Telegram Web Link
በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን ውስጥ የሚገኘው 86.1 ኪሎ ሜትር የሚረዝመው የነቀምት - አንገር ጉቲን -አንዶዴ የአስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክትን በአጠረ ጊዜ ለማጠናቀቅ እየተሰራ ይገኛል።

የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቱ መነሻውን ነቀምት ከተማ አድርጎ እስከ አንዶዴ የሚዘልቅ ነው።

ሥራማ እየተሰራ ነው !
ሌተናል ጄኔራል ታደሰ ወረደ የትግራይ ጊዚያው አስተዳደር ፕሬዚደንት ሆነው ሲሾሙ በስልጣን ቆይታቸው ከታሽ የተያያዙትን ነጥቦች ለማስፈጸም ጠቅላይ ሚኒስትሩ እና አቶ ጌታቸው ረዳ በተገኙበት በፊርማቸው ቃል ገብተዋል
የጋቤላ ክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ አለሚቱ ኡሞድ አርሶ አደሩ ከተለመደዉ የግብርና አሰራር ወጥቶ ወደ ዘመናዊነት እንዲሸጋገር የግብርና ቴክኖሎጂዎችን የማላመድ ሥራ ይጠናከራል ብለዋል ።

ጋምቤላ ሥራ ላይ ነው !!

ጊዜው የሥራ እንጂ አሮጌ ብረት ተሸክሞ በየጫካው የመሮጫ አይደለም።
የምትመለከቱት ዘመናዊ እርሻ በቢሾፍቱ የተደራጁ ወጣቶች እያለሙት ያለ እርሻ ነው ። በመላ ኢትዮጵያ ወጣቶች እየተደራጁ ታሪክ የመቀየር ስራ ውስጥ እንዲገቡ ሊሰራ ይገባል።

አሮጌ ብረት ተሸክሞ ጫካ ለጫካ እንዘጭ እንዘጭ እያሉ ህዝባችንን ስላም መንሳት ፣መዝረፍ ከብት አርዶ መብላት መድፈር ማገት ሳይሆን በልማት ኢኮኖሚን ማዳበር ነው ኦሮሞ አንዴ በቄሮ ነፃ ወጥቷል ነፃ አውጪ አይፈልግም።
ሽመልስ አብዲሳ ወጥር !!
የአድዋ ሻቢያ ወኪል እስታሊን ገ/ሥላሴ ጦርነት ባህላዊ ጭፈራችን ነው ከጦርነት ውጪ አንፈልግም በሚል እየተቃወመ ነው

/-/
Washington DC ላይ የአማራ ሊሂቃን ለሻቢያ እና ለህውሃት ለመስራት በሚያስችል ሁኔታ ላይ በነበረው ስብሰባ አቶ ገዱ አዳርጋቸው የቀድሞ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር የነበሩት ኢንጂነር ይልቃል ጌትነትን በቦክስ አገላብጦ ነርቶታል 🥊
ብድሩን የማይመልስ ወንድ አይወለድ 🥊 ቀምሶማ ዝም አይልም!!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ስራማ እየተሰራ ነው!
ምስጋና ለጠንካራ ገበሬዎቻችን 🙏
ልዩ መረጃ‼️

የኦብነግ ማዕከላዊ ኮሚቴ አብዲራማን ማሃዲን ከድርጅቱ ሊቀመንበርነት አነሣ

የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃነት ግንባር (ኦብነግ) ማዕከላዊ ኮሚቴ እያካሄደ በሚገኘው 2ኛ መደበኛ ስብሰባ አብዲራህማን ማሃዲን ከድርጅቱ ሊቀ መንበርነት አንሥቷል።

አብዲራህማን ማሃዲ ከድርጅቱ ሊቀመንበርነት ለመነሣታቸው የድርጅቱን አንድነት አደጋ ላይ የሚጥሉ ተግባራትን ማከናወናቸው በምክንያትነት ተጠቅሷል።

ግንባሩ መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ተከትሎ ወደ ሀገር ከገባ ጊዜ አንሥቶ ሰላማዊ ትግል ለማካሄድ ለሕዝብ የገባው ቃል ተግባራዊ እንዳይሆንም በግላቸው ሲንቀሳቀሱ እንደነበር ተጠቁሟል።

ኦብነግ በወርሃ ነሐሴ 6 ቀን 2010 ዓ.ም ነበር መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ተከትሎ ሰላማዊ ትግል ለማካሄድ ወደ ሀገር የገባው።

ማዕከላዊ ኮሚቴው እያካሄደ በሚገኘው መደበኛ ስብሰባ በቀጣይ ለሚካሄደው ጉባኤ የጉባዔ አደራጅ ኮሚቴ ይመርጣል ተብሎ ይጠበቃል።
2025/07/06 20:35:47
Back to Top
HTML Embed Code: