Telegram Web Link
ለሰዎች ልትሰጡት የምትችሉት ምንም ወጪ የማያስወጣችሁ፣ ነገር ግን የከበረ ስጦታ “ምስጋና” ይባላል፡፡ ዛሬ ለማከናወን ካሰባችኋቸው እቅዶቻችሁ መካከል የሚከተሉትንና ሌሎችም ምስጋናችሁ የሚገባቸውን ሰዎች የማመስገንን እቅድ ጨምሩበት፡፡ ካለምንም ቅድመ-ሁኔታ የሚወዷችሁን ሰዎች፣ ቢያንስ አንድ ጊዜ ደግፈዋችሁ የሚያውቁን ሰዎች፣ አጥፍታችኋቸው ይቅር ያሏችሁን ሰዎች፣ በእነሱ ፊት ራሳችሁን እንድትሆነ የሚፈቅዱላችሁን ሰዎች፣ . . . አመስግኗቸው!

ዛሬ ለተወሰኑ ሰዎች አንድን ነገር አስምልክቶ የምስጋናን መልእክት ለማስተላለፍ ሞክሩ፡፡
ሁሉም ነገር ባለበት ይቀጥላል ብለህ አታስብ። ፀሃይ ራሱ ህጉን ጥሶ፣ ፍፃሜን ለመግለፅ ከምዕራብ የሚወጣበት ጊዜ አለ። የሰዎች ህይወትና የግንኙነት ሂደት ባልታሰበ ሁኔታ ሊለወጥ ይችላል። በጣም የወደደህ በመጨረሻ በጣም ይጠላህ ይሆናል። በጣም የጠላህ ደግሞ በጣም ይወድህ ይሆናል።
https://www.tg-me.com/bintsaniyebabowa
۞ ۖ قَدْ شَغَفَهَا حُبًّا ۖ
በእውነቱ ፍቅሩ ልቧን መቷታል፡፡
(ሱረቱ ዩሱፍ - 30)

||መህዲ||

https://www.tg-me.com/Mahdi_Quran_Recitation
ቁርአንን በተጅዊድ አሳምረን እናምብብ
ጥንካሬ ከጀግንነት ጋር አስተምራቹናል ሂክራም እና እናቷ ♥️♥️♥️ አላህ ይጠብቃችሁ አብሽሩ
የበደሏቹ ሁሉ የጃጀቸዉን ያገኛሉ


የአብርሃም ምዕራፍ ابراهيم 14:42

وَلَا تَحْسَبَنَّ اللَّهَ غَافِلًا عَمَّا يَعْمَلُ الظَّالِمُونَ ۚ إِنَّمَا يُؤَخِّرُهُمْ لِيَوْمٍ تَشْخَصُ فِيهِ الْأَبْصَارُ

አላህንም በደለኞች ከሚሠሩት ግፍ ዘንጊ አድርገህ አታስብ፡፡ የሚያቆያቸው ዓይኖች በእርሱ እስከሚፈጡበት ቀን ድረስ ብቻ ነው፡፡
ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት::
እንዘጋጅ እስኪ ከልባችን አላህን ይቅርታ እንለምነው:: ያረበና ይቅር በለን አዛኙ ጌታችን ሆይ♥️

እኛም ደሞ እስኪ የበደሉንን ወይ ያስከፉንን ያሳዘኑንን ሁሉ ለአላህ ብለን አሁኑኑ ይቅር እንበላቸው አላህ ይቅር ባይ ነው ይቅር ባዮችንም ይወዳል💞
አላህዬ ምስክር ሁነኝ ሁሉንም ላንተ ስል ይቅር ብያቸዋለው
💚ያካል መቀራረብ
በልብ መቀራረብ ካልታሰረ
ስር እንደ ሌለው አትክልት ነው::
በኩላሊት እጥበት ግዜ ደም ከሰውነታችን በቀዬ ቱቦ ይወጣና በ dialysis machine አልፎ በሰማያዊው ቱቦ ተመልሶ ወደ ሰዉነታችን ይገባል።

እንዲህ እያለ ለ4 ሰዓታት ይቆያል : ይህ dialysis በሳምንት 3 ጊዜ : በወር 12 ግዜ ይደረጋል ። በአጠቃላይ በወር ለ 48 ሰዓታት ታማሚው ሳይንቀሳቀስ dialysis ያደርጋል ።

እኔና አንተ ግን በቀን 36 ግዜ ኩላሊታችን ራሱን በራሱ ያጥባል ፡ ያዉም ያለምንም ህመም እና ስቃይ ።

አላህ የዋለልንን ፀጋ እናስታውስ ፡ እናመስግነው ።
በዚህ ህመም ለሚሰቃዩትም አላህ ጤናቸውን ይመልስላቸው አልሀምዱሊላህ

16:18
وَإِن تَعُدُّوا نِعْمَةَ اللَّهِ لَا تُحْصُوهَا ۗ إِنَّ اللَّهَ لَغَفُورٌ رَّحِيمٌ

የአላህንም ጸጋ ብትቆጥሩ አትዘልቋትም፡፡ አላህ በእርግጥ መሓሪ አዛኝ ነውና፡፡
💜 እዝነት ከፍቅር የበለጠ ይጠነክራል
እዝነት ፍቅርን, ርህራሄን, ይቅር ማለትንና
ውዴታን አቅፋ የያዘች ናት
⇨ ሁላችንም ማፍቀር ስንችል
ግን ጥቂቶቻችን ናቸው 
ልባቸው ውስጥ እዝነት ያላቸው ።

እዝነት እና ፍቅር ካለህ ደሞ እድለኛው ሰው አንተ ነህ!

የሮም ምዕራፍ الروم 30:21

وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً ۚ إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَآيَاتٍ لِّقَوْمٍ يَتَفَكَّرُونَ

ለእናንተም ከነፍሶቻችሁ (ከጎሶቻችሁ) ሚስቶችን ወደእነርሱ ትረኩ ዘንድ መፍጠሩ፣ በመካከላችሁም #ፍቅርንና_እዝነትን ማድረጉ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው፡፡ በዚህ ውስጥ ለሚያስተውሉ ሕዝቦች ተዓምራቶች አልሉ፡፡
@Astentn
ስለ አጋርዎ ታማኝነት መጨነቅዎን ያቁሙ ፣ እሱ ሊያታልልዎት ከሆነ ፣ እሱ ምንም ይሁን ምን ያደርገዋል። ታማኝነት የፍላጎት ጉዳይ ነው, ሁሉም ሰው በሚፈልገው ቦታ ነው::
💔ከምታየውና ከምትገናኘው
ሰው ጋር ሁሉ ግንኙነትህን አሳምር
በሰዎች ሕይወት ዉስጥ ፈገግታህ ጥለህ እለፍ
ደግመህ ባታገኛቸው እንኳን አንተን ሲያስታዉሱ ሳቅህ ትዝ ይበላቸው እነሱም ያኔ ሳያስቡት ፈግግ ይላሉ ምነው ባላወኩት የሚባል አይነት ሰው አትሁኑ

አደራ ሰዎች በሰዎች ሕይወት ዉስጥ ጠባሳ
ወይም ጥላቻን ጥላችሁ አትለፉ

⇨ የመጨረሻ ግንኙነታችሁ
መች እንደሆነ አታውቁምና::
#ተጋበዙልን 😊🙏

ቤት ያቆመው ካስማ የመሀል ምሰሶ
ሃቁ መች ታየለት ገፁ ትቢያ ለብሶ
በፍትህ በእኩልነት አሻራን ያኖሩ
አሉን ሱልጣኔቶች ሃገር ያዋቀሩ።

#መለክና
#ምርኩዝ_19
#ያልተጻፈ

https://youtu.be/WvCAJndkDhM

#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
صباح الورد

ربما اليوم ...
مخبأ لنا فيه الفرح بإذن الله ..
❤️❤️በማለዳ🌴🌱🌹🍃
2024/05/15 07:14:54
Back to Top
HTML Embed Code: