ዮዳሄ ኢንተርቴይመንት #yodahe entertainment
Photo
ከአምስት ዓመት በኋላ ሁሉም የኢትዮጵያ አካባቢዎች የኃይል ተጠቃሚ ይሆናሉ ተብሏል፡፡
ከአምስት ዓመት በኋላ በሁሉም የኢትዮጵያ አካባቢዎች የኃይል አቅርቦት ተደራሽ ማድርግ የሚያስችል ፍኖተ ካርታ በዝግጅት ላይ እንደሆነ ተገለጸ።
በውኃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር አዘጋጅነት ‘የኤሌክትርክ ዘርፍ ሪፎርም ፍኖተ ካርታ’ ላይ ውይይት ተደርጓል።
በውይይቱ ላይ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጀነር ስለሺ በቀለ እንዳሉት ኢትዮጵያ በኃይል ዘርፍ ልማት እጅግ ኋላ የቀረች አገር ናት። “ከ110 ሚሊዮን በላይ ሕዝብ ያላት አገር በአሁኑ ወቅት በአጠቃላይ ከ4 ሺህ 5 ሜጋ ዋት የማይበልጥ ኃይል እያመረተች ትገኛለች” ብለዋል።
ከአፍርካ አገራት ጋር ስትነጻጸር እጅግ ኋላ የቀረችና 60 ሚሊዮን ሕዝቧ ዘመናዊ የኃይል አቅርቦት ተጠቃሚ ያልሆነባት ሀገር መሆኗንም ገልጸዋል።
በዝግጅት ላይ የሚገኘው ፍኖተ ካርታ በመጪዎቹ አምስት ዓመታት ውስጥ ሁሉም የአገሪቷ ሕዝብ ኃይል እንዲያገኝ የሚያስችል መሆኑንም ነው ኢንጀነር ስለሺ የገለጹት። “በፍኖተ ካርታው ትኩርት ከተሰጣቸው መካከል የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ያለበት ዕዳ እንዲቃለል መንገዶችን ማመቻቸት አንዱ ነው” ብለዋል።
በዚህም የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ካለበት 370 ቢሊዮን ብር በላይ ዕዳ ግማሹ በገንዘብ ሚኒስቴር ስር አዲስ ለሚቋቋመው የንብረትና የዕዳ ማኔጅመንት ኩባንያ እንዲተላለፍ መወሰኑን አስረድተዋል። “ይህ መንገድ ዘርፉ በተሻለ መልኩ ከችግር ወጥቶ ለኤሌክትሪክ ኃይል ተደራሽነት ስኬት እንዲንቀሳቀስ ያስችለዋል” ብለዋል።
በተጨማሪም ፍኖተ ካርታው የታሪፍ ማስተካከያ ጥናት፣ የግሉን ዘርፍ ተሳትፎ ለማሳደግ የመንግሥትና የግል አጋርነት ጥናት እንዲሁም የዘርፉን አደረጃጃት ማሻሻያ ጥናት ማካተቱን አመልክተዋል።
በተጨማሪም ጥራትና ወጥነት ያለው አገልግሎት መስጠት፣ የተሻለ የፋይናንስ ሥርዓት መዘርጋትና የድርጅቱን ወጪና ገቢ ማጣጣም በፍኖተ ካርታው የተካተቱ መሆናቸውንም ነው የጠቆሙት።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋና ሥር አስፈጻሚ ሽፈራ ተሊላ “በ’ብርሃን ለሁሉም’ መርሀ ግብር ዕቅዱ የሚሳካ ይሆናል” ብለዋል።
በዚህም የኃይል አገልግሎትን ተደራሽ ማድረግ፣ ከተለያዩ ዘርፎች ኃይል ማመንጨት መቻልና ኃይል ለሌሎች አገራት መላክ የዕቅዱ አካል መሆኑን አብራርተዋል።
“ከዚህ ባለፈም ድርጅቱ በፋይናንስ ረገድ ጠንካራ እንዲሆንና የግል ዘርፉን በስፋት የማሳተፍ ሥራ የሚሠራ ይሆናል” ማለታቸውን ኢዜአ ዘግቧል።
እንደሥራ አስፈጻሚው ገለጻ በአሁኑ ወቅት ከሌሎች አገራት አንጻር ሲታይ ርካሽ የሆነውን የኃይል ታሪፍ ተመጣጣኝ በማድርግ ገቢ የማሳደግ ሥራ ይሠራል።
የአገልግሎት ሰጪ ድርጅቶችን የኃይል ተጠቃሚ በማድረግ በኩል 1 ሺህ 300 ትምህርት ቤቶችን እና 2 ሺህ 700 ጤና ጣቢያዎችን የኃይል የተጠቃሚ ለማድረግ መታቀዱንም ገልጸዋል።
አቶ ሽፈራ እንዳሉት በቀጣዮቹ አምስት ዓመታት ሁሉንም የአገሪቷን ሕዝቦች የኃይል ተጠቃሚ ለማድረግ 6 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር ያስፈልጋል፤ ይህም ከሕዝብ፣ ከመንግሥትና ከለጋሽ አካላት የሚገኝ ነው።
©ምንጭ : AMN
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1

የከፍተኛ ትምህርት ተመራቂ ተማሪዎች ከጥቅምት 1 እስከ 30 ቀን 2013 ዓ.ም ጥሪ ይደረግላቸዋል በሚል የተሰራጨው ዜና ስህተት መሆኑ ተገለፀ፡፡
ከሰሞኑ ሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተወካዮችን የተሳተፉባቸው ውይይቶች ተካሂደዋል፡፡ በዋናነት በጅማ ዩንቨርሲቲ ሲካሄድ የቆየው የሦስት ቀናት ጉባኤ እንዲሁም በጠቅላይ ሚንስትር ፅህፈት ቤት የተካሔዱ ውይይቶችን መጥቀስ ይቻላል፡፡
ባለፈው ሳምንት በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የ2013 ዓ.ም ትምህርት በሚጀመርበት ሁኔታ ላይ የመከረው ጉባኤ የከፍተኛ ትምህርት ተመራቂ ተማሪዎች ከጥቅምት 1 እስከ 30 ቀን 2013 ዓ.ም ጥሪ እንደሚደረግላቸው በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር መገለፁን ከተለያዩ መገናኛ ብዙሀን ሰምተናል።
ይሁን እንጂ ኢትዮ ኤፍ ኤም ያነጋገራቸው የባህርዳር፤ የድሬደዋ እና የአርሲ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዘዳንቶች ባለፈው ሳምንት የ45 ዩኒቨርሲቲ አመራሮች በጅማ ሲያካሂዱት በቆየው የሦስት ቀናት ጉባኤ ከጥቅምት 1 እስከ 30 ቀን 2013 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎቻችሁን ተቀበሉ የሚል አቅጣጫ አለመቀመጡን ገልፀዋል፡፡
ኢትዮ ኤፍ ኤምም የከፍተኛ ትምህርት ተመራቂ ተማሪዎች ከጥቅምት 1 እስከ 30 ቀን 2013 ዓ.ም ጥሪ ይደረግላቸዋል የሚለው ዜና ከመሰራጨቱ በፊት በጊዜ ገደቡ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎቻቸውን እንዲጠሩ የተቀመጠ አቅጣጫ ሳይኖር መረጃውን ለምን ማሰራጨት አስፈለገ ስንል የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴርን ጠይቋል።
የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ደቻሳ ጉርሙ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንደገለፁት በወቅቱ በነበረው ውይይት ላይ የከፍተኛ ትምህርት ተመራቂ ተማሪዎች ከጥቅምት 1 እስከ 30 ቀን 2013 ዓ.ም ጥሪ እንደሚደረግላቸው ስምምነት ላይ ተደርሷል በሚል የተሰራጨው ዘገባ ስህተት ነው ብለዋል፡፡
በውይይቱ ወቅት በምክረ ሀሳብ ደረጃ የተነሳ እንጂ ውሳኔ ላይ ያልተደረሰበት ጉዳይ መሆኑን ጠቅሰው በሰዓቱ የተገኙ ሚዲያዎች የተሳታፊዎችን ሀሳብ በመውሰድ በስህተት የዘገቡት መሆኑን ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ አስታውቋል፡፡
ትምህርት ማስጀመርን በተመለከተ በቂ ዝግጅት እንዲያደርጉ ለሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች መመሪያ የተሰጠ መሆኑን ያስታወሱት አቶ ደቻሳ ከዛሬ ጀምሮ ይህንን የሚገመግም ቡድን እናሰማራለን ብለዋል፡፡
ቡድኑ አጠቃላይ የግምገማ ሪፖርቱን እንዳደረሰን እያንዳንዱ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎቹን የሚጠራበትን ጊዜ ወደ ፊት እናሳውቃለን በማለት ነግረውናል፡፡
ምንጭ፦ #EthioFM

የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤቱ የእነ አቶ ጃዋር መሐመድን የክስ መዝገብ በዛሬው ዕለት ተመልክቷል❗️
አቶ ጃዋር መሐመድ ፣ በቀለ ገርባ ፣ ሐምዛ አዳነና ደጀኔ ጣፋን ጨምሮ 21 ተከሳሾች በችሎቱ ከ12 ጠበቆች ጋር ተገኝተዋል፡፡
ደጀኔ ጉተማ ፣ብርሃነመስቀል አበበ እና ጸጋዬ አራርሳ የተባሉ 3 ተከሳሾች ኑሯቸው በውጭ አገር በመሆኑ በችሎቱ አልቀረቡም፡፡
ችሎቱ በዚህ መዝገብ ለዛሬ ቀጠሮ ይዞ የነበረው ክስ ለማንበብና የተሰጡ ትዛዞዕች አፈጻጸማቸውን ለመከታተል ነበር፡፡
የተከሳሽ ጠበቆች አቶ ጃዋር ሙሐመድ፣ በቀለ ገርባና፣ሐምዛ አዳነ የፖለቲካ አመራሮች በመሆናቸው እጃቸው በካቴና እንዳይታሰር ፍርድ ቤቱ ትዕዛዝ ይስጥልን በማለት አመልክተዋል፡፡
ሁሉም ተከሳኞች በማረሚያ በሶስት የተለያዩ ስፍራዎች ላይ በመሆናቸው እንደልብ ልናገኛቸው አልቻልንም ብለዋል፡፡
አንድ ላይ ያሉትን አቶ ጃዋር ፣ በቀለ ገርባና ሐምዛ አዳነንና ሸምሰዲን ጠሃ ብቻ እንዳገኟቸው ተናግረዋል፡፡
እንዲሁም አቶ ጃዋር በስር ፍርድ ቤት ትዕዛዝ ውጭ አገር ከሚገኙ ቤተሰቦች ጋር በሳምንት 3 ጊዜ እንዲገናኝ ትዕዛዝ የተሰጠ ቢሆንም ከፍተኛ ፍርድ ቤቱ በሳምንት 5 ቀናት ከቤተሰቡ ጋር እንዲገናኝ ትዕዛዝ ይሰጥልን በማለት አመልክተዋል፡፡
አቶ ጃዋር መሐመድ እና በቀለ ገርባ በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የግል ህክምና እንዲያገኙ የሰጠው ትዕዛዝ በከፍተኛ ፍርድ ቤቱም እንዲፀና ይደረግ ሲሉ ጠበቆች አመልክተዋል፡፡
ችሎቱም አቤቱታውን ሰምቶ ክሱን በንባብ አሰምቷል፡፡
@axumentertainment1 @axumentertainment1

በሶስት ከተሞች በ53 ነጥብ 7 ሚሊዮን ዶላር ወጪ የተገነቡ የኃይል ማከፋፈያ ጣቢያዎች ተመረቁ!
በቢሾፍቱ፣ ዱከምና በሞጆ ከተሞች በ53 ነጥብ 7 ሚሊዮን ዶላር ወጪ የተገነቡ የኤሌክትሪክ ኃይል ማከፋፈያ ጣቢያዎች ዛሬ ተመረቁ፡፡ ጣቢያዎቹ ለከተሞቹና አካባቢያቸው እንዲሁም በዙሪያቸው ለሚገኙ ኢንዱስትሪዎች የኃይል ፍላጎት ምላሽ ለማሟላት የተገነቡ ናቸው፡፡ ከፍተኛ የኃይል ጫናና መቆራረጥ ችግሮችም ይቀንሳል፡፡ ከአዲስ አበባ በ30 ኪሎ ሜትር ርቀት በዱከም ከተማ የተገነባው ባለ 230/15 ኪሎ ቮልት የከፍተኛ የኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ የግንባታ፣ ፍተሻና የሙከራ ሥራው ሙሉ ለሙሉ መጠናቀቁ ተገልጿል፡፡ #ENA
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
በቢሾፍቱ፣ ዱከምና በሞጆ ከተሞች በ53 ነጥብ 7 ሚሊዮን ዶላር ወጪ የተገነቡ የኤሌክትሪክ ኃይል ማከፋፈያ ጣቢያዎች ዛሬ ተመረቁ፡፡ ጣቢያዎቹ ለከተሞቹና አካባቢያቸው እንዲሁም በዙሪያቸው ለሚገኙ ኢንዱስትሪዎች የኃይል ፍላጎት ምላሽ ለማሟላት የተገነቡ ናቸው፡፡ ከፍተኛ የኃይል ጫናና መቆራረጥ ችግሮችም ይቀንሳል፡፡ ከአዲስ አበባ በ30 ኪሎ ሜትር ርቀት በዱከም ከተማ የተገነባው ባለ 230/15 ኪሎ ቮልት የከፍተኛ የኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ የግንባታ፣ ፍተሻና የሙከራ ሥራው ሙሉ ለሙሉ መጠናቀቁ ተገልጿል፡፡ #ENA
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
የ13ኛ ዙር የጋራ መኖሪያ ቤት እጣ የወጣላቸው አዲስ አበቤዎች ዛሬ ቁልፍ ይረከባሉ ተብሎ ይጠበቃል❗️
የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ እና የሚመለከታቸው የስራ ሃላፊዎች በተገኙበት ዛሬ ከሰዓት በኃላ ለቤት ባለቤቶቹ የቁልፍ ማስረከብ ሥነ-ሥርዓት እንደሚከወን ሸገር ከምንጮቹ ሰምቷል፡፡
በ13ኛው ዙር እጣ የወጣላቸው አዲስ አበቤዎች ለመረከብ ውል መዋዋል ቢጀምሩም ቁልፍ ሳይረከቡ ቆይተዋል፡፡
በዛሬው መርሃ ግብርም በ13ኛው ዙር የጋራ መኖሪያ ቤት እጣ ከወጣላቸው ባሻገር በከተማ አስተዳደሩ የጋራ መኖሪያ ቤት እብዲሰጣቸው ለተወሰነላቸው የልማት ተነሺ አርሶ አደሮች ቁልፍ ይሰጣቸዋል ተብሏል፡፡
ባለፈው ዓመት የከተማ አስተዳደሩ ካቢኔ በልማት ምክንያት የተነሱ አርሶ አደሮችን በቋሚነት በማቋቋም በሚል ከ20,000 በላይ ለሚሆኑት የጋራ መኖሪያ ቤት እንዲሰጥ መወሰኑ ይታወሳል፡፡
ከመካከላቸው ከ400 በላይ የሚሆኑት ጉዳያቸው ገና በመጣራት ላይ ነው የተባለ ሲሆን ለ20,000 አርሶ አደሮች ዛሬ ቁልፍ ይሰጣቸዋል ተብሎ ይጠበቃል፡፡

👉 አንድራ ፓራዴሽ በተባለ የህንድ ግዛት ውስጥ የሚገኘውን የቲሩፓቲ ቤተ-መቅደስ በየእለቱ 30,000 የእምነቱ ተጓዦች ከመላው የአገሪቱ ክፍሎች እየመጡ ይጎበኙታል ። እነዚህ አማኞች ለቤተ መቅደሱ የሚሰጡትም የመስዋት ስጦታ ፀጉራቸውን ነው ። በዚህ ቤተ-መቅደስ ውስጥ በቋሚነት የተቀጠሩ 600 ፀጉር ላጪዎች አሉ ። በፈረቃ እየተመደቡ 24 ሰአት ሙሉ የሰው ፀጉር ሲላጩ ውለው ያድራሉ ። ይህ ፀጉር ከተሰበሰበ ቡሃላ ተሽጦ ገቢው ለቤተመቅደሱ ይሆናል ። በተጨማሪም አማኞቹ ፀጉራቸውን የሚላጩት ለአምላካቸው ያላቸውንም ክብር ለመግለፅ ነው ። በዚህ መልኩ በአመት ከ1.6 እስከ 2.2 ሚልየን ዶላር በመላጣዎቹ ሰዎች 👨🦲 ፀጉር ለቤተመቅደሱ ገንዘብ ይሰበሰባል ።
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
#የኢትዮጵያ የኀብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ኀብረተሰቡ የኢሬቻን በዓል ሲያከብር ለኮቪድ 19 አጋላጭ ከሆኑ ነገሮች መቆጠብ እንዳለበት አሳሰበ፡፡
በበአሉ ላይ ርቀትን አለመጠበቅ፣ የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል ወይም ማስክን በአግባቡ አለመጠቀም፣እጅን በሳሙናና በውሃ አለመታጠብ ወይም ሳኒታይዘር አለመጠቀምና የመሳሰሉት ሁኔታዎች የበሽታውን ስርጭት በከፍተኛ ሁኔታ ሊያባብሱ እንደሚችሉ ኢንስቲትዩቱ አስታውቋል፡፡
በመሆኑም ህብረተሰቡ መሰባሰብን በማስቀረት፣ ርቀትን በመጠበቅና የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል ወይም ማስክ እንዲሁም ሳኒታይዘር በመጠቀም የኮሮና ቫይረስን ተከላክለን የቀጣዩን ዓመት የኢሬቻ በዓልን በጋራ እናክብር ሲልም መልእክቱን አስተላልፏል፡፡
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
በበአሉ ላይ ርቀትን አለመጠበቅ፣ የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል ወይም ማስክን በአግባቡ አለመጠቀም፣እጅን በሳሙናና በውሃ አለመታጠብ ወይም ሳኒታይዘር አለመጠቀምና የመሳሰሉት ሁኔታዎች የበሽታውን ስርጭት በከፍተኛ ሁኔታ ሊያባብሱ እንደሚችሉ ኢንስቲትዩቱ አስታውቋል፡፡
በመሆኑም ህብረተሰቡ መሰባሰብን በማስቀረት፣ ርቀትን በመጠበቅና የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል ወይም ማስክ እንዲሁም ሳኒታይዘር በመጠቀም የኮሮና ቫይረስን ተከላክለን የቀጣዩን ዓመት የኢሬቻ በዓልን በጋራ እናክብር ሲልም መልእክቱን አስተላልፏል፡፡
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
#UPDATE
በዛሬው ዕለት 74,144 የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ቁልፍ፣ ውልና ካርታ የማስተላለፍ ስራ በይፋ መጀመሩን የአዲስ አበባ ከተማ ም/ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ አስታውቀዋል፡፡
ርክክቡ የሚፈጸመው እጣ ለወጣላቸው 51, 229 ለከተማዋ ነዋሪዎች እንዲሁም የልማት ተነሽ ለሆኑ ለ22,915 የአዲስ አበባችን አርሶ አደሮች እንደሆነ ገልጸዋል፡፡

በአለም ዙሪያ ከፍተኛ ወንጀል የሚፈፀምባት አገር ብራዚል ናት ። በብራዚል በየእለቱ (በየቀኑ) በአማካኝ 170 ሰዎች በሰዎች እጃ ነፍሳቸው ትጠፋለች ። በሁለተኝነት የተቀመጠችው ህንድ ስትሆን ፤ በህንድ በቀን ውስጥ በአማካኝ 101 ሰዎች በወንጀለኞች ይገደላሉ ።
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
#በስፔን ባገረሸው የኮሮና ቫይረስ ስጋት በመዲናዋ ማድሪድና አጎራባች ከተሞች ጥብቅ ገደቦች በድጋሚ ሊተላለፉ ነው፡፡
የስፔን የጤና ሚኒስቴር የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ቁጥር በእጅጉ በጨመረባቸው በመዲናዋ ማድሪድና አጎራባች ከተሞች ጥብቅ ገደቦች እንዲጣሉ ከየከተሞቹ ባለስልጣናት ጋር በጋራ ውሳኔ መተላለፉን አስታውቋል፡፡
የስፔን የጤና ሚኒስትር ሳልቫዳር ኢላ ሮብ ዕለት ብቻ በማድሪድ ከተማ ከ5 ሺ በላይ የኮሮና ተጠቂዎች መገኘታቸውና ስርጭቱ በእጅጉ እንደሚያሳስብ ገልጸዋል፡፡
አናዶሉ እንደዘገበው በማድሪድ ከተማ በሚጣሉት ጥብቅ ገደቦች በጣም ወሳኝ ከሆኑ ጉዞዎች በቀር ሌሎች እንቅስቃሴዎች ሁሉ የሚታገዱ ይሆናሉ፡፡
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
የስፔን የጤና ሚኒስቴር የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ቁጥር በእጅጉ በጨመረባቸው በመዲናዋ ማድሪድና አጎራባች ከተሞች ጥብቅ ገደቦች እንዲጣሉ ከየከተሞቹ ባለስልጣናት ጋር በጋራ ውሳኔ መተላለፉን አስታውቋል፡፡
የስፔን የጤና ሚኒስትር ሳልቫዳር ኢላ ሮብ ዕለት ብቻ በማድሪድ ከተማ ከ5 ሺ በላይ የኮሮና ተጠቂዎች መገኘታቸውና ስርጭቱ በእጅጉ እንደሚያሳስብ ገልጸዋል፡፡
አናዶሉ እንደዘገበው በማድሪድ ከተማ በሚጣሉት ጥብቅ ገደቦች በጣም ወሳኝ ከሆኑ ጉዞዎች በቀር ሌሎች እንቅስቃሴዎች ሁሉ የሚታገዱ ይሆናሉ፡፡
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
#የቻይና ውሀን ከተማ ከአፍሪካ ጋር የሚያገናኛትን በረራ በአዲስ አበባ በኩል ጀመረች፡፡
የሁቤ ግዛቷ የዉሀን ከተማ በአዲስ አበባ በኩል የምታካሂደው የጭነት አገልግሎት በረራ የተጀመረው ትላንት ረቡዕ ነው፡፡
ረቡዕ ዕለት በተጀመረው በዚሁ በረራም የኮሮና ቫይረስን ለመመርመርና ለመከላከል የሚያስችሉ 90 ቶን የህክምና ቁሳቁሶች ተጓጉዘዋል፡፡
አሁን ለመጀመሪያ ጊዜ የተጀመረው ቀጥታ በረራ በቀጣይ ዘወትር ሰኞና ሐሙስ በደርሶ መልስ የሚካሄድ ይሆናል፡፡
የዉሀን ከተማ ከንቲባ ሉ ዚ ኪንግ እንዳሉት ከተማቸው ዋነኛው የኮሮና ቫይረስ መመርመሪያና መከላከያ ቁሳቁሶች አምራች እንደመሆኗ በዓለም አቀፍ ደረጃ ወረርሽኙን ለመከላከል ተባብራ ትሰራለች፡፡
አዲሱ የጭነት አገልግሎት ወደ አፍሪካ መጀመሩም ለአፍሪካ ብቻ ሳይሆን ለመላ ሁቤ ግዛትና የዉሀን ከተማ ጠቃሚ ነው ብለዋል ከንቲባው፡፡

የአባያ ሀይቅ በሺዎች የሚቆጠሩ ነዋሪዎችን አፍናቀለ!
በደቡብ ክልል ወደ መኖሪያ መንደሮች እየሰፋ የመጣው የአባያ ሀይቅ ነዋሪዎችን ማፈናቀሉ ተገለጠ። የአካባቢው ባለስልጣናት እንዳሉት ሀይቁ ወደ መኖሪያ መንደሮች ሊሰፋ የቻለው ወደ ሀይቁ የሚገቡት የብላቴና የገላና ወንዞች ፍሰት ከወትሮው በተለየ ኹኔታ በመጨመሩ ነው።
ሀይቁ ከያዝነው ሳምንት መግቢያ አንስቶ ይዞታውን በማስፋት በወላይታ ዞን አባያ ወረዳ ጮካሬ የተባለች ቀበሌን ሙሉ በሙሉ ሸፍኗል፤ ሁለት ሺህ የሚጠጉ ነዋሪዎችንም ከቄያቸው ማፈናቀሉ ተዘግቧል። ተፈናቃዮቹ በአሁኑ ወቅት ወደ አጎራባች ደረቃማ ቀበሌያት በመግባት በገጠር የግብርና ማሰልጠኛ ማዕከላትና በትምህርት ቤቶች ቅጥር ግቢ ውስጥ ተጠልለው እንደሚገኙ የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ አቶ እስጢፋኖስ ወልዴ ተናግረዋል። #DW

ይህን ያውቁ ኖሯል
👉 የሴት አንበሶች ከ90% በላይ በማደን ጊዚያቸውን ያሳልፋሉ።ወንድ አንበሶች ግን ጊዜአቸውን እረፍት በመውሰድ ያሳልፋሉ።
👉 blue whale የተባለው የባህር እንስሳ በአለማችን ከተፈጠሩት ሁሉ ግዙፉ ፍጡር ነው።
👉 the lion mane jellyfish የተባለው ትልቁ የጀሊፊሽ አይነት ነው።
👉 አንበሳ በሚያጓራበት ጊዜ እስከ 5 mile ርቀት ድረስ ይሰማል።

#ደቡብ አፍሪካ በኮሮና ስጋት ምክንያት ለወራት ዘግታ የቆየችውን ድንበሯን ለሁሉም የአፍሪካ ሀገራት ከነገ ጀምራ ክፍት ልታደርግ ነው፡፡
ደቡብ አፍሪካ ለሁሉም የአፍሪካ ሀገራት ድንበሮቿን ክፍት ብታደርግም የኮሮና ወረርሽኝ አሁንም ካልቀነሰባቸው ሀምሳ የዓለም ሀገራት የሚመጡ ቱሪስቶችን ግን አሁንም አትምጡብኝ ብላለች፡፡
የደቡብ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ናሌዲ ፓንደር “ሀገራችን ድንበሮቿን በሂደት ብትከፍትም በአሁኑ ሰዓት ግን ከብሪታንያ፣ ከአሜሪካ፣ ከሩሲያና ከፈረንሳይ እንዲሁም ከሌሎች 46 ሀገራት ለሚመጡ ዜጎች በራችን ዝግ ነው” ብለዋል፡፡
በአፍሪካ አህጉር የተሻለ ኢኮኖሚ እንዳላት የሚነገረው ደቡብ አፍሪካ በኮሮና ስጋት ድንበሯን የዘጋችው ባለፈው መጋቢት ወር ነበር፡፡
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
ደቡብ አፍሪካ ለሁሉም የአፍሪካ ሀገራት ድንበሮቿን ክፍት ብታደርግም የኮሮና ወረርሽኝ አሁንም ካልቀነሰባቸው ሀምሳ የዓለም ሀገራት የሚመጡ ቱሪስቶችን ግን አሁንም አትምጡብኝ ብላለች፡፡
የደቡብ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ናሌዲ ፓንደር “ሀገራችን ድንበሮቿን በሂደት ብትከፍትም በአሁኑ ሰዓት ግን ከብሪታንያ፣ ከአሜሪካ፣ ከሩሲያና ከፈረንሳይ እንዲሁም ከሌሎች 46 ሀገራት ለሚመጡ ዜጎች በራችን ዝግ ነው” ብለዋል፡፡
በአፍሪካ አህጉር የተሻለ ኢኮኖሚ እንዳላት የሚነገረው ደቡብ አፍሪካ በኮሮና ስጋት ድንበሯን የዘጋችው ባለፈው መጋቢት ወር ነበር፡፡
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 730 ሰዎች በኮሮና ሲያዙ የ7 ሰዎች ህይወት አለፈ!
ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 6,475 የላቦራቶሪ ምርመራ ተጨማሪ 730 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
226 ሰዎች ሲያገግሙ 7 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል።
እስካሁን በአጠቃላይ 76,098 ሰዎች በቫይረሱ ሲያዙ 31,430 ሰዎች ያገገሙ ሲሆን የ1,205 ሰዎች ህይወት ማለፉን የሚኒስቴሩ መረጃ ያመለክታል።
〰〰〰〰〰〰〰

በአዲስ አበባ ከተማ ለኢሬቻ በዓል የሚዘጉ መንገዶችን ፖሊስ ይፋ አደረገ❗️
በአዲስ አበባ ከተማ ለኢሬቻ በዓል ከዋዜማው ጀምሮ ለተሽከርካሪዎችና ለእግረኞች ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን የከተማ አስተዳደሩ ፖሊስ ይፋ አድርጓል፡፡
በዓሉ በሰላም እንዲከበር የፀጥታ አካላት ዝግጅታቸውን ማጠናቀቃቸውንም አስታውቋል፡፡
ኮሚሽኑ በከተማው ነገ ከቀኑ 10 ሰዓት 30 ጀምሮ የሚዘጉት መንገዶች የሚከተሉት ናቸው፦
ከቦሌ አየር መንገድ ፣በሚሌኒየም አዳራሽ ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስደው መንገድ ደምበል ሲቲ ሴንተር ኦሎምፒያ አደባባይ፡፡
ከመስቀል ፍላወር ወደ ኦሎምፒያ የሚወስደው መንገድ ማዘጋጃ ጋራዥ ወይም ጋዜቦ አደባባይ፡፡
ከመገናኛ ፣በሃያ ሁለት ወደ መስቀል አደባባይ እንዲሁም ከቦሌ መድኃኔዓለም ፣በአትላስ ሆቴል ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስደው መንገድ ቅዱስ ዑራኤል ቤተ-ክርስቲያን አካባቢ፡፡
ከፒያሳ ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስደው መንገድ ቴዎድሮስ አደባባይ፡፡
ከአራት ኪሎ ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስደው መንገድ ባሻ ወልዴ ችሎት ወይም ፓርላማ መብራት ላይ ዝግ ይሆናል፡፡
እንዲሁም ከሳሪስ ፣በጎተራ ወደ መስቀል የሚወስደው መንገድ አጎና ሲኒማ፡፡
ከካዛንቺስ በቤተ መንግስት ፍል ውሃ የሚወስደው መንገድ ኢንተር ኮንቲኔንታል ሆቴል ፣ከዑራኤልና አዋሬ የሚመጡ መንገዶች ካዛንቺስ ቶታል ላይ ይዘጋሉ፡፡
በተጨማሪም ከካዛንቺስ ወደ አራት ኪሎ የሚወስደው መንገድ ግቢ ገብርኤል መስቀለኛው ላይ፡፡
ከተክለሃይማኖት ፣በሚቲዎሮሎጂ ፣መስቀል አደባባይ የሚወስደው መንገድ ሚቲዎሮሎጂ መስሪያ ቤት አካባቢ ይዘጋል፡፡
ከተክለሃይማኖት፣ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል፣ ኢሚግሬሽን ጥቁር አንበሳ የኋላ በር መስቀለኛው ላይ፡፡
ከጌጃ ሰፈር፣ ጤና ጥበቃ፣ ብሄራዊ ቲያትር የሚወስደው መንገድ ጎማ ቁጠባ የትራፊክ መብራት፡፡
ከቄራ ወደ ቂርቆስ የሚወስደው መንገድ ታቦት ማደሪያ፡፡
ከጦር ኃይሎች ፣ልደታ ፣ከፖሊስ ሆስፒታል ሜክሲኮ አደባባይ ያለው መንገድ ዝግ ይሆናሉ፡፡
በዓሉ በሚከበርበት ዙሪያና አካባቢው ነገ ከቀኑ 8 ሰዓት 30 ጀምሮ ፕሮግራሙ እስኪጠናቀቀ ድረስ በግራና በቀኝ ለረጅምም ሆነ ለአጭር ጊዜ ተሽከርካሪ አቁሞ መሄድ በፍጹም የተከለከለ መሆኑን ገልጿል፡፡

Good morning dear mom Ethiopia 💚💛❤️
ውድ ኢትዮጵያውያን እንደም አደራችሁ
ሀግሬ እማማ ኢትዮጵያ ስትሉ አቤት ማማራችሁ!
መልካም ዕለተ እርብ
ጁሙኣ ሙባረክ
''
#join US 👇& #SHARE { #ሼር }
Join us. 👇
✨🇪🇹 @axumentertainment1
✨🇪🇹 @axumentertainment1bot
ውድ ኢትዮጵያውያን እንደም አደራችሁ
ሀግሬ እማማ ኢትዮጵያ ስትሉ አቤት ማማራችሁ!
መልካም ዕለተ እርብ
ጁሙኣ ሙባረክ
''
#join US 👇& #SHARE { #ሼር }
Join us. 👇
✨🇪🇹 @axumentertainment1
✨🇪🇹 @axumentertainment1bot
በኢሬቻ በአል ላይ የሽብር ጥቃት ለመፈጸም በህቡዕ ሲሰራ የቆየ ቡድን ከእነ ግብረአበሮቹ በቁጥጥር ስር ማዋሉን የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት አስታወቀ።
በቢሾፍቱና በአዲስ አበባ ከተማ በድምቀት ከሚከበረው የኢሬቻ በዓል ጋር በተያያዘ በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች የሽብር ጥቃቶች ለመፈጸም፣ አመጽ ለማቀጣጠል፣ ግጭትና ትርምስ ለመፍጠር ከጥቂት የህወሓት የጥፋት ቡድኖች ጋር ግንኙነት በመፍጠር ተልዕኮ ተቀብሎ በህቡዕ ሲያስተባብርና ሲመራ የነበረ የኦነግ ሸኔ ቡድን ከእነ ግብረአበሮቹ በቁጥጥር ሥር እንዲውል ማድረጉን አስታውቋል።
ለዚህ ተልዕኮው እንዲረዳቸው ካደራጇቸው የህቡዕ ቡድኖች መካካልም አንዱ እንድሪስ እያሱ መሃመድ በተባለ የኦነግ ሸኔ አባል የሚመራ ሲሆን ÷ ላለፉት ወራት ከከሚሴ፣ መቀሌ አዲስ አበባ በመመላለስ የተሰጠውን ተልዕኮ ለማስፈጸም ሲንቀሳቀስ ቆይቷል፡፡ ቡድኑ መስከረም 16 ቀን 2013 ዓመተ ምህረትም በደቡብ ወሎ ዞን ሃይቅ ከተማ በቁጥጥር ሥር መዋሉን የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ገልጿል።
የጥፋት ቡድን መሪው መቀሌ ከሚገኘው የትግራይ ክልል የፀጥታ ቢሮ ኃላፊ ከሆነው ተኪኡ ምትኩና ሌሎች ጥቂት የህወሓት የጥፋት ቡድኖች ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት በመፍጠር ወደ መቀሌ በመመላለስ የጦር መሳሪያ፣ ገንዘብና ተልዕኮ በመቀበል ከሸኔ ታጣቂ ቡድን ጋር በማስተሳሰር በኦሮሚያ የአመጽ ቡድን ሲያደራጅ ቆይቷል። ተጨማሪ ከምስሉ ላይ ያንብቡ። [ዘገባ:- FBC]

የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ የቅርብ አማካሪ በኮሮናቫይረስ መያዟን ተከትሎ ፕሬዝደንቱ እና ቀዳማዊት እመቤት ሜላኒያ ትራምፕ እራሳቸውን ለይተው ሊያቆዩ እንደሆነ ተነገረ።‼️