Telegram Web Link
#ሁሌም አመስጋኞች እንሁን

❇️ ስላጣነውም ነገር ዝም ብለን ፈጣርያችንን እናመስግን

ምናልባት ማን ያውቃል ፈጣሪ ያን ነገር የነሳን ስለማያስፈልገን ይሆናል🙏🙏🙏

ዝም ብለን እናመስግን

@campus_handouts
Forwarded from CAMPUS HANDOUT
ሙሉ ለሙሉ ነፃ የትምህርት ስኮላርሽፕ የሚሰጡ ዩኒቨርስቲዎች ከነ አድራሻቸው እነሆ!

📌1. Simon Fraser University Scholarships In Canada
https://lnkd.in/dkNEy39J
📌2. Orange Knowledge Programme In Netherlands
https://lnkd.in/dvvN5pAE
📌3. Boston University Scholarships In USA
https://lnkd.in/dx4Xn7Z
📌4. British Council STEM Scholarships In UK
https://lnkd.in/dn77K7dm
📌5. Deakin University Scholarship in Australia
https://lnkd.in/dUrKBJbe
📌6. LOCALINTERNational Summer Paid Internship in Turkey
https://lnkd.in/dPBySrM8
📌7. 300 University of South Australia Scholarships
https://lnkd.in/dRKFAtQ8
📌8. University of Miami Stamps Scholarship In USA
https://lnkd.in/dZQ_sKnR
📌9. DAAD Helmut Schmidt Germany Scholarship
https://lnkd.in/dbw36D8n
📌10. Hokkaido University MEXT Japan Government Scholarship
https://lnkd.in/d6MNJz7i
📌11. University of Manitoba Scholarship In Canada
https://lnkd.in/dEkcYbA
📌12. Aalto University Scholarship In Finland
https://lnkd.in/d4WtQ6AN

Join us 👇
@campus_handouts
@campus_handouts
Forwarded from CAMPUS HANDOUT
aastu-civil-eng-exitexam2023-campus-handouts.pdf
514.3 KB
❇️Exit Exam Model Question
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬   CIVIL ENGINEERING

ADDIS ABABA SCIENCE AND
     TECHNOLOGY UNIVERSITY
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
  ⬇️Join and Share for more
   @campus_handouts
@campus_handouts
↗️
             
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
hawassa-university-exitexam-campus-handouts.pdf
154.2 KB
❇️Exit Exam Model Question
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
  🟥TOURISM MANAGEMENT
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
     🏢 HAWASSA UNIVERSITY
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
  ⬇️Join and Share⤴️ for more 👇
  @campus_handouts
@campus_handouts ↗️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
management-exitexam-mizan-tep-unv-campus-handouts.pdf
119.3 KB
♦️EXIT EXAM MODEL QUESTION
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
INTRODUCTION TO MANAGEMENT
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🏫  MIZAN TEPI UNIVERSITY
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
  ⬇️Join and Share⤴️ for more 👇
 
@campus_handouts
        
@campus_handouts     
     
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Google, Bard ሲል ሰይሞት የነበረውን generative AI የተለያዩ ማሻሻያዎችን በማድረግ ስሙንም ወደ Gemini ቀይሮታል።
ከዚ በፊት bard.google.com ስትጠቀሙ ከነበር አሁን gemini.google.com ላይ መጠቀም ትችላላችሁ።
Official android app የተለቀቀም ሲሆን ከታች አውርዳችሁ
#VPN በማብራት መጠቀም ትችላላችሁ።👇

@campus_handouts
gemini-1-0-606412536.apk
2.5 MB
Google gemini

Vpn on አርጋችሁ ተጠቀሙ 😍
@campus_handouts
" በፈንጂ እና በድማሚት ቢሞከረም ሊሳካ አልቻለም " - የከበሩ ማዕድናት አምራች ማህበር

ከ12 ቀናት በፊት በደቡብ ወሎ ዞን ደላንታ ወረዳ፤ የኦፓል ማዕድን ለማውጣት ቁፋሮ ላይ እያሉ ዋሻ የተናደባቸው ሰዎች የሚወጡበት መፍትሔ አሁንም ድረስ አለመገኘቱን የደቡብ ወሎ ዞን አስተዳደር እና የከበሩ ማዕድናት አምራቾች ማኅበር ተናግሯል።

ትላንት የመከላከያ ሠራዊት በአካባቢው በመገኘት የዋሻውን የላይኛው ክፍል ለማፍረስ ፈንጂ ቢጠቀምም፤ ሙከራው እንዳልተሳካ የደቡብ ወሎ ዞን ዋና አስተዳደር ገልጿል።

የመከላከያ ሠራዊት መሀንዲሶች በአካባቢው ላይ የተሰማሩ ሲሆን ፤ ዋሻው የሚገኝበትን ቦታ ተመልክተው " ፈንጂ እና ድማሚት " በመጠቀም የዋሻው የላይኛው ክፍል ለማፍረስ ሙከራ ቢያደርጉም አልተሳካም ተብሏል።

የተንጠለጠውን ገደል ለመናድ አልተቻለም።

ይህ ሙከራ ከከሸፈ በኋላ እንዲወገድ የሚፈለገውን የዋሻ ክፍል " በታንክ የመምታት " ሀሳብ ከመሀንዲሶቹ በኩል መቅረቡን የከበሩ ማዕድናት አምራቾች ማኅበር ገልጿል።

ያቺ ቦታ ብትመታ እና ብትናድ ሰዎቹን ቆፍሮ የማውጣት እድል እንደሚኖር ማህበሩ ገልጿል።

ይሁንና " በታንክ መምታት " የሚለው ሀሳብን በተመለከተ እስካሁን ድረስ ውሳኔ ላይ እንዳልተደረሰ ተነግሯል።

የመከላከያ ሠራዊት አባላት መውጫ ያጡትን የማዕድን ቆፋሪዎች ለማውጣት አሁንም በአካባቢው እንደሚገኙ ተገልጿል።

በዋሻው ውስጥ መውጫ ካጡ 12 ቀናት ያስቆጠሩት የማዕድን አውጪዎች ያለ ምግብ " እስካሁን መቆየት ይችላሉ ? " ለሚለው ጥያቄ የከበሩ ማዕድናት አምራቾች ማኅበር አሁንም ተስፋ እንዳለ አመልክቷል።

" ይኖራሉ። እስከ 15 ቀን ድረስ የመቆየት እድል አላቸው። ዋሻው ውስጥ ውሃ ስላለ፤ አፈር በሉ ምንም አሉ ዞሮ ዞሮ የመቆየት እድላቸው አለ " በማለት ግለሰቦቹ በህይወት ይገኛሉ የሚል ተስፋ እንዳለው ማህበሩ ገልጿል።

መረጃው የቢቢሲ አማርኛ አገልግሎት ነው።
ፎቶ፦ የደቡብ ወሎ ኮሚኒኬሽን

@tikvahethiopia
አራታችንም ወደ ውጪ ሀገር ሄደናል‼️

Hello guys እንዴት ናችሁ እዝህ ቻናል ላይ አልፎ አልፎም ቢሆን ጥሩ ጥሩ ነገር post ስናደርግ ነበር ይሄ channel ከመከፈቱ በፊት 50k subscribe የነበረው ቻናል ነበረ እሱ ሲዘጋብን ነበር እቺን የከፈትናት ፣ ከድሮ ጅምሮ አብራችሁን የነበራችሁ thanks ብለናል

ዛሬ ላወራችሁ የፈለኩት ዋናው point ግን campus handout ቻናል 4 admin ነበራት አራታችንም አሁን ከ ethiopia ውጪ እየተማርን እንገኛለን
3ቱ በ scholarship የወጡ ሲሆን
1ንዱ ደሞ በስራ canada ይገኛል
እናም ከዝህ በፊት እንደምናደርገው አሁንም ባለን አቅም እና እውቀት እናንተን መርዳት እንፈልጋለን

#ነፃ scholarship ማግኘት ለምትፈልጉ
#online ስራ መስራት ለምትፈልጉ
#ከትምህርት ጎን ለጎን ብር የምታገኙበትን ሁኔታ እናመቻቻለን

👇ስለዝህ ከስር በማስቀምጥላችሁ link join አርጉ እና ተቀላቀሉን

https://www.tg-me.com/+HcrAOv-0ScFmNjM8

https://www.tg-me.com/+HcrAOv-0ScFmNjM8
CAMPUS HANDOUT pinned «አራታችንም ወደ ውጪ ሀገር ሄደናል‼️ Hello guys እንዴት ናችሁ እዝህ ቻናል ላይ አልፎ አልፎም ቢሆን ጥሩ ጥሩ ነገር post ስናደርግ ነበር ይሄ channel ከመከፈቱ በፊት 50k subscribe የነበረው ቻናል ነበረ እሱ ሲዘጋብን ነበር እቺን የከፈትናት ፣ ከድሮ ጅምሮ አብራችሁን የነበራችሁ thanks ብለናል ዛሬ ላወራችሁ የፈለኩት ዋናው point ግን campus handout ቻናል 4 admin…»
#ማስታወቂያ
Film መስራት ለሚትፈልጉ

መብራቴ ፊልም ፕሮዳክሽን አዲስ ለሚሰራው "ዶክተር አሸብር " (የ alex abirham መፅሐፍ ) ተከታታይ የቴሌቪዢን ድራማ አዲስና ነባር ተዋናያንን ይፈልጋል! ፍላጎቱ ያላችሁና መስፈርቱን የምታሟሉ  ከላይ በፎቶ በተቀመጠው ማስታወቂያ  መሰረት ለኦዲሽን መቅረብ ትችላላችሁ !
መልካም እድል!

Pls share🙏
ደራሲ አለክስ አብርሀም

@campus_handouts
@campus_handouts
በአንድ የሀገራችን ባንክ ላይ ባጋጠመ የሞባይል ባንኪንግ ሲስተም ችግር ከ2 ቢሊዮን ብር በላይ ኪሳራ ደረሰ።

ችግሩ የተከሰተው መጋቢት 6 ሌሊት ሲሆን የችግሩ መንስኤም በሞባይል አፕሊኬሽኑ update ምክንያት እንደሆነ ተገልጿል። የሞባይል ባንኪንጉ ተጠቃሚዎች ገንዘብ በሚያዘዋውሩበት ጊዜ ከአካውንታቸው ተቀናሽ ባለማድረጉ ምክንያት ባንኩን ኪሳራ ላይ ሊጥል ችሏል።
በብዙ ሺ የሚቆጠሩ ተጠቃሚዎችም ይህን አጋጣሚ በመጠቀም በነፃ ወደ ሌሎች ባንኮች ገንዘቦችን ሲያዘዋውሩ አድረዋል።
ይህ ዜና እስከተሰራበት ጊዜ ድረስ የዚህ ባንክ የሞባይል ባንኪንግ ሲስተም አገልግሎት መስጠት ያቆመ ሲሆን ባንኩ የደረሰውን ችግር ወደነበረበት ለመመለስ እንቅስቃሴ ላይ ይገኛል።
Credit: bighabesha

@campus_handouts
Forwarded from ATC NEWS (MuJa. M)
ባለፉት ቀናት ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ገንዘብ ወጪ ስታደርጉ ለነበራችሁ የጅማ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በሙሉ

ከትክክለኛ ሂሳባችሁ ውጪ ገንዘብ ወጪ ያደረጋችሁ ተማሪዎች ዝርዝራችሁ ከባንኩ እየመጣ እና #በሕግ የሚያስጠይቃችሁ መሆኑን እየገለጽን ይህ ከመሆኑ በፊት ግን በታማኝነት የራሳችሁ ያለሆነውን ገንዘብ በአስቸኳይ ዛሬውኑ ወደ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ማንኛውም ቅርንጫፍ በአካል በመሄድ ተመላሽ እንድታደርጉ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡

[ጅማ ዩኒቨርሲቲ]

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
Forwarded from ATC NEWS (MuJa. M)
#AASTU

በትላንትናው ዕለት ከኢትዮጰያ ንግድ ባንክ ኤቲኤም ማሽን ላይ በትርፍ የሌላችሁን ገንዘብ በማወቅም ባለማወቅም ያወጣቹህ በፍጥነት ቂሊንጦ ቅርንጫፍ ቀርባችሁ እንድትመልሱ እናሳሰባለን:

ይህን ገንዘብ የማይመልስ ተማሪ ላይ በዩንቨርስቲው አስተዳደራዊ እርምጃ የሚወሰድና በህግም የሚያስጠይቅ መሆኑን ዩንቨርሲቲው አስጠንቅቋል።


👉የሌላችሁን ገንዘብ ያወጣችሁ ተማሪዎች ስም ዝርዝራቸሁ ሲይስተም ላይ መኖሩንም ዩንቨርሲቲው አሳስቧል።

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://www.tg-me.com/atc_news
እግዚአብሔር ሰጠ
እግዚአብሔር ነሳ😭😭😭😭

ከ 1 million ወደ zero😂😂💔💔
#notpaidad

🔈Urgent Call For Application

🏷Tech Entrepreneurship Scholarship | For Females

🤩Aster Zewdie Memorial Scholarship Fund is now accepting applications from young women passionate about technology & innovation!

If you have basic computer knowledge and a groundbreaking tech idea, seize this chance!


Eligiblity>>applicants must be
Female
with a basic understanding of computer fundamentals,
and
able to present an innovative idea feasible through full-stack web, mobile, or #webappdevelopment.

This scholarship provides:
👉 #Comprehensive_Training 👈 in these areas & business entrepreneurship, empowering aspiring female tech entrepreneurs for success in the competitive industry.

💡Collaborating with #Gobeze they offer a prestigious scholarship program💡

Application Deadline: March 24, 2024 | #ነገ/መጋቢት 15

👇Apply now https://forms.office.com/r/8xYXrd6MX7



Source: @AwaqiEthiopia
@campus_handouts
CAMPUS HANDOUT pinned Deleted message
2024/05/29 06:40:08
Back to Top
HTML Embed Code: