Telegram Web Link
ለባህር ዳር አካዳሚ ወላጆች እና ተማሪዎች በሙ
ከባህርዳር ከተማ አስተዳደር ትምህርት መምሪያ በተላለፈልን መልዕክት መሰረት  ነገ ማለትም 06/01/2018 ዓም ትምህርት የለለ መሆኑን እንገልፃለን።
ባህርዳር እንኩዋን ደስ አለን!!!
ከፍተኛ ውጤት ላመጣችሁ የተቋማችን የባህርዳር አካዳሚ ተማሪዎች እና ወላጆች እንዲሁም  ለመላው የትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ እንኩዋን ደስ አላችሁ!!!!
በ 2017 ዓ. ም ለ 12ኛ ክፍል መልቀቂያ አገር አቀፍ  ፈተና 101 ልጆች ተፈትነው
👉500 በላይ = 12 ተማሪዎች
👉400 እስከ 499 = 71 ተማሪዎች
👉300 እስከ 399 = 17 ተማሪዎች
👉299 = 1 ተማሪ

ከተፈተኑት101 ተማሪዎች  ውስጥ 100  ተማሪዎች   አልፈዋል!!
ለባህር ዳር አካዳሚ ወላጆች እና ተማሪዎች በሙ
ከሰኞ ማለትም ከ12/01/2018 ዓም ጀምሮ ተማሪዎች ትምህርት ቤት የሚቆዩት እስከ  9:00 ሰዓት መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን።
በሽልማት ፕሮግራም እንዲገኙ ስለማሳወቅ
ባህር ዳር አካዳሚ በ2017  ዓም የ12ኛ  ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ወስደው ከፍተኛ ውጤት ማለትም 500 እና  በላይ ያመጡ ተማሪዎችን  እንዲሁም ለዚህ ውጤት ከፍተኛ አስተዋፅዖ ላደረጉ መምህራን እና ሀላፊዎች የእውቅና ሰርቲፊኬትና ሽልማት ለመስጠት ሐሙስ(15/01/2017ዓም) 2፡00 ሰዓት ፕሮግራም ሰላዘጋጀ ሁሉም ብሄራዊ ፈተና የወሰዳችሁ የባህርዳር አካዳሚ ተማሪዎች እንዲሁም 500 እና በላይ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች ወላጆች በፕሮግራሙ  እንድትገኙ በአክብሮት እናሳውቃለን።
ለወላጆች
መስከረም 16 ቀን 2018 ዓ.ም (አርብ) ተማሪዎች ት/ቤት የሚቆዩት ግማሽ ቀን (እስከ 6:00 ሰዓት) መሆኑን እናሳውቃለን።
ለወላጆች
መስከረም 16 ቀን 2018 ዓ.ም (አርብ) ተማሪዎች ት/ቤት የሚቆዩት ግማሽ ቀን (እስከ 6:00 ሰዓት) መሆኑን እናሳውቃለን።
ባህርዳር  አካዳሚ በ2017 ዓም የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ወስደው ከፍተኛ ውጤት  ላስመዘገቡ  ተማሪዎች  እንዲሁም  የተሻለ ውጤት እንዲመዘገብ የላቀ አስተዋፆ ላደረጉ መምህራንና ሀላፊዎች የገንዘብና የእውቅና ሰርቲፌኬት አበርክቷል። በሽልማት ፕሮግራሙ የተገኙት የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ትምህርት መምሪያ ኃላፊ  ዶክተር ሙሉዓለም አቤ  መልዕክቶችን አስተላልፈዋል።
ለባህርዳር አካዳሚ ተማሪዎች ወላጆች ሰራተኞች እንዲሁም አጠቃላይ ለትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ በሙሉ፡
ሀገር አቀፍ የፈተናዎች ድርጅት በተወሰኑ የትምህርት ዓይነቶች ላይ የተሰራውን የድምር ስህተት በማስተካከሉ ሁሉም  ተማሪዎቻችን የዪኒቨርሲቲ መግቢያ ዉጤት 300 በላይ አምጥተዋል። በዚህም በአገር አቀፍ 100% ካሳለፉ ውስን ትምህርት ቤቶች ትምህርት ቤታችን  አንዱ ስለሆነ እንኳን ደስ አላችሁ!!!!
ባህርዳር አካዳሚ በ2017 ዓ.ም 12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎችን ሙሉ በሙሉ (100%) የዪኒቨርሲቲ መግቢያ ዉጤት እንዲያመጡ ስላደረገ ከአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ዋንጫና የምስክር ወረቀት ተሰጥቶታል።
ለባህርዳር አካዳሚ ወላጆች
የተማሪዎች የትምህርት ክፍያ አከፋፈልን ይመለከታል
ባህርዳር አካዳሚ የ2018 ዓም የተማሪዎች ወርሃዊ የትምህርት  ክፍያ  ከዛሬ ማለትም ከ26/01/2018 ዓ.ም ጀምሮ ከዚህ ቀጥሎ በተገለጸዉ መሰረት መክፈል የሚቻል መሆኑን እንገልጻለን፡፡
    ለዋናዉ ግቢ
1.  ከ1ኛ-8ኛ ክፍል 
ዳሸን ባንክ 
የሂሳቡ ባለቤት  ፍሬአለም ሽባባዉ የኔአባት
የሂሳብ ቁጥር  0237973381011
በተማሪዉ/በተማሪዋ መለያ ኮድ BAG/---------
2.  ለኬጅ እና ሀይስኩል
ዳሸን ባንክ 
የሂሳቡ ባለቤት  ፍሬአለም ሽባባዉ የኔአባት
የሂሳብ ቁጥር  0237973381041
በተማሪዉ/በተማሪዋ መለያ ኮድ  ለኬጅ BAK/--------- እና  ለሀይስኩል BAH/_

ለአባይ ካምፓስ
ዳሸን ባንክ 
የሂሳቡ ባለቤት  ፍሬአለም ሽባባዉ የኔአባት
የሂሳብ ቁጥር  0237973381021
በተማሪዉ/በተማሪዋ መለያ ኮድ ABAY/---------
መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡
                      ባህርዳር አካዳሚ
ማሳሰቢያ
ወላጆች አላስፈላጊ ቅጣት እንዳይቀጡ እንዲሁም ለተቋሙ የሂሳብ አሰራር ያመች ዘንድ ወርሃዊ የትምህርት ክፍያ ወሩ በገባ እስከ 10 ተከታታይ ቀናት ድረስ እንድትከፍሉ እናሳስባለን።
  ትምህርት ቤቱ
29/01/2018 ዓም የተላኩ
ለተማሪዎችና  ለተማሪ ወላጆች             
   
አርብ ማለትም በ30/01/2018 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ የመምህራን  ስልጠና  ስላለ ተማሪዎች ት/ቤት የሚቆዩት እስከ 6:00  ሰዓት መሆኑን በአክብሮት እናሳስባለን።
በ2017 ዓም የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና የወሰዱ ሁሉም ተማሪዎች(100%) የዪኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ስላስመዘገቡ የባህር የባህርዳር ከተማ አስተዳደር የዋንጫና የምስጋና የምስክር ወረቀት ለትምህርት ቤታችን አበርክቷል
የ2018 ዓም 12ኛ ክፍል የተማሪ ወላጆች ብቻ
በ2018 ዓም የ12ኛ ክፍል  ብሄራዊ ፈተና ለሚወስዱ ተማሪዎች  የብሄራዊ ፈተና ዝግጅት  በተመለከተ ከተማሪ ወላጆች ጋር አጭር  ውይይት ማድረግ  ስለተፈለገ አርብ ማለትም በ07/02/2018 ዓም ከጠዋቱ 5 ሰዓት ባህርዳር አካዳሚ ከ9-12 ካምፓስ በመገኘት የውይይቱ ተሳታፊ እንዲሆኑ እናሳስባለን።
በ2017 ዓም የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ለወሰዱ  ተማሪዎች
የብሄራዊ ፈተና ውጤት በወረቀት ታትሞ ስለመጣ ከነገ ሀሙስ(27/02/2018 ዓም) ከቀኑ 9:00 ሰዓት ጀምሮ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን
27/02/2018 ዓም የተላ
ለተማሪዎችና  ለተማሪ ወላጆች             
   
ከባህር ዳር ከተማ ትምህርት መምሪያ በተላለፈልን መልዕክት አርብ ማለትም በ28/02/2018 ዓ.ም አጠቃላይ የመምህራን   ስብሰባ በመኖሩ ትምህርት የማይኖር መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን።
2025/11/06 03:29:12
Back to Top
HTML Embed Code: