Telegram Web Link
🇪🇺 ዛሬ ምሽት የሚደረጉ የአውሮፓ ሻምፕዮንስ ሊግ የምድብ አራተኛ ጨዋታዎች :

ምሽት 2:55
ሞንቼግላድባህ vs ሻካታር ዶኔስክ
ኦሎምፒያኮስ vs ማንችስተር ሲቲ

ምሽት 5:00
አያክስ vs ሚትላንድ
አትሌቲኮ ማድሪድ vs ሎኮሞቲቭ ሞስኮ
ባየር ሚውኒክ vs ሳልዝበርግ
ኢንተር vs ሪያል ማድሪድ
ሊቨርፑል vs አታላንታ
ማርሴ vs ፖርቶ
ዛሬ በአውሮፓ አምስቱ ታላላቅ ሊጎች የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 10ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጫወታዋች

11:00"||ሳውዛምፕተን vs ማንቺስተር ዩናይትድ
1:30"|| ቼልሲ vs ቶተንሀም
4:15"|| አርሰናል vs ወልቭስ

🇮🇹 9ኛ ሳምንት የጣሊያን ሴሪኣ ጫወታዋች

8:30"|| ላዚዮ vs ዩዲኒዜ
11:00 | ኤሲ ሚላን vs ፊዮሬንቲና
11:00"|| ቦሎኛ vs ክሮቶኔ
2:00"|| ካግሊያሪ vs ስፔዚያ
4:45"|| ናፖሊ vs ኤስ ሮማ

🇪🇸 11 ኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጫወታዋች

10:00"|| ባርሴሎና vs ኦሳሱና
12:15"|| ሄታፌ vs አትሌቲክ ቢልባኦ
2:30"|| ሴልታ ቪጎ vs ግራናዳ
5:00"|| ሪያል ሶሲዳድ vs ቪላርያል

🇫🇷 12 ሳምንት የፈረንሳይ ሊግ 1 ጫወታዋች

9:00"|| ሊዮን vs ሬምስ
11:00"| ሌንስ vs አንገርስ
11:00"|| ሎሪዬንት vs ሞንፔሌ
11:00"|| ሜትዝ vs ብሬስት
11:00"|| ሞናኮ vs ኒምስ
1:00"| ኒስ vs ዲዦን
5:00"|| ሴንት ኢቴን vs ሊል

🇩🇪 9ኛ ሳምንት የጀርመን ቡንደስሊጋ ጫወታዋች

11:30"||ባየር ሌቨርኩሰን vsኸርታ በርሊን
2:00"|| ሜይንዝ vs ሆፈንሄም
ሊዮኔል ሜሲ በትናንትናው ጨዋታ ግብ ካስቆጠረ ቡሀላ ማልያውን አውልቆ ለዲያጎ ማራዶና ክብር ማሳየቱ የሚታወስ ሲሆን በዚህም ባርሴሎና እስከ €3,000 ዩሮ ቅጣት እንደሚጠብቃቸው ተገልጿል ።

@beakisport
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አሳዛኙ ምስል !

ዛሬ ለሊቱን በተደረገ የአርጀንቲና ዋንጫ የምድብ ጨዋታ ቦካ ጁንየርስ ኒው ኦልድ ቦይስን ባሸነፉበት ጨዋታ የመጀመርያው ግብ ከተቆጠረ ቡሀላ ተጫዋቾቹ በጭብጨባ ለዲያጎ ማራዶና ያላቸውን ክብር ሲይሳዩ የዲያጎ ማራዶና ልጅ በአሳዛኝ ስሜት ውስጥ ሆና ተስተውሏል ።

@beakisport
በዚህ የውድድር ዓመት በፕሪምየር ሊጉ ብዙ ጎል ላይ የተሳተፉ ተጫዋቾች :

1⃣6⃣ ሀሪ ኬን
1⃣1⃣ ሶን ሁንግ ሚን
1⃣0⃣ ጃክ ግሬሊሽ

@beakisport
ትላንት በአውሮፓ አምስቱ ታላላቅ ሊጎች የተደረጉ ጫወታዋች ውጤት

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿11ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጫወታዋች

ዌስትብሮሚች 1 vs 5 ክሪስታል ፓላስ
ሺፊልድ 1 vs 2 ሌስተር
ቶተናም 2 vs 0 አርሰናል
ሊቨርፑል 4 vs 0 ዋልቭስ

🇮🇹10ኛ ሳምንት የጣሊያን ሴሪኣ ጫወታዋች

ሄላስ ቬሮና 1 vs 1 ካግሊያሪ
ሮማ 0 vs 0 ሳሱኦሎ
ፓርማ 0 vs 0 ቤኔቬቶ
ክሮቶኒ 0 vs 4 ናፓሊ
ሳፕዶሪያ 1 vs 2 ኤስሚላን

🇪🇸12 ኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጫወታዋች

ግራናዳ 3 vs 3 ሁሴካ
ኦሳሶና 0 vs 2 ሪያል ቤቲስ
ቪላሪያል 0 vs 0 ኢልቼ
አላቬስ 0 vs 0 ሪያል ሶሴዳድ

🇫🇷13 ሳምንት የፈረንሳይ ሊግ 1 ጫወታዋች

ሊል 2 vs 1 ሞናኮ
ኔትስ 0 vs 4 ስትራቡርግ
ዲጆን 0 vs 0 ሴንት ኤቴን
አንገርስ 2 vs 0 ሎሬንት
ስታደሬንስ 0 vs 0 ኒስ
ሜትዝ 1 vs 3 ኦሎፒክ ሊዮን

🇩🇪 10ኛ ሳምንት የጀርመን ቡንደስሊጋ ጫወታዋች ውጤት

ወርደር ብሬመን 1 vs 2 ስቱትጋርት
ሻልክ 04 0 vs 3 ሊቨርኩሰን

SHARE" @beakisport
30 ዓመቱ ጣሊያናዊ አጥቂ ማሪዮ ባላቶኒ በአዲስ ክለብ ብቅ ብሏል!

ማሪዮ ባሎቴሊ ሞንዛን ወደ ሴሪአ ለማዘዋወር የተቻለውን ሁሉ ለማድረግ ቃል ገብቷል ባሎቴሊ እስከ 2020-21 የውድድር ዘመን መጨረሻ ድረስ ከሞንዛ ጋር እደሚቆይ ታውቃል ክለቡ ለሴሪአ ብቁ መሆን ከቻለ ውሉ ተጨማሪ ለአንድ አመት ይራዘማል፡፡

ሞንዛ ከሰለኒታና በዘጠኝ ነጥቦች ዝቅ ብሎ ከዘጠኝ ጨዋታዎች በኋላ የደረጃ ሰንጠረዥ ውስጥ ስምንተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል።

ባላቶኒ ይናገራል "ለዚህ እድል በርሉስኮኒ እና አድሪያኖ ጋልያኒ አመሰግናለሁ ሞንዛን ወደ ሴሪአ ለማድረስ የተቻለኝን ሁሉ አደርጋለሁ ባሎቴሊ ዛሬ የሞንዛ የሕክምና ምርመራ ካደረገ በኋላ ከሞንዛ ጋር ውል ይፈራረማል፡፡"

SHARE" @beakisport
ባርሴሎናው አሰልጣኝ ሮናልድ ኮማን ከትላንቱ ሽፈት በኃላ ለጋዜጠኞች የተወሰኑ አስተያየቶችን ሰንዝሯል!

"እኛ ምንም ሰበብ የለንም በመጀመርያው አጋማሽ ጥሩ አልተጫወትንም ሆኖም አብዛኛው ሽንፈታችን የመጣው በጨዋታው የመጀመሪያዎቹ 25 ደቂቃዎች ላይ ነበር እኛ መጥፎ ጅምር ነበረን ከዚያ በኋላ ግን መሻሻል ችለናል በአጠቃላይ በዚህ የውድድር ዘመን በሻምፒዮንስ ሊግ የተጓዝንበት መንገድ በጣም ጥሩ ነበር።"

"ጁቬንቱሶች ለድል ከፍተኛ ጥማት ይዘው መጥተዋል ማሸነፍ ይገባቸዋል ውጤቱ 2-0 ከሆነ በኋላ ሁኔታው ​​በእውነቱ አስቸጋሪ ሆኖ ነበር እንደ ጁቬንቱስ አይነት ስብእናን ማሳየት አለብን ከጁቬንቱስ ጋር ሁለቴ ተጫውተን በቱሪን እዳሸነፍን አትርሱ ማንኛውንም ቡድን የማሸነፍ አቅም አለን።"

"በጉዳት ምክንያት ውጤታማ እና ኃይለኛ ተጫዋቾችን አጥተናል ሲመለሱ ለሁሉም ነገር በተገቢው ተዘጋጂተን ማንኛውንም ቡድን ማሸነፍ እንችላለን።"

SHARE" @beakisport
- ባጠቃላይ የአውሮፓ ሻምፕዮንስ ሊግ የ16ቱ ጥሎ ማለፍን የተቀላቀሉ ቡድኖች በምስሉ ላይ ተገልጿል ።

- የ16ቱ ጥሎ ማለፍ የእጣ ድልድሉ በመጪው ሰኞ ታኅሣሥ 5 በስዊዘርላንዷ ከተማ ኒዮን ከቀኑ 8 ሰዐት ጀምሮ መውጣት ይጀምራል ።

@beakisport
ዛሬ በአውሮፓ አምስቱ ታላላቅ ሊጎች የሚደረጉ ጨዋታዎች :

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ - 12ኛ ሳምንት

09:30 | ወልቭስ vs አስቶንቪላ
12:00 | ኒውካስትል vs ዌስትብሮም
02:30 | ማን ዩናይትድ vs ማን ሲቲ
05:00 | ኤቨርተን vs ቼልሲ

🇮🇹 በጣልያን ሴሪኤ - 11ኛ ሳምንት

11:00 | ክሮቶኔ vs ስፔዛ
02:00 | ቶሪኖ vs ዩዲኔዜ
04:45 | ላዚዮ vs ሄላስ ቬሮና

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ - 13ኛ ሳምንት

10:00 | ቫሌንሲያ vs አትሌቲክ ቢልባኦ
12:15 | ሄታፌ vs ሲቪያ
02:30 | ሁሴካ vs አላቬስ
05:00 | ሪያል ማድሪድ vs አትሌቲኮ ማድሪድ

🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1 - 14ኛ ሳምንት

01:00 | ማርሴ vs ሞናኮ
05:00 | ሌንስ vs ሞንፔሌ

🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ - 11ኛ ሳምንት

11:30 | ዶርትሙንድ vs ስቱትጋርት
11:30 | ፍራይቡርግ vs ቢልፊልድ
11:30 | RB ሌፕዚሽ vs ብሬመን
11:30 | ሜንዝ vs ኮሎኝ
11:30 | ሞንቼግላድባህ vs ኸርታበርሊን
02:30 | ዩንየን በርሊን vs ባየር ሚውኒክ

@beakisport
ኔይማር ጁኒየር በዚህ ሳምንት ድንቅ ጊዜ አሳልፏል፦

▫️በቻምፒየንስ ሊጉ ሀትሪክ ሰርቷል
▫️የቻምፒየንስ ሊጉ የሳምንቱ ምርጥ ተጫዋቾች ተብሎ ተመርጧል
▫️በቻምፒየንስ ሊጉ የሳምንቱ ምርጥ ጎል

ኔይማር በአውሮፓ ምርጥ ሳምንት አሳልፏል።👏

@Beakisport
ክለቦችን በነጥብ እጅግ ተቀራራቢ ያደረገው የዘንድሮው የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ከ 13 ኛ ሳምንት መርሀ ግብር በሁዋላ የ ቶፕ 6 ክለቦችን የደረጃ ሰንጠረዥ ይህንን ይመስላል ።

@beakisport
የ 16ቱ ቡድኖች የእጣ ድልድል ይህንን ይመስላል

@beakisport
ኔይማር ጁንየር የ ቀድሞ ቤቱን ባርሴሎና በተቃራኒ የሚገጥም ይሆናል 🍿

ባርሴሎና 🆚 ፒኤስጂ

@beakisport
ባጠቃላይ ፍራንስ ፉትቦል የምንጊዜም ምርጥ 11 ብሎ የመረጣቸው ተጫዋቾች እነዚህን ይመስላሉ ።

@beakisport
የፍራንስ ፉትቦል ሁለተኛው እና ሶስተኛው ምርጥ ቡድን ።

@beakisport
ሊዮኔል ሜሲ እኛ የተለየ ወቅት እያሳለፍን ነው!

"ደስተኞች ነን ይህ ቡድን ደስታ ይገባዋል፡፡ ሙሉ ሕይወቴን ያሳለፍኩበት ክለብ ነው። በጫወታው ላይ በተጋጣሚው ግብ ላይ አጥቅተን ተጫውተናል፡፡"

"በመጀመሪያው አጋማሽ ትንሽ ችግር አጋጥሞን ነበር ነገር ግን ቢልባኦ በሁለተኛው አጋማሽ እንቅስቃሴው አናሳ ስለነበረ እኛም ተጠቅመንበታል፡፡ እኛ የተለየ ወቅት እያሳለፉን ነው ብዙ ለውጦች እና ብዙ ቁጥር ያላቸው ወጣት ተጫዋቾች ያሉበት ወቅት ነው።"

"የውድድር አመቱ መጀመሪያ ለእኛ ከባድ ነበር አሁን ግን ቡድኑ ተጠናክሯል አሁን ላሊጋን ለማሸነፍ እየታገልን ነው፡፡ ብዙ ጨዋታዎች ይቀራሉ እናም እኛ ብዙ እየተጓዝን ነው፡፡"
Forwarded from TeleBirr Bot
🎈Welcome to Tele Birr Bot
➣ ቴሌ ብር Botን ሲጠቀሙ

📋 ሲመዘገቡ 15.00 ብር Bonus

🎁 በየ 48:00 ሰሀት(2 ቀን) 3.00 ብር ጉርሻ

🔗 ጓደኛ በመጋበዝ 5.00 ብር ያገኛሉ።

TeleBirr Botን ይቀላቀሉ

🔗 https://www.tg-me.com/TeleBirrProBot?start=Bot6454487
Forwarded from Beki_D
2025/10/21 02:29:50
Back to Top
HTML Embed Code: