Telegram Web Link
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
🌷@CoolmanEfu 🌷


በህይወትህ በሚደርስብህ ነገሮች በፍፁም
እንዳታዝን
ምክንያቱም የዛሬ መናቅ ''''መጠላት''''''''መሠደብ ትላንት ላይ እንጂ ዛሬ ላይ አይሰራም ትላንት ዛሬ አይሆንም ዛሬ አዲስ ቀን ነው።
🌷👇🌷👇🌷👇🌷👇🌷
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
🌷@CoolmanEfu .........🌷

#ተናፍቀሻል_በሏት
.
.
እንኳን ሳቅ ጨዋታሽ
ፍልቅልቅ ፈገግታሽ
ኩልትፍትፍ የሚለው
ጣፋጩ አንደበትሽ
እንኳን ከናፍርሽ
እንኳን ወገብ ዳሌሽ
በተነካ ቁጥር
ክራር የሚያከረው
አመልካቹ ጡትሽ

ይናፍቃል ኩርፊያሽ
ከነ ጋንኤልሽ!!!
👇🌷👇🌷👇🌷
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@ CoolmanEfu
🌷 #የተሻለ_ፍቅረኛ_ሁን🌷

♥️ _አራዳ_ሁን

ፍቅርኛ ለአንተ ያላት ፍቅር እንዲጨምር በጣም አራዳ መሆን ይኖርብካል ወይም አራዳ መሆን ለይ ትኩረትህን ማድረግ አለብህ።
ክብርና ትኩረት ስጣት ለምሣሌ
👌የመኪና በር ክፈትላት የካፌም ሊሆን ይችላል.
👌ከመቀመጧ በፊት ወንበር ሳብላት.
👌ብርድ ከሆነ ኮትህን አልብሳት.
አታስብ እራድን ማለት just ለፍቅረኛ ክብራ መስጠትና በደንብ treat ማድረግ ነው.ይሄን ስታደርግ የእውነት በጣም ትወድሀለች🌷🌷

♥️ _ተግባቢ_ሁን

ብዙ አፍቃሪወች መግባባት ለይ ብዙ ችግር አለባቸው
እንም በፍቅረኛ ዘንድ ተወዳጅ ለመሆን ከፈለክ ሀሳብህን ሰታደብቅ ግልፅ በሆነና በሚያምር አገላላፅ መናገር ይኖርብሃል.
እንዴት ሳትበሳጭ ማግባባት እንዳለብህ ማወቅ ይኖርብሃል.
የፈለከውን ሳታገኝ ስትቀር ከመናደድ ይልቅ እንዴት አባብለክ ማግኘት እንደምትችል አስብ.
timing
ስታወራት timing ግድ ነው በጣም ከደከማት ምንም ባታወራ ይመረጣል ጥሩ ስሜት ለይ ስትሆን አውራት.

የመግባባት አቅም በጣም እየጨመረ ከመጣ የመወደድ ዕድልህም በዛው ልክ ይጨምራል።

♥️#ጊዜህን_ስጣት

ግንኙነታቹ እንዲጠነክር በቂ ጊዜ ያስፈልጋቿል
ጊዜ መስጠት ማለት ደግሞ 24/7 ከእሷ ጋር መሆን አይደለም ለእሷም ከጓደኞቿ ከቤተሰቧ ጋር ምትሆንበት በቂ ጊዜ ልሰጣት ይገባል።

♥️ #_ነፃነት_ስጣት
የእሷን ጊዜና ሰዓት እንዳትሻማት ከጓደኞቿ ጋር እንድትዝናና ያለምንም ቅናት ፍቀድላት በየአምስት ደቂቃ እየደወልክ አታስጨንቃት ጊዜ ስጣት እየደወልክ መታስጨንቃት ከሆን ለእሷ እምንት እንደሌለክ ታስባለች ፍቅሯም ሊቀንስ ይችላል።
ግን ደግሞ ማታስጨንቃት ከሆን በራስ መተማማንክን ታደንቃልህለሀለች ሴቶች ደግሞ በራስ መተማማን ያለው ውንድ 99% ይወዳሉ።

♥️ #_ቤተሰቧቿንና_ጓደኞቿን_አክብርለት

ቤተሰብና ጓደኞቿ ለእሷ በጣም ጠቃሚ ናቸው ምንለባት ልቧን ለማገኝት ቁልፍ ሊሆኑ ይችላሉ።
ሰለእነሱ ጠይቃት ሰላምት አቅርብላቸው ጥሩ አመለካከት ይኑራክ.
ይሄን ካደረክ ስለአንተ በኩራት ታወራለችህ ምርጫው የአንተ ነው ።
ፍቅረኛክ ከጓደኞቿ ጋር ጌዜ እንድታሳልፉ ከጠየቀችህ እሺ ማለት አለብህ ይሄ ለአንት በጣም ጥሩ ነው ተፅኖ መፍጠር ችለሃል ማለት ነው።
🌷👇🌷👇🌷👇🌷
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
😘
🌷@CoolmanEfu 🌷 #ፍቅረኛ_በጣም_እንድቶደህ_ወይም_ፈቅሯ_እንዲጨምር_ለማድረግ_መጠቀም_ያለብህ_ነገሮች♥️

ሰሞኑን የፍቅረኛዬ በሃሪ በጣም ተቀይሮብኛል,ምን አድርጌያት ይሆን ለምን ይሆን እያልክ ከመስጋትና ከመጨነቅ እንዴት ፍቅረኛዬ ለእኔ ያላት ፍቅር ከቀን ወደ ቀን እንዲጨምር ማድረግ እችላለው ሚለው ሃሳብ ለይ ትኩረትህን ማድረግና መፍቴህ መፈለግ ብልህ ያሰኛል። እንሆ እኛም የፍቅረኛቹን መወደድ ከቀን ወደ ቀን ይጨምራሉ ብለን ያሰብናቸውን ልናቀርብላቹ ወደድን🌹

♥️♥️ጥሩ ስሜት(special)እንደሆነችህ እንዲሰማት አድርግ
♥️ #1_አድንቃት

የፍቅረኛ ትኩረት ወደ አንተ እንዲሆን ከፈለክ
ለእሷ እንደምታስብላትና እንደምትጨነቅላት ማሰወቅ ይኖርብካል እንዲሁም ደግሞ ትርጉም ያለው አድናቆትን ስጣት።
ትኩረትህን ወደ እሷ በማድረግ የለበሰችው ልብስ,የፀጉር ስታይሎ ቆንጆ እንደሆነ ንገራት።
ለምሳሌ የለበሽው ቀሚስ በጣም ያምርብሻል በጣም ወድጄዋለው ትላታለክ እሷ በጣም ተግረማልችህ ደስ ይላታል በማሃላቹ አሪፍ ሰሜት ፈጠራክ ማለት ነው።

♥️ #ውለታ_ዋልላት

ሌላኛው ፍቅር እንዲጨምር የሚያደረገው ነገር ውለታ ነው።
ምሳ መጋበዝ,መዝናኛ ቦታ መውሰድ,ከስራ ደክሞት ከመጣች ቤቱን አስተካክሎ መጠበቅ ብቻ ላይፏ ቀላል እንዲል አድርግህ በቻልከው አቅም እሷን ለመርዳት ወደ ኋላ እንዳትል ግን ይሄን ስል ከልክ እንዳያለፍ መክንያቱም መናናቅ ሊመጣ ስለሚችል just እሷ ከዚህ በፊት ምታደራግልህን አድራግላት።

♥️ #_ለፍላጎቷና_ለዓላማው_ደግፋ_ከገኗ_እንደሆንክ_አሳይት

ፍቅረኛክ ጥሩ ስሜት እንዲሰማት ከፈለክ
በደንብ ተንካባከባት የእሷን ጉዳይ እንደራስክ ጉዳይ እየው ስኬታማ ሆና መየት እንደምትፈለግ አሳያት።
ለምሣሌ አዲስ ስራ እየፈለገችህ ከሆን አሪፍ ኢንተረቪውና ስለ ስራው መረጃ ሰብስብለት።
የእሷ ጉዳይ እንሚያስጨንቅህ አሳይት።
ከተናደደችህ ምቾት እንዲሰማት አድራግ እና ለማውራት ዝግጁ ስትሆን ስለ ጉዳዩ አዋራት።
በደስታዋ ቀን አብራሃት ተደሰት መልካም ምኞትህን ንገራት።

♥️ #_ስለ_ላይፏ_ጠይቃት

ከልጅነቷ አንስቶ ከአንተ ጋር ግንኙነት እሰከጀመራቹበት ድረስ ያለውን በይህወቶ ያገጠማትን ገጠመኞች ስለምቶደው ነገር መጠይቅ በደንብ ከመተዋወቅ በሻገር ለጥንቃቄም ይጠቅማል ምክንያቱም በደንብ ስትተዋወቁ በመሃላቹ ግጭት የመፈጠር ዕድል በጣም ይቀንሳል።
በማንነቶ በጣም እንደምቶኮራባት ስለእሷ በደንብ ማውቅ እንደምትፈልግ አሳያት።
ስለራሷ ስትነግራህ ትኩረትህን ወደእሷ አረገህ አይን አይኖን እያየህ ስምት።

♥️ #_ፍቅርህን_አሳያት

ብዙ ወንዶችህ የሴትን እጅ መያዝ አይወዱም ወይም አለተለመደም ግን እጆን አልያስካትም ማለት ደግሞ አቶዳትም ማለት አይደለም።
ስታወሩ እጅህን ትከሻዋ ለይ አድርግ ,ፀጉሯን ነካካው ብዙወቹ ይወዱታል።
ደሞ ሁሌም አይደለም አንደንዴ just በወሬ መሃል ነው ነካ ታደርገታለህ
ሰዎች በተሰበሰቡበት እንዳትስምት ይልቅ ልክ ስትገናኙና ስትለያዩ ወይም ባይ ስትባባሉ ሳማት ይሄ አሪፍ ነው ይወዱታል።

♥️ #ማዳመጥ

አሪፍ የሚባሉት ውንዶችህ የማድመጥ ክህሎታቸውን ሲያዳብሩ ሌሎችህ ወንዶች ደግሞ ብዙም ቦታ አይሰጡትም ግን ማድመጥ በፍቅር ግኑኝነት በጣም ጠቃሚ ነገር ነው።
ስታወረክ በደንብ አድምጣት ቃላቶቿን ስማ,ሊረብሽ ሚችል ነገር ካለ አስወግድ,አይኖን እይት።
በፋፁም እንዳታቆርጣት ወይም ችግሯን ለመፍታት አትሞክር just ለመረዳትና ለማድመጥ ብቻ ሞክር።
እንዲህ መድረግህ ለአንተ ጥሩ ነጥብ ያስገኝልካል።
አውራታ ስትጨርስ ጥያቄ ጠይቃት ስሜቷን ለመረዳት
ያህል ምክር ከጠየቀችህ መጀመሪያ ያወራችው እውነት መሆኑን አረጋግጥ።
ሰልክህን አስቀምጥ በፍፁም እያወራችህ አትንካ
እያወራችህ ስልክ መትናካካ ከሆን እብድ ነው ሚያደርጋት።

🌹 #ይቀጥላል.........
👇🌷👇🌷👇🌷
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
​​​​​​🌷@coolmanEfu🌷

🚺 ሚስት ስጦታ እንጂ ምርጫ አይደለችም 🚺


🔵 አንድ ምሽት በጎልማሶች የትምህርት ክፍለ ግዜ የሳይኮሎጂ መምህሩ ወደ ክፍል ገባና "ዛሬ አንድ Game እንጫወታለን" አለ፡፡
ተማሪዎቹም "ምን አይነት Game?" በማለት በህብረት ጠየቁ፡፡ መምህሩ ቀጥሎ "ፈቃደኛ የሆነ አንድ ሰው?" አለ፡፡ አንድ ፈቃደኛ ወንድ ተማሪ እጁን አወጣ፡፡

መምህሩም ተማሪውን በህይወቱ ትልቅ ቦታ ያላቸውን 30 ሰዎች ስም ጥቁር ሰሌዳው ላይ እንዲፅፍ ጠየቀው፡፡ ተማሪውም ከቤተሰቦቹ ጀመሮ የጎረቤቶቹን፣ የዘመዶቹንና የጓደኞቹን ስም ፃፈ፡፡

መምህሩ በመቀጠል በጣም ጠቃሚ ያልሆኑ 3 ስሞችን እንዲሰርዝ አዘዘው፡፡ እሱም የጎረቤቶቹን ስም ሰረዘ፡፡ አሁንም ሌላ 5 ስሞችን እንዲሰርዝ ነገረው፡፡ተማሪውም የሩቅ የምላቸውን ዘመዶቹን ስም ሰረዘ።

በዚህ መልኩ የአራት ሰዎች ስም ብቻ (የእናቱ፣ የአባቱ፣ የሚስቱና የብቸኛው ልጁ) እስኪቀር ብዙ ስሞችን ሰረ። ሙሉ የክፍሉ ተማሪዎች Gamu ለዚህ ተማሪ ብቻ እንዳልሆነ ተረድተው በተመስጦ ይከታተላሉ፡፡

አሁንም መምሩ ከቀሩት አራት ስሞች 2 እንዲሰርዝ አዘዘው፡፡ ተማሪውም በጣም ከባድ ምርጫ ነበር፡፡እያመነታና እንዳልተቀበለው በሚያስታውቅ መልኩ የወላጆቹን ስም ሰረዘ።

መምህሩ በስተመጨረሻ ከቀሩት ሁለት ስሞች 1 እንዲሰርዝ ነገረው፡፡ ተማሪውም ሙሉ በሙሉ አእምሮው ተረበሸ፡፡

በአይኖቹ እያነባ በሚንቀጠቀጡ ጣቶቹ የልጁን ስም ሰረዘ፡፡ መምህሩም ተማሪውን ወደ መቀመጫው እንዲመለስ ነገረው። ከደቂቆች በኀላ መምህሩ "ለምን ሚስትህን አስቀረህ?

►ቤተሰቦችህ ላንተ ብቸኞች ናቸው፤

►ልጅህን የወለድከው ( ወደ ህይወት ያመጣኸው) አንተ ነህ፤

►ሚስት ግን ሌላ ማግባት ትችላለህ፤

►ለምን ከእነሱ እሷን አስቀደምክ?" በማለት ተማሪውን ጠየቀው፡፡

►ሁሉም ተማሪውን ምላሽ ለመስማት ጓግቷል፡፡

ተማሪውም በተረጋጋ መንፈስ እንዲሁም በቀስታ እንዲህ ስል መለሰ፦

አንድ ቀን ቤተሰቦቼ ምናልባት ከእኔ ቀድመው ያልፋሉ፤ ልጄም ሲያድግ ለትምርት፣ ለስራ ወይም በማንኛውም ምክንያት ጥሎኝ ይሄዳል፡፡
ሙሉ ህይወቴን ሁሉን አብራ የምትጋራኝ ብቸኛ ሰው ቢኖር ባለቤቴ /ሚስቴ/ ናት፡፡" አለ።
ሁሉም ተማሪ ከመቀመጫቸው ተነስተው እውነተኛውን የህይወት ገፅታ ስላካፈላቸው አጨበጨቡለት 👏👏👏

✅️ #እውነት_ነው፡፡

ሁላችንም ቤተሰቦቻችንን ምንም ያህል ብንወዳቸው ጥለናቸው እንሄዳለን፡፡
ለማን ስንል? ለባል ወይም ሚስት፡፡

ልጆቻችንን ምንም ያህል ብንወዳቸው ጥለውን ይሄዳሉ፡፡ ለማን ሲሉ ለሚስታቸው ወይም ለባላቸው ሲሉ፡፡

በስተመጨረሻ አብረው የሚዘልቁት ፈጣሪ ያጣመራቸው ሁለት ነፍሶች ብቻ ናቸው፡፡

ባልና ሚስት፤ ወይም ፍቅረኞች።

ስለዚህ ወዳጄ የህይወት አጋሬ ናት የምትላትን ሴት ከምንም በላይ አክብራት፤ ቅድሚያም ስጣት፡፡ አንቺም እንደዛው እህቴ የእኔ እምነት አና አቋም ይህ ነው ፡፡
🌷🌷🌷

#አዎን_ወዳጄ
🌷🌷
🚺 ሚስት ስጦታ እንጂ ምርጫ እንዳልሆነች ልብ በል
👇🌷👇🌷👇🌷👇🌷👇🌷👇🌷🌷🌷🌷👇🌷🌷
Join us
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu

የተመቸው ሼር ያድርገው
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌹ጊዜ ሊፈትንህ ይችላል ለማሸነፍ የግድ መታገስና መቻል አለብህ ያንተ ቀን ይመጣል....ሰው እንደሞተ እንጂ
እንደወደቀ አይቀርምና!!

@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
​​በመኖርህ ውስጥ ስለኖሩልህ ሰዎች ውለታ ታስባለህ። በአንፃሩ ስለምትኖርላቸው ሰዎች እጣ ፈንታም ትጨነቃለህ። ህይወት ፍቅርን ታስተምርሃለች። በልምድ ጉዞህ ውስጥ ሰውን በማንነቱ መምረጥ ትችላለህ። ማንን መውደድ እንዳለብህም ትገነዘባለህ። በተለያዩ ክስተቶች መሀል የእውነት አንተን የሚወድህ ማን እንደነበረም ታውቃለህ። ክስተቶች ሰዎችን ያበጥራሉ። ምርጫህን ለይ!
♥️❤️♥️❤️👇🌷
🌷👇🌷👇🌷👇🌷
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
ምን አልባትም አብረን አላወራን ይሆናል 😔
እንደ ፍቅረኛሞች የውስጣችንን አላወራንም😞
የልባችን ምት አልተደማመጥንም💗
ሁለታችን ብቻ ሆነን ጭር ያለ ቦታ አልሄድንም😒
እጅ ለጅ ተያይዘን ወክ አልወጣንም😏
ምን ያህል እንደምንዋደድ❤️ አልተነጋገርንም
አይን ለአይን 👀እየተያየን አላሳለፍንም ይሆናል
አለሜ ስጦታ አልሰጠውክም🎁 ይሆናል ግን አለሜ እኔ ካንተ ምንም አልፈልግም ፍቅርክን እንጂ♥️ አወ ልክ ነክ ሰው ነህና ብዙ አይነት ፍላጉት አለክ🥺 ያን ሁሉ ባለማሟላቴ ይቅርታ 🙏ግን ሁሌም እወድካለሁ❤️

ግን የኔ አዳም👱‍♂ ልታዳምጠኝ ስላልቻልክ ይቅር ብየካለሁ አፈቅርሀለሁ♥️👇🌷👇🌷👇🌷👇🌷
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
ህይወትህን በሰው ወሬ ሳይሆን በራስህ ጭንቅላት ምራት ሁሉም ሰው እየመጣ የሚሞላው ባዶ ባልዲ አትሁን

🌷👇🌷👇🌷👇🌷👇🌷
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
እኔም ወድሃለው
ስትወደኝ ወደድኩህ
ከልቤም፡አፈቀርኩህ
አንተም አፈቀርከኝ
ከልብ ወደድከኝ
ፍፁም ካንቺ ሌላ አይኔ
አያይም አልከኝ
በመዉደዱህ ገዝተህ
በፍቅር አሰርከኝ
ልክ እንደ ህፃን ልጅ
አይዞሽ የምትለኝ
አንተ እየበረደህ
እኔን ያለበስከኝ
እንዴት መታደል ነው
ለወደዱት፡መኖር
በሃሳብ ተግባብቶ
በፍቅር መጣመር
እኔም አፈቀርኩ ከልቤ ካንጀቴ
ላላይ ካንተ ሌላ እስካለች ህይወቴ።

🌷👇🌷👇🌷👇🌷👇
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
Forwarded from ቃል ብቻ (💃𝓮𝓯𝓾𝔂𝓮 𝓫𝓾𝓽𝓲💃) via @like
🌷@coolmanEfu 🌷
በህይወትህ ውስጥ😖 ጨካኝ ቀናትና ፈታኝ ጊዜያት ይኖራሉ። አንተን የሚሰሩህም እነርሱ ናቸው። በየትኛውም ከባድ የህይወት አጋጣሚ ውስጥ ስታልፍ ትልቅ 🤔ትምህርት ትማራለህ። ትምህርቱ ደግሞ አንተን😇 ይቀይርሃል። ቢያንስ ቢያንስ "ሁሉም ነገር ያልፋል" የሚል የህይወት እውነትን ትረዳለህ።
🌷 🌷👇🌷👇🌷👇🌷👇
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
En kanebebekuti mesafe teneshi lakafelachew beyenew
እውነተኛ ፍቅር አንድ ሰሞን ላይ አላስቆም አላስቀምጥ ብሎ መልሶ የሚጠፋ ሳይሆን በእውቀት እየዳበረ እና በእርግጠኝነት እየታጀበ ወደ ሙላቱ እንደሚፈስ ወንዝ ሁለቱንም ጥንዶች ወደ አንድ ዘላቂ ቁም ነገር አያይዞ የሚነዳ የህይወት ዘመን ማሰሪያ ገመድ ነው...
🌷👇🌷👇🌷👇🌷
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
አንዳንዴ ማየት ለተሳነው ምፅፍ
መስማት ለተሳነው ማወራ እና
መልስ ምጠብቅ ይመስለኛል💔
ደግሞም ነው....

@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu


JOIN AND SHAR ┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄
​​💞የፈለገ ያህል ብትሞክር
ፍቅርን መደበቅ አትችልም💕♥️

💞አንዴ ቅናትህ አንዴ ደግሞ
የምትሰጠው እንክብካቤህ ያጋልጥሃል💕

🤩🤩🤩
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
🐑🐓🐑🐓🐂🐏🐐🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
💚የኔ ውድ ጓደኛ❤️
💛የኔ ሁሉ ነገር💛
❤️አንተን/ቺን/ በመተዋወቄ በጣም ደስተኛ ነኝ💚
የዘንድሮው የ ትንሳኤ በዓል 🐑🐑🐑🐑🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓
😊የደስታ
😌የጤና
🤑የብልጽግና
😘መልካም ነገሮች ሁሉ ወዳንተ/ቺ/ ሚመጡበት
ስኬታማ ምትሆንበት/ኝበት/
🐓ይሁንልክ/ሽ/
❤️🐑🐑🐑🐏🐏
💛🐓🐓🐓🐓🐓
💚🥛🥛🥛🥛🥛🍛🍛🍛🍛
ይህን የመልካም ምኞት መግለጫ ለሚወዱት ሰው ሁሉ ያካፈሉ ከነዛ ሠዎች መሃል እኔ አንዱ ከሆንኩ forward ማድረግ ይቻላል
Forwarded from Deleted Account
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌷👇🌷👇🌷👇🌷
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
​​❤️ፍቅር የለም አንበል ፍቅር አለ!🌺

👉ልዩነትን አጥብቦ ተቻችሎ መኖር ፍቅር ነው፤❤️

👉የተቸገረን መርዳት ፍቅር ነው!❤️
ፍቅር አለ ብሎ መኖር በራሱ ፍቅር ነው!❤️

👉በጎ ማድረግ ፣የተቸገረን መርዳት፣የወደቁትን ማንሳት እና መልካምነት በራሱ ፍቅር ነው ደስታንም ይሰጣል።💔

ፈጣሪ መልካም፣ቅንና አስተዋይ ልብ ያድለን።🙏❤️
👇🌷👇🌷👇🌷👇🌷
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
@CoolmanEfu
2024/05/16 16:44:36
Back to Top
HTML Embed Code: