#ASTU
በ2018 ዓ.ም የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ፈተና ወስዳችሁ ያለፋችሁ እና #አዳማ_ሳይንስና_ቴክኖሎጂ_ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወነው መስከረም 28 እና 29/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።
አጠቃላይ ገለጻ (Orientation) መስከረም 30/2018 ዓ.ም ጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ይሰጣል።
በቅጣት መመዝገቢያ እና ትምህርት የሚጀመርበት ቀን ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል።
ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➫ የትምህርት ማስረጃ ዋናውንና ኮፒው፣
➫ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ሰርተፊኬት፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት፣
➫ ፓስፖርት መጠን የሆነ 4 ፎቶግራፍ፣
➫ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ።
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news

#AASTU
በ2018 ዓ.ም አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የቅድመ ምረቃ መደበኛ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ቀን ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➫ የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
➫ አራት 3×4 የሆነ ፎቶግራፍ
በተጨማሪ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ መያዝ ይኖርባችኋል።

ቅሬታ ካለዎ ያቅርቡ!
በክረምት ልዩ የመምህራን እና የትምህርት ቤት አመራሮች የአቅም ግንባታ ስልጠና ተከታትለው የመቁረጫ ነጥብ ላስመዘገቡ ሰልጣኞች ሰርትፍኬት በፖርታል መለቀቁ ይታወቃል፡፡
ውጤታችሁ ላይ Incomplete የሚያሳያችሁ ሰልጣኞች፥ ከአሰልጣኝ ዩኒቨርሲቲዎች ከ30% ውጤት ያልተሞላላቸው እንደሆነ ተገልጿል።
ከውጤት፣ ከስም ስህተት እና ሌሎች ጉዳዮች ጋር ቅሬታ ያላችሁ ሰለልጣኞች ቅሬታቸውን በኦንላይን ማቅረብ እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
ቅሬታ ያላችሁ ሰልጣኞች https://result.ethernet.edu.et ላይ በመግባት በምታገኙት የማመልከቻ ቅጽ ላይ ማቅረብ ትችላላችሁ።
ማንኛውም በአካል የሚቀርብ ቅሬታን የማይቀበል መሆኑን ሚኒስቴር ገልጿል።

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ትምህርት ዘመን በቅድመ ምረቃ ፕሮግራም ለመማር አመልክተውና ፈተና ወስደው ቅሬታ ላስገቡ ከ900 በላይ ተማሪዎች ምላሽ ሰጥቷል።
ቅሬታ አቅራቢዎቹ በሌሎች ትምህርት ክፍሎች ምደባ ያገኙ፣ ከተቀመጠው የመቁረጫ ውጤት በታች የሆኑ፣ የቅድመ ምረቃ መግቢያ ፈተና (UAT) ውጤት ያላሟሉ እና ሌሎች ምላሽ ማግኘታቸውን ተመልክተናል።
ቅሬታ አቅርበው ከነበረ በዩኒቨርሲቲው ሬጅስትራር ገፅ ላይ በመግባት የተሰጥዎን ምላሽ መመልከት ይችላሉ።
በሌላ በኩል፤ ነዋሪነታችሁ በአዲስ አበባ የሆነና ለ2018 ትምህርት ዓመት ቅበላ ያገኛችሁ ተማሪዎች ሪፖርት የምታደርጉት ነገ መስከረም 26/2018 ዓ.ም መሆኑ ይታወቃል፡፡
አጠቃላይ ገለጻ ነገ መስከረም 26/2018 ዓ.ም የሚሰጥ ሲሆን፤ https://portal.aau.edu.et ላይ ገብተው Freshman የሚለውን በመጫን፣ My Section የሚለውን ነክተው፣ የተመደቡበትን ኮሌጅ በማረጋገጥ በገለጻው መሳተፍ ይችላሉ ተብሏል።
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ2018 ዓ.ም የቅድመ ምረቃ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች የመጀመሪያ ሴሚስተር ትምህርት መስከረም 27/2818 ዓ.ም ይጀመራል፡፡

ዛሬ ያበቃል! ይመዝገቡ!
በ2018 የትምህርት ዘመን የድኅረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) አመልካቾች ምዝገባ ከመስከረም 20/2018 ዓ.ም እየተካሔደ ይገኛል፡፡
ምዝገባው ዛሬ ከመስከረም 25/2018 ዓ.ም እንደሚጠናቀቅ በትምህርት ሚኒስቴር መገለፁ ይታወቃል።
የመመዝገቢያ ቅጽ ላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት በ https://ngat.ethernet.edu.et በኩል በቀሩት ሰዓታት ይመዝገቡ።
ለማመልከት የብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ሊኖርዎ ይገባል።

#JimmaUniversity
የጅማ ዩኒቨሪሲቲ በኮንታ ዞን አመያ ማዕከል በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራም በአራት የትምህርት ዘርፎች ያስተማራቸውን 84 ተማሪዎች አስመርቋል።
ተመራቂዎቹ በአካውንቲንግና ፋይናንስ፣ በፕሮጀክት ማኔጅመንት፣ በተፈጥሮ ሃብት እና በፕሮጀክት አስተዳደር ትምህርታቸውን በአመያ ሳተላይት ካምፓስ ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ ተከታትለው ያጠናቀቁ መሆናቸው ተገልጿል።
የተማሪዎቹ የምረቃ ስነ-ስርዓት በኮንታ ዞን ጨበራ ጩርጩራ ብሔራዊ ፓርክ የዝሆን ዳና ሎጅ ተከናውኗል።
የኮንታ ልማት ማኅበር ከጅማ ዩኒቨሪሲቲ ጋር በመተባበር በኮንታ ዞን አመያ ማዕከል በOutreach Weekend Program በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቁት ባለሙያዎች በዞኑ ያለውን የሰው ሀይል ብቃት ለማሳደግ ያግዛሉ ተብሏል።

#MOE
ትምህርት ሚኒስቴር በፌደራል ደረጃ ለተቋቋሙ ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለዳይሬክተርነት ለመወዳደር የተመዘገባችሁና እና ለፈተና የተመረጣችሁ ተወዳዳሪዎች በሙሉ፤
ፈተና የሚሰጠው ሀሙስ መስከረም 29/2018 ዓ.ም ሲሆን በተጠቀሰው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት በትምህርት ሚኒስቴር 5ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የመሰብሰቢያ አዳራሽ እንድትገኙ እያሳዎቅን ለፈተና ስትመጡ፤
ሙሉ የትምህርት ማስረጃ ኦርጂናል እና ኮፒ፣
ልዩ የክረምት የአቅም ግንባታ ስልጠና እና የአንድ አመት ልዩ የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አመራሮች ስራ ላይ ስልጠና ሰርትፍኬት፣
የሙያ ፍቃድ እና እድሳት ሰርትፍኬት፣
በትምህርት ቤት አመራርነት ተገቢነት ያለው የስራ ልምድ ማስረጃ የሚገልጽ ደብዳቤ መያዝ የሚያስፈልግ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን።

ATC NEWS
ዛሬ ያበቃል! ይመዝገቡ! በ2018 የትምህርት ዘመን የድኅረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) አመልካቾች ምዝገባ ከመስከረም 20/2018 ዓ.ም እየተካሔደ ይገኛል፡፡ ምዝገባው ዛሬ ከመስከረም 25/2018 ዓ.ም እንደሚጠናቀቅ በትምህርት ሚኒስቴር መገለፁ ይታወቃል። የመመዝገቢያ ቅጽ ላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት በ https://ngat.ethernet.edu.et በኩል በቀሩት ሰዓታት ይመዝገቡ።…
ይመዝገቡ!
በ2018 የትምህርት ዘመን የድኅረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) አመልካቾች ምዝገባ ከመስከረም 20/2018 ዓ.ም እየተካሔደ ይገኛል፡፡
ምዝገባው ትናንት መስከረም 25/2018 ዓ.ም እንደሚጠናቀቅ በትምህርት ሚኒስቴር ተገልፆ የነበረ ቢሆንም፤ የመመዝገቢያ ፖርታሉ ዛሬም እየሠራ መሆኑን ለማወቅ ችለናል።
የመመዝገቢያ ቅፁ ላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት በ https://ngat.ethernet.edu.et በኩል ይመዝገቡ። ለማመልከት የብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ሊኖርዎ ይገባል።
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
በ2018 የትምህርት ዘመን የድኅረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) አመልካቾች ምዝገባ ከመስከረም 20/2018 ዓ.ም እየተካሔደ ይገኛል፡፡
ምዝገባው ትናንት መስከረም 25/2018 ዓ.ም እንደሚጠናቀቅ በትምህርት ሚኒስቴር ተገልፆ የነበረ ቢሆንም፤ የመመዝገቢያ ፖርታሉ ዛሬም እየሠራ መሆኑን ለማወቅ ችለናል።
የመመዝገቢያ ቅፁ ላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት በ https://ngat.ethernet.edu.et በኩል ይመዝገቡ። ለማመልከት የብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ሊኖርዎ ይገባል።
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
በኢንዶኔዥያ ትምህርት ቤት መደርመስ የሞቱት ሰዎች ቁጥር 54 ደረሰ
በኢንዶኔዥያ ትምህርት ቤት መደርመስ የሞቱት ሰዎች ቁጥር 54 መድረሱን ባለሥልጣናቱ ገልፀዋል፣ የነፍስ አድን ሠራተኞች አሁንም ከ12 በላይ የጠፉ ሰዎችን ፍለጋ ላይ ይገኛሉ።በምስራቅ ጃቫ በሚገኘው በአልኮዚኒ ኢስላሚክ አዳሪ ትምህርት ቤት ባለፈው ሳምንት ሰኞ በግንባታ ላይ እያለ የተደረመሰ ሲሆን በወቅቱ በመቶዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች ለጸሎት ተሰብስበው ነበር።
የኢንዶኔዢያ የአደጋ መከላከል ኤጀንሲ በዚህ አመት በሀገሪቱ የደረሰው አስከፊ አደጋ ነው ሲል ሰይሟል። በፍርስራሹ ውስጥ የሚገኙ 13 ተጎጂዎችን የማፈላለግ ስራውን የነፍስ አድን ሰራተኞች ለማጠናቀቅ በትግል ላይ ይገኛሉ፡።አሁንም መርማሪዎች የህንጻዉን መደርመስ መንስኤ እያጣራ ነው። አንዳንድ ባለስልጣናት ባለ ሁለት ፎቅ ሕንፃው የተደረመሰበት ምክንያት መሠረቱ ያልተረጋጋ በመሆኑ የተነሳ ነው ብለዋል።
"በ2025 ከተከሰቱት አደጋዎች ውስጥ በተፈጥሮም ይሁን በሰዉ ሰራሽ ከተከሰቱት የአሁኑን ያህል የሞቱ ተጎጂዎች የሉም" ሲሉ የአደጋ መከላከል ኤጀንሲ ምክትል የሆኑት ቡዲ ኢራዋን በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ተናግረዋል።ቢያንስ ሁለት ሰዎች ከፍርስራሹ በህይወት ቢወጡም በሆስፒታል ውስጥ ግን ህይወታቸዉ አልፏል፡፡
#ዳጉ_ጆርናል

#MoE #NGAT
የ2018 ዓ.ም የመጀመሪያው ዙር ብሔራዊ የድኅረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
በትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ኮራ ጡሹኔ በቀን መስከረም 26/2018 ዓ.ም ተፈርሞ ለሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የተላከ ሰርኩላር፥ የድኅረ ምረቃ መግቢያ ፈተናው ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ ይገልጻል።

በ2018 ዓ.ም ትምህርታችሁን በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለመከታተል የመግቢያ ፈተና ተፈትናችሁ ያለፋችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው የምትሔዱበት የትራንስፖርት አገልግሎት ማዘጋጀቱን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
በመሆኑም መስከረም 28 እና 29/2018 ዓ.ም ከጠዋት 2:00-10:00 ሰዓት በአዲስ አበባ ከአውቶብስ ተራ (መርካቶ) እና ከቃሊቲ መናኻሪያዎች የሚቀበሏቹ አውቶብሶች መዘጋጀታቸውን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡
ከሌላ አቅጣጫ ለምትነሱና አዳማ የምትደርሱ ተማሪዎች በመሀል አዳማ ፍራንኮ አካባቢ እና ሚጊራ (አሰላ) መናኸሪያ በተመሳሳይ ቀናትና ሰዓት አቀባበል የሚያደርጉላቹ መኪኖች መዘጋጀታቸው ተገልጿል።

የሪሜዲያል መግቢያ ነጥብ ይፋ ሆነ።
ትምህርት ሚኒስቴር በ2018 የትምህርት ዘመን የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎችን በተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት መስኮች ከ49.5% በታች ያስመዘገቡ ነገር ግን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የሚያሟሉ ተማሪዎች የRemedial ፕሮግራም ተጠቃሚ መሆናቸውን አሳውቋል።
1. በሁሉም አማራጮች (በግል እና በመንግስት ተቋማት) የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል ተማሪዎች እንደተፈተኑት የትምህርት አይነት ብዛት 33% ከመቶ እና ከዚያ የተቆረጠ መሆኑን።
2. ከላይ በተራ ቁጥር 1 የተገለጸው እንደተጠበቀ ሆኖ በመንግስት ተቋማት (ወጪያቸው በመንግስት ተሸፍኖ) የ Remedial ፕሮግራም የሚከታተሉ ተማሪዎች የመቁረጫ ነጥቡን ያሟሉ ብቻ ይሆናሉ።
የመቁረጫ ነጥብ ፦
➡️ የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች 216
➡️ የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች 204
➡️ ታዳጊ ክልል እና አርብቶ አደር አካባቢ የተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ 198
➡️ የማህበራዊ እና የተፈጥሮ ሳይንስ መስማት ለተሳናቸው ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ 198
➡️ ማህበራዊ እና የተፈጥሮ ሳይንስ ዓይነስውራን ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ 165
#MoE

#MoE #NGAT የ2018 ዓ.ም የመጀመሪያው ዙር ብሔራዊ የድኅረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። በትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ኮራ ጡሹኔ በቀን መስከረም 26/2018 ዓ.ም ተፈርሞ ለሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የተላከ ሰርኩላር፥ የድኅረ ምረቃ መግቢያ ፈተናው ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ ይገልጻል። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot…
የ2018 ዓ.ም የመጀመሪያ ዙር የድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ሰኞ ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር መግለፁ ይታወቃል፡፡
ፈተናውን ለመውሰድ የተመዘገባችሁ አመልካቾች፣ በተጠቀሰው ቀን በተመደባችሁበት የፈተና ማዕከል በመገኘት ፈተናውን መውሰድ ትችላላችሁ የተባለ ሲሆን፤ ወደ ፈተና ማዕከል ስትሔዱ ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ እና በ https://ngat.ethernet.edu.et ፖርታል በኩል የተላከላችሁን Exam Entrance ቲኬት መያዝ ይኖርባችኋል።
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
ፈተናውን ለመውሰድ የተመዘገባችሁ አመልካቾች፣ በተጠቀሰው ቀን በተመደባችሁበት የፈተና ማዕከል በመገኘት ፈተናውን መውሰድ ትችላላችሁ የተባለ ሲሆን፤ ወደ ፈተና ማዕከል ስትሔዱ ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ እና በ https://ngat.ethernet.edu.et ፖርታል በኩል የተላከላችሁን Exam Entrance ቲኬት መያዝ ይኖርባችኋል።
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
#TVTI #Remedial
የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በ2018 ትምህርት ዘመን በተፈጥሮ ሳይንስ ትምህርት መስኮች በሪሚዲያል መርሐግብር ተማሪዎችን ተቀብሎ ያሰለጥናል፡፡
በትምህርት ሚኒስቴር በተገለፀውና ለሪሚዲያል ተማሪዎች በተቀመጠው መቁረጫ ነጥብ መሠረት በኢንስቲትዩቱ መመዝገብ ትችላላችሁ ተብሏል፡፡
🔔 በኢንስቲትዩቱ በሪሚዲያል መርሐግብር የሚታቀፉ ተማሪዎች ወጪያቸው በኢንስቲትዩቱ የሚሸፈን ይሆናል፡፡
ተመዝጋቢዎች በኢንስቲትዩቱ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት 1000060826057 ብር 200 ገቢ በማድረግ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል።
የምዝገባ ቀን፦
እስከ ጥቅምት 07/2018 ዓ.ም
አድራሻ፦
አዲስ አበባ ዋናው ካምፓስ ላምበረት መናኸሪያ አለፍ ብሎ
የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በደረጃ 6 (BSc degree), ደረጃ 7 (MSc degree) እና በደረጃ 8 (PhD) ስልጠና የሚሰጥ ተቋም ነው፡፡

ከ82 ሺህ በላይ ተማሪዎች በ2018 ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ (ሪሚዲያል) ትምህርት ይወስዳሉ፡፡ - ትምህርት ሚኒስቴር
በ2018 የትምህርት ዓመት የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያላመጡ ከ82 ሺህ በላይ ተፈታኞች ለአቅም ማሻሻያ (ሪሚዲያል) ትምህርት ወደ ዩኒቨርሲቲ እንደሚገቡ የትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል፡፡
82,838 ተፈታኞች በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርት ለመውሰድ ወደ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት እንደሚገቡ በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ደኤታ ኮራ ጡሽኔ ለሪፖርተር ተናግረዋል።
ትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም መቁረጫ ነጥብ ትናንት ይፋ ያደረገ ሲሆን፤ በግልም ሆነ በመንግሥት ተቋማት የሪሚዲያል ፕሮግራም መከታተል የሚችሉት፣ እንደተፈተኑት የትምህርት አይነት ብዛት 33 ከመቶና ከዚያ በላይ ያስመዘገቡ ተማሪዎች እንደሆኑ መግለፁ ይታወቃል፡፡

የዩኒቨርስቲ ምደባ ይፋ ሆነ።
በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ወስደው የማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ እና ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በወጪ መጋራት (ስኮላርሽፕ) ትምህርታቸውን ለሚከታተሉ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ መደረጉን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
ተማሪዎች ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ፦
➡️ በዌብሳይት፦ https://student.ethernet.edu.et
➡️ በቴሌግራም ቦት @moestudentbot ምደባቸውን ማየት እንደሚችሉ ገልጿል።
የRemedial ፕሮግራም ምደባ በቅርቡ ይፋ እንደሚደረግ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሕክምና ኮሌጅ በ2018 ትምህርት ዓመት የሕክምና ትምህርት (Doctor of Medicine) ለመማር ያመለከታችሁና ከፅሐፍ እና ከቃል ፈተናዎች በኋላ የተመረጣችሁ ተማሪዎች ውጤታችሁን ማየት ትችላላችሁ ተብሏል፡፡
ውጤትዎን ይመልከቱ 👇
https://sphmmc.edu.et/2025/10/08/announcement-for-accepted-medical-students/
በኮሌጁ ለመማር ፍላጎት ኖሯችሁና አመልክታችሁ ያልተመረጣቸሁ አመልካቾች፣ ቅበላ ያላገኛችሁት በኮሌጁ የመቀበል አቅም ውስንነት ምክንያት እንደሆነ ተቋሙ ገልጿል፡፡