Telegram Web Link
የ2019/20 ፕሪሚየርሊግ የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ አሸናፊዎች፦

August: ጀርገን ክሎፕ
September: ጀርገን ክሎፕ
October: ፍራንክ ላንፓርድ
November: ጀርገን ክሎፕ
December: ጀርገን ክሎፕ
January: ጀርገን ክሎፕ
February: ሲን ዳይቼ
June: ኑኖ ስፔሪቶ ሳንቶስ
July: ራልፍ ሀሰንሁትል
የ2019/20 ፕሪሚየርሊግ የወሩ ምርጥ ተጨዋች አሸናፊዎች፦

August: ቲሙ ፑኪ
September: ኦባመያንግ
October: ጂሚ ቫርዲ
November: ሳዲዮ ሜኔ
December: - አሌክሳንደር አርኖልድ
January: ሰርጂዮ አጉዌሮ
February: ብሩኖ ፈርናንዴዝ
June: ብሩኖ ፈርናንዴዝ
July: ሚካኤል አንቶኒዮ
በኮቪድ19 ምክንያት በዮሮፓ ሊግ የመልስ ጨዋታ አለመኖሩን ተከትሎ, ኢንተር ሚላን በቀጥታ 8 ውስጥ መቀላቀል ችሏል።

በኤሪክሰን ና በሉካኩ ጎል በመታገዝ ጌታፌን 2-0 በማሸነፍ። 👏

"SHARE" @beakisport
በአጠቃላይ በዛሬ ዮሮፓ-ሊግ ጨዋታዎች 4 ክለቦች 8 ውስጥ መግባታቸውን አረጋግጠዋል፡

ሻካታር, ኮፐንሀገን, ማን.ዮናይትድ ና ኢንተር ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቅለዋል።

"SHARE" @beakisport
ሃሙስ ጠዋት በትልልቆቹ የአውሮፓ ጋዜጦች ላይ የወጡ በርካታ አጫጭር የዝውውርና ሌሎችም ወሬዎች! 👉 ዜናዎቻችን ሁሌም በቅድሚያ እንዲደርሷቹ ላይክ፣ ኮመንትና ሼር ማድረጉን አይርሱ!
────────────────────────────
▷ በጃሰን ሳንቾ ዝውውር ዙሪያ የሚደረገው ድርድር በሦስተኛ ወገን ተደራዳሪ የስቴፋን ሊችስታይነር ወንድም ምርኮ ሊችስታይነር አማካይነት ቀጥሏል። ግለሰቡ ከቦሩሲያ ዶርትመንዶች ጋር በፒር ኤምሬክ ኦበምያንግ እና በኦስማኔ ዴምቤሌይ ዝውውሮች ላይ የሰራ ጥሩ ግንኙነት ያለው ነው። (ምንጭ: BILD)

────────────────────────────
▷ ዶርትመንዶች በድርድሩ ላይ ከማንቸስተር ዩናይትድ ትልቅ ገንዘብ ለማግኘት እየሞከሩ ሲሆን በድምሩ ከእንግሊዙ ክለብ €120m ሂሳብ እንዲከፍል ይፈልጋሉ። ከዛ መሃል €70 አሁን፣ €30m በ 2021, እና €20m በ 2022 እንዲከፍሏቸው ይፈልጋሉ። (ምንጭ: BILD)

────────────────────────────
▷ ማንቸስተር ዩናይትዶች የፖርቶውን ግራ ተመላላሽ ተከላካይ አሌክስ ቴሌስን ለማስፈረም ንግግር ጀመሩ። ዩናይትዶች ከብሩኖ ፈርናንዴዝ ስኬት በኃላ ተጨማሪ ዝውውሮችን ከፖርቹጋል ቢፈፅሙ ውጤታማ እንደሚያደርጋቸው ተማምነዋል። ሆኖም ፓርቶዎች ለዝውውሩ ከ€30m በታች እንደማይሸጡት ተናግረዋል። (ምንጭ: Sport Witness)

────────────────────────────
▷ በቅርቡ ቪያሪያልን ለማሰልጠን የተስማሙት ኡናይ ኤምሬ ማቲዮ ጉንዲዚን ከአርሰናል ለማስፈረም ይፈልጋሉ። በተጭዋቹ እና በክለቡ ሰዎች መሃከል ውይይት መደረግ የጀመሩ ሲሆን በአመት ውሰት ውል ከዛ ደግሞ በቋሚነት ስለሚያስፈርሙበት ሁኔታ ይጠይቃሉ። (ምንጭ: foot mercato)

────────────────────────────
▷ ሚካኤል አርቴታ ጋቦናዊው አጥቂ ፒር ኤምሬክ ኦበምያንግ በክለቡ እንሰሚቆይለት ተማምኗል። ስፔናዊው የመድፈኞቹ አለቃ የክለቡን ከፍተኛ አስቆጣሪ ቡድናቸው በቀጣይ ሲዝን ተጭዋቾችን አስፈርሞ በመጠንከር ለዋንጫዎች እንደሚፎካከር ቃል ገብቶለታል። (ምንጭ: Times)

────────────────────────────
▷ አርሰናል ለዊልያን ይፋዊ የሦስት አመት ኮንትራት ውል አቅርበውለታል። ሳምንታዊ የተሻለ የ£130,000 ደሞዝ የሚከፍሉት ሲሆን የቼልሲው ኮከብ ለቅርብ ጓደኞቹ እንዳላቸው ከሆነ ከሰማያዊዎቹ ለቆ ወደ ሌላኛው የለንደን ክለብ ይሄዳል። (ምንጭ: Daily Mirror)

────────────────────────────
▷ የአርሰናሎች ፊሊፕ ኩቲንዎ የውሰት ዝውውር ለመጠናቀቅ ከጫፍ ደርሷል። ባርሴሎናዎች ተጭዋቹን በቻሉት ፍጥነት ሁሉ እንዲለቅ እየሰሩ ነው። (ምንጭ: SPORT)

────────────────────────────
▷ አርሰናሎች የኩቲንዎን ግማሽ ደሞዝ በመጋራት ከባርሴሎናዎች ጋር የሚከፍሉት ሲሆን ባጠቃላይ ደሞዙን ጨምሮ ለአመት ውሰት ውል ብቻ የ£10m ወጪ እንሲያሰርጉ ይጠበቃል። (ምንጭ: Matt Law DT)

────────────────────────────
▷ አትሌቲኮ ማድሪዶች የሪያል ማድሪዱን አጥቂ ሃምስ ሮድሪጌዝን በ€15m የዝውውር ሂሳብ ለማስፈረም ከስምምነት ላይ ደረሱ። (ምንጭ: Gol)

────────────────────────────
▷ ማንቸስተር ሲቲዎች ከዚህም በኃላ ተጨማሪ እስከ አምስት ተጭዋቾችን ሊያስፈርሙ ይችላሉ። በአንድ ቀን ልዩነት የፌራን ቶሬስ እና ናታን አኬን ዝውውር ያጠናቀቁት ማንቸስተር ሲቲዎች አሁንም አንድ የመሃል ተከላካይ እና አንድ ግራ ተከላካይ፣ የዴቪድ ሲልቫ እና ሰርጂዎ አጉዌይሮ ረዥም ግዜ ምትክ የሚሆኑ ተጭዋቾችን ማስፈረም ይፈልጋሉ። (ምንጭ: Sky SportsNews)

────────────────────────────
▷ ባርሴሎናዎች ላውታሮ ማርቲኔዝን ማስፈረም የሚችሉት ኡራጓዊው አጥቂ ሉዊስ ሱዋሬዝ ክለቡን ከለቀቀ ብቻ እንደሆነ ታውቋል። (ምንጭ: sport)

────────────────────────────
▷ ማርክ አድሬ ቴር ስቴጋን አዲስ የአምስት አመታት ውል የሚፈርም ይሆናል። ምንም እንኳን በግብ ጠባቂው እና በክለቡ ባግሴሎናዎች መሃከል እስካሁን ምንም አይነት ስምምነት ላይ ባይደረስም ድርድሮች ተጠናክረው ቀጥለዋል። (ምንጭ: md)

────────────────────────────
▷ ቼልሲዎች የ23 አመቱን ግራ ተመላላሽ ሰርጂዎ ሬጉሊዮን ለማስፈረም ከክለቡ ሪያል ማድሪድ ጋር ጠንከር ያለ ድርድር ላይ ናቸው። (ምንጭ: ESPN)

────────────────────────────
▷ ቶተንሃሞች አይቬሪኮስታዊውን የ27 አመት ተመላላሽ ተከላካይ ሰርዢ ኦውሪየር በ £35m ሂሳብ ለመሸጥ ተዘጋጅተዋል። ኤሲ ሚላን እና ሞናኮዎች ተከላካዩን ለማስፈረም ፍላጎት አሳይተዋል። (Mirror)

────────────────────────────
▷ ወርደር ብሬመኖች የማንቸስተር ዩናይትዱን የ20 አመት ሆላንዳዊ ክንፍ ታሂቲ ቾንግን በውሰት ውል ለማስፈረም ጠይቀዋል። (ምንጭ: Bild - in German)

────────────────────────────
▷ ኖርዊች ሲቲዎች ለ22 አመቱ ደቡብ አየርላንድ ግራ ተከላካይ ጀማል ሊዊስ ዝውውር ከ £20m በታች ሂሳብ እንደማይለቁት ለሊቨርፑሎች አሳውቀዋቸዋል። (ምንጭ: The Athletic)

────────────────────────────
▷ አሌክሲስ ሳንቼዝ የማንቸስተር ዩናይትድ ውሉን በስምምነት ማቋረጡ ታውቋል። ቺሊያዊው አጥቂ አሁን ወደ ኢንተር ሚላን ለመዛወር ነፃ ነው። (ምንጭ: Clacio Mercato)
────────────────────────────
▷ በኢትዮጵያ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ከ20 ሺህ አለፉ!

ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 7,319 የላብራቶሪ ምርመራ 459 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ13 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ ማክሰኞ ዕለት 358 ሰዎች አገግመዋል።

በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 20,336 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 356 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች 8,598 ናቸው።

▷ ከምንጊዜውም በላይ ለኮቪድ-19 ተጋላጭ ነን!

- ሰዎች በተሰበሰቡበት ቦታዎች አይገኙ

- አፍዎን፣ አፍንጫዎንና አይንዎን ባልታጠቡ እጆችዎ አይንኩ

- እጆን ባገኙት አጋጣሚ ሁሉ በሳሙና ለ20 ሰከንድ ይታጠቡ

- ከሰዎች ጋር ንክኪ ያላቸውን እቃዎች ወይም ቦታዎች በተገቢው መልኩ ያፅዱ

በየትኛድም ቦታና ጊዜ ከማንኛውም ሰው የኮሮና ቫይረስ ሊይዘን ስለሚችል ተገቢውን ጥንቃቄ እናድርግ!

(ምንጭ:- ጤና ሚኒስትርና ቲክቫህ ኢትዮጵያ)
────────────────────────────
የዛሬው ዜናዎቻችንና ልዩ ልዩ መረጃዎቻችን ይህንን ይመስሉ ነበር። በመላው አለም የምትገኙ ክብራን ኢትዮጵያውያን ሰላም ለናንተ ይሁን። ባለንበት ቦታ ሁሌም ጥንቃቄ አይለየን እንላን..
👍 ከተመቻችሁ ላይክ እድርጉት!
🔄 ጓደኞችዎ እንዲያነቡት ሼር ማድረጋችሁንም አትርሱ!
📆 ሃሳብ አስተያየታችሁንም አካፍሉን። ቸር የምንሰማበት መልካም ቀን ይሁንላችሁ..
────────────────────────────

"SHARE" @beakisport
ማን.ዮናይትድ ቤት 7 ቁጥር ነፃ ሆኗል, ለአዲሱ ፈራሚው ጃደን ሳንቾ።

"SHARE" @beakisport
𝟏 ቨርጅል ሻንዳይክ
𝟐 ማቲያስ ዲላይት
𝟑 ፍራንኪ ዲዮንግ
𝟒 ናታን አኬ

ከአራቱ ወድ ሆላንዳዊ ተጨዋቾች 3ቱ የመሀል ተከላካዮች ናቸው።

"SHARE" @BEAKISPORT
ሊዮኔል ሜሲ የ2019/20 የአውሮፓ አምስቱ ታላላቅ ሊጎች የWHO SCORED የአመቱ ምርጥ ተጫዋት ተብሎ ተመርጧል። ሊዮኔል ሜሲ በአመቱ በላሊጋው 46 ግቦች ላይ በቀጥታ መሳተፍ ችሏል።

@beakisport
የተረጋገጠ:

የፕሪምየር ሊጉ ቡድኖች በጨዋታ ላይ በ2020/21 5 የተጫዋቾች ቅያሪ እንዳይኖር መርጠዋል። ስለዚህ በቀጣዩ የውድድር አመት ሶስት የተጫዋቾች ቅያሪ ይኖራል ማለት ነው።

@beakisport
📌| የዝላታን አስገራሚ ለዉጥ!

👉| የጣልያኑ አንጋፋ ቡድን ኤስ ሚላን ከ2010ዎቹ መጠናቀቅ ቡሇላ የቀድሞዉን ያንን የአዉሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ በተደጋጋሚ የሚያነሳ ቡድን መሆን አቅቶት በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ላይ መሳተፍ ከተወ ዓመታት ተቆጥረዋል።

👉| ዛሬ ላይ ግን ምስጋና ለማልሞዉ ፈርጥ ለሲዊዲኑ ምልክት ዝላታን ኢብራሂሞቪች ይሁንና ወደ ቀድሞ ዝናዉ በትንሹም ቢሆን እየተመለሰ ይገኛል።

👉| ዝላታን ኢብራሂሞቪች በጥር የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት የአሜሪካ ሜጀር ሊግ ሶከርን በመልቀቅ ወደ ጣልያን ሴሪኣ በመመለስ ለኤስ ሚላን ከፈረመ ቡሇላ በሴሪኣዉ ብዙ ነጥብ የሰበሰቡ ቡድኖች፦

➊| አታላንታ 47 ነጥብ መሰብሰብ ችሎዋል።
➋| ኤስ ሚላን 45 ነጥብ መሰብሰብ ችሎዋል።
➌| ጁቬንቱስ 41 ነጥብ መሰብሰብ ችሎዋል።
➍| ኢንተር ሚላን 40 ነጥብ መሰብሰብ ችሎዋል።
➎| ላዚዮ 39 ነጥብ መሰብሰብ ችሎዋል።

👉| ይህንን በማስመልከት ዝላታን እንዲህ ሲል አስታየት ሰቶዋል " እኔ የዉድድር ዓመቱ ሲጀመር ለኤስ ሚላን ብፈርም ኖሮ የጣልያን ሴሪኣ ሻምፒዮን ነበር" በማለት ተናግሮዋል ።
የቅዳሜ ጥዋት አጫጭር የስፖርት ዜናዎች
*********

ቸልሲ የዌስትሃሙን አማካይ ዴክለን ራይስ ማስፈረም ይፈልጋል፡፡ ነገር ግን ለተጫዋቹዝውውር 65 ሚ. ፓውንድ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ ለዚህም ሲባል የ21 አመቱን እንግሊዛዊ ወደ ስታምፎርድ ብሪጅ ለማምጣት መርካታ ተጫዋቾችን ለመሸጥ ይገደዳል፡፡ ላምፓርድ ሊሸጣቸው ካሰባቸው እና ጥሩ ገንዘብ ያመጣሉ ብለው ከታሰቡ ተጫዋቾች ውስጥ ደግሞ ጀርጂንሆ ይገኝበታል፡፡ የ29 አመቱ ጣሊያናዊ አማካይ ከጁቬው አሰልጣኝ ማውሪዚዮ ሳሪ ጋር ጥሩ ግንኙነት ስላለው ወደ ቱሪን ሊያመራ ይችላል፡፡ Daily Star

==================

ባርሴሎና የማንችስተር ሲቲውን ተከላካይ ኤሪክ ጋርሺያ ለማስፈረም 14 ሚ. ፓውንድ ለማቅረብ ተዘጋጅቷል፡፡ የ19 አመቱ ጋርሺያ ከባርሴሎና አካዳሚ የተገኘ ሲሆን በሲቲ የቀረበለትን የኮንትራት ማራዘሚያ ውል ውድቅ አድርጓል፡፡ Goal

==================

የባየር ሊቨርኩሰኑ አማካይ ካይ ሀቬርትዝ በቀጣይ ሳምንት ወደ ቸልሲ ሊዘዋወር ይችላል፡፡ የ21 አመቱ ጀርመናዊ በባየር ሙኒክም ሲፈለግ የነበረ ቢሆንም ሙኒኮች ራሳቸውን ከዝውውሩ አግለዋል፡፡ ቸልሲ ለተጫዋቹ ዝውውር እስከ 71 ሚ. ፓውንድ ሊከፍል ይችላል፡፡ Daily Star

==================

ኤሲ ሚላን የአርሰናሉን አማካይ ሉካስ ቶሬራ ማስፈረም ይፈልጋል፡፡ የ24 አመቱ ዩራጋዊ አማካይ ቶሬራ በአርሰናል የቋሚ ተሰላፊነትን ቦታ ማግኘት ከብዶታል፡፡ አርሰናል ተጫዋቹን የመሸጥ ፍለጎት የለውም፡፡ ይሁንና ቶሬራ በቂ የመጫዋቻ ጊዜን ለማግኘት ብሎ ክለቡን የሚለቅ ከሆነ አርሰናሎች ለዝውውሩ እስከ 40 ሚ. ፓውንድ ሊጠይቁ ይችላሉ፡፡ Metro

==================

የዋትፎርዱ የክንፍ ተጫዋች ኢስማዒላ ሳር በሊቨርፑል በመፈለግ ላይ ይገኛል፡፡ የ22 አመቱ ሳር ለሳዲዮ ማኔ እና ሙሀመድ ሳላህ ተቀያሪ እንዲሆን ይፈልጋል፡፡ Liverpool Echo

==================

አያክስ የቶተንሃሙን የክንፍ ተጫዋች ርያን ሴሴንዮን በውሰት ማስፈረም ይፈልጋል፡፡ የ20 አመቱን እንግሊዛዊ በቶተንሃም በቂ የመሰለፍ እድል እያገኘ አይደለም፡፡ Telegraph

==================

ዎልቭስ የአሰልጣኝ ኑኖ ኤስፒሪቶ ሳንቶን ኮንትራት ለማራዘም ድርድር ሊጀምር ነው፡፡ የፖርቹጋላዊው አሰልጣኝ ኮንትራት በቀጣይ አመት የሚጠናቀቅ ሲሆን ከዩሮፓ ሊግ ጨዋታ በኋላ ድርድር እንደሚጀምሩ ታውቋል፡፡ Daily Mail

==================

ማንችስተር ዩናይትድ የናፖሊውን የ23 አመት ግብ ጠባቂ አሌክስ ሜሬት እየተከታተለ ነው፡፡ ዴቪድ ዴ ሂያ እና በውሰት ለሼፍለድ ዩናይትድ በመጫወት ላይ የሚገኘው ዴን ሄንደርሰን ክለቡን የሚለቁ ከሆነ ሜሬት ወደ ኦልትራፎርድ ሊዘዋወር ይችላል፡፡ አሰልጣኝ ኦሌ ጉናር ሶልሻየር በቀጣይ አመትም ዴ ሂያን እንደሚጠቀሙበት ይተበቃል፡፡ ነገር ግን ከዚያ በኋላ ሊፈጠር ለሚችሉ ነገሮች ዝግጁ ለመሆን በማሰብ ወጣቱን ግብ ጠባቂ እየተከታተሉት ይገኛሉ፡፡ Daily Star

==================

ኤቨርተን የአትሌቲኮ ማድረዱን አማካይ ቶማስ ሌማር ወደ ጉዲሰን ፓርክ ማምጣት ይፈልጋል፡፡ የ24 አመቱ ተጫዋች በዋንዳ ሜትሮ ፖሊታኖ ብዙም እየተፈለገ አይደለም፡፡ le10Sport

==================

ቶተንሃም ሆትስፐር የ25 አመቱን የኢንተር ሚላን ተከላካይ ሚላን ስክሪኒየር ለማስፈረም ድርድር ጀምሯል፡፡ ስሎቬንያዊው ተከላካይ በሊቨርፑል እና ማንችስተር ዩናይትድም ይፈልጋል፡፡ TuttoSport

==================

ወደ ፕሪሚየረ ሊግ ያደገውም ሊድስ ዩናይትድ የ23 አመቱን የሊቨርፑል የክንፍ ተጫዋች ሃሪ ዊልሰን በ15 ሚ. ፓውንድ ለማዘዋወር እያሰበ ይገኛል፡፡ Sun

==================

ኒውካስትል የናይትድ በውሰት ለቦርንሞዝ ሲጫወት የነበረውን የሊቨርፑሉን ሃሪ ዊልሰን በውሰት መውሰድ ይፈልጋል፡፡ በተጨማሪም የ20 አመቱን የቸልሲ አማካይ ኮኖር ጋላገር ማስፈረም ይፈልጋል፡፡ Northern echo

==================

ክሪስታል ፓላስ እና ፉልሃም የሳውዛምፕተኑን እንግሊዛዊ አማካይ ሃሪሰን ሪድ ለማስፈረም በመፎካከር ላይ ይገኛሉ፡፡ የ25 አመቱ ሪድ ያለፈውን አመት በውስት ለፉልሃም ሲጫወት ነበር፡፡ Football Insider

==================

የወርደር ብሬመኑ የስፖርቲንግ ዳይሬክተር የሆነው ፍራንክ ቦማን የማንችስተር ዩናይትዱን የክንፍ ተጫዋች ታሂት ቾንግ በውሰት መውሰድ እንደሚፈልጉ አስታውቋል፡፡ Men

==================

አርሰናል፣ ጁቬንቱስ እና ማንችስተር ሲቲ የሊዮኑ አማካይ ላይ ተፋጠዋል፡፡ የ22 አመቱ ፈረንሳዊ አማካይ ሁሴም ኦዋር በአሁኑ ሰዓት ጥሩ ብቃታቸው እያሳዩ ከሚገኙ ወጣት ተጫዋቾች ውስጥ አንዱ ነው፡፡ ሊዮን ለዝውውሩ 54 ሚ. ፓውንድ ይፈልጋል፡፡ Daily Mail

___________________________________________________________

ምርትና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ @MULESPORTA አናግሩኝ

"SHARE" @beakisport
🔵 ባርሴሎና ባለፉት 7 አመታት ውስጥ በሜዳው በሻምፒየንስ ሊጉ ባደረገው 35 ጫወታ ሽንፈት አስተናግዶ አያውቅም። የምሽቱ ተጋጣሚው ናፖሊ ደግሞ በዚህ ሲዝን በሻምፒየንስ ሊጉ ከሜዳው ውጪ ባደረገው ጫወታ አላሸነፈም።

🔴 የጣልያን ክለቦች ካምፕ ኑ ላይ በሻምፒየንስ ሊጉ ባርሴሎናን በገጠሙበት ያለፉት 15 ጫወታ ማሸነፍ አልቻሉም። በ12ቱ ተሸንፈዋል። ዛሬስ?

🔵 በሻምፒየንስ ሊጉ ታሪክ በጥሎ ማለፍ 16 ውስጥ በተደረጉ ጫወታዎች ሊዮኔል ሜሲ ከየትኛውም ተጫዋች በላይ 25 ጎሎችን አስቆጥሯል። ዛሬስ?
📌 የዚህ ጫወታ አሸናፊ ከባየር ሙኒክ እና ቸልሲ አላፊ ጋር በሩብ ፍፃሜው የሚገናኝ ይሆናል።

👕 ባርሴሎና 🆚 ናፖሊ

📅 ዛሬ ምሽት 04:00

🏟 በካምፕ ኑ (ባርሴሎና)

"SHARE" @beakisport
"ታሪኩን በደንብ አስታውሰዋለሁ ዲማቲዬ, በሰአቱ የቼልሲ አሰልጣኝ ነበር እኛን ይበልጥ ለማነሳሳት የተቃራኒ ቡድን ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪዋችን ስም ዝርዝር ከነ የጎል መጠኑ ይሰጠን ነበር ለምሳሌ ሮኒ 22 ጎሎች ቫንፔርሲ 15 ጎሎች እና ሌሎችንም ያሳየን ነበር

ከዛም አንድ ቀን ባርሴሎናን የምገጥምበት ጨዋታ ደረሰና እንደተለመደው የጎል አስቆጣሪዋችን ዝርዝር ያሳየን ጀመር 3ተኛ ደረጃ ላይ ዣቪ በ14 ጎሎች እንዲሁም ፋብሪጋስ በ15 ጎሎች 2ተኛ ላይ ተቀምጧል ከወረቀቱ ጫፍ ላይ ያለውን ቁጥር አንዱን ሲያሳየን ሊዬ ሜሲ ይላል ያስቆጠረው የጎል መጠን ደግሞ 63 ጎሎች

ሁላችንም እርስ በእርስ ተያየን እና መሳቅ ጀመርን ምንም ማድረግ አንችልማ ሁላችንም ለማመን ተቸገርን እንደውም እኔ ከጨዋታው በሆላ ይህንን ያህል ጎሎችን ማስቆጠር ከቻለው ሰው ጋር ፎቶ ተነስቻለሁ ሜሲ በዛ የውድድር አመት በአጠቃላይ 91 ጎሎችን ነበር ማስቆጠር የቻለው." ድሮግባ

"SHARE" @beakisport
ሊዮኔል ሜሲ ውድድሮቹ በድጋሚ ከተመለሱ በኃላ፡

🔴 12 ጨዋታ
⚽️ 7 ጎል
🎯 11 አሲስት

የማይታመን ቁጥራዊ መረጃ ነው ሊዮ🔥

"SHARE" @beakisport
በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ምርጡ ሊዋንዶዉስኪ እና ጥሩ አቋም ላይ የማይገኘዉ ሊዮኔል ሜሲ።

👉| ሮበርት ሊዋንዶዉስኪ እና ሊዮኔል ሜሲ በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ በቀጣይ ቀን በፖርቹጋል ሊዝበን ከተማ የሚገናኙ ይሆናል።

👉| ሮበርት ሊዋንዶዉስኪ በተጫዋችነት ዘመኑ ምርጥ አቋም ላይ ሲሆን በጀርመን ቡንደስሊጋ 34 ግቦችን ሲያስቆጥር በአጠቃላይ 53 ግቦችን ከመረብ በማሳረፍ አስደናቂ ግዜን እያሳለፈ ይኛል።

👉| በአንፃሩ ሊዮኔል ሜሲ በሁሉም ዉድድሮች 31 ግቦችን ከመረብ ሲያሳርፍ 27 ግብ የሆኑ ኩዋሶችን አመቻችቶ ማቀበል ችሎዋል። በላሊጋዉ ብቻ ደግሞ 25 ግቦችን ከመረብ ሲያሳርፍ 22 ግብ የሆኑ ኩዋሶችን ማቀበል ችሎዋል ነገር ግን በጉዳት ምክንያት የላሊጋዉ ጨዋታዎች አምልጠዉታል።

👉| ሮበርት ሊዋንዶዉስኪ 54% የሚሆኑ የባየር ሙኒክ ግቦችን ማስቆጠር ሲችል ሊዮኔል ሜሲ በበኩሉ 53% የሚሆኑ የባርሴሎና ግቦች ከሱ የተነሱ ናቸዉ።

👉| ሊዋንዶዉስኪ 13 የአዉሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ግቦችን ሲያስቆጥር ሊዮኔል ሜሲ ሶስት ግቦችን ብቻ ነዉ ከመረብ ማገናኘት የቻለዉ።

ምንጭ :- sky sport
ቦሪሲያ ዶርትመንድ ጃዶን ሳንቾ ወደ ማን.ዮናይትድ የሚያደርገው ዝውውር ማጠናቀቅ ያለበት ዛሬ ማለቂያው ቀን መሆኑን ገልፀዋል።

"SHARE" @beakisport
በትላንትናው እለት ወደ ፖርቹጋል ያቀኑት የዲያጎ ሲሞኒው ክለብ አትሌቲኮ ማድሪድ ተጨዋቾች ውስጥ 2 ተጨዋቾታቸው የኮረና ቬይረስ እንደተገኘባቸው መረጋገጡ ይታወቃል።

እኚህም ኮቪድ19 ፖዘቲቭ ሆነው የተገኙት ተጨዋቾች ኤንጂል ኮሪያ ና ሲሜ ቨርሳልኮ እንደሆኑ ተገልፆአል።

"SHARE" @beakisport
የዶርትሙንድ አዲሱ 9 ቁጥር ኤርሊንግ ሀላንድ 😍

"SHARE" @beakisport
OFFICIAL | ኤዲሰን ካቫኒ በ€9m የፖርቹጋሉን ክለብ ቤኔፊካ ተቀላቅሏል።

"SHARE" @beakisport
[ዛሬ የወጡ አዳዲስ ስፖርታዊ መረጃዎች]

>|| አርሰናል ለማቲዮ ጉንዶዚ £40m ይፈልጋል ፒኤስጂ የመሀል ሜዳውን ተጨዋች የማስፈረም ፉክክሩ ውስጥ ከገቡ በኃላ። [The Sun]

>|| ሊቨርፑል ኤቨርተን ቶተንሀም ና ዌስትሀም የ23 አመቱን የበርንማውዝ የክንፍ ተጨዋች ለማስፈረም ፍላጎት አላቸው። [Star]

>|| አርሰናል የባርሳውን የመሀል ሜዳ ኮከብ ፊሊፕ ኩቲኒሆ ጋር ለመነጋገር መዘግየትን መርጠዋል,

ምክንያቱም የ28 አመቱ ብራዚላዊ ኢንተርናሽናል ቅድሚያ በውሰት ባለበት ከባየርን ሙኒክ ጋር የቻምፒዮንስሊግ ዋንጫን ማሳካት ለይ ማተኮር ይፈልጋል። [Star]

>|| አሮን ራምሴ በአዲሱ አሰልጣኝ አንድሬ ፒርሎ በጁቬ ቤት ተፈላጊነት የለውም እና የ29 አመቱ ዌልሳዊ ኢንተርናሽናል ሌላ ክለብ ለመፈረግ ነፃ ነው። [Mirror]

>|| ማን.ዮናይትድ የ20 አመቱን ኢንግሊዛዊ ኮከቡን ጃደን ሳንቾ ወደ ኦልትራፎርድ ለማስኮብለል ሙከራውን ቀጥሎበታል, ዶርትመንድ ተጨዋቹ ለተጨማሪ አመት በክለባቸው እንደሚቆይ ቢገልፁም። [Mail]

>|| ኢንተር ሚላን የማን.ዮናይትዱ የ30 አመቱ ተከላካይ ክሪስ ስሞሊንግ የክረምቱ የዝውውር ኢላማቸው መሆኑን ገልፀዋል። [Gazzetta dello sport]

>|| የጁቬንቱሱ የመሀል ሜዳ ተጨዋች ብለስ ማቲውዲየሜጀር ሊግ ሶከሩን ክለብ ኢንተር ሚያሚ ሊቀላቀል ከጫፍ ደርሷል, የክለቡ ባለቤት ዴቪድ ቤካም ነው። [Goal]

>|| ቼልሲ ከባየር ሊቨርኩሰኑ ካኢ ሀቨርትዝ ጋር የአምስት አመት ኮንትራት ለይ ተስማምቷል ግን ክለቡ ለ21 አመቱ ለጀርመናዊው ኮከብ ዝውውር £90m እንደሀቀነ ገልፀዋል። [RMC Sport via Sun]

>|| አርሰናል የቼልሲውን መሀል ሜዳ ተጨዋች ዊሊያን ዝውውር አጠናቀዋል, የ32 አመቱም ብራዚላዊ የህክምና ምርመራውን ለማከናወን ተቃርቧል። [Standard]

>|| ቼልሲ የሪያል ማድሪዱን ግራ ተመላላሽ ሰርጂዮ ሪጉሊኦን ለማስፈረም ከላዚዮ ፉክክር ይገጥመዋል። [DiMarzio]

>|| ሊቨርፑል የመሀል ሜዳ ተጨዋቻቸው ሀሪ ዊልሰን ለይ £20m ዋጋ ለጥፈውበታል። የ23 አመቱ ዌልሳዊ በሊድስ, ኒውካስትል, ክሪስታል ፓላስ ና ሳውዝሀምፕተን ይፈለጋል። [Mirror]

>|| ሊዮን የቀድሞ የቼልሲ ክንፉ ተጨዋች በርትራንድ ትራዎሬን በዚህ ክረምት ለመሸጥ ይፈልጋሉ, የ24 አመቱ ቡሪኪና ፋሶ ኢንተርናሽናል በኒውካስትል, ሌስተር, ኤቨርተን ና ክሪስታል ፓላስ ተፈላጊ ነው። [Sky Sport]

>|| ማነንችስተር ሲቲ ለ32 አመቱ ተከላካያቸው ኒኮላስ ኦታሜንዲ £8m ሚያቀርብ ክለብ ካለ ተጨዋቹን በዚህ ክረም ለመልቀቅ ዝግጁ ናቸው። [Sun]

>|| ዎልቭስ ለአሰልጣኛቸው ኑኖ ስፔሪቶ ሳንቶስ የቀጣይ ፕሪሚየርሊግ ውድድር ዘመን ከመጀመሩ በፊት አዲስ ኮንትራት እንደሚያስፈርሙት ተማምነዋል። [90Min]

>|| ሌስተር ሲቲ የባርሴሎናውን የ20 አመቱ ፖርቹጋላዊ ክንፍ ፍራንሲስኮ ትሪንካኦ የማስፈረም ትልቅ ፍላጎት አላቸው። [Fabrizio Romano via Leicester Mercury]

>|| አስቶንቪላ ና ክሪስታለ ፓላስ የኖርዊቹን አርጀንቲናዊ ኢሚሊአኖ ቡንዲአ ለማስፈረም ከተጨዋቹ ጋር ስማቸው ተያይዞ እየተነሳ ይገኛል። HITC via Sun]

"SHARE" @beakisport
2025/10/26 18:53:01
Back to Top
HTML Embed Code: