#UPDATE
ትላንት ህይወታቸው ያለፈው የክብር ዶክተር ሎሬት አርቲስት ለማ ጉያ የቀብር ሥነ ስርዓት ሀሙስ በቢሾፍቱ እንደሚፈፀም ቤተሰቦቻቸው ተናግረዋል።
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሰላም አስከባሪ የፌዴራል ፖሊስ አባላት ሥልጠና እየወሰዱ ነው❗️
በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሰላም ለማስጠበቅ በተለያዩ ዘርፎች ተመድበው የሚሰሩ የፌዴራል ፖሊስ አባላት በኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ሥልጠና እየወሰዱ ነው፡፡
በ45 ዩኒቨርሲቲዎች እና በ15 ቅርንጫፍ ካምፓሶች የሚመደቡ የፌዴራል ፖሊስ አባላት በዩኒቨርሲቲ ውስጥ ለሚፈጠሩ ግጭቶች ህግ ለማስከበርና በጤና ሚኒስቴር የወጣውን የኮቪድ-19 ፕሮቶኮል ለማስጠበቅ እንደሚሰሩ ተገልጿል፡፡
የሰላም ሚኒስቴር፣ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር እና የፌዴራል ፖሊስ በዩኒቨርሲቲዎች ግቢ ውስጥ በ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሰላምና ፀጥታን ለማስከበር በጋራ እየሰሩ ነው ተብሏል፡፡
በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የፌዴራል ፖሊሶች መመደብ በ2012 ዓ.ም እና ቀደም ባሉ ጊዜያት በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚከሰቱ ግጭቶችን ለማስቀረት እንደሚረዳም ተጠቁሟል፡፡

♦♦ራሰ በረሃነትን ሊከላከሉ የሚችሉ የምግብ ዓይነቶችን ♦♦
______________________
1) በOmega 3 fatty acids የበለጸጉ ምግቦች : ፀጉርንና ፀጉር የሚበቅልበትን የራስ ቆዳን ለጤነታቸው በሚጠቅሙ ንጥረ ነገሮች ይመግባሉ። ፀጉራችንም ደግሞ እንዳይበጣጠስና እንዳይነቃቀል ይረዳሉ።
👉 የበለፀጉ ምግቦች ለውዝ፣ tuna(ቱና የአሳ ዘርያ)፣ salmon፣ kale፣ የአሳ ዘይት፣ ቆስጣ ከዋና ዋናዎ አንዳንዶቹ ናቸው።
2) በ ዚንክ የበለጸጉ ምግቦች : ፀጉራችን የሚበቅልበት የራስ ቆዳ ሴሎች በስርአቱ እንዲተካኩ አስተዋጽኦ ያደርጋል። ፀጉርም እንዲያድግ የሚያደርጉ ሆርሞኖች ሰውነታችን በበቂ ሁኔታ እንዲያመርት ያግዛል።
👉 ዚንክ የበለጸጉ ምግቦች ሽምብራ፣ ስንዴ፣ የበሬ ስጋ(ቀይ)፣ የበግ ስጋ(ቀይ)፣ እንደ ቆስጣ አይነት ጥቁር ቅጠል ያላቸው አታክልቶች፣የዱባ ፍሬ፣ ለውዝ፣ ቾኮሌት ከዋና ዋናዎቹ አንዳንዶቹ ናቸው።
3) በፕሮቲን የበለጸጉ ምግቦች: ጸጉራችን በአብዛኛውኑ ከ ፕሮቲን የተሰራ እንደሆነ ባለሙያዎች ይነግሩናል። ስለዚህ በቂ ፕሮቲን መብላት ራሰ በረሃነት እንዳይከሰት ሊረዳ ይችል ይሆናል ተብሎ ይታሰባል።
👉በፕሮቲን የበለጸጉ ምግቦች እንቁላል፣ የትኛውም ስጋ(ቀይ)፣ ባቄላ፣ ምስር፣ አተር፣ አሳ፣ እርጎ፣ ዶሮ ከዋና ዋናዎቹ አንዳንዶቹ ናቸው።
4) በ አይረን (ብረት) የበለጸጉ ምግቦች እንደ ቆስጣ ያሉ ጥቁር ቅጠል ያላቸው አታክልቶች፣ እህላ እህሎች፣ ቀይ ስጋ፣ የበሬ ጉበት፣የዶሮ ጉበት፣ ሳርዲንስ(በቆርቆሮ የታሸገ)፣ tuna(ቱና)፣ እንጀራ ከዋና ዋናዎቹ አንዳንዶቹ ናቸው።
5) በ ቫይታሚን A እና C የበለጸጉ ምግቦች፡ ሁለቱም ቫይታሚኖች A እና C ንጥረ ነገር ሰውነታችን እንዲያመርት ይረዳሉ። እሱም ደግሞ ፅጉራችን እንዳይቀነጣጠስንስ እንዳይነቃቀል ይረዳል።
👉 በ ቫይታሚን A የበለጸጉ ምግቦች ካሮት፣ ቆስጣ፣ ስኳር ድንች፣ ዱባ፣ ሰላጣ፣ melon፣ tuna፣ ማንጎ፣ ከዋና ዋናዎቹ አንዳንዶቹ ሲሆኑ በቫይታሚን C የበለጸጉ ምግቦች ደግሞ ብርቱካን፣ ሎሚ፣ በተፈጥሮ ኮምጠጥ ያሉ ፈራ ፍሬዎች፣ የቃሪያ ዘሮች፣ ዘይቱን ፣ እንደ ቆስጣ ያሉ ጥቁር ቅጠል ያላቸው አታክልቶች፣ ቲማቲም ከዋና ዋናዎቹ አንዳንዶቹ ናቸው።
6) በ ማግኒዚየም የበለጸጉ ምግቦች : የጸጉር እድገትን የሚያግዝ ነው።
👉 በ magnesium የበለጸጉ ምግቦች ለውዝ፣ ቆስጣ፣ ምስር፣ ሙዝ፣ አኩሪ አተር፣ የዱባ ፍሬ ከዋና ዋናዎቹ አንዳንዶቹ ናቸው።
____________________________
ይህንን መረጃ ሼር በማድረግ ለሌሎች ያጋሩ!!
____________________________
ራሳችሁን ከኮሮና ቫይረስ ለመከላከል ማድረግ ያለባችሁን ጥንቃቄ አትዘንጉ!

ድንች- ያልተበላው የኢትዮጵያ የእርሻ ጥሬ- ሐብት
መነሻ፡- ድንች፣ ከሌላው የዓለም አገራት በተለየ፣ እጅግ የባከነው በእኛ አገር ነው፡፡ በሩሲያ ‹‹የምንበላው ድንች፣ የምንጠጣው ድንች፣ …›› የሚል የዜማ አዝማች እንዳለ ወዳጆቼ አውግተውኛል፡፡ ቀልድ ብጤ ሲፈልጉ አዝማቹ ላይ ‹‹የምንተነፍሰው ድንች…›› የሚል ስንኝ ይጨምሩበታል ብለው አስቀውኛል፡፡
ድንች በኢትጵያ፣ በብዙ የእርሻ ማሳዎች ታረሰ፣ ደርሶ ከማሳ ተቆፍሮ ወጥቶ ተከመረ፣ ለገበያ ቀርቦ ተሸጠ፣ ለቤት ፍጆታ ተገዛ፣ ከቤት ደረስ፣ እንጂ በቅጡ አልተመገብነውም
በጥልቀት ለተረዳው ግን በጣም ያሳዝናል፡፡ ኪሳራው ብዙ ነው፡፡ በመሬት ላይ ስንት ወጪ ወጥቶ ታረሰ፣ መሬት በተገቢው ምርት ሰጠ፡፡ ያረሰውም ሸጠ፡፡
ስለ እርሻ ያስተማሩት ስለ ድንች የምግብ አሠራር አስተምረዋል፡፡ ባልትናው ብዙ ነው፡፡ ብዙ የድንች የምግብ አሠራር ዘዴዎች ተጽፈዋል፣ ተነግረዋል፡፡ ትልቁ ግድፈት ያለው “የድንች ዋና ጥቅም የሚገኘው ከስስ ልጣጩ ቀጥሎ ባለው አካሉ ላይ ስለሆነ፣ ድንችን ለምግብ ስታሰናዱ ከማብሰላችሁ በፊት ፈጽሞ አትላጡት፡፡” ብለው አለማስተማራቸው ነው፡፡
ድንች (Solanum tuberosum L.) በመላው ዓለም የምግብ ዋስትናን ለመደገፍ እና ረሃብን ለመመከት ታላቅ አበርክቶ ነበረው፡፡ ዛሬም ቢሆን በመላው ዓለም የምርት ግዝፈቱ ብዙ ነው፡፡ ከሩዝ፣ ከስንዴ እና በቆሎ ቀጥሎ 4ኛ ደረጃ አለው ተብሎ በብዙ ይፃፍለታል፣ ይወራለታል፡፡
በሥራሥር ምርቶች ደግሞ በዓለም ላይ አንደኛ ደረጃን ይዟል፡፡ ይህም ከ2ኛ እስከ 4ኛ ደረጃ ካዛቫን (cassava)፣ ስኳር ድንችን (sweet potato) እና ሐረግ ቦዬን (yam) አስከትሎ ነው፡፡
ካዛቫ (እንጨት ቦዬ) አይበረገው
ሀ/ የድንች እርሻ በኢትዮጵያ
ከዛሬ 16ዐ አመታት በፊት ድንችን በ1858 እ.ኤ.አ ወደ ኢትዮጵያ ያስገቡት ጀርመኖች ናቸው፡፡ በዚህ ሊንክ ላይ https://www.potatopro.com/ethiopia/potato-statistics አንብቡ፡፡
ለዚህም ተግባራቸው ምሥጋና ይገባቸዋል፡፡ እናም በዚህ የ 16ዐ ዓመት የቆይታ ታሪክ፣ በዚህ ዘመን ከ68 ዐዐዐ (ስልሳ ስምትንት ሺ) ሄክታር በላይ ይታረሳል፡፡ ዝርዝርን በዚሁ ሊንክ ላይ በሰፊው አንብቡ፡፡
ይህ መጠን ሲያንስ ነው እንጂ እንደ አገሪቱ የእርሻ አቅም ብዙ አይባልም፡፡ ከዚህም 3 እጥፍ በታረሰ ነበር፡፡ አሁን ይህ የእርሻው ስፋት ወሬ ወደ ጎን ይቆይ እና የታረሰውንም በአግባቡ ስለመብላታችን እናውራ፡፡
ድንችን ፍቆ ልጣጩን በወፍራሙ አንስቶ፣ ከትፎ መሥራት የታወቀ፣ የተለመደ ሆነ፡፡ ይህ ጥቅሙን ገፎ ጥሎ፣ ውስጡን መመገብ አለማወቅ ነው፡፡ የሚያሳዝነው በአንዳንድ ትልልቅ ሆቴሎች ሳይላጥ በስሎ፣ ተሰናድቶ ሲቀርብለት የኛ ሰው “ፈረንጅ እኮ ድንች ሳይልጥ ይበላል” ብሎ ሐሜት ያወራል፡፡ እኛ “ልጠን መብላታችን” ከእነሱ የበለጥን እና በባልትና የተረቀቅን ስለሆነ ይመስለናል፡፡
ለ/ ድንች በዓለም ላይ
በዓለም ላይ በከፍተኛ መጠን የሚያመርቱት 1ኛ/ ቻይና፣ 2ኛ/ ህንድ፣ 3ኛ/ ራሽያ ሲሆኑ፤ ድንችን ወደ ውጭ ገበያ የሚሸጡት ደግሞ ቤልጀም፣ ኔዘርላድ፣ አሜሪካ፣ ካናዳ፣ ፈረንሳይ፣ ጀርመን፣ አርጀንቲና ቅድሚያውን ይይዛሉ፡፡
አውሮፓውያን ከዘመናት በፊት በምግብ እጥረት በችግር ላይ በነበሩበት ጊዜ ድንችን አስፍተው በማረስ መከራውን ታደጉት፡፡
ዛሬም ቢሆን የእነሱ የምግብ ገበታ ውስጥ ድንች ዋናው ነው፡፡ ዋና መሆኑ ብቻ ሳይሆን ድንች ሳይልጡት በአግባቡ ያበስሉታ፣ ጠቀሜታውን በአግባቡ ይቋደሱታል፡፡ መማር ማለት ይህ ነው፡፡ ያመረቱትን በአግባብ መመገብ፡፡
ሐ/ የድንች ስነ ምግብ ጥቅሞች
ቫይታሚን ሲ፣ ፖታስየም፣ አሠር፣ ቫይታሚን ቢ፣ ኮፐር፣ ማንጋኒስ፣ የበሽታ መከላከለ አቅም መርዳት፣ ጤናማ የደም ዝውውር እንዲኖር ማድረግ፡፡
ድንች ከዚህም በላይ የትየለሌ ጥቅሞች አሉት፡፡ በዚህ ሊንክ ላይ https://food.ndtv.com/food-drinks/benefits-ofpotatoes- አንብቡ እና ይግረማችሁ፡፡
ይህ ሁሉ የተባለለት ጠቀሜታ የሚገኘው ከድንቹ ልጣጭ ሥር ነው፡፡ ስለዚህ በማንኛውም ዘዴ ቢሆን ድንቹን በደንብ እጠቡት፣ ደጋግማችሁ እጠቡት፡፡ ከዚያ ይቀቀል፡፡
ከበሰለ በኋላ የምትፈልጉትን ምግብ አሠናዱበት፡፡ አለቀ፣ ደቀቀ፡፡
መ/ ለማንኛውም ልብ በሉ
1ኛ ጉዳይ፣ ድንች ምንም ተወዳች ምግብ ቢሆን፣ በልክ ነው መብላት ያለበት፡፡ አውሮፓዎቹም ጥስቅ አድርገው ሲለነቅጡ ኖረው፣ አመጋገቡ ሲበዛ ለስኳር በሽታ እንደሚያጋልጠ የገባቸው ቆይተው ነው፡፡
ስለዚህ ተመጋቢ የሆነ ሰው በቀን አንድ መካከለኛ ይበቃዋል፡፡ ከበዛ ለስኳር፣ ለልብ ህመም ወይም እስትሮክ ያጋልጠዋል፡፡
ይህ በሽታ በአንድ ጠቀና ተጠቃሎ በእንግሊዘኛው (cardiometabolic risk) ካርዲዮሜታቦሊክ አደጋ ይባላል፡፡ ነገሩን የሚያባብሰው ደግሞ ድንችን በዘይት በከፍተኛ ሙቀት መጥበስ እና ጨው ማብዛት ነው፡፡ ይህም ጥንቃቄ ያስፈልገዋል፡፡
2ኛ ጉዳይ፣ በተለያየ ምክንያት ድንች “አትመገቡ ወይም ቀንሱ” የተባላችሁ ወገኖች፣ ጎደሬ፣ ቻዮቴ፣ ሐረግ ቦዬ እና የመሳሰሉት በድንች አሠራር ተዘጋጅቶ መመገብ ይበጃችሁዋል፡፡
3ኛ ጉዳይ፣ ድንች ትክክለኛ መልኩ ነጣ ያለ ነው፡፡ ሲቆይ አረንጓዴ ቀለም ያመጣል፡፡ ሲቆይ መብቀል ይጀምራል፡፡ ፈጽሞ ይህንን አትመገቡ፡፡ ተመርዟል፡፡ ይህ ምርዝ በመቀቀል ወይ በመጥበስ አይወገድም፡፡ ይህ ምርዝ ብዙ ጣጣ ሊያስከትል ይችላል፡፡
ለምሳሌ በላብ መዘፈቅ፣ እራስ ምታት፣ ማቅለሽለሽ፣ ትውከት፣ ተቅማጥ፣ ከፍተኛ የሆድ ህመም፣ ወዘተ አልፎ ተርፎ ሊገድል ይችላል፡፡
አሁን ምን ይደረግ፣ ስለ ምግብ አሠራር የምታስተምሩ ሁላችሁም፣ ምግብ አቅራቢዎች፣ ሆቴሎች፣ ለልጆች የትምህርት ቤት ምገባ ፕሮግራም የምታደርጉ፣ በየቤታች አሠናድታችሁ፣ የምትመገቡ ሁላችሁም ይህንን ሐሳብ ምከሩበት፣ በድንች ምግብ አሠራር ላይ ለውጥ አድርጉ፡፡
የተመረተው ጥሬ ሐብት ባክኖ መቅረት የለበትም፡፡

PotatoPro
More on the potato industry in
A German immigrant is credited with introducing the potato to Ethiopia in 1858. Over the following decades, farmers in Ethiopia's highlands began cultivating the new tuber - known as denech - as an "insurance policy" against cereal crop failures.
እንደምን አደራችሁ?
አክሱም ENTERTAINMENT ከአሁኗ ሰዓት ጀምሮ ከአገር ውስጥ ያገኘናቸውን ዜናዎች፣ ፖለቲካው፣ ምጣኔ ኃብቴ፣ ማህበራዊና የተለያዩ ጉዳዮችን የሚዳስሱ ዘለግ ያሉ ተንታኝ ፅሁፎችን እናቀርብላችኋለን።
ከአገር ውስጥ በተጨማሪ በአህጉሪቷም ሆነ በተለያዩ የአለማችን ክፍሎች ምን እየተከናወነ እንደሆነ ለማወቅ ምርጫችሁ አክሱም ENTERTAINMENT ይሁን።
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
አክሱም ENTERTAINMENT ከአሁኗ ሰዓት ጀምሮ ከአገር ውስጥ ያገኘናቸውን ዜናዎች፣ ፖለቲካው፣ ምጣኔ ኃብቴ፣ ማህበራዊና የተለያዩ ጉዳዮችን የሚዳስሱ ዘለግ ያሉ ተንታኝ ፅሁፎችን እናቀርብላችኋለን።
ከአገር ውስጥ በተጨማሪ በአህጉሪቷም ሆነ በተለያዩ የአለማችን ክፍሎች ምን እየተከናወነ እንደሆነ ለማወቅ ምርጫችሁ አክሱም ENTERTAINMENT ይሁን።
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
#የተባሩት መንግሥታት ድርጅት ወደ አፍሪካ የሚገቡ ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች የአየር ብክለትን እያባባሱ መሆኑን አስታወቀ፡፡
የተባበሩት መንግስታት አዲስ ባወጣው ሪፖርት እንዳመለከተው እንደ አውሮፓ፣ ዩናይትድ ስቴትስና ጃፓን ካሉ ሀገራት እ.ኤ.አ ከ2015 እስከ 2018 ብቻ ከ14 ሚሊየን የሚልቁ ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች ወደ አፍሪካ ገብተዋል፡፡
በዚህም በሚሊየን ከሚቆጠሩ ሰልባጅ መኪኖች የሚወጣው መርዛማ ጭስ ሳቢያ በአፍሪካ ከተሞች የአየር ብክለት እየተባባሰ መምጣቱን የመንግስታቱ ድርጅት የዜና ማዕከል በዘገባው አመልክቷል፡፡
የተመድ የአካባቢ ፕሮግራም ጉዳዮች ሀላፊ ኢንጂነር አንድርሰን እነዚህኑ ሰልባጅ መኪኖች በተገቢው መንገድ አፍሪካ ጨምሮ በመላው አለም ማስወገድ የአየር ብክለት ችግሮችን ለመቅረፍ ዋነኛ መንገድ ነው ብለዋል፡፡
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
የተባበሩት መንግስታት አዲስ ባወጣው ሪፖርት እንዳመለከተው እንደ አውሮፓ፣ ዩናይትድ ስቴትስና ጃፓን ካሉ ሀገራት እ.ኤ.አ ከ2015 እስከ 2018 ብቻ ከ14 ሚሊየን የሚልቁ ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች ወደ አፍሪካ ገብተዋል፡፡
በዚህም በሚሊየን ከሚቆጠሩ ሰልባጅ መኪኖች የሚወጣው መርዛማ ጭስ ሳቢያ በአፍሪካ ከተሞች የአየር ብክለት እየተባባሰ መምጣቱን የመንግስታቱ ድርጅት የዜና ማዕከል በዘገባው አመልክቷል፡፡
የተመድ የአካባቢ ፕሮግራም ጉዳዮች ሀላፊ ኢንጂነር አንድርሰን እነዚህኑ ሰልባጅ መኪኖች በተገቢው መንገድ አፍሪካ ጨምሮ በመላው አለም ማስወገድ የአየር ብክለት ችግሮችን ለመቅረፍ ዋነኛ መንገድ ነው ብለዋል፡፡
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
#በታላቁ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ ሶስቱ ሀገራት በሰባት ቀናት የሶስትዮሽ ድርድሩን በማካሄድ በቀጣይ አካሄዶችና የጊዜ ሰሌዳ ስምምነት ላይ ለመድረስ መግባባታቸው ተገለጸ።
አጠቃላይ በሶስቱ ሀገራት በውጪ ጉዳይ ሚኒስትሮችና የውሃ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስለተካሄደው ድርድር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መግለጫ አውጥቷል። ሙሉ መግለጫውን ይመልከቱ ።
የደቡብ አፍሪካ የዓለም አቀፍ ግንኙነት እና ትብብር ሚኒስትር እና የአፍሪካ ህብረት አስፈጻሚ ምክር ቤት ሊቀመንበር ቀደም ብሎ በጥቅምት 11 ቀን 2013 ዓ.ም. ለሃገራቱ በጻፉት ደብዳቤ እና ባስተላለፉት ጥሪ መሰረት የኢትዮጵያ፣ ግብጽ እና ሱዳን የውጭ ጉዳይ እና የውሃ ጉዳይ ሚኒስትሮች ዛሬ ጥቅምት 17 ቀን 2013 ዓም በበይነ-መረብ ስብሰባ አካሂደዋል፡፡
ስብሰባው በአፍሪካ ህብረት ማዕቀፍ ስር እየተካሄደ ያለው የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን የተመለከተው የሶስትዮሽ ድርድር በሚቀጥልበት ሁኔታ ላይ መክሯል። የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ሲይርል ራማፎዛ ቀደም ብሎ በጥቅምት መጀመሪያ ከኢትዮጵያ፣ ግብጽ እና ሱዳን መሪዎች ጋር በስልክ ባደረጓቸው ውይይቶች በተደረሰው መግባባት እና ባስቀመጡት አቅጣጫ መሰረት ድርድሩን ለመቀጠል ስምምነት ተደርሷል።
ሀገራቱ በሰባት ቀናት ውስጥ ድርድሩን በማካሄድ በቀጣይ የድርድሩ አካሄዶች እና የጊዜ ሰሌዳ ላይ ስምምነት መድረስ፣ ሀገራቱ ላይ ልዩነት ባሏቸው ጉዳዮች ዙሪያ ልዩነቶችን ለማጥበብ እና ውጤቱንም ለውጭ ጉዳይ እና የውሃ ጉዳይ ሚኒስትሮች ቀጣይ ስብሰባ ለማቅረብ መግባባት ላይ ደርሰዋል፡፡
የመጀመሪያው የቴክኒክ ስብሰባም በሱዳን የውሃ ጉዳይ ሚኒስትር ሰብሳቢነት እደሚከናወን ይጠበቃል።
#ምንጭ፦የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

#የትምህርት ሚኒስቴር መስሪያ ቤት የስራ ባልደረባ የነበሩ ሁለት ግለሰቦች ባልታወቁ ሰዎች በተተኮሰባቸው ጥይት ህይወታቸው ማለፉን ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ አስታውቋል።
ሚኒስቴሩ በማህበራዊ ትስስር ገጹ እንዳስታውቀው የመስሪያ ቤቱ የስራ ባልደረባ የነበሩት አቶ ሙላት ጸጋዩ እና አቶ አበባው አያልነህ ለስራ ወደ አፋር ክልል በሄዱበት ነው ድንገት ባልታወቁ ሰዎች በተተኮሰባቸው ጥይት ህይወታቸውን ማጣታቸውን የገለጸው።
የሚኒስቴር መስሪያቤቱ በሁለቱ ግለሰቦች ሞት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን በመግለጽ ለቤተሰቦቻቸው፣ ለስራ ባልደረቦቻቸው እና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መፅናናትን ተመኝቷል።
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
ሚኒስቴሩ በማህበራዊ ትስስር ገጹ እንዳስታውቀው የመስሪያ ቤቱ የስራ ባልደረባ የነበሩት አቶ ሙላት ጸጋዩ እና አቶ አበባው አያልነህ ለስራ ወደ አፋር ክልል በሄዱበት ነው ድንገት ባልታወቁ ሰዎች በተተኮሰባቸው ጥይት ህይወታቸውን ማጣታቸውን የገለጸው።
የሚኒስቴር መስሪያቤቱ በሁለቱ ግለሰቦች ሞት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን በመግለጽ ለቤተሰቦቻቸው፣ ለስራ ባልደረቦቻቸው እና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መፅናናትን ተመኝቷል።
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
የትራምፕ ስብእና ምን አይነት ነው?
======================
የትራምፕ ጉራ፣ ለሌሎች ያላቸው ንቀት፣ ትችትን ለመቋቋም አለመቻል ...ወዘተ የራስ ወዳድነት ስብእና ያላቸው ያስመስላቸዋል። ነገር ግን የትራምፕ ስብእና ከራስ-ወዳድነትም የከፋው የራስ-ወዳድነት ነቀርሳ ስብእና (Malignant narcissistic personality disorder) ነው።
እንደዚህ አይነት ስብእና ያላቸው ሰዎች ከፍተኛ የስልጣን ጥም ያላቸው ሲሆን በተጨማሪም ፀረ-ማህበረሰብ ዝንባሌ (antisocial traits) እንዲሁም በሰዎች ሀዘን የመደሰት አዝማሚያ (sadistic streak) አላቸው። የእነዚህ ሰዎች ስነ ልቦና የተቃኘው ስልጣን በማግኘት/በማስጠበቅና ፍፁም ሆኖ በመታየት ዙሪያ ነው።
ሀሳባቸውን መቀያየር፣ ቃላቸውን አለመጠበቅ እንዲሁም ግልፍተኝነት ይታይባቸዋል። በአስቸጋሪ ጊዜያት ስነልቦናቸው ወደ ህፃንነት ደረጃ ዝቅ ስለሚል ልክ እንደ ሁለት አመት ልጅ አእምሮ ግፊት ሀሳብና ፀባይ በአንድ ተጠቅለለው ነው የሚገለፁት። አንዳንድ ሰዎች ትራምፕ የሚያሳዪትን ፀባይ አይተው "እንዴት እንዲህ ያደርጋሉ?" ይላሉ። ያሉበትን ስነልቦናዊ የእድገት ደረጃ ወይም በአስቸጋሪ ጊዜ ወደ ህፃንነት የሚመለሱበትን ፍጥንነት ስንገነዘብ የሚያሳዪት ፀባይ ባንቀበለውም ይገባናል።
በመጨረሻም የራስ-ወዳድነት ነቀርሳ ስብእና ያላቸው ሰዎች ስህተታቸውን ለመሸፈንና የፈለጉትን ለማግኘት ምንም ነገር ከማድረግ አይመለሱም። የነሱ ድርጊት ሌሎች ላይ ስለሚኖረው ውጤት አይጨነቁም።
ትራምፕ ለአሜሪካ የጤና ስርአት ከሚያበረክቱት ይልቅ በተደጋጋሚ በሚናገሯቸው ንግግሮች የቀልድ ግብአት የሚያቀርቡት ይበልጣል።
የትራምፕ እናት ህፃን እያለ ለሁለት ነገር ትፀልይለት ነበር። አንደኛው እንዲያድግላት ሲሆን ሁለተኛው የአሜሪካ ፕረዝዳንት እንዲሆንላት ነበር። እስካሁን አንደኛው ፀሎቷ ተሳክቷል።
መልካም ጊዜ!
ዶ/ር ዮናስ ላቀው

ፊሊፒንስ ውስጥ አንድ ፖሊስ በአውራ ዶሮ መገደሉ ተሰምቷል።
የሁለት አውራ ዶሮዎችን ጥል መመልከት የስፖርት ክዋኔን እንደመከታተል በሚቆጠርባት ፊሊፒንስ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ውድድሩ ሰውን በብዛት የሚያሰባስብ በመሆኑ ተከልክሎ ነበር። ይህን ክልከላ በመተላለፍ እየተካሄደ ያለን ውድድር ለማስቆምና ዶሮዎቹን ለመገላገል ጣልቃ የገባው ፖሊስ ነው እንግዲህ ህይወቱን ያጣው። ዶሮዎቹ በተፈጥሮ ከተሰጣቸው ጥፍሮች በተጨማሪ ከላይ በምስሉ ላይ እንደሚታየው ለቀዶ ጥገና የሚያገለግል ምላጭ አይነት ስለት እግሮቻቸው ላይ ታስሮላቸው ነው ወደ ሜዳ የሚገቡት። በዚህ ምላጭ ነው እንግዲህ ይህን ለግልግል የገባውን ፖሊስ አንደኛው አውራ ዶሮ ቆርጦት ከፍተኛ ደም ስለፈሰሰበት ህይወቱ ሊያልፍ የቻለው።የአካባቢው ፖሊስ አዛዥ ለአጃንስ ፍራንስ ፕረስ እንዳለው "ለ25 አመታት በዚህ ስራ ላይ ቆይቻለው፣ የፖሊስ ባልደረባ ላይ እንደዚህ አይነት አጋጣሚ ሲፈጠር ግን የመጀመሪያው ነው"። ፊሊፒንስ ይህ ውድድር እንደ ባህል ከሆነባቸው ሀገራት አንዷ እንደሆነችና ከፍተኛ የሆነ ውርርድ የሚደረግበት ዘርፍ መሆኑን ጠቅሶ አር ቲ ዘግቧል።
〰〰〰〰〰〰〰〰

#ቅምሻ_Facts
💥በ 2006 አንድ የኮካኮላ ካምፓኒ ተቀጣሪ የኮካኮላን ቀመር ለፔፕሲ በድብቅ ለመሸጥ ሞክሮ ነበር።
ፔፕሲ በምላሹ ጉዳዩን ለኮካ ካምፓኒ በቶሎ አሳውቋል።
⏩⏩ ወፎች አይሸኑም ፡፡ ብዙዎቹ አጥቢ እንስሳት ከሚያደርጉት በተቃራኒ ወፎች nitrogen ወደ uric acid ይለውጣሉ ፡፡ ሌሎች ጀርሞቻቸውን ሁሉ እንደሚያጠፉ ይህንን uric acid በአንድ ቦታ ላይ ያስወግዳሉ_በፊንጢጣቸው(anus) በኩስ መልክ።
⏩⏩ “Dreamt” ብቸኛው የእንግሊዝኛ ቃል ነው በ ‹mt›› ፊደላት የሚደመድም፡፡

#world view📸
#France #paris #Eiffel_tower
One of the most beautiful and visited destinations in the world.
✨✨ @axumentertainment1 ✨✨

የሎሚ ጭማቂን ከማር ጋር ቀላቅሎ ከቁርስ በፊትና ከእራት በኃላ መጠጣ ያለው የጤና ጠቀሜታ
• ሴሎችን ዳግም ያድሳል
• መርዝ እና ብናኞች ያስወግዳል
• የቆዳ ሁኔታን ያሻሽላል እና ያበረታታል እንዲሁም ቆዳን ለስላሳ ያደርገዋል
• የደም ዝውውር ሂደትን ያፋጥናል
• የደም ሥሮች ውስጣቸው በስብ እንዳይጋገር ያደርጋል
• የካንሰር ሴሎችን ይዋጋል
• በሰውነት ውስጥ የአሲድ መጠን ደረጃውን ይቆጣጠራል
• የክብደት መቀነስ ሂደትን ያፋጥነዋል
• ጉንፋን ይከላከላል
• የሆድ ዕቃን ያፀዳል
መልካም ልምምድ ፤መልካም የጤና ጊዜ ይሁንልዎ!
እባክዎን ይህን ጠቃሚ መረጃ ለወገኖ እንዲደርስ Share በማድረግ ይተባበሩን!
ምስጋናችን ከልብ ነው!
〰〰〰〰〰〰〰〰
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
• ሴሎችን ዳግም ያድሳል
• መርዝ እና ብናኞች ያስወግዳል
• የቆዳ ሁኔታን ያሻሽላል እና ያበረታታል እንዲሁም ቆዳን ለስላሳ ያደርገዋል
• የደም ዝውውር ሂደትን ያፋጥናል
• የደም ሥሮች ውስጣቸው በስብ እንዳይጋገር ያደርጋል
• የካንሰር ሴሎችን ይዋጋል
• በሰውነት ውስጥ የአሲድ መጠን ደረጃውን ይቆጣጠራል
• የክብደት መቀነስ ሂደትን ያፋጥነዋል
• ጉንፋን ይከላከላል
• የሆድ ዕቃን ያፀዳል
መልካም ልምምድ ፤መልካም የጤና ጊዜ ይሁንልዎ!
እባክዎን ይህን ጠቃሚ መረጃ ለወገኖ እንዲደርስ Share በማድረግ ይተባበሩን!
ምስጋናችን ከልብ ነው!
〰〰〰〰〰〰〰〰
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
ከሶማሊ ክልል መንግሥት የተሰጠ የሀዘን መግለጫ!
ሰሞኑን በሶማሊ ክልል እና አፋር ክልል አዋሳኝ አከባቢ በተፈጠረው ግጭት አስከትሎ የ27 ንፁሃን ዜጎች ህይወት ያለፈ ስሆን ከእነኝህ መካካል በዛሬው ዕለት በሲቲ ዞን ገረብ ኢሴ የሞቱት 10 ስዎች ይገኝበታል።
በአካባቢው በተከሰተው ግጭት ምክንያት ህይወታቸውን ላጡ የክልሉ መንግሰት የተሰማዉን ጥልቅ ሀዘን እየገለፀ ለወዳጅ ዘመዶቻቸው፣ ለቤተሰቦቻቸዉና ለመላው የሶማሊ ህዝብ መፅናናትን ይመኛል።
እንዲህ አይነት ድርጊት ተደጋጋሚ ከመሆናቸው አና የሰው ህይወት መጥፋት ከማሰከተላቸዉ በተጨማሪ ከባድ የንብረት ውድመቶች እያደረሱ ይገኛሉ። ስለዚህ የክልሉ መንግስት ከፌዴራል መንግሰት ጋር ግንኝነት እያደረገ ስሆን ለተጎጂዎች አስቸኳይ እርዳታ ለማድረስ እየተሰራ ነው።
የሁለቱም ክልሎች ስላም ጥያቄ ዉሰጥ በማስገባት የሁለቱ የወንድማማች ህዝቦች ግንኙነት እንዳይፈርስም እየተሰራበት ይገኛል። የዚህ ድርጊት መነሻ፣ የደረሰው የሰው ህይወት መጥፋት እና የንብረት ውድመት በዝርዝር በመመርመር መፈትሔ ለማበጀት የክልል መንግስት እየሰራበት እንደሆነ እናሳውቃለን። ምርመራው እንዳለቀም ለህዝብ ይፋ የሚደረግ ይሆናል።

kkk.jpg
26.2 KB
#ትዳር!
ዘነበ ጋሽ ስብሃትን ይጠይቃል…
"እስኪ ስለ ሁለተኛው ትዳርህ አጫውተኝ!"
" ኡ ! "ብሎ ሳቁን ለቆ' ሶቅራጥስ ፈላስፋ ነው ሚስቱ ደግሞ ጨቅጫቃ ነች:: አንዳንዴ ወይዘሮ ይሉኝታና አቶ ይሉኝታ ቢስ ይጋባሉ' ሶቅራጥስ ሲፈላሰፍ ነው የሚውለው ትዳሯን ለምትወድ ሴት ደግሞ ይህ አይነቱ አካሄድ የሚጥም ሕይወት አይደለም::
የሶቅራጥስ ሚስት ሲበዛ ጨቅጫቃ ነበረች ታዲያ ሶቅራጥስን ስለትዳር አስተያየቱን ደቀመዛሙርቱ ጠይቀውት " ትዳር መመስረት ጥሩ ነው ዝምተኛና ሰላማዊት ሚስት ካጋጠመችህ ደስተኛ ሕይወት ትኖራለህ:: ከጨቅጫቃዋ ጋር ሕይወት ካቆራኘችህ ደግሞ ፈላስፋ ትሆናለህ'' አላቸው:: እኔም ሁለተኛው ትዳሬ ፈላስፋ አድርጎኛል::"
#ስብሐት ገ/እግዚአብሔር
#ማስታወሻ
#በዘነበ ወላ
#share

እንኳን ለነቢዩ መሐመድ 1495ኛው የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ እንኳን አብሮ አደረሰን!
መልካም በአል!
〰〰〰〰〰〰〰〰
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
መልካም በአል!
〰〰〰〰〰〰〰〰
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰
@axumentertainment1bot @axumentertainment1bot
#Join_As
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
👉 @axumentertainment1
🖍አደገኛ ዕፅ ስታዘዋውር የተገኘች ታይላንዳዊት በቁጥጥር ስር መዋሏን የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ።
2ነጥብ6 ኪሎ ግራም የሚመዝን ኮኬይን የተሰኘ አደገኛ ዕፅ ስታዘዋውር የተገኘች ታይላንዳዊት በቁጥጥር ስር መዋሏን የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል።
የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ወንጀል መከላከል ዘርፍ የኢንተለጀንስ አደገኛ ዕፅና ራድዮ መገናኛ ዳይሬክቶሬት ስር የሚገኘው የአደገኛ ዕፅ ቁጥጥር ምክትል ዳይሬክቶሬት ከብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ባደረገው ክትትል ነው በቁጥጥር ስር የዋለችው።
ጥቅምት 17 ቀን 2013 ዓ ም ከምሽቱ አራት ሰዓት በቦሌ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ በተደረገ ክትትል ከአዲስ አበባ ወደ ታይላንድ ባንኮክ ጉዞ ለማድረግ እንዳለች ተጠርጣሪዋ እጅ ከፍንጅ መያዟን የአደገኛ ዕፅ ቁጥጥር ኦፕሬሽን ምክትል ዳይሬክተር ኮማንደር መንግስትአብ በየነ መግለጻቸውን ኮሚሽኑ አስታውቋል።
የአደገኛ ዕፅ አዘዋዋሪዋ አደንዛዥ ዕፁን በልብስ ውጫዊ የሻንጣ አካል በመደበቅ ለማሳለፍ ሙከራ ብታደርግም ሁለቱ የፀጥታ አካላት ባደረጉት ክትትል ተጠርጣሪዋን በቁጥጥር ስር ማዋላቸውን ኮማንደሩ ተናግረው በእጇ የተገኘውም 2.6 ኪ.ግ የሚመዝን ኮኬይን የተሰኘ አደገኛ ዕፅ መሆኑን ገልፀዋል።

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በእነ ሊቀ አእላፍ ቀሲስ በላይ ላይ አስተላልፋው የነበረውን እገዳ ማንሳቷን ለኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 አስታውቃለች።
እገዳው ተላልፎባቸው የነበሩት እነ ሊቀ አእላፍ ቀሲስ በላይ በቤተክርስቲያኗ መዋቅር ውስጥ ሆነው ሥራ እንዲሰሩም ውሳኔ ተላልፏል ተብሏል።
እነቀሲስ በላይ በእርቁ ላይ ዛሬ ከሰዓት መግለጫ ይሰጣሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 ዘግቧል።