Forwarded from Dallol Gebeya
ከባድ ዝርፊያ ተፈፅሞብናል!

እስከ ማክሰኞ/ረቡዕ መልሰን እንከፍታለን
ዛሬ ከሩቅ ቦታ መጥታችሁ ባዶ እጃችሁን የተመለሳችሁ ደንበኞቻችን በጣም ይቅርታ!!
" ግብረሰዶማዊነት በሀገራችን ህግ ፍፅሙ የተከለከና በህግ የሚያስጠይቅ ተግባር ነው "

" ሀገራችን በህብረ ብሄራዊነቷ የምትታወቅና የተለያዩ ባህሎችና ወጎች ያሏት ሀገር ነች፡ " ያሉ ሲሆን ፤ " ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከማህበረሰቡ ወግና ባህል ያፈነገጡ ድርጊቶች እያጋጠሙ ነው " ብለዋል።

በከተማው አንዳንድ ሆቴሎች እና ሬስቶራንቶች የሀገሪቷን ህግ በሚጥስና ከማህበረሰቡ ወግ ተቃራኒ በሆነ መልኩ የግብረሰዶም እንቅስቃሴ መኖሩን መረጃዎች እያመለከቱ መሆኑን ህብረተሰቡ ተገንዝቦ መረጃ በመስጠት ተባባሪ እንዲሆን ጥሪ አቅርበዋል።

ፖሊስ ፤ ግብረሰዶማዊነት በሀገራችን ህግ ፍፅሙ የተከለከና በህግ የሚያስጠይቅ ተግባር መሆኑን ገልጾ በሚደርሰው መረጃ በመመስረት በህግ አግባብ እርምጃ እንደሚወስድ እያስታውቋል።

በዚህ ህገ-ወጥ ተግባር የሚጠረጠሩ ሆቴል ቤቶች እና ሬስቶራንቶች የሀገርቷን ህግ አክብረው የመስራት ግዴታ እንዳለባቸው አሳስቧል።

ከዚህ ጉዳይ ጋር የተያያዘ መረጃ እና ጥቆማ ያለው ማንኛውም ሰው በአቅራቢያው በሚገኝ ፖሊስ ጣቢያ በግንባር በመቅረብ በተጨማሪም በነፃ የስልክ መስመር 991 እና 987 እንዲሁም በ011-1- 11-01-11 እና 011-5-52-63-02 በመጠቀም መረጃና ጥቆማ መስጠት እንደሚችል የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡

@dallolentertainment
Finally, I am a qualified Doctor 👨‍⚕️
Thanks To God, 🙏
አንዳንድ ሰው ዝም ሲል ነው የሚያምርበት
ትንሽ ስልጣንና ትንሽ ገንዘብ ካለው ሰው ይጠብቃችሁ!
አንቺን እንዲያመጣልኝ ተማከርኩ ከራሴ
በፆም በፀሎት ቆሜ በቅዳሴ
አይንሽን እንዲያሳየኝ ጧፉን አብርቼ
አድባር ገዳማት ወርጄ ወጥቼ
ለእመምኒቷ ማርያም ዣንጥላ ተስዬ

ስጠብቅ በደስታ ሌት ተቀኑን ማታ
ብማፀን አትመጪ ብፀልይ አትመጪ
እኔ ፆሜን አልተውኩ
አድባረ ገዳማት መሄዴን አላቆምኩ
በእኝህ በኛ ምክንያት አለፉ ቀናታት
ነጎዱ ወራታት ዘመኑ ዘመናት
እናም....
አንቺም ቀረሽና
እኔም ሀይሌ በዝቶ ስፀልይ ስተጋ
እግዜርን ወደድኩት አንቺን ተውኩሽና


መልካም ቀን!
@dallolentertainment
November Ethiopian Proverbs
የሀምሌን ውሀ ጥም የህዳርን ራብ የሚያውቅ ያውቀዋል!
የክፉ ሰው ተዝካር ውሀ ያስወስዳል በህዳር!
God’s timing might be sooner than you think, be ready!
መልካም ቀን!
ሸማ ማዋስ ለባላገር በቅሎ ማዋስ ለወታደር!
እግዚአብሔርን ዛሬም ስለ ቡና እናመሰግነዋል!🙌🏾
ችግርህን መንግስት አያየውም

አትውረድ!
About_Last_Week
የዚህ ህዝብ ግፍ 🤭
ጥቁር ሰው!
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
#Update

አቶ ተመስገን ጥሩነህ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ።

6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን በ15ኛ መደበኛ ስብሰባው የአቶ ተመስገን ጥሩነህን ሹመት አጽድቋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የአቶ ተመስገንን የሥራ ልምድ ዘርዝረው ለምክር ቤቱ ባቀረቡት መሰረት ምክር ቤቱ በሙሉ ድምጽ ሹመቱን ማጽደቁን ብሔራዊ የቴሌቪዥን ጣቢያ / etv ዘግቧል።

@tikvahethiopia
መልካም ሰንበት!
መልካም የፆም ጊዜ ይሁንላችሁ ወዳጆቼ
2024/05/02 11:57:55
Back to Top
HTML Embed Code: