Forwarded from መርጌታ አለሙ የባህል ህክምና ማህከል (𝐈𝐛🅡🅤𝐧𝐚)
“የእናት ሀቅ.. መች ይለቅ!”
(እውነተኛ)-ክፍል ሁለት/መጨረሻ/
ፀሐፊ:አብዱልጀባር ፋሪስ


ታላቅ እህት ሮጣ ወደ ቤቱ ስትደርስ እናት መሬት ላይ ተዘርራለች። አይኗን ማመን አልቻለችም። ...ይሄኔ ኡኡታዋን አቀለጠችው። የአካባቢው ሰው ወደ ቦታው አቤት ሲል ተሰበሰበ። ነገሩ ካለቀ ወዲህ ምን ይፈይድና ነው። ህዝቡ ጉድ እንዲል... ልጅ እናቱን ገድሎ ሬሳዋ ላይ ቆሟል። እህት በልቅሶ እናት ላይ ተደፍታ ታለቅሳለች። “አ... ወይኔ ሀደኮ, ሲ አጄሴ ሚቲ” እህት በኦሮምኛ እያወራች ትንሰቀሰቃለች። ህዝቡ ለቅሶና ዋይታውን አቀለጠው። በአቅራቢያ ለሚገኘ ፖሊስ ጣብያ ተደውለ። ልጅ በነብስ ግድያ ወንጀል እጅ ከፍንጅ በመያዙ ዘብጢያ ወረደ።

መንደርተኛ ለተራ ሞት እንደሚያለቅስ የታወቀ ነው። በዚች ሚስኪን እናት ሞት ደግሞ ይበልጥ ልባቸው ተሰብሯል። ሀዘናቸውን አሟሟቷ እጥፍ ድርብ አድርጎ፣ ለቅሶው እና ወሬው ሀገር አዳርሶ ነበር። መቼስ ሬሳን ተሸክመው አይቆዩና.. እናት ልትቀበር በእስልምና ስርዓት መሰረት ሰውነት ተገነዘ። በነጭ አቡጀዲ(ከፈን) ተጠቅልላ ወደ ማይቀረው ቤቷ መጓዟ ነው። በእግሯ ላትሄድ ሸክም አይቀርላትም... ይሄኔ ነው ሀገር አይቶት የማያውቅ ጉድ እንግዳ የገጠማቸው።

የእናት እሬሳ(ጀናዛ) ተገንዞ ከተከፈንበት ቦታ ንቅንቅ አልልም አለ። የሀገሩ ወጣት፣ ወጠምሻ ሊያነሳው ቢሞክር ፍንክች አልልም አለ። በተቀመጠበት ቦታ እንደ አለት ደርቆ ወደ ላይ ሚያነሳው ጠፋ። የሀገሬው ሰው ጉድ ብሎ... ምን እናድርግ ሲል፣ ከፈሎዎቹ ሼኽ ይጠራና መፍትሄ ያበጅልን ሲሉ ሀሳብ ሰጡ። በአካባቢው ለሚገኙ ሼኾች ጉዳዩ ተነግሮ ወደ ቦታው ፈጥነው ደረሱ። እነሱም ለማንሳት ቢሞክሩ እንቢ አላቸው።

ነገሩን በጥልቀት ሲጠይቁ የእናት አሟሟት ተነገራቸው። መፍትሄ ነው ብለው ያሰቡት እናትን የገደላት ልጅ ከእስር ቤት መጥቶ እንዲያነሳ ነው። ልጅ ከእስር ቤት ተጠራና በፖሊስ ታጅቦ እቦታው ደረሰ። ከአራቱ የቃሬዛው ቅርንጫፎች አንዱን ይዞ ሎሎች ሶስት ሰዎች ተጨምረው ብድግ ሲያደርጉት፤ እንቢ ብሎ የነበረው እሬሳ ተነሳ። መስጂድ ተወስዳ ተሰገደባት። ሰላቱ እንዳለቀ ከልጅ ጋር ሆነው ወደ መቀበርያ ቦታዋ ወሰዷት። ችግሩ እንዳለቀ በማሰብ ልጅ ወደ እስር ቤት እንዲመለስ ተደረገ። የቀብር ቁፋሮው እንዳለቀ... እናትን ወደ ለህድ (የሬሳ መጋደምያ) ቦታ ለማስገባት ቢሞክሩ.. ቢሉ.. እንቢ አላቸው። እናት በድጋሚ መሬት ላይ ደርቃ ቀረች። ልጅ ከእስር ቤት ተመልሶ መጥቶ እናቱን ተሸክሞ ወደ ለህድ እንዲያስገባ ሆነ።

በድጋሚ ልጅ መጥቶ ሬሳውን ሲያነሳው እንደ ቀልድ ብድግ ብሎ ተነሳለት። ይህንን ሁሉ ተዓምር ሀገሬው ቆሞ ይከታተላል። በድጋሚ ልጅ እናቱን ይዞ ወደ ለህድ ውስጥ ሲያስገባ... ሌላ ተዓምር ይመለከቷል። እናቱን ወደ መጋደሚያዋ እንዳስተኛት አስገራሚ ተዓምር ተከሰተ። ልጅ ጠብቶ ያደገው የእናቱ ጡት ከነበረበት መጠን ጨምሮና ረዝሞ ልጅ ላይ እንደ እባብ ተጠመጠመበት። በነገሩ ነብሱ እስክትወጣ የደነገጠው ልጅ.. ጩኸቱን አቀለጠው። ሰዉ ምን ጉድ ነው ብሎ ሲመለከት ያው ነው። የእናት ጡት እንደ ትልቅ ዘንዶ ልጅ ላይ ተጠምጥሞ ማፈናፈኚያ አሳጥቶታል።

በነገሩ በጣም ደነገጡ። የእናት ሀቅ መሆኑን ሁሉም ተገንዝቦ ነበር። ሆኖም የሞተ አይነሳና ልጅን ከእናቱ ጡት አላቅቀው ለማዳን ቢሞክሩም.. ጭራሽ እንቢ አላቸው። ይሄኔ አዋቂዎቹ የእናት ጡት ይቆረጥ ወይስ ልጅን ከነእናቱ እንድፈነው ብለው ካጤኑ በኋላ አንድ ውሳኔ ላይ ደረሱ። “የአላህ ውሳኔ እና ተዓምር ነው። ልጅን ለማላቀቅ መሞከር ከንቱ ልፋት በመሆኑ እዛው ከእናቱ ጋር ድፈኑት። ለሰዎችም አላህ ያሳየን ተዓምር ነው” ሲሉ ጉዳዩን ቋጩት። ጨካኙ ነብሰ ገዳይ ልጅ አንቆ ከገደላት እናቱ ጋር በአንድ ጉድጓድ ተቀበረ! ነገሩም በዚህ ተቋጨ።

ወዳጆቼ አሁን ላይ ልጅ እናቱን መግደል፤ አባቱን ማሰቃየት፤ ብሎም ህይወቱን ማጥፋት እየበዛ ይገኛል። ከዚህ በታች ሳይሆን አሳሳቢውም እናትና አባትን አለማክበር.. ትዕዛዛቸውን አለመፈፀምም ሌላው ትልቅ ወንጀል ነው።ወዳጆቼ! ወላጆቻችሁ የእናንተ ጌጥ ብቻ ሳይሆን መነሻችሁም ናቸው። በነሱ የሚያፍር እና መብታቸውን የማይጠብቅ ከእንደዚህ አይነቱ ውርደት እስከ መጪው አለም ቅጣት ቢጠነቀቅ ይሻለዋል። አደራችሁን በህይወት ላሉት እዝነትና ርህራሄን ሰጥተን፥ ከትዕቢትና ግልምጫ በመቆጠብ ደስተኛ እናድርጋቸው። የሞቱብንን ደግሞ በፀሎታችን ሁሌም ልንዘክራቸውና መሀርታ ልንለምንላቸው ይገባል።


ምንጭ : ውብ ታሪኮች
for more join at👇

@finding_hubullah
Ustaz Abubeker Ahmed/ ኡስታዝ አቡበከር
አህመድ.
አሥሩ የዚልሂጃ ቀናት- ከዱኒያ ቀናቶች ሁሉ በላጮች
ከዱኒያ ቀናቶች ሁሉ እጅግ በላጮች የሆኑት
የመጀመሪያዎቹ አሥሩ የዚልሂጃ ወር ቀናት ናቸው። እነሆ
እነኚህ ምርጥ ቀናት ከፊት ለፊታችን ተደቅነዋል።
ለዚህም ይመስላል ሙስሊሙ የአላህን ቤት ከዕባን
ለመጎብኘት ያለው ጉጉቱ ድንበር አልፏል፤ በከዕባ ዙሪያ
ጠዋፍ ለማድረግ፣ በሶፋና መርዋ መካከል ለመሮጥ እና
ዐረፋ ላይ ቆሞ አላህን ለመለመን ያለው ስሜት ጣሪያ
ነክቷል። የታላቁን ነቢይ መስጅድ መስጅደ-ነበዊን
ለመጎብኘትና በመስጅዱ ውስጥ በተከበረው ቦታ ረውደቱ
ሸሪፋ ላይ ለመስገድ ያለው መነሣሣት ውስጥን
ይነቀንቃል፤ በሀሣብ ያምሣል፣ ክንፍ ቢኖር “ምነዋ
ወደዚያ ወደተቀደሰው ምድር በበረርኩ!” ያስብላል።
ወዳጆቼ! እኛስ እነኚህ እጅግ የተባረኩና የተከበሩ ቀናቶች
ከያዙት ምንዳ ለመቋደስ ምን ማድረግ እንችል ይሆን?
አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ ዘወትር በትእዛዙ በመገኘት
ለቋሚው ሀገራቸው ለሚሰንቁ መልካም ባሮቹ በነኚህ
በተባረኩ ቀናት ውስጥ ምን ዓይነት ትልቅ ምንዳ ይሆን
ያዘጋጀላቸው?
የዚልሂጃ ወር የመጀመሪያዎቹ አሥር ቀናት ታላቅነት
1. አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ የማለባቸው ቀናት መሆናቸው
አላህ (ሱ.ወ) እንዲህ አለ
ﻭَﺍﻟْﻔَﺠْﺮِ ﴿١﴾ ﻭَﻟَﻴَﺎﻝٍ ﻋَﺸْﺮٍ ﴿٢﴾ ﻭَﺍﻟﺸَّﻔْﻊِ ﻭَﺍﻟْﻮَﺗْﺮِ ﴿٣ ﴾
“በጎህ እምላለሁ። በዐሥር ሌሊቶችም። በጥንዱም
በነጠላውም።” (አል-ፈጅር 89፤ 1-3)
ከጃቢር ኢብኑ ዐብዱላህ (ረ.ዐ) እንደተዘገበው የአላህ
መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እነኚህ አሥር ቀናቶች የትኞቹ
እንደሆኑ በሚያመላክተው ሀዲሣቸው ውስጥ እንዲህ
ብለዋል፡-
ﺍﻟﻌﺸﺮ ﻋﺸﺮ ﺍﻷﺿﺤﻰ، ﻭﺍﻟﻮﺗﺮ ﻳﻮﻡ ﻋﺮﻓﺔ، ﻭﺍﻟﺸﻔﻊ
ﻳﻮﻡ ﺍﻟﻨﺤﺮ
“አሥሩ ማለት አሥሩ የአድሃ ቀናት ናቸው። ‘ወትር’ /
ጥንዱ/ የተባለው የዐረፋ ቀን ሲሆን ‘ሸፍዕ’ /ነጠላው/
ማለት ደግሞ የነህር /የእርዱ/ ቀናት ናቸው።” ብለዋል።
ሀዲሱን ኢማም ነሣኢ እና ሃኪም በሙስሊም መስፈርት
መሠረት ሰሂህ ትክከለኛ ሀዲስ ነው ብለውታል።
ኢማም በይሀቂ ከዐብዱላህ ኢብኑ ዙበይር እንደዘገቡት
ደግሞ:-
ﻟﻴﺎﻝٍ ﻋﺸﺮ، ﺍﻟﻌﺸﺮ ﺍﻟﺜﻤﺎﻧﻲ، ﻭﻋﺮﻓﺔ، ﻭﺍﻟﻨﺤﺮ
“አሥርቱ ሌሊቶች የመጀመሪያዎቹ ስምንቶቹ፣ የዐረፋ ቀን
እና የእርድ ቀን ናቸው።” ብለዋል።
2. እነኚህ ቀናት “አያም መዕሉማት” /የታወቁ ቀናት/ም
ይባላሉ
ይህም በሚከተለው የቁርዓን አንቀፅ ውስጥ የተጠቀሠ
ነው።
ﻭَﻳَﺬْﻛُﺮُﻭﺍ ﺍﺳْﻢَ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﻓِﻲ ﺃَﻳَّﺎﻡٍ ﻣَّﻌْﻠُﻮﻣَﺎﺕٍ ‏[ ٢٢: ٢٨ ]
“በታወቁ ቀኖችም ውስጥ የአላህን ስም ያወሱ
ዘንድ” (አል-ሀጅ 22፤ 27)
“የቁርዓን ተርጓሚ” በመባል የሚታወቁት ታላቁ ሰሃባ
ዐብዱላህ ኢብኑ ዐባስ እነኚህ ቀናት “አሥርቱ ቀናት”
ናቸው ያሉ ሲሆን በነኚህ ቀናት ውስጥ ታላቁን ጌታ አላህ
ሱብሃነሁ ወተዓላን በብዛት ማውሳት የተወደደ ነው።
3. ከዱኒያ ቀናቶች ሁሉ በላጮቹ
ይህም በሚከተለው ሀዲስ ውስጥ ተነግሯል። ከጃቢር
(ረ.ዐ) እንደተዘገበው የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ)
እንዲህ ብለዋል፡-
ﺃﻓﻀﻞ ﺃﻳﺎﻡ ﺍﻟﺪﻧﻴﺎ ﺃﻳﺎﻡ ﺍﻟﻌﺸﺮ، ﻳﻌﻨﻲ : ﻋﺸﺮ ﺫﻱ
ﺍﻟﺤﺠﺔ، ﻗﻴﻞ : ﻭﻻ ﻣﺜﻠﻬﻦ ﻓﻲ ﺳﺒﻴﻞ ﺍﻟﻠﻪ؟، ﻗﺎﻝ ﻭﻻ
ﻣﺜﻠﻬﻦ ﻓﻲ ﺳﺒﻴﻞ ﺍﻟﻠﻪ ﺇﻻ ﺭﺟﻞ ﻋﻔﺮ ﻭﺟﻬﻪ ﻓﻲ
ﺍﻟﺘﺮﺍﺏ، ﻭﺫُﻛﺮ ﻋﺮﻓﺔ، ﻓﻘﺎﻝ ﻳﻮﻡ ﻣﺒﺎﻫﺎﺓ ﻳﻨﺰﻝ ﺍﻟﻠﻪ
ﺗﺒﺎﺭﻙ ﻭﺗﻌﺎﻟﻰ ﺇﻟﻰ ﺳﻤﺎﺀ ﺍﻟﺪﻧﻴﺎ، ﻓﻴﻘﻮﻝ : ﻋﺒﺎﺩﻱ ﺷﻌﺜًﺎ
ﻏﺒﺮًﺍ ﺿﺎﺣﻴﻦ، ﺟﺎﺀﻭﺍ ﻣﻦ ﻛﻞ ﻓﺞٍّ ﻋﻤﻴﻖ ﻳﺴﺄﻟﻮﻥ
ﺭﺣﻤﺘﻲ، ﻭﻳﺴﺘﻌﻴﺬﻭﻥ ﻣﻦ ﻋﺬﺍﺑﻲ ﻭﻟﻢ ﻳﺮﻭﺍ، ﻓﻠﻢ ﻧﺮ
ﻳﻮﻣًﺎ ﺃﻛﺜﺮ ﻋﺘﻴﻘًﺎ ﻭﻋﺘﻴﻘﺔ ﻣﻦ ﺍﻟﻨﺎﺭ
“ከዱኒያ ቀናቶች ሁሉ በላጮቹ አስሩ ቀናት ናቸው።
ማለትም አሥሩ የዚልሂጃ ቀናት። በአላህ መንገድ ላይ
መውጣትም ቢሆን የነሱ አምሣያ የለምን? ተብለው
ተጠየቁ። እርሳቸውም ‘በአላህ መንገድ ላይም ቢሆንም
እነሱን የሚመስል የለም። ፊቱ ከአፈር የተገናኘ ሰው
(በአላህ መንገድ ላይ የሞተ) ሲቀር።’ አሉ። ስለ ዐረፋም
ተወሳና መልእክተኛው (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ አሉ ‘እሱ
የሙባሃት /አላህ በባሮቹ የሚኩራራበት/ ቀን ነው። አላህ
ወደ ቅርቢቱ ዓለም ይወርድና ባሮቼ ተንጨፋረው፣ አቧራ
የለበሱ ሆነውና ተጎሣቁለው እሩቅ ከሆነ አቅጣጫ ሁሉ
እዝነቴን ሊጠይቁ እሷን ያላዩ ሲሆን ከእሣቴም በኔ
ሊጠበቁ መጡ። ወንድም ሆነ ሴት በብዛት ከእሣት ነፃ
የሚወጡበት እንዲዚህ ቀን አላየንም’።” (በዛር ሀዲሱን
ዘግበውታል)
4. በርካታ የሀጅ ሥራዎች የሚሠሩት በነኚህ ቀናት
ውስጥ ነው
ከነኚህም መካከል የዚልሂጃ ስምንተኛ ቀን በሙዝደሊፋ
ይታደራል፤ በዘጠነኛው ቀን በዐረፋ ላይ ይቆማል፤
ከዚህም በተጨማሪ ለመስዋእት የሚሆን እንሠሳት
መንዳት፣ ጠጠር መወርወር፣ ፀጉር መላጨት አሊያም
ማሣጠር፣ በዚልሂጃ አሥረኛው ቀን ጠዋፍ ማድረግንና
የመሳሰሉትን ያጠቃልላል።
5. የአምልኮ ዘርፍ የሆኑት ዋና ዋናዎቹ የሚሰበሰቡባቸው
ቀናቶች ናቸው
ኢማም ሃፍዝ ኢብኑ ሀጀር ፈትሁልባሪ በተሠኘው ታዋቂ
ኪታባቸው ውስጥ እንዲህ ይላሉ
ﻭﺍﻟﺬﻱ ﻳﻈﻬﺮ ﺃﻥ ﺍﻟﺴﺒﺐ ﻓﻲ ﺍﻣﺘﻴﺎﺯ ﻋﺸﺮ ﺫﻱ ﺍﻟﺤﺠﺔ
ﻟﻤﻜﺎﻥ ﺍﺟﺘﻤﺎﻉ ﺃﻣﻬﺎﺕ ﺍﻟﻌﺒﺎﺩﺓ ﻓﻴﻪ، ﻭﻫﻲ ﺍﻟﺼﻼﺓ
ﻭﺍﻟﺼﻴﺎﻡ ﻭﺍﻟﺼﺪﻗﺔ ﻭﺍﻟﺤﺞ، ﻭﻻ ﻳﺘﺄﺗﻰ ﺫﻟﻚ ﻓﻲ ﻏﻴﺮﻩ
“የዚልሂጃ አሥርቱ ቀናትን ለየት ከሚያደርጉ ነገሮች
መካከል ቦታው ከአምልኮ ተግባራት ዋና ዋና የሚባሉት
በአንድ ላይ ተሰባስበው የሚሠሩበት መሆኑ ነው።
ይሀውም ሰላትን፣ ፆምን፣ ሰደቃን (ምጽዋትን) እና ሀጅን
ያጠቃልላል። ከነኚህ ቀናት ውጭ እነኚህ ሁሉ ነገሮች
አንድ ላይ የሚሰባሰቡበትን አጋጣሚ
አናገኝም።” (ፈትሁልባሪ ቅጽ 2፣ ገጽ 462)
በነኚህ ቀናት ውስጥ ከሚወደዱ ሥራዎች መካከል
1. ሐጅና ዑምራ ማድረግ
በነኚህ ቀናት ውስጥ የሚሠሩ ምርጥ የአምልኮ ሥራዎች
ናቸው። ምክኒያቱም የነኚህ አምልኮ ሥራዎች ትክክለኛ
ወቅቱ ይህ ነውና። ከአቢሁረይራ (ረ.ዐ) እንደተዘገበው
የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ)እንዲህ አሉ:-
ﺍﻟﻌﻤﺮﺓ ﺇﻟﻰ ﺍﻟﻌﻤﺮﺓ ﻛﻔﺎﺭﺓ ﻟﻤﺎ ﺑﻴﻨﻬﻤﺎ، ﻭﺍﻟﺤﺞ ﺍﻟﻤﺒﺮﻭﺭ
ﻟﻴﺲ ﻟﻪ ﺟﺰﺍﺀ ﺇﻻ ﺍﻟﺠﻨﺔ
“አንደኛው ዑምራ እስከ ሌላኛው ዑምራ በመካከላቸው
የተሰራ ወንጀልን ያብሣል፤ መብሩር /የተሟላ/ የሆነ ሀጅ
ምንዳው ጀነት ብቻ እንጂ ሌላ አይደለም።” (ቡኻሪና
ሙስሊም ዘግበውታል)
2. በበጎ ሥራዎች ላይ መበርታት
ከዐብዱላህ ኢበብኑ ዐባስ (ረ.ዐ) እንደተዘገበው የአላህ
መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ አሉ፡-
ﻣﺎ ﻣِﻦ ﻋﻤﻞ ﺃﻓﻀﻞ ﻣﻦ ﻋﻤﻞ ﻓﻰ ﻫﺬﻩ ﺍﻷﻳﺎﻡ ﺍﻟﻌﺸﺮ،
ﻗﺎﻟﻮﺍ : ﻭﻻ ﺍﻟﺠﻬﺎﺩ؟ ﻗﺎﻝ ﻭﻻ ﺍﻟﺠﻬﺎﺩ ﺇﻻ ﺭﺟﻞ ﺧﺮﺝ
ﺑﻤﺎﻟﻪ ﻭﻧﻔﺴﻪ ﻓﻠﻢ ﻳﺮﺟﻊ ﻣﻨﻪ ﺑﺸﻲﺀ
“በነኚህ አሥር ቀናት ውስጥ የሚሠራ ሥራን የሚበልጥ
ምንም የለም። ‘ጅሃድም ቢሆን?’ አሏቸው። እርሣቸውም
‘አዎን ጅሃድም ቢሆን ገንዘቡንና ነፍሱን ይዞ ወጥቶ
ያልተመለሰ ሰው ብቻ ሲቀር።’ አሉ።” (ኢማም አህመድና
ቱርሙዚ ዘግበውታል)
እንዲሁ በሌላ ዘገባም:-
ﻻ ﺗﻄﻔﺌﻮﺍ ﺳﺮﺟﻜﻢ ﻟﻴﺎﻟﻲ ﺍﻟﻌﺸﺮ
“በአሥርቱ ቀናት ለሊቶች ውስጥ መብራታችሁን
አታጥፉ።” የሚል ዘገባ የመጣ ሲሆን ይህም ትርጉሙ
“በነኚህ ቀናት ውስጥ ቁርዓን ቅሩ፣ በሰላትም በርትታችሁ
ቁሙ ለማለት ነው” ተብሏል።
3. ዚክር ማብዛት
ከኢብኑ ዑመር (ረ.ዐ) እንደተዘገበው የአላህ መልእክተኛ
(ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ አሉ:-
ﻣﺎ ﻣﻦ ﺃﻳ
ﺎﻡ ﺃﻓﻀﻞ ﻋﻨﺪ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﻻ ﺍﻟﻌﻤﻞ ﻓﻴﻬﻦ ﺃﺣﺐ
ﺇﻟﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻣﻦ ﻫﺬﻩ ﺍﻷﻳﺎﻡ ﺍﻟﻌﺸﺮ، ﻓﺄﻛﺜﺮﻭﺍ ﻓﻴﻬﻦ ﻣﻦ
ﺍﻟﺘﻬﻠﻴﻞ ﻭﺍﻟﺘﻜﺒﻴﺮ ﻭﺫﻛﺮ ﺍﻟﻠﻪ، ﻭﺇﻥ ﺻﻴﺎﻡ ﻳﻮﻡ ﻣﻨﻬﺎ
ﻳﻌﺪﻝ ﺑﺼﻴﺎﻡ ﺳﻨﺔ، ﻭﺍﻟﻌﻤﻞ ﻓﻴﻬﻦ ﻳﻀﺎﻋﻒ ﺳﺒﻌﻤﺎﺋﺔ
ﺿﻌﻒ
“በደረጃቸውም ሆነ በውስጣቸው በሚሠራ ሥራ ከነኚህ
አሥር ቀናት የሚበልጥ በአላህ ዘንድ አንድም የለም።
በነሱ ውስጥ ላኢላሀ ኢለላህ፣ አላሁ አክበር ማለትንና
አላህን ማውሣት አብዙ። ከነሱ ውስጥ አንድ ቀን መፆም
የአመት ፆምን ይስተካከላል። በነሱ ውስጥ የሚሠራ ሥራ
እስከ ሰባት መቶ ድረስ እጥፍ ድርብ ይሆናል።” (በይሀቂና
ኢማም አህመድ ዘግበውታል)
4. በነሱ ውስጥ ተክቢራ ማብዛት
ዐብዱላህ ኢብኑ ዑመር እና አቡ ሁረይራ (ረ.ዐ)
በአሥርቱ ቀናት ውስጥ “አላሁ አክበር!” እያሉ ወደ ገበያ
ይወጣሉ። ሰዎችም የነሱን ተክቢራ እየተቀበሉ “አላሁ
አክበር!” ይሉ ነበር። እንዲህም ብለዋል። “ዑመር በሚና
በሚገኘው ቁባቸው ውስጥ ተክቢራ ያደርጉ የነበረ ሲሆን
በመስጅድ ውስጥ ያሉ ሰዎችም እርሣቸውን ይሰሙና
‘አላሁ አክበር!’ ይሉ ነበር። ገበያ ውስጥ ያሉ ሰዎችም
ሚና በተክቢራ እስክትናወጥ ድረስ ‘አሏሁ አክበር!’ ይሉ
ነበር።” ብለዋል። (ፈትሁል ገፋር ቀጽ 5፣ ገጽ 379)
5. ሀጅ ሥራ ውስጥ ላልተሠማራ ሰው የመጀመሪያዎቹን
ዘጠኝ ቀናት መፆም
ይህንንም ሀሠን፣ ኢብኑ ሲሪን እና ቀታዳህን የመሣሰሉ
ታቢዒዮችን ጨምሮ በርካታ ሰሃቦች ሰርተውታል። ኢማም
ነወዊ እንዲህ ብለዋል፡-
ﻟﻴﺲ ﻓﻲ ﺻﻮﻡ ﻫﺬﻩ ﺍﻟﺘﺴﻌﺔ ﻛﺮﺍﻫﺔ ﺑﻞ ﻫﻲ
ﻣﺴﺘﺤﺒﺔ ﺍﺳﺘﺤﺒﺎﺑًﺎ ﺷﺪﻳﺪًﺍ، ﻻ ﺳﻴﻤﺎ ﺍﻟﺘﺎﺳﻊ ﻣﻨﻬﺎ،
ﻭﻫﻮ ﻳﻮﻡ ﻋﺮﻓﺔ
“አነኚህ ዘጠኝ ቀናት መፆማቸው የሚጠላ አይደለም።
ባይሆን እጅግ ተወዳጅ ነገር ነው። በተለይም ዘጠነኛው
ቀን። እሱም የዐረፋ ቀን ነው።” (ሸርሁል ሙስሊም ቀጽ
3፣ ገጽ 245)
ከአቢ ቀታዳህ እንደተዘገበው ደግሞ የአላህ መልእክተኛ
(ሰ.ዐ.ወ) ስለ ዐረፋ ቀን ፆም ተጠየቁ። እንዲህም አሉ፡-
ﻳﻜﻔِّﺮ ﺍﻟﺴﻨﺔ ﺍﻟﻤﺎﺿﻴﺔ ﻭﺍﻟﺒﺎﻗﻴﺔ
“ያለፈውንና የሚመጣውን አመት ወንጀል
ያብሳል።” (ኢማም ሙስሊም እና አህመድ ዘግበውታል)
6. ቁርዓንን ማንበብ
ከኢብኑ መስዑድ (ረ.ዐ) እንደተዘገበው የአላህ
መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡-
ﻣﻦ ﻗﺮﺃ ﺣﺮﻓًﺎ ﻣﻦ ﻛﺘﺎﺏ ﺍﻟﻠﻪ ﻓﻠﻪ ﺑﻪ ﺣﺴﻨﺔ،
ﻭﺍﻟﺤﺴﻨﺔ ﺑﻌﺸﺮ ﺃﻣﺜﺎﻟﻬﺎ، ﻻ ﺃﻗﻮﻝ ﺍﻟﻢ ﺣﺮﻑ، ﻭﻟﻜﻦ
ﺃﻟﻒ ﺣﺮﻑ، ﻭﻻﻡ ﺣﺮﻑ، ﻭﻣﻴﻢ ﺣﺮﻑ
“ከአላህ ኪታብ አንድ ፊደል ያነበበ ሰው የመልካም ምንዳ
አለው። አንዱ መልካም ምንዳ አሥር ተመሣሣይ እጥፍ
ይባዛል። አንድ ሰው ‘አሊፍ-ላም-ሚም’ ያለ እንደሆነ አንድ
ፊደል አይደለም። ነገርግን ‘አሊፍ’ አንድ ፊደል ነው፣
‘ላምም’ አንድ ፊደል ነው፣ ‘ሚምም’ አንድ ፊደል
ነው።” (ቡኻሪና ቱርሙዚ ዘግበውታል)
7. ኡድሂያ ማዘጋጀት
አላህ (ሱ.ወ) እንዲህ አለ
ﻓَﺼَﻞِّ ﻟِﺮَﺑِّﻚَ ﻭَﺍﻧْﺤَﺮْ ‏[ ١٠٨ :٢ ]
“ስለዚህ ለጌታህ ስገድ፤ (በስሙ) ሰዋም።” (አል-ከውሰር
108፤ 3)
ከዓኢሻ (ረ.ዐ) እንደተዘገበው የአላህ መልእክተኛ
(ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ አሉ፡-
ﻣﺎ ﻋﻤﻞ ﺁﺩﻣﻲ ﻣﻦ ﻋﻤﻞ ﻳﻮﻡ ﺍﻟﻨﺤﺮ ﺃﺣﺐ ﺇﻟﻰ ﺍﻟﻠﻪ
ﻣﻦ ﺇﻫﺮﺍﻕ ﺍﻟﺪﻡ، ﻭﺇﻧﻬﺎ ﻟﺘﺄﺗﻲ ﻳﻮﻡ ﺍﻟﻘﻴﺎﻣﺔ ﺑﻘﺮﻭﻧﻬﺎ
ﻭﺃﺷﻌﺎﺭﻫﺎ ﻭﺃﻇﻼﻓﻬﺎ، ﻭﺇﻥ ﺍﻟﺪﻡ ﻟﻴﻘﻊ ﻣﻦ ﺍﻟﻠﻪ ﺑﻤﻜﺎﻥ
ﻗﺒﻞ ﺃﻥ ﻳﻘﻊ ﻋﻠﻰ ﺍﻷﺭﺽ ﻓﻄﻴﺒﻮﺍ ﺑﻬﺎ ﻧﻔﺴًﺎ
“ከነህር /እርድ/ ቀን ሥራዎች ውስጥ የአደም ልጅ ደምን
ከማፍሠስ በላይ ወደ አላህ ተወዳጅ የሆነ አንድም ሥራ
አልሠራም። እርዷም የቂያማ ቀን ከነፀጉሯና ጥፍሯ
ትመጣለች። ደሙም መሬት ላይ ከማረፉ በፊት ከአላህ
ዘንድ ቦታ ይይዛል። በዚህም ነፍሣችሁን አስደስቱ (ደስ
ይባላችሁ)።” (ቱርሙዚ፣ ሃኪም እና ኢብኑ ማጀህ
ዘግበውታል)
ኡድሂያ ማረድ የተዘጋጀ ሰው ኡድሂያውን እስኪያርድ
ድረስ ፀጉሩንም ሆነ ጥፍሩን የሰውነቱን መንካት
የለበትም። ከኡሙ ሰለማ (ረ.ዓ) በተላለፈው ሀዲስም
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)፡-
ﺇِﺫَﺍ ﺩَﺧَﻠَﺖِ ﺍﻟْﻌَﺸْﺮُ ﻭَﺃَﺭَﺍﺩَ ﺃَﺣَﺪُﻛُﻢْ ﺃَﻥْ ﻳُﻀَﺤِّﻲَ ﻓَﻼ ﻳَﻤَﺲَّ
ﻣِﻦْ ﺷَﻌَﺮِﻩِ ﻭَﺑَﺸَﺮِﻩِ ﺷَﻴْﺌًﺎ
“አንዳችሁ ኡድሂያ ለማረድ አስቦ አሥርቱ ቀናት የገቡ
እንደሆነ ከፀጉሩም ሆነ ከሰውነቱ አንዳቸም ነገር
አይንካ።” ብለዋል። (ሙስሊም እና ነሣኢ ዘግበውታል።)
አላህ እነዚህን ውድ ቀናቶች ከሚጠቀሙት ያድርገን
ኢነሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን ሁሉም ነፍስ ሞትን ቀማሽ ናት ጀነተል ፊርዳውስ ይወፍቅህ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መልካም ጁማዓ ይሁንላቹ😍
Forwarded from ISLAM IS UNIVERSITY
🎖🎖🎖🎖🎖ዉድና የተከበራችሁ የቻናል ቤተሰቦች


🥇🥇🥇ዛሬ አንደኛ የወጣችዉ የ50 ብር ካርድ ተሸላሚ

ከ10/10 በማምጣት
ሀያት ሙራድ ከአዳማ ሲሆን

🥈ሁለተኛ ደግሞ 8/10 በማምጣት☞ ኢክራም ከጂማ የ25 ብር ካርድ

🥉 ሶስተኛ ደግሞ የወጣችዉ☞ መርየም ከማል ከአዲስ አበባ 8/10 በማምጣት የ15 ብር ካርድ ተልኮላታል


መልሰ

1️⃣ / የጀነት በራፍ 8 ናቸው፦ እነሱም👇

1. ባቡ ሰላህ:- ሰላትን አዘውትረው ለሚስግዱ ሚገቡበት በር
2. ባቡ ጂሀድ:- ጂሀድ ለሚወጡ ሰዎች ሚገቡበት በር
3. ባቡ ሰደቃህ:- ሰደቃህ ለሚያወጡ ሰዎች ሚገቡበት በር
4. ባቡ ረያን:- የፆመኞች በር
5.ባቡ ሀጅ:- በየአመቱ ሀጅ ለሚያደርጉ ሰዎች
6.ባቡ ቃዲሚን:- ለታጋሾች እና ይቅርታ አድራጊዎች
7.ባቡ ኢማን:- ለደግ ሰዎች እና እምነታቸውን በደግነት ለሚጠብቁ
8.ባቡ ዚክር:- አላህን በብዛት ለሚያወሱ


2️⃣/የጀሀነም በራፍ 7 ናቸው፦እነሱም 👇

1.ጀሂም:- በአላህ እና በመልክተኛው አምነው ትእዛዝ ያልጠበቁ ሰዎች ሚገቡበት በር ነው
2.ጀሀነም:- ትልቁ በር ሲሆን ጣኦት አምላኪ ሚገቡበት ነው
3.ሰኢር:- እሳትን ሚያመልኩ ሚገቡበት ነው
4.ሰቀር:- በአላህ የማያምኑ ሚገቡበት ነው
5.ለዛ:- ሙሳን አምላክ ነው ያሉ ሚገቡበት ነው
6.ኸዊያህ:- ኢሳን አምላክ ነው ያሉት ሚገቡበት ነው
7.ኩታማህ:- በአስከፊነቱ ከጀሀነም የላቀ ሲሆን ለአጋሪዎች ተደግሳለች


3️⃣/ ለ20 ግዜ ተጠቅሷል

4️⃣ /ለ16 ግዜ ተጠቅሷል

5️⃣ /ለ17 ግዜ ተጠቅሷል

6️⃣/ ለ27 ግዜ ተጠቅሷል

7️⃣/ ለ7 ግዜ ተጠቅሷል

8️⃣/ ለ5 ግዚ ተጠቅሷል

9️⃣ 𝕤𝕦𝕣𝕒𝕥𝕦𝕝_𝕙𝕦𝕕 ¶ 11፣23!

🔟/ 𝕤𝕦𝕣𝕒𝕥𝕦 𝕒𝕟-𝕟𝕒𝕞𝕝 § 27፣50!

1️⃣1️⃣ 𝕓𝕠𝕟𝕖𝕤......


~የነቢያቶች ሀገር 👇👇

1.. አደም (ዐ.ሰ) = ስሪላንካ (Sirilanka)
2.. ኑህ (ዐ.ሰ) = ጆርዳን (Jordan)
3.. ሹዓይብ (ዐ.ሰ) = ሶሪያ (Soria)
4.. ኢብራሂም (ዐ.ሰ) = ፍልስጤም (Palistain)
5.. ኢስማኤል (ዐ.ሰ) = ሳኡዲ (Saudi)
6.. ያእቆብ (ዐ.ሰ) = ፍልስጤም (Palistain)
7.. ያህያ (ዐ.ሰ) = ፍልስጤም (Palistain)
8.. ዘከሪያ (ዐ.ሰ) = ፍልስጤም (Palistain)
9.. ኢስሃቅ (ዐ.ሰ) = ፍልስጤም (Palistain)
10.. የሱፍ (ዐ.ሰ) = ፍልስጤም (Palistain)
11.. ሉጥ (ዐ.ሰ) = ኢራቅ (Iraq)
12.. ኢዩብ (ዐ.ሰ) = ጆርዳን (Jordan)
13.. ሁድ (ዐ.ሰ) = የመን (Yemen)
14.. ሙሀመድ (ሰ.ዐ.ወ) = ሳኡዲ (Saudi) ( ከሁሉም በተለየ መልኩ የተላኩት ለአለም ህዝቦች ነው )
15.. ሙሳ (ዐ.ሰ) = ግብፅ (Egypt)
16.. ሀሩን(ዐ.ሰ) = ግብፅ (Egypt)
17.. ሷሊህ (ዐ.ሰ) = የመን (Yemen)
18.. ሱለይማን (ዐ.ሰ) = ግብፅ (Egypt)
19.. ኢሊያስ (ዐ.ሰ) = ጀሩሳሌም (ፍልስጤም)
20.. ዳውድ (ዐ.ሰ) = ኢራን (Iran)
21.. ኢሳ (ዐ.ሰ) = ጀሩሳሌም (ፍልስጤም)
22.. ኢድሪስ (ዐ.ሰ) = ኦማን (Oman)
23.. ዩኑስ (ዐ.ሰ) = ኢራን (Iran)
24.. ዙልኪፍል (ዐ.ሰ) = ጆርዳን ( Jordan )
25.. አልየስእ (ዐ.ሰ) = ሶሪያ ( Soria)

የአሏህ እዝነት እና ሰላም በሁሉም ላይ ይስፈን!


በሚቀጥለዉ እሮብ ለስድስተኛዉ ዙር እንገናኝ ወሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
Forwarded from 🇯🇴lYl امیر
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from 🇯🇴lYl امیر
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌸🍃🍃 ጁማዓ🍃🍃🌸

🍃ታማኝ ትሁት መሪ አንደበተ ርቱ ፣
🍃መምህር አዋቂ ጣፋጭ አንደበቱ ።

🍃ቃል ኪዳን አክባሪ አስታራቂ ዳኛ ፣
🍃የጦር ሜዳ ጀግና ወታደር አርበኛ ።

ክቡር የአላህ ነብይ ታላቅ የሰላም ሰው ፣
🍃አለም ያወደሰው አላህ ያነገሰው ።
اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَا مُحَمد ﷺ💌

አሏሁመ ሶሊ ወሰሊም አላ ነብይና ሙሀመድ ﷺ


💦መልካም ጁማዓ 💦
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from 🇯🇴lYl امیر
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from 🇯🇴lYl امیر
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from 🇯🇴lYl امیر
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
Forwarded from ግጥም እናጣጥም (No Name)
😭ወሏሂ ይሄን ፅሁፍ አይቼ ራሴን መቆጣጠር አልቻልኩም😭

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህን ፍሩ አላህን ፍሩ ኢተቂላህ ሙሉውን ካላነበቡ አይጀምሩት❗️❗️

አንድ ቀን ጂብሪል(ዐ.ሰ) ያለወትሮው ረሱል ሰዐወ ዘንድ ፊቱ ጠቁሮ መጣ።
ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) በዚህ ሁኔታ ሲያዩት ግዜ፦"አንት ጅብሪል ምነው ፊትህ እኮ ተቀየሯል?" አሉት። ጅብሪልም፦"አንተ ሙሀመድ አሁን የመጣሁበት ሰዐት አላህ(ሱ.ወ) የጀሀነም አቀጣጣዮችን እንዲያቀጣጥሏት ባዘዛቸው ሰዐት
ነው። ጀሀነም እውነት መሆኗን ላወቀ፣እሳትም እውነት መሆኗን ላወቀ፣የቀብር ቅጣት እውነት መሆኑን ላወቀ፣የአላህ ቅጣት ትልቅ መሆኑን ላመነ ሰው ከሷ መትረፉን ሳያረጋግጥ መረጋጋት የለባትም" ብሎ መለሰላቸው።
ረሱል (ሰ.ዐ.ወ)፦"አንተ ጅብሪል እስቲ ስለጀሀነም ንገረኝ" አሉት።
ጅብሪልም(ዐ.ሰ)፦"አዎ አላህ ጀሀነምን 1ሺህ አመታት አቀጣጠላት ቀይ እስክትሆን ድረስ ከዚያም 1ሺህ አመታት አቀጣጠላት ነጭ እስክትሆን ድረስ ከዚያም 1ሺህ
አመታት አቀጣጠላት ጥቁር እስክትሆን ድረስ.....አሁን /ጀሀነም ጥቁር ጨለማማ ናት።ነበልባሏ እና ፍሟ አይጠፋም።
ያ በዕውነት ነብይ አድርጎ በላከህ አላህ እምላለሁ.... የመርፌ ቀዳዳ ያህል ጀሀነም ብትከፈት ዱንያ ላይ ያለ ነገር ሁሉ ከሙቀቷ ብዛት ይቃጠል ነበር።
ያ በዕውነት ነብይ አድርጎ በላከህ አላህ እምላለሁ....ከጀሀነም ሰዎች ልብስ አንዷ በሰማይና በምድር መሀከል ብትንጠለጠል ከግማቱ የተነሳ ምድር ላይ ያለ ፍጥረት ሁሉ ይሞት ነበር።
ያ በዕውነት ነቢይ አድርጎ በላከህ አላህ እምላለሁ....አላህ ቁርአን ላይ የጠቀሰው የጀሀነም ሰንሰለት አንዷ እንኳን በተራራ ላይ ብትቀመጥ ተራራው እስከ ሰባተኛው መሬት ድረስ ይቀልጣል።
ያ በዕውነት በላከህ አላህ እምላለሁ....በምዕራብ አንድ ሰውዬ በጀሀነም ቢቀጣ ኖሮ በምስራቅ ያለው ሰው ከሙቀቷ ብዛት ይቃጠል ነበር። ሙቀቷ ጠንካራ ነው፣ጥልቀቷ እሩቅ/ስምጥ ነው፣ጌጧ ብረት ነው፣መጠጧም የፈላ ውሀ እና ምግል ሲሆን፣ልብሷም ከእሳት የተለካ ነው። 7 በሮች አሏት።ለያንዳንዱ በር የተለያዩ በሮችም አሏቸው ለሴቶችም ለወንዶችም" ብሎ መለሰላቸው።
ረሱልም(ሰ.ዐ.ወ)፦"እኛ እንደምንጠቀመው አይነት በር ነው?"
ብለው ...ሲጠይቁት
ጅብሪልም(ዐ.ሰ)፦" አይ አይደለም ከላይ ወደ ታች የተደረደረ በር
ነው።ከአንደኛው በር ወደ ሌላኛው በር ያለው ርቀት 70 አመት ያስኬዳል። እያንዳንዱ በር ከሌላኛው በር ግለቱ በ70 እጥፍ ይበልጣል።የአላህ ጠላቶች ወደጀሀነም ይነዳሉ። ልክ በሯ ላይ እንደደረሱ ዘባኒያ የተባሉ የጀሀነም ወታደሮች በሰንሰለት ይቀበሏቸዋል። ሰንሰለቱን በአፋቸው አስገብተው በመቀመጫዎቻቸው ያስወጡታል። ግራ እጁ ከአንገቱ ጋር ይጠፈራል ቀኝ እጁም ከልቡ ጋር ተጠፍሮ ይታሰራል። እያንዳንዱ ሰው ከሸይጧን ቁራኛው ጋር በሰንሰለት ይጠፈራል።ከዚያምሕ
በፊቶቻቸው እየተጎተቱ መላዕክት ደግሞ ከብረት በሆነ መዶሻ ይመቷቸዋል።ከዚህ ጭንቀት ለመውጣት ሲሞክሩ ወደዛው ይመልሷቸዋል"ብሎ መለሰላቸው።
ነቢያችንም(ሰ.ዐ.ወ)፦"በነዚህ በሮች የሚገቡት እነማን ናቸው?"ብለው ጠየቁት።
ጅብሪልም(ዐ.ሰ)፦ "በታችኛው በር የሚገቡት
1፦ሙናፊቆች
2፦በዒሳ ዐሰ ማዕድ የካዱት
3፦"የፊርዐውን ቤተሰቦች...ሲሆኑ
የ አንደኛው በሩ ስም ሀዊያ ይባለል።
ሁለተኛው በር ስሙ ጀሂም ሲሆን በሱ የሚገቡት ሙሽሪኮች ናቸው።
ሶስተኛው በር ሳብያኖች ነው የሚገቡበት ስሙም ሰቀር ይባላል።
በአራተኛው በር ኢብሊስ እና ተከታዮቹ መጁሶችም ይገቡበታል ስሙም ለዟ ይባላል።
አምስተኛው በር የሁዶች የሚገቡበት ሲሆን ስሙም ሁጠማ ይባላል።
ስድስተኛው በር ስሙ ዐዚዝ ሲሆን የሚገቡበት ክርስቲያኖች ናቸው።"ብሎ ከዘረዘረላቸው በኋላ ሰባተኛውን ለመጥቀስ ፍርሀት ያዘው።
ነቢያችንም(ሰ.ዐ.ወ)፦"ሰባተኛውን በር ለምን አትነግረኝም?" ብለው ሲጠይቁት ጂብሪልም(ዐ.ሰ)፦"በሱ በር የሚገቡት ካንተ ዑመት የሆኑ ትላልቅ ወንጀሎችን ሰርተው ሳይቶብቱ/ሳይፀፀቱ የሞቱ ናቸው" ብሎ ሲመልስላቸው ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) እራሳቸውን ስተው ወደቁ። ከዚያም ጅብሪልም የረሱልን(ሰ.ዐ.ወ)ጭንቅላት ታፋው ላይ አሳረፈ።ልክ ሲነቁ ቀና አሉና፦"አንተ ጅብሪል ችግሬ በዛ ሀዘኔም በረታብኝ ከኔ ኡመት ጀሀነም ሚገባ አለ እንዴ?" ብለው ሲጠይቁት ጅብሪልም(ዐ.ሰ)፦" አዎን ካንተ ኡመት የትላልቅ ወንጀል ባለቤቶች ይገባሉ"ብሎ መለሰላቸው፣ የዐይናችን ማረፊያ ከእናት ከአባት በላይ ለኛ አዛኝ የሆኑትም ነቢይ ይሄን ሲሰሙ ተንሰቅስቀው ማልቀስ ጀመሩ።ጅብሪልም አብሯቸው አለቀሰ።
😭😭😭😭/ፊዳከ አቢ ውኡሚ ያ ረሱለላህ/😭😭😭😭
ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) ይህኔ፦"ያጅብሪል አንተም ታለቅሳለክ?" አሉት ።
ጅብሪልም(ዐ.ሰ)፦"እንዴት አላለቅስ የኔንስ መጨረሻ በምን አውቃለሁ?
እብሊስ እኮ ከመላእክት በላይ አላህን ይገዛ ነበር አላቸው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

ያ አሏህ ያ ረህማን ሙስሊሞች አድርገህ እንደፈጠርከን ሙስሊሞች አድርገህ ውሰደን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

ይህን ሀዲስ አንተ ጋር ወይም አንቺ ጋር እንዲቀር አታድርጉ
ቢያንስ ለ 10 ሰው እንላከው
ሼር በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያዳርሱ
በማይቋረጠው አጅር ተካፋይ ይሁኑ
Forwarded from ግጥም እናጣጥም (No Name)
Big Game:
አስታውስ(ሺ)

☞አንድ ቀን ይመ ጣል አንተ እራስህ የለበስከውን ልብስ ሰዎች አገላብጠው የሚያውለወቁልህ ቀን

☞የተከፈተ አፍ እና አይንህን ሰዎች የሚዘጉልህ ቀን

☞ተራምደህ ከሄድክበት ቦታ ሰዎች ተሸክመው የሚያስወጡህ ቀን

☞ ቤተሰብሽን እንኳን ታፍሪ የነበርሽው በሰው እጅ ገላሽ የሚታጠብበት ቀን

☞ጌጣጌጥሽ ሁሉ ከላይሽ ላይ የሚወልቅበት ቀን

✘✘✘✘✘✘✘✘✘✘
ፌስቡኬ

★Friend request ይላካል ዝም
★አሰላሙ አለይኩም ጭጭ
★ኧረ አናግሪኝ፣ ለምን ዘጋሺኝ? መልስ የለም !!!
ማን ይመልስ? እኔ ወደማይቀረው አለም ሄጃለሁ
ያ ራህማን !!
አጂብ ልብ የሚነካ ታሪክ እባከወን ያንብቡት

¶እናት ከልጇ ሞት በኋላ ያጋጠማት ልዩ ታሪክ¶
..................
¶¶¶¶¶¶¶¶¶¶¶¶¶¶¶¶
ልጅ በአንድ የዲን ዩንቨርስቲ ተማሪ ስትሆን ልዩ
ድምጽም ነበራት፡፡ በዚህም ሁለ ግዜ ለሊት ቁርአን ትቀራ ነበር፡፡ ቂራአቷም እጅግ ያማረ ነበር፡፡ እናት ወደ ክፍሏ
ስትሄድ ከልጇ ከፍለ በር ላይ በመቆም ያማረ ቂራአቷን
ሁል ግዜ ታዳምጥ ነበር፡፡ በዚህ አየነት ቀናቶች ያልፉ
ነበር፡፡ ከእለታት አነድ ቀን ይህች ልጅ ታመመች፡
ቤተሰቦቿም ወደ ሀኪም ቤት ወሰዷት፡፡

በሆስፒታሉም ለቀናት ቆየች፡፡ ማገገም
አልቻለችም ህይወቷ በሆስፒታሉ ውስጥ አለፈ፡፡
ቤተሰብ በጣም አዘነ በተለይ እናት በልጇ ሞት እጅጉን
አዝናለች፡፡ የመጀመሪያው እናት ለጇን ያጣችበት ቀን
የአመት ያክል ረዘመባት፡፡ መሽቶ ወደ ክፍሏ
የምትሄድበት ሰአት ላይ እናት እንደለመደችው
ከልጇ ክፍል በር ላይ ቆመች ይሄኔ አንድ
አስደንጋጭ ነገር ሰማች ከክፍሉ ወስጥ ብዙ ሆኖ
ዝግ ባለ ድምጽ ለቅሶ ይሰማል፡፡ ወደ ውስጥ
ለመግባት ፈራች፡፡ እስኪነጋ ጠብቃ እናት
ሌሊት ከልጇ ቤት ወስጥ የሰማቸውን ለቤተሰብ
ነገረች፡፡ ወደ ከፍሉ ገቡ ምንም ነገር የለም፡፡
በሁለተኛው ቀን እናት እንደለመደችው
በተመሳሳይ ሰአት ወደ ልጇ ክፍል ስትሄድ ትላንት
የሰማችውን ድመጽ በድጋሚ ሰማች የሰማችውንም ለባለቤቷ ነገረችው፡፡ ባለቤቷም ሲነጋ የሰማሽው ምን
እንደሆነ እናጣራለን አሁን ተኚ ይላታል፡፡ ጠዋት ላይ
ወደ ከፍሉ ሲሄዱ ምንም ነገር የለም፡፡ እናት ግን
ድምጹን መስማቷን እርግጠኛ ነበረች፡፡
የሰማችውን ለአነድ ጓደኛዋ ትነግራታለች፡፡
ጓደኛዋም አንድ አዋቂ ሰው ብታማከር የተሻለ
እንደሆነ ትነግራታለች፡፡ እናትም አንድ ሸኽ ጋር
በመሄድ ስለ ሁኔታው ነገረቻቸው፡፡ ሼኹም
በሁኔታው በመገረም በሰአቱ በመገኘት
ሁኔታውን ማየት አለበኝ በማለት ተነስተው ሄዱ፡፡
ከዚህ ቀደም ልጅ በቤቱ ወስጥ ትሰራው የነበረውን
ሁሉ እናት ለሸኹ ነገረቻቸው፡፡ ልክ ሰአቱ
ሲደርስ ወደ ክፍሉ ተጠጉ፡፡ እናት ከዚህ ቀደም ለሁለት
ተከታታይ ቀናት ስትሰማው የነበረው የለቅሶ ድምጽ
ዛሬ ለሶስተኛ ግዜ ተሰማ፡፡ሼኹ ይህንን ሲሰሙ
አለቀሱ እናትም ያ ሸይኽ ምንድንው የሚያስለቅሳቹ
ስትል ጠየቀች፡፡ ሸይኹም አላሁ አክበር ይህ እኮ
የመላኢኮች የለቅሶ ድምጽ ነው፡፡ ከዚህ በፊት ሁል
ግዜ ሌሊት ልጅሽ እያለች ከሰማይ በመውረድ
እየተሰበሰቡ ቁርአን ያዳምጡ ነበር አሁን ያንን
ድምጽ በማጣታቸው ነው የሚያለቅሱት፡፡ ሱብሀነላህ

እርሶ ዘንድ እንዲቀር አይፍቀዱ Share ያርጉት —
ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ተናገሩ"አንድ ሰው በሞተ ጊዜ ዘመዶቹ በቀብር ሥነስርአቱ ላይ ሲጨናነቁ አንድ እጅግ ያማረ ቆንጆ ሰው በጭንቅላቱ በኩል ይቆማል።ጀናዛውም እንደተከፈነ ያ ሰው በከፈኑ እና በሞተው ሰው ደረት መሀል ይሆናል።ከቀብር ሥነስርአቱም በህዋላ ቀባሪ ቤተሰቦቹ ወደ ቤት ሲመለሱ ሁለት ሙንከር እና ነኪር የተባሉ ምላኢኮች ወደ ቀብሩ በመምጣት ጀናዛውንና ያንን ቆንጆ ሰው በመለያየት ያንን የሞተውን ሰው በእምነቱ ጉዳይ ብቻውን በጥያቄ ሊያፋጡት ይሞክራሉ ። ሆኖም ያ ቆንጆ ሰው ይናገራል "ይህ ሰው አጋሬም ጋደኛዬም ነው ብቻውንም ልተወው አልችልም። እናንተ እንድትጠይቁት ከተመደባቹ ስራችሁን መሥራት ትችላላቹ እኔ ግን ወደ ጀነት መግባቱን ሳላረጋግጥ ትቼው እልሄድም"። ከዝያም ወደ ሞተው አጋሩ በመዞር እንዲህ ይለዋል "እኔ አንዳንዴ ድምፅህን ከፍ አርገህ ሌላ ጊዜ ደግሞ ቀስ ብለህ ስታነበኝ የነበርኩት ቁርአን ነኝ ምንም አትጨነቅ፤ ከሙንከርና ነኪር ጥያቄና መልስ በኃላ ምንም ጭንቀት አይኖርብህም"፤ጥያቄና መልሱም ካለቀ በኃላ ያ ቆንጆ ሰው አል ማሉል አላ በተባሉ የጀነት መላኢኮች የተዘጋጀ በመልካም ሽታ የሚያውድ እና ከ ሀር በተሰራ ልብስ የተዘጋጀ አልጋ ያዘጋጅለታል።
2. ረሰል(ሶ.ዐ.ወ) እንደተናገሩት በቂያማ ቀን በአላህ ሱ.ወ ፊት ስንቆም ከቁርአን የበለጠ ለኛ ሚከራከርልን አይኖርም ከነብይያትም ከ መላኢኮችም በበለጠ።
3. እባክዎን ይህን መልእክት የቻሉትን ያህል ያስተላልፉ። ረሱል (ሶ.ዐ.ወ) እውቀትን ከኔ ለሌላው አስተላልፉ አንድም አረፍተ ነገር ብትሆን እንኩዋን ብለዋል።
4. ይህ መልእክት በ አላህ ፍቃድ በቀጣይ 7 ቀናት ቢያንስ 5 ሚልዬን ሰዎች እንዲዳረስ ዱአ እያደረግን ነው።
እባክዎን ይህን መልእክት ለ ቤተሰብዎ፣ ለዘመድዎትና ላሚያውቅዋቸው ሁሉ በማስተላለፍ ከተትረፈረፈው የአላህ ምንዳ ተጠቃሚ ይሁኑ።
*እርስዎ ቁርአንን ሲይዙ ሰይጣን ራሱን ያመዋል።
*ሲከፍቱት ይወድቃል።
*እያነበቡት ሲያይ ራሱን ይስታል።
*ይህንን መልእክት ሊያስተላልፉ ሲያስቡ ላማዳከምና ለማስነፍ ይሞክራል።
እኔ አሸነፍኩት ምክንያቱም ለእርስዎ መላክ ችያለሁ።
🌺🌺🌺😊🌺🌺🌺

5. እባክዎን ሸይጣንን ያሸንፉና ይህንን መልዕክት ቢያንስ ለ5 ሰው በ 5 ደቄቃ ውስጥ ያስተላልፉ።
2024/05/08 06:36:06
Back to Top
HTML Embed Code: