መንፈስ ቅዱስ በክርስቶስ ውስጥ ለመኖር እንድንችል ኀይልን የሚሰጠንና ሕይወትን የሚሰጥ የእግዚአብሔር መንፈስ ነው። ያለ እርሱ ክርስቶስን መረዳትና በትክክል በእርሱ መኖር አይቻልም።
እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስን የላከልን እንዲያጽናናን፣ እንዲያበረታን እንዲኹም የክርስቶስ ትምህርቶችን መማር፣ መረዳትና መጠበቅ እንድንችል ነው። መንፈስ ቅዱስ የጌታችን የኢየሱስን ክርስቶስ ሕይወት በእኛ እንዲኖር ያስችለናል።
ቅዱስ አትናቴዎስ ሐዋርያዊ

መንፈስ ቅዱስ አእምሯችንንና ጆሯችንን ብሩህ የሚያደርግ ብርሃን፣ መንፈሳዊ ጥማታችንን የሚያረካ የሕይወት ውሃ፣ የሚቀድስና የሚያነጻ እሳት ነው።
መንፈስ ቅዱስ የእግዚአብሔርን ምሥጢራት የሚገልጥልንና ወደ እውነተኛ እውቀት የሚመራን መለኮታዊ መምህራችን ነው።
ከመንፈስ ቅዱስ የተነሳ ዳግመኛ እንወለዳለን፣ በክርስቶስ ወደ አዲስ ፍጥረትነት እንለወጣለን፣ በጠላቶቻችን ፊት ስለክርስቶስ ምስክሮች መኾን እንድንችል ጥባትንንና ጽናትን ይሰጠናል። ያለ መንፈስ ቅዱስ ክርስቲያናዊ ሕይወትን ለመረዳትና ለመኖር የማይቻልና እርሱ ለነፍሳችን ሲሰጠን በእግዚአብሔር ፈቃድ ለመጓዝ እንችላለን።
ታላቁ ጎርጎርዮስ ዘእንዚናዙ

መንፈስ ቅዱስ በእምነታችን የሚያበረታን፣ በእውነት መንገድ እንድጓዝ የሚያደርገን፣ ስለክርስቶስ ሰማዕት መኾን እንድንችል ጥባትን የሚሰጠን አጽናኛችን ነው። መንፈስ ቅዱስ ነፍሳችንን ያድሳታል፣ ከኃጢአት ንጹሕ ያደርጋል፣ የእግዚአብሔር ማደሪያ እንድንኾን ያደርገናል። ያለ መንፈስ ቅዱስ ማንም ቢኾን የመንፈሳዊ ሕይወትን ጣፋጭነትን ሊቀምስ ወይም ሊረዳና ከእግዚአብሔርም ጋር ሊዋሐድ አይችልም።
መንፈስ ቅዱስ ቁሳዊ የኾኑ ነገሮችን ወደ መለኮታዊ ጸጋ በመለወጥ በቅዱሳት ምሥጢራት ውስጥ ይሠራል።
በመንፈስ ቅዱስ በቅድስናና በጸጋ ሕይወት መኖር እንድንችል መንፈሳዊ ጸጋዎችን ይሰጠናል።
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ

Virtues" - 'ትሩፋተ ነፍስ' - (እውነተኛ ትሕትና፣ ዕውቀትና ንጽሕና) - ከብዙ ሕማማት በኋላ የሚገኙ፤ ሰውን ከእግዚአብሔር ጋር በጸጋ የሚያዋሕዱ (አንድ የሚያደርጉ) ናቸው።
ምርጭ፦ መ/ር ሚኪያስ
ምርጭ፦ መ/ር ሚኪያስ
"ድንግል ሆይ ከሚያስብ ሁሉን ከማይዘነጋ ከልጅሽ ዘንድ አሳስቢ። ድንግል ሆይ በቤተልሔም ካንቺ የተወለደውን መወለድ በጨርቅ የተጠቀለለውንም አድግና ላህም በብርድ ወራት እስትንፋስንተ ያሟሟቁትንም አሳስቢ።"
ቅዳሴ ዘእግዝእትነ ማርያም
👉https://www.tg-me.com/behlateabew
ቅዳሴ ዘእግዝእትነ ማርያም
👉https://www.tg-me.com/behlateabew
ሰኔ 20 እና 21
ከእመቤታችን 33 ቱ በዓላት አንዱ ነው፤ ህንጸተ ቤተክርስቲያን ይባላል። የመጀመሪያዋ ቤተክርስቲያን የታነጸችው በዛሬዋ ቀን ነው አናጺውም እራሱ ባለቤቱ ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ነው፤ ቦታው ፊልጰስዩስ ነው፤ ቤተክርስቲያኗ የተሰየመችው ደግሞ በእመቤታችን ስም ነው። ጴጥሮስ፤ ዮሐንስ በርናባስና ሌሎችም ሐዋርያት በፊልጰስዩስ ተሰብስበው ሳለ ጌታችን መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በኪሩቤል ጀርባ ላይ ሆኖ እልፍ አእላፍ መልአክትን አስከትሎ ይወርዳል እመቤታችን በቀኙ ነበረች፤ 3 ድንጋዮችን አንስቶ ጎተታቸው እንደ ሰም ተለጠጡ እንደ ግድግዳም ሆኑ ዳግመኛም የብርሃን ምሰሶ ወረደ በሰማያዊቷ እየሩሳሌም አምሳያ አድረጎ አነጻት ሁለንተናዋም ተጠናቀቀ፤ ዳግመኛ በበነጋው ሰኔ 21 ቀን እመቤታችንን እና ቅዱሳን መልአክትን አስከትሎ ይወርዳል ቅዳሴ ቀድሶ ለሐዋርያቱ አቆረባቸው ፍጹም ደስታም ሆነ። ከዚህ በኃላ ሐዋርያት ከጌታ እንዳዩት በዓለም ዞረው ቤተክርስቲያን አንጸዋል። ከዚያ በፊት የነበረው የንጉሥ ሰሎሞን ቤተመቅደስ የአይሁድ ምኩራብ የአይሁድ ስርዓተ አምልኮ መፈጸሚያ እንጂ የአዲስ ኪዳን የቁርባንም ሆነ የጥምቀት ስርዓት መፈጸሚያ አልነበረም፤ ታዲያ ሐዋርያት የት ነበር ህዝቡን የሚያጠምቁት የሚያቆርቡት ካሉ በየሰው ቤት ነበር። ቤተክርስቲያናችን ዕለቱንም ህንጸተ ቤተክርስቲያን በማለት ታከብረዋለች።
ከበዓሉ በረከት ያሳትፈን።

"ልቦናዬ በጎ ነገርን አወጣ ።ልቦናዬ በጎ ነገርን አወጣ ። ልቦናዬ በጎ ነገርን አወጣ ። እኔም የማርያምን ቅዳሴ እናገራለሁ ። በማብዛት አይደለም በማሳነስ ነው እንጂ ። እኔም የድንግልን ውዳሴ እናገራለሁ ። መዘንጋት ባለበት ቃል በማስረዘም አይደለም ። በማሳጠር ነው እንጂ እኔም የድንግልን ገናንነትዋን እናገራለሁ ።"
ቅዳሴ ማርያም
ቅዳሴ ማርያም
በሥራዎቿ ሁሉ የተከበረች በርምጃዎቿ ሁሉ ግርማን የተመላች ነበረች፤ የምትናገረው እጅግ ጥቂት ቃላትን ነው፧ እርሱም ፍጹም አስፈላጊ ሲሆን፤ ሰዎችን ለመስማት ግን የፈጠነች ነበረች፤ መልክ እና ሐብት ክብር እና ዝና ሳትለይ ሰዎችን ታደምጥ ነበር፤ አማክረዋት መፍትሔ የማያጡባት ነበረች ክብሯ ሳያሳብያት ምታገኘውን ሁሉ ሰው በክብር ሰላምታ ትሰጥ ነበር፤ ቁመቷ መካከለኛ ነበር አንዳንዶች ጷግሞ ረጅም ነች ይላሉ፤ ያለፍርሃት በግርማ ያለፌዝ በቁምነገር በግልጽ ሁሉን ታናግር ነበር፧ ለቁጣ የዘገየች የንዴት ንግግርንም የማትናገር ነበረች፡፡ጿም ግባቷ እንዷ ቧረሰ የስንዴ አዝመራ የተዋበ ነበር፤ ጸጉሯም ወርቅ የመሰለ ቅላትን የያዘ ነበር፤ ቡናማ ዐይኖቿ ብሩህ እና ርኅራኄ የሚንጸባረቅባቸው ነበሩ፤ ጥልቅ ጥቁር የነበሩት ቅንድቦቿ እንዷ ቀስት ከፊል ክብ ነበሩ፤ አፍንጫዋም ረዥም፣ ከናፍሮቿ ቀይና ምሉእ ሲኾኑ የቃሎቿ ጣፋጭነት የተመላባቸው ነበሩ፤
ፊቷ ክብ አልነበረም ግን በተወሰነ መልኩ እንቧ እንቁላል ዐይነት ሞላላ ቅርጽ ነበረው፤ እጆቿ ረዥም፥ ጣቶቿ ጿግሞ በጣም ረዣዥም ነበሩ፤ ከትዕቢት እና ከኩራት ሁሉ ፍጹም ነጻ ነበረች፤ ማስመሰል ከቶ የሌለባት እጅግ ትሑት ነበረች፡፡
ዘወትር ምትለብሳቸው የተፈጥሮ ቀለም ያላቸው በቤት ውስጥ የተፈተሉ ልብሶችን ነበር፤ ልብሶቿ በቀለም ባይጿምቁም ቅድስናዋ ግን ያበራቸው ነበር፤ ሁሉ ነገሯ በመለኮታዊ ጸጋ የተሞላ ነበረች፡፡
የቆጵሮሱ ሊቀ ጳጳስ ቅዱስ ኤጲፋንዮስ የዐይን እማኞችን ምስክርነት አሰባስቦ ስለ እመቤታችን አካላዊ ውበት እና ጸጋ የጻፈው፡፡
ትርጕም: ዲያቆን እስጢፋኖስ ግርማ

"ኦ ይህች ዕለት አብ የቀደሳት፥ ወልድ የባረካት፥ መንፈስ ቅዱስ ከፍ ከፍ ያደረጋት ናት። በእርሷ ደስ ይበለን። በእርሷም ኅሤት እናድርግ። ትከብሩባት ዘንድ አክብሯት!
ዘመን ወር ለመባል በእርሷ የታወቃችሁ ሌሎች ዕለታት ሆይ የበዓላትን በኲር ኑ አመስግኗት። ይህችውም የከበረች ሰንበተ ክርስቲያን ናት።"
-ቅዳሴ አትናቴዎስ
፨ሠናይ ሰንበት፨