁጥር ልክ ወስደው ለተማሪዎቻቸው ያላዳረሱ ትምህርት ቤቶች ካሉ እውቅና ፈቃዳቸው እንዲሰረዝ ተግባብተናል።
በቂ መጻሕፍት አለን በግል ት/ቤቶች እየተሰራጨ ነው አሁንም በስርጭት ላይ ነው የሚገኘው ችግሩ ያለው ትምህርት ቤቶች ላይ ነው እንደ ወጪ እንደ ድካም ስለሚያስቡት ነው።
ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ ትምህርት ቤቶችን በደንብ መመልከት እንጀምራለን በተማሪ ቁጥር ልክ መጻሕፍትን ገዝቶ ያላዳረሰ ት/ቤት ካለ የእውቅና ፈቃዱ ይሰረዛል።
አንድም ተማሪ ያለ መጽሐፍ መማር የለበትም ይሄንን አንታገስም ይህም የእርምጃችን አንዱ አካል ይሆናል " ብለዋል።

#ጥቆማ
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በሲኒማ እና ቴአትር ጥበባት በመጀመሪያ ዲግሪ በመደበኛው መርሐግብር በ2018 ዓ.ም ለመማር ፍላጎት ያላቸው የ2ኛ ዓመት ተማሪዎች በማወዳደር ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡
ከሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች በማኅበራዊ ሳይንስ ወይም በተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ የ2ኛ ዓመት ተማሪዎች ሆኑ አመልካቾችን እንደሚቀበል ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡
የመቀበያ መስፈርቶች፡-
➫ በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የመጀመሪያ ዓመት ትምህርታችሁን አጠናቃችሁ ወደ ሁለተኛ ዓመት የተዛወራችሁ
➫ በማኅበራዊ ሳይንስ/በተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ ጥሩ ውጤት/CGPA ያለው/ያላት
➫ ለጥበባት ዘርፍ ከፍተኛ ፍላጎትና ልዩ ተሰጥኦ ያለው/ያላት
➫ ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ሆናችሁ በማንኛውም የትምህርት ዘርፍ የተመደባችሁ የ2ኛ ዓመት ተማሪዎች ፍላጎታችሁ ታይቶ ወደ ትምህርት ክፍሉ ልትዛወሩ የምትችሉበት ሁኔታ ይመቻቻል።
የማመልከቻ ጊዜ፦
እስከ መስከረም 20/ 2018 ዓ.ም በሥራ ቀናት ብቻ
የምዝገባ ቦታ፡-
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ፔዳ ግቢ፣ የሲኒማና ቴአትር ጥበባት ትምህርት ክፍል
ለበለጠ መረጃ፡-
0910479547 / 0928106018

#AASTU #ASTU
በ2018 ዓ.ም በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በአፕላይድ ሳይንስ እና በኢንጂነሪንግ የትምህርት ዘርፎች ለመማር የተመዘገባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና የሚሰጠው ማክሰኞ መስከረም 20/2018 ዓ.ም ከጠዋት 2፡00 ሰዓት ጀምሮ መሆኑን ዩኒቨርሲቲዎቹ ገልፀዋል።
ተፈታኞች ለፈተናው ስትሔዱ መመዝገባችሁን የሚገልፅ ከሲስተም ላይ በማውረድ ፕሪንት አድርጋችሁ መያዝ ያስፈልጋችኋል።
በተቀሰው ቀን ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ እና የአድሚሽን ካርዳችሁን በመያዝ በምዝገባ ወቅት በመረጣችሁት የፈተና ማዕከል ከ2:00 ሰዓት ቀደም ብላችሁ እንድትገኙ ዩኒቨርሲቲዎቹ አሳስበዋል።
ሞባይል ስልክ፣ ስማርት ሰዓት እና ሌሎች የተከለከሉ ነገሮች ወደ ፈተና ማዕከል ይዞ መግባት የተከለከለ መሆኑ ተገልጿል።
በአንዳንድ የፈተና ጣቢያዎች የጠዋት እና ከሰዓት በኋላ ፈተና ሊኖር ይችላል ተብሏል።

#ETA
የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች እንዲሁም በክልል መንግሥታት የሚተዳደሩ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ዳግም ምዝገባ ለማድረግ ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡
ባለሥልጣን መስሪያ ቤቱ በተገለፁት ተቋማት ዳግም ምዝገባ አተገባበረ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ የውይይት መድረክ ማክሰኞ መስከረም 20/2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር የመሰብሰቢያ አዳራሽ ያካሒዳል፡፡
በዚህም በግማሽ ቀን የውይይት መድረኩ ላይ የሚሳተፉ አንድ ከፍተኛ አመራር ተቋማቱ እንዲልኩ ባለሥልጣኑ ጠይቋል፡፡
ባለሥልጣኑ አነጋጋሪ የነበረውን በአዲስ አበባ ከተማ መስተዳዳር የሚገኙ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የዳግም ምዝገባ ውጤትን በቅርቡ ይፋ ማድረጉ ይታወሳል፡፡

#Update
ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሜዲካል ኮሌጅ በህክምና ዲግሪ (Doctor of Medicine) የ2025/26 ዓ.ም የመጀመሪያ ዲግሪ አመልካቾች እየተቀበለ መሆኑ ይታወቃል።
የተወሰኑ አመልካቾች በ12ኛ ክፍል ውጤታቸው ላይ ለውጥ መኖሩን ኮሌጁ መገንዘቡን ገልጿል።
በመሆኑም በ12ኛ ክፍል ውጤታችሁ ላይ ለውጥ የተደረገላችሁ አመልካቾች ፕሪንት የተደረገ የተሻሻለ ውጤታችሁን በኢሜል አድራሻ [email protected] መላክ ይኖርባችኋል። ኢሜል ስታደርጉ 'Subject' በሚለው ቦታ 'Change in Grade 12 Result' ብላችሁ መጻፍ ይጠበቅባችኋል።
የማመልከቻ ጊዜ የሚያበቃው ዛሬ ሰኞ መስከረም 19/2018 ዓ.ም ከሰዓት 11:00 ሰዓት እንደሆነ ያስታውሱ።

በአማራ ክልል ከፍተኛ ውጤት ላመጡ ተማሪዎች የሽልማትና እውቅና መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል በ2017 የትምህርት ዘመን በ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከ500 በላይ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የሽልማትና እውቅና መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው።
በመርሐ ግብሩ የአማራ ክልል ም/ቤት አፈ ጉባዔ ፋንቱ ተስፋዬ፣ የክልሉ ም/ርዕሰ መስተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ/ር) እና በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ ይርጋ ሲሳይ ተገኝተዋል።
በመድረኩ በ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ከ500 በላይ ውጤት ያስመዘገቡ 452 ተማሪዎች ሽልማትና እውቅና እንደሚሰጣቸው ተመላክቷል።
ከእነዚህ መካከልም ሦስት ማየት የተሳናቸው ተማሪዎች 400 እና ከዚያ በላይ ውጤት ማምጣታቸው ነው የተገለጸው፡፡
የሽልማትና እውቅና ሥነ ሥርዓቱ ተሸላሚ ተማሪዎችን በማበረታታትና በመደገፍ በዩኒቨርሲቲ ቆይታቸው ተግተው በመስራት የሀገር አለኝታነታቸውን እንዲያሳዩ ለማስቻል ያለመ ነው፡፡

በ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ገብታችሁ በአፕላይድ ሳይንስ እና በኢንጂነሪንግ የትምህርት ዘርፎች ለመማር የተመዘገባችሁ ተማሪዎች ከፈተናው ሲስተም ጋር ለመተዋወቅ የሚያግዛችሁ የሙከራ ፈተና (Demo Exam) ዛሬ መስከረም 19/2018 ዓ.ም 9፡00 ሰዓት ላይ ይሰጣል፡፡
በመሆኑም በምዝገባ ወቅት በመረጣችሁት የፈተና ጣቢያ በመገኘት የሙከራ ፈተናውን በመውሰድ ልምምድ እንድታደርጉ ዩኒቨርሲቲዎቹ አሳስበዋል፡፡

ከፍተኛ ውጤት 592 ነው!!
የዘንድሮ የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ከፍተኛ ውጤት ተስተካክሎ 592 ሆኗል።
የ 2017 የ12ኛ ክፍል ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበው ተማሪ ካሊድ በሽር ውጤት ከ 591 ወደ 592.08 ተስተካክሏል።
እንደ ሀገር 2ኛ ውጤት ያስመዘገበው ተማሪ ጎሳ ነጌሶ ውጤት ከ 589 ወደ 590.08 ተስተካክሏል።
የነዚህ ተማሪዎቹ ውጤት ማስተካከል የተቻለው ተማሪ ካሊድ በሽር እንዴት 9 ነጥብ ብቻ ያጠል በማለት በድጋሚ ታይቶ ውጤቱ 592.08 መሆኑ ተረጋግጧል።
ተማሪ ካሊድ በሺርና ጎሳ ነጌሶ እንኳን ደስ አላችሁ!

ተራዝሟል! ይመዝገቡ!
የዳግማዊ ምኒልክ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም በመጀመሪያ ዲግሪ እና በሁለተኛ ዲግሪ የትምህርት ፕሮግራሞች ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር የአመልካቾች ምዝገባ በማድረግ ላይ ይገኛል።
የማመልከቻ ጊዜው የሚያበቃው፦
መስከረም 23/2018 ዓ.ም
የማመልከቻ ሊንኮች 👇
ለመጀመሪያ ዲግሪ፦
https://forms.gle/HWHWdw7c4mUXeWiA7
የመጀመሪያ ዲግሪ ስፖንሰርሺፕ ደብዳቤ፦
https://tinyurl.com/4nmrj7xh
ለሁለተኛ ዲግሪ፦
https://forms.gle/74z451fU82N2kseH9
የሁለተኛ ዲግሪ ስፖንሰርሺፕ ደብዳቤ፦ https://tinyurl.com/mwrha5mf

በፌዴራል ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች ለመማርላመለከታችሁ ተማሪዎች በሙሉ
የመግቢያ ፈተናው መስከረም 21/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ መግለጻችን ይታወቃል። ነገር ግን አንድ አንድ ተማሪዎች የመፈተኛ ማዕከላቸውና Username እንዲሁም Password አላወቅንም የሚል ቅሬታ ከተለያዩ ክልሎች እያቀረቡ በመሆኑ ጊዜውን ማራዘም አስፈልጓል።
በመሆኑም እስከ መስከረም 21 ለሁሉም ተፈታኝ ተማሪዎች ለፈተና የተመደቡበትን፣ የመፈተኛ Username እንዲሁም Password እንዲደርሳቸው ይደረጋል።
መስከረም 22 ተፈታኝ ተማሪዎች የሙከራ ልምምድ የሚያደርጉበት ይሆናል።
መስከረም 23 በሁሉም የመፈተኛ ማዕከላት ፈተናው በኦንላይን የሚሰጥበት መሆኑን እየገልጽን በዚሁ መሰረት ለፈተና የተመረጣችሁ ተማሪዎች ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን።
ትምህርት ሚኒስቴር

የ2018 ዓ/ም የድህረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) የምዝገባ ጊዜ ይፋ ተደረገ።
ትምህርት ሚኒስቴር በ2018 የትምህርት ዘመን የድህረምረቃ ፕሮግራሞች ለመማር ፍላጎት ላላቸው አመልካቾች የሚሰጠው የድህረምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ ከመስከረም 20 - 25/2018 ዓ.ም የሚካሄድ መሆኑን አሳውቋል።
አመልካቾች የመመዝገቢያ ቅጽ ላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት በ https://ngat.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ እንደሚችሉ ተገልጿል።
ፈተና የሚሰጥበትን ጊዜ በቀጣይ ይፋ እንደሚደረግ አመልክቷል።
አመልካቾች ከምዝገባ ጋር ተያይዞ ለሚኖራቸው ጥያቄ ዘውትር በስራ ሰዓት በ0920157474 ወይም 0911335683 እንዲሁም በኢሜይል አድራሻ [email protected] በኩል ማብራሪያ መጠየቅ እንደሚችሉ ተገልጿል።
ትምህርት ሚኒስቴር ሁሉም አመልካቾች የብሄራዊ ዲጂታል መታወቂያ ሊኖራቸው እንደሚገባ አሳስቧል።
የምዝገባ እና የአገልግሎት ክፍያ 750 ብር በTeleBirr በኩል ብቻ መከፈል እንደሚኖርበት አክሏል።
#MoE

#ማስታወቂያ
ለደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ነባር መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ
በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በ2017 የትምህርት ዘመን 1ኛ አመትና ከዚያ በላይ የነበራችሁ ነባር መደበኛ የቅድመ-ምረቃ እና ድህረ-ምረቃ ተማሪዎች የ2018 የትምህርት ዘመን የምዝገባ ጊዜ ከመስከረም 29 – 30/2018 ዓ.ም ብቻ መሆኑን አውቃችሁ እንድትመዘገቡ እያሳወቅን ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪን የማናስተናግድ መሆኑን እናሳስባለን፡፡
#ማሳሰቢያ
• በ2018 የትምህር ዘምን አዲስ በትምህርት ሚኒስቴር ለምትመደቡ ተማሪዎች የመግቢያ ማስታወቂያ እስክናወጣ ድረስ በትግስት እንድትጠባበቁ።