አዕዋፋትን ተደሰትኹባቸው።
ንግስታቸው እመስል ተወኑልኝ።
ለብቻዬ የሚስጥራቸው ተካፋይ ሆንሁ።
ከአሁን ሌላ የማስበው የለኝም።
በዚህ መሆን ለእኔ መልካም ነው።
@coffeeandscribblings
ንግስታቸው እመስል ተወኑልኝ።
ለብቻዬ የሚስጥራቸው ተካፋይ ሆንሁ።
ከአሁን ሌላ የማስበው የለኝም።
በዚህ መሆን ለእኔ መልካም ነው።
@coffeeandscribblings
ይህን ያውቁ ኖሯል?
የዚህች የሀገሪትነ ሩዋንዳ ሰዎች የቴዲ አፍሮን ላምባዲና ዘፈን በጣም ይወዳሉ። እየከፈቱ ያጫውቱታል። አንድ ቀን ደግሞ ዝፈኝልን ብለውኝ ዘፈንሁላቸው። (ሲለኝ እዘፍናለሁ።) በቃ ይወዱታል።
ላምባዲና ላምባዲና ይላሉ።
@coffeeandscribblings
የዚህች የሀገሪትነ ሩዋንዳ ሰዎች የቴዲ አፍሮን ላምባዲና ዘፈን በጣም ይወዳሉ። እየከፈቱ ያጫውቱታል። አንድ ቀን ደግሞ ዝፈኝልን ብለውኝ ዘፈንሁላቸው። (ሲለኝ እዘፍናለሁ።) በቃ ይወዱታል።
ላምባዲና ላምባዲና ይላሉ።
@coffeeandscribblings