Telegram Web Link
PRICK አዲስ ኤርድሮፕ ነው በቅርቡ ነው የጀመረው ቶሎ ጀምሩ በ SOLIANA የሚደገፍ ነው ካሁኑ ኢትዮጲያኖች ደረጃውን ተቆጣጥረውታል ለመጀመር ምትፈልጉ ሊንክ👇

Click Here
🤑ዋጋ ሊወጣለት ትንሽ ቀን ነው የቀረው

The new Notcoin 🤑

Join
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ pinned «🪙Notcoin መሸጥ ምትፈልጉ ትክክለኛ ሻጭ ብቻ contact @yoni1639»
ምሽት በረንዳ ላይ
(በእውቀቱ ስዩም)

አገር ምድሩ መሽቶ
ሌቱ ምጣድ ሆኖ ፥ በኮከብ ተሟሽቶ
የጎዳናው መብራት ፥ጨለማው ላይ ሲገን
ከመስኮት አምልጦ ፥የወጣ ወጋንን
ሳር ቅጠሉን ሲያሳይ
አጥብቄ ስፈልግ ፥የእለት ያይኔን ሲሳይ
የሌት አይኔን ሲሳይ

በኩርማን ገላዋ፤ እራፊ ደርባ
የራሷ ሻጭ ሆና ፤ለሸመታ ቀርባ
በሌት ይፋ ሆና፥ በቀን ልትደበቅ
ያልቀጠረችውን ፥የምትጠባበቅ
አንዲት ሴት እያየሁ
አሰላስላለሁ ፤

“ አብረዋት ያደጉ፤ ብጤዎቿ ሁሉ
በድሜና በውበት እሷን የሚያክሉ
ተድረው እንደ ሴት፥ ተከብረው እንደ ሰው
የባሎቻቸውን ደረት ተንተርሰው
ፍቅር ሲያጣጥሙ
ወይ በንቅልፍ ሲሰጥሙ
ይች ወገን አልባ
የሌሊት አበባ
በቀትር ተኝታ ለውድቅት የነቃች
የቱን ፍሬ በልታ ለዚህ ፍዳ በቃች ?”

እያልሁ አስባለሁ፥



ደሞ ከደጃፌ ትንሽ ማዶ ርቆ
የመሸበት ለማኝ ፤ መንገዱ ዳር ወድቆ

በግልጥ ይታየኛል
“ ረፍትን ላክልኝ ፥ወይ እንጎቻህን ጣል
በራብ እና በንቅልፍ ሰው እንዴት ይቀጣል"
የሚል ይመስለኛል ፤

በረንዳ ላይ ቆሜ፥ በሌሊት ስምሪት
ከመስኮት በወጣ፥ የብርሀን ቅሪት
አይቼ ማልዘልቀው
ያገሬ ጎዳና የት ላይ ነው የሚያልቀው
መከራና ውበት የሚያፈራርቀው::

📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Toyota Yaris Vitz 2011
Made in Japan
Yaletefe
Mileage 110,000
automatic

2.3 M

0911468394
ምኔ ነሽ ?

አንቺ ልጅ…………
      ግራ ገባኝ እኮ የኔና ያንቺ ሁኔታ
ምን ብዬ ላስፍረው ከልቤ ያለሽ ቦታ
በቀረብሺኝ መጠን የሚስማማሽ ፍቺ
ቃላት አጣሁልሽ የሚመጥን ላንቺ

ጓደኛዬ አልልሽ ሄደናልእርቀን
ሳናወጋ ላፍታ ጀንበሯን መች ዘልቀን
ከሰው ሁሉ በላይ ልብሽ አቅርቦኛል
ጓደኛዬ ብልሽ እጅግ ያንስብኛል

ወይ እንዳላሰፍረው እህቴ ናት ብዬ
ካንድ አልተወለድን ምን ላድርግ አንቺዬ
ፍቅሬም እንዳልልሽ አልደረስንም ለዛ
ከመሃል ሰፍረናል እንዲው እንደዋዛ

            ታዲያ…………
እህትም ጓደኛ ካልገለፁሽ አንችን
ወይም ፍቅር ገፍቶ ካልነካው ልባችን
ምን ብዬ ላስፍረው ተጨነኩኝ እቴ
አንቺው አውጊኝ እስቲ ምኔ ነሽ በሞቴ

          ምኔ ነሽ …………¿🤦‍♂

"በወንደሰን ተሰማ እንደተፃፈ"
        

📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💰CAITZEN ስፒን በማድረግ 20$ መስጠት ጀምረዋል እድለኛ ከሆናቹ ሞክሩት ።

ሊንክ ምትፈልጉ👇

Click Here
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
እግዜር ዝቅ ብሎ
(ዘመልዓክ እንድሪያስ)
-
አልመህ ካቀድከው - ከምኞትህ ሁላ
በአይንህ መትረህ - ልብህ ከሚሞላ
ከምድር በረከት - ስጋን ከሚያረካ
ከሰማይ ረድኤት - ነፍስን ከሚያፈካ
.
የትኛውን ልስጥህ - ብሎ ቢጠይቀኝ
ካንድ አንቺ በስተቀር - የቱንም አልመኝ።

📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ይሄ ፕሮጀክት ሊጠናቀቅ ጥቂት ጊዜ ነው የቀረው ፤ MemeFi ብዙዎች ሳያውቁ ያልጀመሩት ያወቁ ደግሞ ነገ ብዙ ለመጠቀም የጀመሩት ትልቅ ፕሮጀክት ትልቅ ኤርድሮፕ MemeFi

አሁንም ደግመን እናስታውሳቹሃለን ላልጀመራቹ ጥቂት ጊዜ ብቻ አላቹ ኋላ እንደ ኖትኮይን ባለመጀመራቸ ከመቆጨት ከአሀኑኑ ጀምሩት👇🔥

JOIN
ሀምስተር ላይ 1 ሚሊዮን ሚያስገኝው ቃል ይሀው !!!

ETHEREUM

E: •
T: ـــ
H: • • • •
E: •
R: • ـــ •
E: •
U: • • ـــ
M: ـــ ـــ

መጀመሪያ EARN PER TAP ምትለዋን 3 ግዜ ስትነኩ ወደ ቀይ ይቀየራል አዲስ ለሆናቹ ከዛ በደንብ ስትጫኑ - ሚለው ይመጣል TAP ስታረጉ ደሞ .


🤩START🤩
መገረም
"""""""""
እንገረም እንጂ
የመገረም ዘመን
ሁሌ እያስደነቀን፤

ጀንበር ለሊት ወጥታ
ስታደምቀን ብትውል
ጨረቃ እኩለ ቀን...

ፈገግታዬ ጠልቆ
እየኮረኮረ
ሀዘኔም ቢያስቀኝ፤

የተስፋን መሰንቆ
እየገዘገዝኩኝ
ትዝታዬን ብቀኝ...

የሾምኩት ሲገፋኝ
የሻርኩትን ብመኝ
እያነቀኝ ሲቃ፤

ምን እፈይዳለሁ
በእቴ እሜቴ ሀገር
መገረም ነው በቃ...!

By Abrham F. Yekedas

📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#ህመም_አሞኝ_ያውቃል!

የሚያስጨንቅ የሚከፋ
አለ ሲሉት የሚጠፋ
የለም ሲሉት አለው የሚል
ስቃይ ሲሉት ደስ ደስ የሚል
የሚያደቀኝ በስልብ ቃል
ህመም ሚሉት አሞኝ ያውቃል።

#በድኔንም_ልክ_እንደዛው!

ያወሩኝ 'ለት አልነበርኩም
ሲጠላልፉኝ አልወደኩም
አታለሉኝ በመሃል ላይ በድን በድን በሚለው ቃል
አዎን ልክ እንደዛው...በድኔንም አሞኝ ያውቃል።

#እራሴንም_ምታት_መታው!

ስንለያይ ስትጨክን በጌታ ቃል ተማምላ
ከቆምኩበት ጥላኝ ስትሄድ ስትመልሰኝ ወደኋላ
ጭንቀት ቢጤ ሲጫርብኝ አስጨፍነው ለሚቀብሩት
ራሴንም ምታት ነገር ጠጋ ብለው አወራሩት።

#ማመኔንም_እምነት_ነሳው!

"አፈቀርኩህ" ስትል "አፈቀርኩሽ" ያልኳት
"ትበልጣለህ" ስትል በጭፍን ያመንኳት
ሳወራላት ስኖር የሚቆጨኝን ቃል
ማመኔንም አሞኝ ያውቃል።

#ህይወቴንም_አሞኝ_ነበር!

አጨብጭቤ ያስጨበትኳት
ስጦታ ነው ብዬ የላኳት
የሚሰማኝ እየጫረ
ከጓድ በላይ እኔን ለኔ የመከረ
ህይወቴንም ታምሜ ነበረ።

#ህሊናዬን_ጎድቻለሁ!

ወሰንኩና ውሳኔዎች ተናገርኳት እስኪበቃት
የተጠጋት ቆሌ መንፈስ ካጠገቧ እስኪርቃት
ተናደድኩኝ ከልክ በላይ አናደድኳት ልክ እንደኔው
ህሊናዬን ጎድቻለው በንዴት ቃል እኔው ለኔው።

የድባቴ መንፈስ ሲከናነብ አካላቴን
እንባ ሚሉት ውሃ ተናንቆት ህይወቴን
ገደል ገደል ሚያስመኝ የክፉ መንፈስ ቃል
#ተፈጥሮዬም_ታሞ_ያውቃል!

#mikiyas_feyisa

ዮኒ
ኣታን @yonatozz

📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ሀምስተር ላይ 1 ሚሊዮን ሚያስገኝው የዛሬው ቃል ይሀው !!!

TON

T -
O - - -
N - .

https://www.tg-me.com/hamster_kombAt_bot/start?startapp=kentId323009513
🛒 BINANCE ላይ LIST ሊሆን 3ቀን የቀረው AIRDROP

I earned over $ 50 OI. Net from this Airdrop after I joined🎁


It will be listed on Binance on 11th June.

Join now and thank me later💪
ይፍጠኑ

👇👇

https://www.tg-me.com/Ionet_airdrop_bot?start=r0224091232
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
መገረም
"""""""""
እንገረም እንጂ
የመገረም ዘመን
ሁሌ እያስደነቀን፤

ጀንበር ለሊት ወጥታ
ስታደምቀን ብትውል
ጨረቃ እኩለ ቀን...

ፈገግታዬ ጠልቆ
እየኮረኮረ
ሀዘኔም ቢያስቀኝ፤

የተስፋን መሰንቆ
እየገዘገዝኩኝ
ትዝታዬን ብቀኝ...

የሾምኩት ሲገፋኝ
የሻርኩትን ብመኝ
እያነቀኝ ሲቃ፤

ምን እፈይዳለሁ
በእቴ እሜቴ ሀገር
መገረም ነው በቃ...!

By Abrham F. Yekedas

📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2024/06/08 07:42:08
Back to Top
HTML Embed Code: