Telegram Web Link
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇


-በአንድ ወቅት #ዳዊት የበጎች እረኛ ነበር
👉 በሌላ ጊዜ #የእስራኤል ንጉስ ሆነ!

-በአንድ ወቅት #ሩት በእርሻ ውስጥ የሚገኝ ቅርሚያ ትቃርም ነበር ፤
👉በሌላ ወቅት ግን #የእርሻ_ባለቤት ሆነች!

-በአንድ ወቅት #መርደክዮስ ከቤተ መንግስት በር ውጪ የሚቀመጠው ሰው ነበር፤
👉በሌላ ወቅት #የንጉሱ_ቀኝ እጅ ሆነ!

💥 #አሁን ያለህበት መጨረሻህ አይደለም ፤ #እግዚአብሔር አንተ ላይ ምን እያደረገ እንደሆነም አታውቅምና ጽና!!!

#አንተም_በአንድ ወቅት እንዲህ ዓይነት ሰው ነበር ፥ #ዛሬ ግን እንዲህ ሆነ የምትባልበትን ጊዜው #ቀርቧል
     
     #የተመቸው_ለሚወደው_ሼር
         ━━━━━⊱✿⊰━━━━━

#ያልታወቀ_ጸሀፊ
Channel @Christsbelievers
                @Christsbelievers
                @Christsbelievers
                 🔺🀄️🀄️ሉን🔺
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇

#በመኖር ውስጥ ትልቁ #ክብር ያለው #በመውደቅ ሳይሆን በወደቅን ቁጥር #በመነሳት ነው።

     #የተመቸው_ለሚወደው_ሼር
         ━━━━━⊱✿⊰━━━━━

#ኔልሰን_ማንዴላ
Channel @Christsbelievers
                @Christsbelievers
                @Christsbelievers
                 🔺🀄️🀄️ሉን🔺
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇

#ህይወት ትርጉም ያለው የሚሆነው እግዚአብሔር #አብ በልጁ #በክርስቶስ በኩል #በአንተ ያየውን #በመንፈስ_ቅዱስ አይል መኖር ስትጀምር ብቻ ነው።

     #የተመቸው_ለሚወደው_ሼር
         ━━━━━⊱✿⊰━━━━━

@hiskelboy
Channel @Christsbelievers
                @Christsbelievers
                @Christsbelievers
                 🔺🀄️🀄️ሉን🔺
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇

#የራስ ባልሆነ #እኔነት ስትሰቃይ የምትኖር ከሆነ #የኔ የምትለው #የራስ ነገር ምንም አይኖርህም።

እራስህን ስራ።
የኔ የምትለው ያንተ ነገር ላይ ብቻ ዋጋ ክፈል።
ያንተ ያልሆነውን የኔ ብለህ የምታስበውን ነገር ከህይወትህ አስወግድ።
በራስ መንገድ ነገሮችን መቋጨትን ተለማመድ።
ማንም ያንተን ነገር ግድ እንዲለው አትጠብቅ።


መሆን ያለብህን ያንን ሁን።
ማድረግ ያለብህን ያንን አድርግ።
መራመድ ያለብህን ያንን ተራመድ።
በውጤቱ እጅግም አትዘን እጅግም ደስ አይበልህ።


የተረጋጋህ ሰው ሁን።
ሁሉ አያስደንግጥህ።
ሆደቡቡነትህን ከህይወትህ አሽቀንጥረህ ጣል።
ጨከን በል እናም ከፊትህ ያለውን ያንን መንገድ በቆራጥነት ተራመድ።


ግራ ከሚያጋባህ አምልኮተ እራስ እራስልን አድን

     #የተመቸው_ለሚወደው_ሼር
         ━━━━━⊱✿⊰━━━━━

@hiskelboy
Channel @Christsbelievers
                @Christsbelievers
                @Christsbelievers
                 🔺🀄️🀄️ሉን🔺
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇

በዙሪያህ ያሉ #አድካሚ ሁኔታዎችን #መስማት ከጀመርክ #ተስፋ_መቁረጥ የቅርብ ወዳችህ ይሆናል። እነዚህ ዙሪያህን የከበብህ #አድካሚ ሁኔታወችን ለመለወጥ #ጥረት ማድረግህን ከቀጠልክ ግን #ጀግንነትን ትላበሳለህ።

     #የተመቸው_ለሚወደው_ሼር
         ━━━━━⊱✿⊰━━━━━

@Hiskelboy
Channel @Christsbelievers
                @Christsbelievers
                @Christsbelievers
                 🔺🀄️🀄️ሉን🔺
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇

#እንባ እንደ ወንዝ ነው ፥ የልብ #ሀዘንን ይዞ ይሄዳል። ነገር ግን #እንባ የማይወስዳቸው የልብ #ሀዘኖችም አሉ።

ታዲያ እነዚህ
#ሀዘኖች ምንጊዜም በልባችን ውስጥ የማይጠፉ የየለት #ትውስታዎች ሆነው ይኖራሉ።

የበለጠ
#እንባ የማያጥበው ፥ #ልብ የማይሽረው ፥ ሀዘን የሚሆነው ደግሞ ፥ #በልብ የተወዳጁትን ፥ #በአካል የተሳሰሩትን ፥ #በአሳብ የተስማሙትን ፥ #በመንፈስ የተዋሃዱትን ፥ #የራሴ የሚሉትን #ሰው_ማጣት ነው።

<< #እንኳን ላገባሽ ባልሽ ፥ #እንኳን ለወለድሻቸው ልጆችሽ ፥ #እንኳን ለወለደችሽ እናትሽ ፥ #እንኳን ከአንድ ማህጸን ለተገኙት እህት ወንድምሽ ፥ #ለኔ ላወኩሽ ወዳጅሽ #አዘኑ ልቤን ጎድቶታል😭😭😭።>>


     #ኤርሚዬ_የኔ_ውድ_እህት😭😭😭😭
29-01-2017 መስከረም
         ━━━━━⊱✿⊰━━━━━

@Hiskelboy
Channel @Christsbelievers
                @Christsbelievers
                @Christsbelievers
                 🔺🀄️🀄️ሉን🔺
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇

አንድን ነገር በተሳሳተ መንገድ የመሥራት ፍርሃት ፣ ወደፊት እንዳንሄድ ሊያግደን ይችላል።

ውድቀት ወደ ስኬት ማማ ለመድረስ የጉዞው ወሳኝ አካል መሆኑን መረዳት አለብን ።

ከህይወት መማር የምንችለውም ከሞከርናቸው እና ከተሳሳትናቸው ነገሮች ነው።

ከእኛ የሚጠበቀው ምርጥ የምንለውን ውጤት ለማምጣት መትጋት ብቻ ነው።

ወደፊት ለመራመድ ቆርጠን የማንቀሳቀስ ከሆነ ወደኋላ በፍጥነት እየተመለስን ለመሆኑ ማረጋገጫ ነው።

ህይወት ሁለትና ሶስት ከዚያም በላይ እድልን ልትሰጥህ ትችላለች ነገር ግን እድሎችን ባባከንክ ቁጥር በህይወት ሳለህ እራስህን የምትቀብርበት መቃብር በራስህ እጆች መቆፈር ትጀምራለህ።

ውድቀትን ወይም ስህተትንን ሳይሆን በደረስክበት ተደላድሎ መቀመጥን አምርረህ ልትጸየፈው ይገባል።


     #የተመቸው_ለሚወደው_ሼር
         ━━━━━⊱✿⊰━━━━━

@Hiskelboy
Channel @Christsbelievers
                @Christsbelievers
                @Christsbelievers
                 🔺🀄️🀄️ሉን🔺
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇

አንድ ነገር ማስታወስ ያለብህ ፍጹም የሆነ ወደፊት የለም።

ሁሉም ሰው ስህተት ይሠራል እና ከጊዜ ወደ ጊዜ ይለወጣል።

አሁን ያለህ ውሳኔ ለዘላለም የሚቆይ አይደለም።

በጣም አስፈላጊው ነገር ደግሞ አንተ ደስተኛ መሆንህ ነው።

ምን ማድረግህ ደስተኛ እንደሚያደርግ አስብ እና በዚያ ላይ ትኩረት አድርግ።

     #የተመቸው_ለሚወደው_ሼር
         ━━━━━⊱✿⊰━━━━━

#AI
Channel @Christsbelievers
                @Christsbelievers
                @Christsbelievers
                 🔺🀄️🀄️ሉን🔺
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇

#ቆራጥነት መከራ ሲደርስ #ተስፋ አለመቁረጥ ነው። 

#ቁርጠኝነት ህልምህን ወይም #ግብህን ወደ #ፍፃሜ_ማየት ነው። 

#ቆራጥ ስትሆን #በዓይነ ሕሊናህ #ግብህ ይታይሃል።

#እምቅ ችሎታህን #ለመጠቀም እና የምትፈልገውን #ሕይወት ለመኖር #ቆራጥ_ሰው ልትሆን ይገባል።

     #የተመቸው_ለሚወደው_ሼር
         ━━━━━⊱✿⊰━━━━━

#ሱሊንስ_ስቱዋርት
Channel @Christsbelievers
                @Christsbelievers
                @Christsbelievers
                 🔺🀄️🀄️ሉን🔺
👉 #እርሶ_ከየትኛው_ኖት ?

በምድር ላይ ሶስት (3) አይነት ማንነት ያላቸው ሰዎች አሉ።

1👉 #አንደኞቹ_ሰዎች #በግለኝነት_መርህ_ህይወታቸውን_የሚመሩ ሲሆኑ በህይወት ዘመናቸው ከማመን ይልቅ መጠራጠር ከመውደድ ይልቅ መጥላት ከህብረት ይልቅ ግለኝነት በአጠቃላይ ራስ ወዳድነት መኖሪያው ያደረጋቸው ናቸው።

2👉 #ሁለተኛዎቹ_ሰዎች
#በሰቶ_መቀበል_መርህ ህይወታቸውን የሚመሩ ናቸው። እንደዚ ያሉ ሰዎች ሁል ጊዜ ነገሮችን የሚያዩበት የአይን መነጽራቸው #አንጻራዊ ነው። እራሳቸውን ለመጥቀም የትኛውንም ዋጋ ይከፍላሉ። ስለሌሎች ጥቅም ግድ የላቸውም ምክያቱም ምንም ነገር #የሚሰጡት_ለመቀበል_ብቻ_ነው። ጥቅማቸውን ለማንም አሳልፈው መስጠትም ሆነ ማካፈል ፈጽሞ በህይወታቸው አይታይም። #በጥቅማቸው ከማንም ጋር አይደራደሩም። #በአጠቃላይ_ጥቅማችን_ወደፊት_ይቅደም_በሚል_መፈክር_የሚኖሩ_ናቸው

3👉 #ሦስተኞቹ_ሰዎች
#በመስጠት_መርህ_ህይወታቸውን_የሚመሩ_ናቸው
እንደነዚህ ያሉ ሰዎች ይኑራቸውም አይኑራቸው በመስጠት የሚረኩ ናቸው። ብዙ ጊዜ #በመስጠት_መርህ የሚመሩ ሰዎች #ያለኝ_ይበቃኛል ብለው ያምናሉ። #ህይወታቸው_በምስጋና_በደስታ_በሳቅ_የተሞላ ነው። #በመስጠት_መርህ የሚመሩ ሰዎች #የበታችነትን_ስሜት_ያሸንፋሉ
#ሁል_ጊዜ_በየትኛውም_ስፍራና_ቦታ_ለሚፈጠር_ችግር_መፍትሔ_ከእጃቸው_አያጡም። ምክንያቱም የሚኖሩት #በመስጠት_መርህ_ስለሆነ

#አንተ 👨
#አንቺ 👩
👉 ከየትኛው ናችሁ ?

ለሌሎች #ሼር በማድረግ ይጠይቁ
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇

የነገን የህይወት መልክ ዛሬ ላይ መወሰን አይቻልም።

እናቅዳለን ማለት እቅዶቻችንን ሁሉ እናሳካለን ማለት አይደለም።

እናውቃለን ማለት ስለእያንዳንዱ ነገር በቂ እውቀት ይኖረናል ማለት አይደለም።

ማወቅ ያለብን ነገር አሁን ስለምንፈልጋቸው እና ስለሚያስፈልጉን ነገሮች እየሮጥን ሊሆን ይችላል በእርግጠኝነት ግን እስከወዳኛው የማንሮጥበት ቀን ይመጣል።

የህይወት ሚስጥሩ በፍጹም አይገመቴ መሆኑ ነው።


     #የተመቸው_ለሚወደው_ሼር
         ━━━━━⊱✿⊰━━━━━

@Hiskelboy
Channel @Christsbelievers
                @Christsbelievers
                @Christsbelievers
                 🔺🀄️🀄️ሉን🔺
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇

#በህይወቶ_በቃ ሲሉት የሚበቃ ነገር ቢኖር የመጀመሪያ እንዲያበቃ የሚመርጡት #የማይፈልጉት ነገር ምንድነው?

⭕️ እባኮን መልሶን በውስጥ መስመር ያድርሱኝ ሚስጥሮ የተጠበቀ ነው🙏 ለጥናትና ምርምር ተፈልጎ ነው🙏

@Hiskelboy
Channel @Christsbelievers
                @Christsbelievers
                @Christsbelievers
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇

#ድፍረት የፍርሃት አለመኖር ሳይሆን ፣ በፍርሐት ላይ #ድል ማድረግ ነው። በጣም #ደፋር የሆነው ሰው የማይፈራ ሳይሆን #ፍርሃቱን የሚያሸንፍ ነው።

#ድፍረት ፍርሃትን መካድ ሳይሆን ፣ ፍርሐት ቢኖርም እንኳ #ወደፊት_የመሄድ ችሎታ ነው።

#የተመቸው_ለሚወደው_ሼር
         ━━━━━⊱✿⊰━━━━━

#ኔልሰን_ማንዴላ
Channel @Christsbelievers
                @Christsbelievers
                @Christsbelievers
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇

የምታስበው እና የምታቅደው ነገር እየሆነ ስላልሆነ ፈርተህ ትቆማለህ ወይስ በእምነት ወደፊት መሄድህን ትቀጥላለህ?

ስኬትና ድል አድራጊነት የአማኞች እና የትዕግስተኞች ነው።

ተስፋ መቁረጥና ፍጹም ውድቀት የተጠራጣሪዎችና የግዴለሾች ነው።

ሰዎች ስላንተ ምን ብለዋል?
ሁኔታዎች ስላንተ ምን ብለዋል?
አንተ ስለራስህ ምን ብለሃል?
እግዚአብሔር ስላንተ ምን ብሎሃል?


አንተ ማመን ያለብህ እግዚአብሔር ስላንተ የተናገረውን ብቻ ነው።
በእርግጥም የማትጸጸትበት እውነት እግዚአብሔር ያለህ ቦታ ስትገኝ ብቻ ነው።


እናም አሁን ይሄንን በትክክል ማድረግ ትችላለህ?
ልብህን እና አእምሮህን ለዚህ ነገር ለማስገዛት ትጨክናለህ?
እግሮችህን በፍጥነት ለማራመድ ትነሳለህ?


አንተ እግዚአብሔር ላለህ ነገር መኖር ስትጀምር በእርግጥም እግዚአብሔር ለአንተ መኖር ይጀምራል።

እናማ ፍጠን !
እናማ ፍጠን !
እናማ ፍጠን !
እናማ ፍጠን !


@Hiskelboy
Channel @Christsbelievers
                @Christsbelievers
                @Christsbelievers
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇

#ክርስትና_ሰዎችን በተወሰኑ ሀሳቦች #ማሳመን አይደለም።

ይልቁንም...

#ክርስትና ሰዎች #የክርስቶስን ፍቅር እና ታላቅነት #ይካፈሉ ዘንድ #መጋበዝ ነው፡፡

ሰዎችን
#በሚጣፍጥ_ንግግር ለመማረክ ብላችሁ #ወጥመድ ውስጥ እንዳትወድቁ #ጸልዩ፡፡

#በትህትናም መናገርን #ልመዱ ሰዎችንም በራሱ #በክርስቶስ ዘላለማዊ #ፍቅር_መማረክ ይገባችኋል፡፡
     
     #የተመቸው_ለሚወደው_ሼር
         ━━━━━⊱✿⊰━━━━━

Channel @Christsbelievers
               @Christsbelievers
               @Christsbelievers
                 🔺🀄️🀄️ሉን🔺
“አምላካችንስ የደኅንነት አምላክ ነው፤ ከሞት መውጣትም ከእግዚአብሔር ነው።”
— መዝሙር 68፥20
Forwarded from የፍቅር ጠቢብ
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇

ሁሉም #ሰው_እንዲወድህ ምንም አይነት #ጥረት አታድርግ።

ነገር ግን አንተ #ሁሉም_ሰው እንዲወድህ ከፈለክ....

#ሁሉንም_ሰው የምቶድበት #ንጹ_ፍቅር እና ሰዎችን የምታከብርበት #ትህትና የተሞላ #ስነምግባር ይኑርህ።
     
     #የተመቸው_ለሚወደው_ሼር
         ━━━━━⊱✿⊰━━━━━

@Ye_Fikr_Tebib
Channel @Christsbelievers
               @Christsbelievers
               @Christsbelievers
                 🔺🀄️🀄️ሉን🔺
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇


-በአንድ ወቅት #ዳዊት የበጎች እረኛ ነበር
👉 በሌላ ጊዜ #የእስራኤል ንጉስ ሆነ!

-በአንድ ወቅት #ሩት በእርሻ ውስጥ የሚገኝ ቅርሚያ ትቃርም ነበር ፤
👉በሌላ ወቅት ግን #የእርሻ_ባለቤት ሆነች!

-በአንድ ወቅት #መርደክዮስ ከቤተ መንግስት በር ውጪ የሚቀመጠው ሰው ነበር፤
👉በሌላ ወቅት #የንጉሱ_ቀኝ እጅ ሆነ!

💥 #አሁን ያለህበት መጨረሻህ አይደለም ፤ #እግዚአብሔር አንተ ላይ ምን እያደረገ እንደሆነም አታውቅምና ጽና!!!

#አንተም_በአንድ ወቅት እንዲህ ዓይነት ሰው ነበር ፥ #ዛሬ ግን እንዲህ ሆነ የምትባልበትን ጊዜው #ቀርቧል
     
     #የተመቸው_ለሚወደው_ሼር
         ━━━━━⊱✿⊰━━━━━

#ያልታወቀ_ጸሀፊ
Channel @Christsbelievers
                @Christsbelievers
                @Christsbelievers
                 🔺🀄️🀄️ሉን🔺
ኢሳይያስ 66
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹³ እናት ልጅዋን እንደምታጽናና እንዲሁ አጽናናችኋለሁ፥ በኢየሩሳሌምም ውስጥ ትጽናናላችሁ።
¹⁴ ታያላችሁ፥ ልባችሁም ሐሤት ታደርጋለች፥ አጥንታችሁም እንደ ለምለም ሣር ትበቅላለች፤ የእግዚአብሔርም እጅ ለሚፈሩት ትታወቃለች፥ በጠላቶቹም ላይ ይቈጣል።
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇

“ልባችንን እና ከተማችንን ለማደስ በእውነት ከፈለግን ፣ መሠረታችን በሆነው በእግዚአብሔር ቃል መጀመር አለብን ፣ ምክንያቱም በጽድቅ ሊመራን የሚችለው ህጉ ብቻ ነው። የሰውን ትውፊትና ጣዖት ማምለክን ትተን በንጹሕ ወንጌል ላይ እንጣበቅ።"

#ጆን_ካልቪን
Channel @Christsbelievers
                @Christsbelievers
                @Christsbelievers
2025/06/29 07:37:34
Back to Top
HTML Embed Code: