ዛሬ በአባቶች አድናቆት ቀን፣ ስለ ሰማያዊ አባታችሁ የሚሰማችሁን በአንድ ቃል አባቴ [*እንዲህ ነህ*] በሉ...
Anonymous Poll
70%
እረኛዬ
23%
ረድኤቴ
8%
ሌላ (comment below)
If you believe in God, and were to point to ONE single fact in support of your beliefs, what would it be?
💬 @ChuchuSata
💬 @ChuchuSata
🚨 የማንጠቅሰው ሰው (🤫) "They say the week start on Monday But the strong start on Sunday" እንዳለው...
We're starting a new segment called Word for the Week. Every Sunday ('cause the strong start on Monday remember 😄), we'll announce a new word that we hope will inspire you to meditate, read, and write.
Creatives, poets, songwriters, and content creators... use this opportunity to create and write more.
#rhema
#WordForTheWeek
@coffeetalktable

Forwarded from Jabez
“እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፤ አንዳች አይጐድልብኝም።”
መዝሙር 23፥1
እግዚአብሔር አምላክ እረኛችን ነው። እኛ ደግሞ በጎቹ ነን።
በጎች በመቅበዝበዝ እና ተከታትሎ ከገደል አፋፍ ላይ በመዝለል ለአጉል አደጋ ራሳቸውን ያጋልጣሉ። ነገር ግን በእረኛው ጥበቃ፣ ምሪት እና እንክብካቤ በሰላም ወጥተው በሰላም ይገባሉ።
በህይወታችን ስለ ወደፊቱ፣ ስለ ገንዘብ፣ ስለ ግንኙነቶቻችን፣ ስለ ጤናችን፣ ስለ ስራችን፣ ስለ ቤተሰባችን፣ ስለ መውጣት መግባታችን እናስባለን እንጨነቃለን ነገር ግን ንጉሥ ዳዊት ምንም ሳያጣ፤ ሁሉ በእጁ ሁሉ በደጁ በሆነበት ዘመን እንኳን "እግዚአብሔር እረኛዬ ነው" ይላል። ዝናዬ እና ሃብቴ በእረፍት አይመራኝም፣ የሰራዊቴ ብዛት በጠላቶቼ ፊት ገበታን አያዘጋጅልኝም ነገር ግን እረኛዬ የሆነው እግዚአብሄር ይህን ሁሉ ያደርጋል ይለናል።
እግዚአብሄር እረኛችን ነው።

... I realize just how beautiful You are and how great Your affections are for me...
How He Loves Us!
#እረኛዬ
@coffeetalktable
How He Loves Us!
#እረኛዬ
@coffeetalktable
kenosis
kenosis is the act of emptying or is the "self-emptying" of Jesus. The word ἐκένωσεν (ekénōsen) is used in the Epistle to the Philippians (2:7) using the verb form κενόω (kenóō), meaning "to empty". (Wikipedia)
Theme: The Art of Losing Yourself
Motivation: Phil 2:1-5
#WordForTheWeek
@coffeetalktable
Audio
Bereket Tesfaye/RM
bereket tesfaye but it will make you ascend to heaven
aba wedhalew - slowed & reverb, bereket tesfaye
@coffeetalktable