በፕሬዝደንት ትራምፕ ውሳኔ የአሜሪካ ድምጽ ራድዮ VOA ስራ ማቆም መጀመሩ ተሰምቷል
ኣላስፈላጊ ወጪ እየፈሰሰበት ነው የተባለው VOA በጀቱ እንዲሰረዝ ተወስኖ 1,300 #VOA ሠራተኞቹ የግድ እረፍት ደብዳቤ ተሰጥቷቸዋል።
የአሜሪካ ድምጽ (ቪኦኤ) እና ሌሎች በመንግስት የገንዘብ ድጋፍ የሚደረግላቸው ሚዲያዎችን የሚቆጣጠረው ዩኤስ ግሎባል ሚዲያ USAGM ስራዎችን በከፍተኛ ደረጃ እንዲቀንስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የስራ አስፈፃሚ ትዕዛዝ ሰጥተዋል። በዚህም ቪኦኤ በ83 ዓመታት ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ስራውን አቁሟል ነው የተባለው።
በፌብሩዋሪ 12፣ 2025 ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካን የውጭ ፖሊሲ ግንኙነቶች ለማቀላጠፍና ለማማከል በማቀድ 14211 የፕሬዝደንታዊ ትዕዛዝ ፊርማ መፈረማቸው የሚታወስ ነው። በትግበራውም የአሜሪካ ድምፅ #ቪኦኤ እናት ድርጅት - ዩኤስ ግሎባል ሚዲያ ኤጀንሲ USAGM ውስጥ ከፍተኛ የአሰራር ለውጦች አድርጓል።
ቪኦኤ በዬዓመቱ የ 267.5 ሚሊዮን ዶላር በጀት እንዲሁም Radio Free Europe - RFE እና Radio Liberty - RL 142.2 ሚሊዮን ዶላር ከአሜሪካ መንግሥት ሲበጀትላቸው እንደቆዩ መረጃዎች ያሳያሉ።
ቪኦኤ ስራውን የጀመረው በፈረንጅ 1942 ሲሆን የጦርነት ጊዜ የፕሮፓጋንዳ መሳሪያነት እንዲያገለግል ታሳቢ ተደርጎ ነው። RFE/RL ደግሞ 1950 ላይ ስራ የጀመሩ ሲሆን ዋነኛ አላማቸውም ለአሜሪካ የቀዝቃዛው ጦርነት የስነልቦና ጦርነት Psy-Ops አካል ለማድረግ ነበር።
#eslemanabay #የዓባይልጅ

👍11❤1
አብይ አህመድ የመጣበት ጅማ ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ለም የኦሮሞ መሬት ብኖር ጅማ ነው እነዚህ የኢትዮጵያን ህዝብ ዘርፈው ምግም ከመብላታቸው እና ልብስ ከመልበሳቸው በፊት ምን እንደነበሩ ምናውቀው ነው
👍6
ሻዕቢያ በዛላምበሳ
የሳተላይት ምስሎች ይፋ እንዳደረጉት የኤርትራ ጦር በሰሜን ኢትዮጵያ🇪🇹 ዛላምበሳ አቅራቢያ ከፍተኛ ወታደራዊ ግንባታ አከናውኗል።
ይህ በተለይም ካለፈው አመት ጥር ወር ከነበረው የኤርትራ ወታደራዊ ግንባታ አንፃር ያሁኑ ከ10 እጥፍ በላይ ማደጉ ነው የተጠቆመው።

👍13🔥4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቀኑን ሙሉ ሲያለቅስ የሚውለው በገንዱማ በጎጥ ሥልጣን ካልያዝኩ አብረን ተያይዘን ወደባርነት እንግባ ብሎ የወሰነው የኦሮሞ ሊሂቅ እና ተቃዋሚ ከክፋቱ ወጥቶ አብሮ መስራትን ሚለምደው መቼ ነው ?
ኤርትራን በኢትዮጵያ ዙሪያ የምትሽከረከር ‛የሱፍ አበባ′ እናደርጋታለን ❗️
⩩
የኤርትራ አስካሪ ባንዳዎች የኢትዮጵያን ሹምባሽ ባንዳዎች አራት ኪሎ አንግሰው ከኤርትራ ህዝብ፣ ከትግራይ ህዝብ፣ ከኢትዮጵያ ህዝብ ብሎም ከአፍሪካ ቀንድ ህዝብ ጥቅምና ፍላጎት በተጻራሪ የኢትዮጵያን የጠረፍ ግዛት በግፍ ነጥቀው ሀገሬን መውጫ መግቢያ በር ዘጉባት — ፍጹም ተቀባይነት የሌለው ግፍ !!
#ኢትዮጵያ
🇪🇹
የቆዳ ስፍት = 1,135,429.23 km2
የህዝብ ብዛት (አሁን) = 134,486,715 (Worldometer live data)
#ኤርትራ
🇪🇷
የቆዳ ስፍት = 117,600 km2
የህዝብ ብዛት (አሁን) = 3,586,422 (Worldometer live data)
በአስካሪ ባንዳዎች ቅዠት ተጸንሳ የኢትዮጵያን ሹምባሽ ባንዳዎች አስገብራ ፍጹም ሳይገባት ሀገር የሆነችው ትንሿ ኤርትራ ከትናንት እስከ ዛሬ ከኢትዮጵያ ማህጸን የፈለቁ ባንዳዎችን እየመለመለች የሀገሬ የኅልውና ስጋት ሆና ቀጥላለች። በቃ! ይህ ምእራፍ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ መዘጋት አለበት። ኤርትራ የኢትዮጵን ፍላጎትና ጥቅም አስልታ በሀገሬ ፍላጎት የምትሽከረከር “የሱፍ አበባ” እንጂ ኢትዮጵያን የምታሸብር ተውሳ'ክ መሆን የለባትም!!
የአስካሪ ባንዳዎች የቅዠት ውጤት ትንሿ ኤርትራ መንገድ መሪ ለመሆን የቋመጡ የባዳ ባንዳዎችን እግር ቆር-ጠን ስናበቃ በሹምባሾች ፈቃድ አስካሪው ኢሳያስ አፈወርቂ በደቡባዊ ቀይ ባህር የዘረጋውን እግሩን በአጠረ ቀን ጎም-ደን ለመጣል ጊዜው አሁን ነው።
⚓️
ታላቋ ኮንጎ ለሩዋንዳ የምታለቅሰው በውስጧ በፈለቁ ተለላኪ አስካሪዎች ነው። 🇨🇩 [በደምብ የማብራራው ይሆናል !!]
( Getnet Alemaw )

👍11💔2❤1🎉1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በአሁኑ ሰዓት በሻዕቢያና በህወሓት አንጃ (TPLF—D) መካከል ያለው ግንኙነት ከዚህ በፊት እንደነበረው በድብቅ የሚከናወን ሳይሆን በይፋ እየተፈጸመ ያለ ጉዳይ ነው።”
— አቶ ገብሩ አስራት፣ የቀድሞው የትግራይ ክልል ፕሬዝዳንት የነበሩና በአሁኑ ሰዓት የአረና የሉዓላዊ ምክር ቤት ስራ አስፈጻሚ አባል
ይሄ በሃይማኖት እና በጎጥ በገንዱማ ተተብትቦ ይሄንን መንግሥት ሲቃወም የሚውል የኦሮሞ ሊሂቅ እና ተቃዋሚ ለሻቢያ እና ለወያኔ መንገድ እየጠረጉ መሆናቸውን እንኳን አያውቁትም ቄሮ ኦሮሞን ነፃ ቢያወጣም ጎጠኞቹ ግን ከአይምሮ ባርነት ነፃ ሊወጡ አልቻሉም።

👍12
700 ሚልየን ብር ምንጩ ያልታወቀ ገንዘብ ታገደ!!
የፋይናንስ ደኅንነት አገልግሎት ባለፉት ስድስት ወራት ውስጥ 2 ሺሕ 483 የገንዘብ ዝውውሮችን በማጣራት ከ700 ሚሊየን ብር በላይ በቁጥጥር ማሳገዱን አስታውቋል፡፡
አገልግሎቱ በሕገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውር ላይ ከፍተኛ የሆነ ግኝቶችን ለህግ አስከባሪ ኤጀንሲዎች በማቅረቡ በንቃት እየመረመረ እና ሪፖርት እያደረገ መሆኑም ለአሐዱ ገልጿል።
በዚህም መሠረት ተቋሙ ባለፉት ስድስት ወራት ብቻ 2 ሺሕ 483 በሕገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውር የተጠረጠሩ ሪፖርቶችን የተቀበለ ሲሆን፤ ከዚህም ውስጥ 120 መዝገቦች ለተጨማሪ አሰርምጃ ለሚመለከታቸው የሕግ አካላት ማቅረቡን አመላክቷል።
የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት የህዝብ ግንኙነትና ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ሥራ አስፈፃሚ አቶ እንዳለ አሰፋ ለአሃዱ እንደተናገሩት፤ እነዚህን ሪፖርቶች ተከትሎ በተደረገ ማጣራት ከ700 ሚሊየን ብር በላይ በሕ-ገወጥ መንገድ የተያዘ ገንዘብ በቁጥጥር ሥር ውሏል።
"ይህ ገንዘብ በሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር፣ በሙስና እና ሌሎች ሕገ-ወጥ ተግባራትን ጨምሮ ከከባድ የወንጀል ድርጊቶች ጋር የተገናኘ ነው" ብለዋል።
"ከተለያዩ ተቋማትና ባለድርሻ አካላት የሚቀርቡ ሪፖርቶችና የድጋፍ ጥያቄዎች እየተበራከቱ መጥተዋል" ያሉት አቶ እንዳለ፤ አገልግሎቱ እነዚህን የእርዳታዎች ጥሪዎች በተገቢው መልኩ እንደሚቀበልና በቀጣይም በትብብር እንደሚሰራ ተናግረዋል።
የፋይናንስ ደኅንነት አገልግሎት ከባንክና ከሌሎች የፋይናንስ ተቋማት ጋር በመተባበርና አጠራጣሪ የፋይናንስ ግብይቶችን በማጣራት፤ በሕገ-ወጥ መንገድ የተገኘ ከፍተኛ ገንዘብ በኢኮኖሚው ውስጥ እንዳይዘዋወር ማድረጉንም አስረድተዋል።
"ባንኮች አጠራጣሪ ግብይቶችን ሲኖሩ ሪፖርቶችን በማቅረብ ረገድ ቁልፍ ሚና ይጫወታሉ" ያሉት ሥራ አስፈፃሚው፤ "ከዚያም አልፎ በጥልቀት በመመርመር የሽርክና የገንዘብ ማጭበርበር ዘዴዎችን ለመለየት እና ለማስቆም ከፍተኛ አስተዋፅዖ አድርገዋል" ብለዋል።

👍12❤3👏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የአንገት ቆራጭ ፋኖ የቤተክህነት ክንፍ የሆነው ማህበረ ቅዱሳን የሀገሪቱ ካንሰር በቀብር መቀናት ጀምረዋል ማህበረ ቅዱሳን ምስራቅ አፍሪካ ላይ መወገድ መጠረግ ካለባቸው ከነ ሻቢያ ከነ ህውሃት የሚመደብ ነው።
👍10🎉2😭1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የመንዜው ገበሬ ለልዑሉ: "የኦሮሞ ደም የሌለበት አማራ ሁሉ ቆማጣ ነው" በማለት አማራና ኦሮሞ በደም የተዋሃዱ ህዝቦች
ናቸው ሲሉ ነግረዋቸዋል
ናቸው ሲሉ ነግረዋቸዋል
😭8👍6💔4❤2😍1
Forwarded from Gumaa Saaqqataa (Gumaa Saaqataa)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለዶክተር ደሳለኝ የተሰጠ ምላሽ...
👍4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ደሳለኝ ጫኔ የሚባል የፖርላማ የአንገት ቆራጭ ፋኖ ወኪል ፊኛውን እየረገጣቹ እስር ቤት አስገቡት የህዝብ ጠላትን ጉያ ስር መያዝ ይብቃ !!!
👍8🫡2👏1😭1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሻዕቢያን በአንቀልባ አዝለን፣ በየመንደሩ የሰገሰግናቸውን ማደጎዎቻችንን ከፊት አሰልፈን የኢትዮጵያን መንግስት በሀይል እናስወግዳለን ለሚሉ “የስብሃት ነጋ ዳይናስቲ አስመላሽ” ባህላዊ ጀኔራሎች የተላለፈ ቅልብጭ ያለ መልዕክት፦