ጠቅላይ ሚንስትሩ ከከፍተኛ ትምህርት ሚንስትር አመራሮች ጋር ውይይት
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከሁሉም ዩኒቨርስቲዎች እና ከሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አመራሮች ጋር መከሩ‼️
↘️ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከሁሉም ዩኒቨርስቲዎች እና ከሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አመራሮች ጋር ተቋርጦ የነበረው ትምህርት በሚቀጥልበት ሁኔታ ላይ መክረዋል፡፡
↘️ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው “ዩኒቨርስቲዎቻችንን መልሶ ለመክፈት የምንዘጋጅበት ወቅት ነው” ብለዋል።
↘️ዛሬ ከሰዓት በኃላም በሀገሪቱ ከሚገኙ የሁሉም ዩኒቨርስቲዎች አመራሮች እና የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አመራሮች ጋር መወያየታቸውን ገልጸዋል።
↘️በውይይቱም ኮቪድ19ን የመከላከል ቅድመ ጥንቃቄዎችን ተግባራዊ ባደረገ መልኩ የመማር ማስተማር ሂደቱን ለማስቀጠል የሚደረገውን ዝግጅት እና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ማትኮሩን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጠቁመዋል።
↘️ከዚህ ባሻገር በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ምንም ዓይነት የሰላም እና የጸጥታ ችግር እንዳይገጥም ለማድረግ ፤ ቢገጥምም ችግሩን በአፋጣኝ ለመቅረፍ ባላቸው ዝግጁነት ላይ ውይይት መደረጉም እንዲሁ።
↘️ዩኒቨርስቲዎች የዕውቀት እና የፈጠራ ማዕከላት እንደ መሆናቸው፣ አመራሮች ለትምህርት እንዲሁም ለቱሪዝም የሚሆንን ነባራዊ ሁኔታ እንዲያመቻቹ ቀጣይ አቅጣጫ መቀመጡንም ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገልጸዋል።
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይህ ድርጊቱ የሚረብሽ ቪድዮ በስፋት ሶሻል ሚድያ ላይ ሲዘዋወር ነበር!
የፌደራል ፖሊስ ልብስ የለበሱ ግለሰቦች በመንገድ የሚያልፉ ሰዎችን ሲረግጡ እና ሲማቱ ያሳያል። ቪድዮው ድርጊቱ መቼ እንደተቀረፀ አይጠቅስም፣ እንዲሁም የግለሰቦቹን መልክ አያሳይም።
በጉዳዩ ዙርያ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ቃል አቀባይ የሆኑትን አቶ ጄይላን አብዲን ማምሻውን አናግሬ ነበር። የሰጡኝ መልስ ይህን ይመስላል:
"ቪድዮውን አሁን ማየቴ ነው፣ ለመለየት አስቸጋሪ የሆነ ነው ምክንያቱም መልካቸውን አያሳይም። ተጣርቶ እስኪታወቅ በደፈናው የኛ አባላት ናቸው ማለት አይቻልም፣ ምክንያቱም ከዚህም በላይ የፌደራል ፖሊስ ልብስን ለብሰው እስከመታኮስ የደረሱ ነበሩ። ማጣራት ግን ይደረጋል።"
እንደሚመስለኝ የፖሊስ አባላት ይሁኑ፣ አይሁኑ ማንነታቸው ተጣርቶ ቢታወቅ መልካም ነው። ካልሆኑም እንኳን እንዲህ አይነት ድርጊት በፖሊስ ልብስ መፈፀማቸው ሊያስጠይቃቸው ይገባል።
(eliasmeseret)
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
የፌደራል ፖሊስ ልብስ የለበሱ ግለሰቦች በመንገድ የሚያልፉ ሰዎችን ሲረግጡ እና ሲማቱ ያሳያል። ቪድዮው ድርጊቱ መቼ እንደተቀረፀ አይጠቅስም፣ እንዲሁም የግለሰቦቹን መልክ አያሳይም።
በጉዳዩ ዙርያ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ቃል አቀባይ የሆኑትን አቶ ጄይላን አብዲን ማምሻውን አናግሬ ነበር። የሰጡኝ መልስ ይህን ይመስላል:
"ቪድዮውን አሁን ማየቴ ነው፣ ለመለየት አስቸጋሪ የሆነ ነው ምክንያቱም መልካቸውን አያሳይም። ተጣርቶ እስኪታወቅ በደፈናው የኛ አባላት ናቸው ማለት አይቻልም፣ ምክንያቱም ከዚህም በላይ የፌደራል ፖሊስ ልብስን ለብሰው እስከመታኮስ የደረሱ ነበሩ። ማጣራት ግን ይደረጋል።"
እንደሚመስለኝ የፖሊስ አባላት ይሁኑ፣ አይሁኑ ማንነታቸው ተጣርቶ ቢታወቅ መልካም ነው። ካልሆኑም እንኳን እንዲህ አይነት ድርጊት በፖሊስ ልብስ መፈፀማቸው ሊያስጠይቃቸው ይገባል።
(eliasmeseret)
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
#COVID19Ethiopia
በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 6,546 የላብራቶሪ ምርመራ 723 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ13 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 500 ሰዎች አገግመዋል።
በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 89,860 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 1,365 ደርሷል፤ ከበሽታው ያገገሙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 43,149 ደርሷል።

ከነገ ጥምቅት 10/2013 ጀምሮ በ Online ላይ ፖስፖርት ለማደስ እና ለአዲስ ፖስፖርት ቀጠሮ ለማስያዝ የማመልከት አገልግሎት ይጀምራል።‼️
አዲስ አበባ ቢሮ ከህዳር 1/2013 ጀምሮ ሁሉም መደበኛ አገልግሎቶች ይጀምራሉ።
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
አዲስ አበባ ቢሮ ከህዳር 1/2013 ጀምሮ ሁሉም መደበኛ አገልግሎቶች ይጀምራሉ።
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
9ኙ የማንጎ የጤና በረከቶች
የፍራፍሬዎች ሁሉ ንጉስ እየተባለ የሚሞካሸው ማንጎ እጅግ በርካታ የጤና ጠቀሜታዎች ሲኖሩት፥ በዋናነት ግን የሚከተሉትን የጤና በረከቶች ይዟል።
1. ካንሰርን ይከላከላል፣ጥናቶች እንደሚሳዩት ከሆነ ማንጎን መመገብ ከአንጀት፣ ከጡት፣ከደም እና ከፕሮስቴት ካንሰር ለመጠበቅ ይረዳል።
2. የኮሌስትሮል መጠንን ይቀንሳል፣ማንጎ የኮሌስቴሮል መጠንን መቀነስ የሚችሉ
ንጥረ ነገሮችን በውስጡ በከፍተኛ ሁኔታ ይዟል።
3. ለቆዳ ጤንነት ተመራጭ ነው፣ማንጎን በመመገብም ሆነ ፊትን በመቅባት የቆዳዎን ጤንነት ማሻሻል ይችላሉ።
4. የኩላሊት ጠጠርን ይቀንሳል፣ማንጎን አዘውትሮ መመገብ ጣፋጭ ጣዕምን ከማግኘት ባላፈ በኩላሊታችን ውስጥ ጠጠር እንዳይፈጠር ማድረግ ይቻላል።
5. ለአይን ጤንነት ፍቱን ነው፣ማንጎ ቫይታሚን ኤ በውስጡ ስለሚይዝ የአይን የማየት ጥራትን ይጨምራል።
6. የምግብ መፈጨት ሂደትን ያፋጥናል፣እንደ ፓፓዬ ሁሉ ማንጎም የምግብ መፈጨትን
ስርአት ያፋጥናል።
7. የማስታወስ ችሎታችን ለማሳደግ፣ማንጎ ግሉታሚን የተሰኘ እና የማስታወስ ችሎታችንን የሚያሳድግ እንዲሁም አንድን ስራ በትኩረት ለመስራት የሚያስችል ንጥረ ነገርን አምቆ ይዟል በውስጡ። በተለይም ህፃናት እና ታዳጊዎች አዘውትረው ቢመገቡት በፈተና ወቅት ትኩረታቸውን ለመሰብሰብ በእጅጉ ይረዳቸዋል።
8. በሽታ የመከላከል አቅማችንን ያጎለብታል፣ቫይታሚን እና ቫይታሚን በተጨማሪ ሌሎች
የተለያዩ ንጥረ ነገሮች በሽታን የመከላከል አቅማችንን ያዳብራሉ።
9. በሰውነታችን የስኳር መጠንን ለማስተካከል፣የማንጎ ፍሬው ብቻ ሳይሆን ቅጠሉም ለጤና
ጠቃሚ ነው።
እባኮን ይህን ጠቃሜ መረጃዎች share በማድረግ ለወገኖ እንዲደርስ
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደንበኞች ወደ ሌላ ሰው የባንክ አካውንት ገንዘብ የሚያስገቡበትን አሰራር አቋረጠ።
የባንኩ ደንበኞች እና ተጠቃሚዎች ላይ ይህ ጊዜያዊ ክልከላ የተጣለው ከዛሬ ሰኞ ጥቅምት 09፤ 2013 ጀምሮ ነው። በአዲስ አበባ በፈረንሳይ ለጋሲዮን አካባቢ በሚገኙ የንግድ ባንክ ቅርንጫፎችን ለአብነት የተመለከተው የ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ዘጋቢ ገንዘብ ወደ ሌላ ሰው የባንክ ሂሳብ ማስገባት እንደማይቻል አረጋግጧል። በአካባቢው በሚገኙት በአዋሽ እና በእናት ባንክም ተመሳሳይ ክልከላዎች ተግባራዊ መደረጋቸውን ተመልክቷል።
በዚያው አካባቢ በሚገኝ የንግድ ባንክ ቅርንጫፍ የሚሰሩ እና ስማቸው እንዳይገልጽ የጠየቁ የደንበኞች አገልግሎት ኃላፊ፤ ትዕዛዙ ዛሬ ከብሔራዊ ባንክ እንደተላለፈ ገልጸው፤ “ለምን እና በምን ምክንያት እንደተላለፈ ዝርዝር መረጃ አልደረሰንም” ብለዋል። በእናት እና ንብ ባንክ የሚሰሩ የባንክ ባለሙያዎች፤ ተላለፈ የተባለው መመሪያ እስካሁን እንዳልደረሳቸው አስታውቀዋል።
የንግድ ባንክ የፈረንሳይ ለጋሲዮን ቅርንጫፍ ደንበኞች አገልግሎት ኃላፊ “ማንኛውም ሰው ገንዘብ ለሌላ የባንክ ሂሳብ መላክ ከፈለገ መጀመሪያ ወደ ራሱ አካውንት በማስገባት ማዘዋወር እንደሚችል” ገልጸዋል። በንብ እና ወጋገን ባንኮች ግን እስከ አምስት ሺህ ብር ድረስ ወደ ሌላ ሰው የባንክ ሂሳብ በጥሬ ገንዘብ ማስገባት እንደሚቻል የየባንኮቹ ሰራተኞች አስረድተዋል።
የንብ ባንክ፤ ዮሃንስ ቅርንጫፍ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ቢኒያም ተፈሪ “በንግድ ባንክ ከዛሬ ጀምሮ ወደ ሌላ ሰው ገንዘብ ማስገባት እንደማይቻል መረጃ ደርሶኛል” ሲሉ ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናግረዋል። ትዕዛዙ እስካሁን ለንብ ባንክ እንዳልደረሰ የገለጹት ስራ አስኪያጁ፤ “ትዕዛዙ እንደደረሰን ወደዚህኛው አሰራር እንገባለን” ብለዋል። ጉዳዩን በተመለከተ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተጨማሪ ማብራሪያ ለማግኘት ያደረግነው ጥረት አልተሳካም። (ኢትዮጵያ ኢንሳይደር)

ዮዳሄ ኢንተርቴይመንት #yodahe entertainment pinned «የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደንበኞች ወደ ሌላ ሰው የባንክ አካውንት ገንዘብ የሚያስገቡበትን አሰራር አቋረጠ። የባንኩ ደንበኞች እና ተጠቃሚዎች ላይ ይህ ጊዜያዊ ክልከላ የተጣለው ከዛሬ ሰኞ ጥቅምት 09፤ 2013 ጀምሮ ነው። በአዲስ አበባ በፈረንሳይ ለጋሲዮን አካባቢ በሚገኙ የንግድ ባንክ ቅርንጫፎችን ለአብነት የተመለከተው የ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ዘጋቢ ገንዘብ ወደ ሌላ ሰው የባንክ ሂሳብ ማስገባት እንደማይቻል…»
እንደምን አደራችሁ?
አክሱም ENTERTAINMENT ከአሁኗ ሰዓት ጀምሮ ከአገር ውስጥ ያገኘናቸውን ዜናዎች፣ ፖለቲካው፣ ምጣኔ ኃብቴ፣ ማህበራዊና የተለያዩ ጉዳዮችን የሚዳስሱ ዘለግ ያሉ ተንታኝ ፅሁፎችን እናቀርብላችኋለን።
ከአገር ውስጥ በተጨማሪ በአህጉሪቷም ሆነ በተለያዩ የአለማችን ክፍሎች ምን እየተከናወነ እንደሆነ ለማወቅ ምርጫችሁ አክሱም ENTERTAINMENT ይሁን።
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
አክሱም ENTERTAINMENT ከአሁኗ ሰዓት ጀምሮ ከአገር ውስጥ ያገኘናቸውን ዜናዎች፣ ፖለቲካው፣ ምጣኔ ኃብቴ፣ ማህበራዊና የተለያዩ ጉዳዮችን የሚዳስሱ ዘለግ ያሉ ተንታኝ ፅሁፎችን እናቀርብላችኋለን።
ከአገር ውስጥ በተጨማሪ በአህጉሪቷም ሆነ በተለያዩ የአለማችን ክፍሎች ምን እየተከናወነ እንደሆነ ለማወቅ ምርጫችሁ አክሱም ENTERTAINMENT ይሁን።
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
😮ከሚያምሩ ስፍራዎች
IGUAZU FALLS, አርጀንቲና
✨🍂🌼🌈🌟
⏩⏩ IGUAZU FALLS
#አርጀንቲና♥️
👇👇👇

🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት አደራችሁ🙏
"የደፈረሰን ውሃ ማንፃት የምትችለው ስትተወው ብቻ ነው"
በሁላችንም ህይወት እጅግ ለፍተንበትና ደክመንበት አልሳካ ያለ አንድ ነገር አለ፡፡ እናም አልሳካ ያለን ነገር የሆነ እኛ ወይ ፈጣሪ ያጎደልነው ነገር ስላለ መስሎ የሚሰማን ጥቂቶች አይደለንም፡፡ በዚህም የተነሳ በመማረር እና በማማረር ከእራሳችን ጀምሮ በዙሪያችን ያሉ ሰዎችን አልፎም "ነገር ሁሉ በግዜው ውብ አድርግ የሰራን" ፈጣሪ እናሳዝናለን፤ እናስከፋለን፡፡
ነገር ግን እያንዳንዱ ክስተት በእኛ የእውቀት ደረጃና ብልጠት የሚሆን ቢመስለንም ግን አይደለም፤ ሁሉም የሚሆነው እሱ እንዲሆን በፈቀደበት ግዜ ነው፡፡
ስለሆነም በተደጋጋሚ ሞክረን ከእኛ አቅም ውጪ የሆነ ነገሮችን አንዳንዴም መተው ብልኸነት ነው፡፡ እዚህ ጋር ግን "መተው" ሲባል ተስፋ መቁረጥ ማለት አይደለም፡፡ እኛ አቅማችን ያልቻለውን ነገር አሳልፎ ለፈጣሪ መስጠት እንጂ፡፡
🙌መልካም ቀን ቸር ያውለን🙌
🔊Share and join

ተማሪዎች አስፈላጊውን ጥንቃቄ በማድረግ ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ ጥሪ ቀረበ❗️
በትላንትናው እለት በመላ አገሪቱ ከሚገኙ ትምህርት ቤቶች 30 በመቶ የሚሆኑት ሥራ መጀመራቸውን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ።
በቀጣይም ሌሎች ትምህርት ቤቶች ወደ ሥራ እንደሚገቡ ሚኒስቴሩ ገልጿል።
ተማሪዎች ራሳቸውን ከኮሮናቫይረስ ለመከላከል የሚያስችላቸውን አስፈላጊ ጥንቃቄ በማድረግ ትምህርታቸውን እንዲከታተሉም ሚኒስቴሩ ጥሪ አቅርቧል።
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
በትላንትናው እለት በመላ አገሪቱ ከሚገኙ ትምህርት ቤቶች 30 በመቶ የሚሆኑት ሥራ መጀመራቸውን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ።
በቀጣይም ሌሎች ትምህርት ቤቶች ወደ ሥራ እንደሚገቡ ሚኒስቴሩ ገልጿል።
ተማሪዎች ራሳቸውን ከኮሮናቫይረስ ለመከላከል የሚያስችላቸውን አስፈላጊ ጥንቃቄ በማድረግ ትምህርታቸውን እንዲከታተሉም ሚኒስቴሩ ጥሪ አቅርቧል።
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት 8ኛ አመት 1ኛ መደበኛ ጉባኤውን ከጥቂት ደቂቃዎች በኃላ ይጀምራል ❗️
በ8ኛ አመት 1ኛው መደበኛ ጉባኤ የአስፈጻሚ አካላት የ2013 በጀት ዓመት የሶስት ወራት እቅድ አፈጻጸም ይገመገማል ።
በተጨማሪ በምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ አቅራቢነት ልዩ ልዩ ሹመቶች እንደሚሰጡም ይጠበቃል ።
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
በ8ኛ አመት 1ኛው መደበኛ ጉባኤ የአስፈጻሚ አካላት የ2013 በጀት ዓመት የሶስት ወራት እቅድ አፈጻጸም ይገመገማል ።
በተጨማሪ በምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ አቅራቢነት ልዩ ልዩ ሹመቶች እንደሚሰጡም ይጠበቃል ።
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
ከደራሲና ጋሽ ስብሃት አንደበት
===========================
"እውነትም እንግሊዘኛ በአማርኛ ላይ
ቢንጠራራማ አይደርስበትም "
ጋሽ ስብሐት ስለ አማርኛ ቋንቋ እንድህ ብሎ ነበር
~~እንግሊዝኛ ምን በአለም ቢነገር ፣ ምን ቢሊዮኖች ቢመኙት ፣እዛው ከቻይና ብር ይበደሩበት እንጂ ፤ፊልም ይስሩበት እንጂ ፤ እንደኔ ላለው መች እንደ አማርኛ የልብ ያደርሳል? እስቲ አሁን " አይዞህ "ን በእንግሊዝኛ ልበልህ ብለው እንዴት ይገለጻል ? . እንግሊዘኛ እንደ ቋንቋ መተሳሰብን መች ይደግፋል ? እስቲ አሁን ፣ " እኔን " ብሎ ነገር የት አባቱ ያውቃል? እሱን ተውት ፣ " የት አባቱ ! " ማለትንስ የት አባቱ አውቆት? ሰው እንቅፋት ሲመታው " እኔን " በሚለው መተሳሰብ ፋንታ ፣ " ዋች አውት ! አር ዩ ኦ ኬ? የት ያደርሳል ? " ዋች አውት " አጠጋግተን ስንተረጉመው እንግዲህ ፣ "ምን አባሽ ያደናብርሻል ? " አይደለም
=========:==:=============:====

ኮቪድን ለመከላከል የሚረዱ ቁልፍ የንፅህና ልምዶች
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
ተማሪዎች ራሳቸውን ከኮሮናቫይረስ ለመከላከል የሚያስችላቸውን አስፈላጊ ጥንቃቄ በማድረግ ትምህርታቸውን እንዲከታተሉም ሚኒስቴሩ ጥሪ አቅርቧል።
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
#UPDATE
ዛሬ የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ምክትል ዳይሬክተር አስቻለው አባይነህ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቻው ተከታዩን ብለዋል ፦
- እስካሁን በኢትዮጵያ በቫይረሱ ከሚያዙት 57 በመቶ የሚሆኑት እድሜያቸው ከ15-34 ሲሆን ከሟቾች ውስጥ ደግሞ 51.9 በመቶ የሚሆኑት ዕድሜያቸው ከ60 ዓመት በላይ ነው።
- በቫይረሱ የሞት ምጣኔ በኢትዮጵያ 1.52 በመቶ ፣ በአፍሪካ 2.4 በመቶ ፣ በዓለም ደግሞ 2.8 በመቶ ነው።
- በአሁኑ ወቅት በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ተይዘው የሚገኙ ሰዎች ውስጥ 63 በመቶው ምልክት የማያሳዩ ናቸው።
- ከሐምሌ እና ነሐሴ በላይ አሁን ላይ ወደ ፅኑ ሕሙማን የሚገቡ ታማሚዎች ብዛት እየጨመረ መጥቷል።
- 14 በመቶ የሚሆኑት በሆስፒታል የሚገኙ ታማሚዎች በፅኑ ሕሙማን ክፍል ውስጥ ይገኛሉ፡፡
- በኢትዮጵያ ሁሉም ወረዳዎች ቢያንስ አንድ በኮቪድ የተያዘ ሰው ሪፖርት አድርገዋል፡፡
- አዲስ አበባ ከተማ ፣ ኦሮሚያ ክልል ፣ ትግራይ ክልል ፣ አማራ ክልል ፣ ደቡብ ክልል እና ሲዳማ ክልል በቅደም ተከተል ከፍተኛ የቫይረሱ ተጠቂዎች የተገኙባቸው ናቸው።
(አል ዓይን)

ክለሳ መደረግ ያለበት እስከ ህዳር 30 ቀን 2013 ዓ/ም ነዉ ❗️
የ2013 ዓ/ም የትምህርት ዘመን ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታቸዉ የሚመለሱበት ጥቅምት 30 ቀን 2013 ዓ/ም መሆኑ ይታወቃል፡፡
በመሆኑም ተማሪዎች በ2012 ዓ/ም የሁለተኛ ወሰነ ትምህርት በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ምክንያት ያለፋቸዉን የትምህርት ይዘት ክለሳ መደረግ ያለበት እስከ ህዳር 30 ቀን 2013 ዓ/ም ነዉ፡፡
ነገር ግን የትምህርት ዘመኑ የመማር ማስተማር ሂደት የሚቀጥለዉ ከታህሳስ 1 ቀን 2013 ዓ/ም ጀምሮ ሰለሆነ ክፍለ ከተማዉም ይህን አውቆ ጥብቅ ክትትል እንዲያደርግ ፤ ከዚህም መርሃ ግብር ውጪ የሚፈጽም ተቋም አስተዳደራዊ እርምጃ እንዲወሰድበት እናሳስባለን፡፡
©አ.አ ትምህርት ቢሮ
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
የ2013 ዓ/ም የትምህርት ዘመን ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታቸዉ የሚመለሱበት ጥቅምት 30 ቀን 2013 ዓ/ም መሆኑ ይታወቃል፡፡
በመሆኑም ተማሪዎች በ2012 ዓ/ም የሁለተኛ ወሰነ ትምህርት በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ምክንያት ያለፋቸዉን የትምህርት ይዘት ክለሳ መደረግ ያለበት እስከ ህዳር 30 ቀን 2013 ዓ/ም ነዉ፡፡
ነገር ግን የትምህርት ዘመኑ የመማር ማስተማር ሂደት የሚቀጥለዉ ከታህሳስ 1 ቀን 2013 ዓ/ም ጀምሮ ሰለሆነ ክፍለ ከተማዉም ይህን አውቆ ጥብቅ ክትትል እንዲያደርግ ፤ ከዚህም መርሃ ግብር ውጪ የሚፈጽም ተቋም አስተዳደራዊ እርምጃ እንዲወሰድበት እናሳስባለን፡፡
©አ.አ ትምህርት ቢሮ
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
በኢትዮጵያ ያሉ ሁሉም ለይቶ ማቆያዎች ተዘጉ‼️
↘️ኳራንቲን የነበሩ ትምህርት ቤቶች እና ዩንቨርሲቲዎች ትምህርት በመጀመራቸው ምክንያት ለይቶ ማቆያዎች ሊዘጉ እንደቻሉ አዲስ ማለዳ ላይ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

"ለሚ ኩራ"
ዛሬ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት 8ኛ ዓመት 1ኛ መደበኛ ጉባኤውን በማካሄድ ላይ ይገኛል ፤ በጉባኤው "ለሚ ኩራ" ተብሎ የሚጠራ ተጨማሪ ክፍለ ከተማ በምክር ቤቱ እንደሚፀድቅ ይጠበቃል።
አዲሱ ክፍለ ከተማ 'ለሚ ኩራ' በምክር ቤቱ ከጸደቀ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሚገኙ ክፍለ ከተሞች ወደ 11 የሚያድጉ ይሆናል ፤ በከተማዋ አሁን ላይ 10 ክፍለ ከተሞች እና 116 ወረዳዎች እንደሚገኙ ይታወቃል። (ENA)

የጥሪ ማስታወቂያ ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ‼️
በ2012ዓ.ም በወልድያ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ለነበሩ መደበኛ ተማሪዎች ብቻ ዩኒቨርሲቲው የምዝገባ ቀን ከጥቅምት 25- 26/2013 ዓ.ም መሆኑን አስታውቋል፡፡
ከተጠቀሱት ቀናት ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪ የማያስተናግድ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አስታውቋል፡፡
በተጨማሪም የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በሚሰጠው አቅጣጫ መሰረት የሚሻሻል ወይም የሚቀየር ነገር ካለ ዩኒቨርሲቲው በማህበራዊ ትስስር ገጾቹ የሚያሳውቅ መሆኑን ገልጿል፡፡