Telegram Web Link
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጦርነት የፖለቲካ ግብ ማስፈጸሚያ መሣሪያ ነዉ ፤ የፖለቲካ ግቡ መዳረሻ ደግሞ የኢኮኖሚ ፍላጎቶች ናቸዉ--
ይሄ በደረቅ ቋንቋ ሲገለጽ የሰዉ ልጅች ሌሎችን የመመዝበር ፍላጎት ጦርነትን ያስከትላል

ኤሪትሬዉ ከትግሬ ጋር ተጣምረዉ
የ'አማራ' የሚሉትን ደርግን ወጉ

ደርግ ተሸነፈ ፧ ከዚያስ?

ሻዕቢያና ወያኔ አማራን የትላንት ገዢ ብሔር ብሎ በማግለል የኦሮሞን የተፈጥሮ ሀብት መበዝበዝ ያዙ

ቆዩና...ሻዕቢያና ወያኔ በኦሮሞ ቡና ላይ ተጣሉ፤ ተዋጉም
ሻዕቢያ ተሸነፈ
ወያኔ ብቻዉን የኦሮሞና የደቡብን ሀብት ይዘርፍ ገባ

ቡናዉን ፣ ወርቁን እየዘረፈ አልጠግብ ያለዉ ወያኔ የኦሮሞን መሬት ካልቸበቸብሁ ሲል የቄሮ አብዮት ተነሳ
ወያኔ ወደ መቀሌ አፈገፈገ

ያለዝርፊያ መኖር የማይችለዉ ወያኔ ዳግም ለመንገስና ለመዝረፍ ጦርነት ተቀሰቀሰና ተሸነፈ

ከ20 አመታት በፊት የዘረፋ ምኞቱ በወያኔ የተጨናገፈበት ሻዕቢያ አሁንም የፕሪቶሪያ ስምምነት ስላደናቀፈበት አኮረፈ

አሁን ሻዕቢያ ወያኔንና ፋኖን
የ 'ሰሜን ጥምረት' በሚል ግንባር ስር ለጦርነት እያስተባበረ ነዉ

በተለያየ ሰበብ እስከ ዛሬ በዓለም ላይ የተደረጉ ጦርነቶች ሁሉ ዋነኛ ጉዳይ economic motive ነዉ

the so-called የ #ሰሜንጥምረት (ጥንዶ) ኦሮሞንና ደቡብን ለማስገበር ያለመ ስለመሆኑ ደግሞ ስሙ ራሱ ይነግረሃል

ለወያኔና ሻዕቢያ የ 1990 ዓም ጦርነት
ባድሜ የሚትባል ፋይዳ የሌላት ቦታ ሰበብ እንደሆነች ሁሉ ለቀጣዩ የ 'ሰሜኖች' ዘመቻ ዐቢይ አሕመድ ሰበብ እንጂ ምክንያት አይሆንም

ለአንድ ሰዉ ሲባል የሚደረግ ጦርነት በሆሜራዊ አፈታሪክ እንጂ በታሪክ አልታየም
ትላንት ያልነበረ ደግሞ ነገ ሊኖር አይችልም

Via Hawwii daraaraa
#OMN በሻዕቢያ አጋፋርነት ሕወሓት ፣ ሻዕቢያና ፋኖን ያጣመረ የጋራ ግንባር እንደተመሠረተ በፌስ ቡክ ገጹ ላይ ይዞ ዛሬ ወጥቷል

ዜናነቱ ለኦሮሞ ጆሮ እንጂ የ#ሰሜንጥምረት የሚል የግንባር ሐሳብ የቆየ ነዉ
አሁን በትግበራ ምዕራፍ ላይ ነዉ የሚገኘዉ
የረፈደም ቢሆን #DejeneGutema ትኩረት መስጠትህ ማለፊያ ነዉ

ከፕሪቶሪያ ስምምነት ማግስት ጀምሮ በሕወሓት ሽንፈት ቁጭት ያደረባቸው የትግራይ ሚዲያ አክቲቪስቶች ለትግረይና ለአማራ አሊያንስ ነበር ያቀነቀኑት
#ቴድ/ርዕዮትና ማሪያማዊትን ልብ ይሏል
ታዲያ.... ያኔ የ#ሰሜንጥምረት ሲሉ የአቻ ለአቻ ሕብረት ሳይሆን እነርሱ ትግራዊያኑ የሚመሩት፤
ፋኖዎች ደግሞ የሚተባበሩበት ማለታቸው ነበር

የትግራይ የዉስጥ ፖለትካ ስንጥቃትን ተከትሎ ሻዕቢያ የተጋሩን የ#ሰሜንጥምረት ሐሳብ በመቅለብ ከግብጽ ፈንድ አስመድቦ በእርሱ አጋፋሪነት ለተግባራዊነቱ እንቅስቃሴ ጀመረ

እንደ ዉስጠ ፖለትካቸዉ ሁሉ የሻዕቢያ ዋና ተዋናይ ሆኖ መከሰት የተጋሩን ምሁራን ለሁለት ነዉ የከፈለዉ..
ሻዕቢያ ባለበት ሕወሓት ከተላላኪነት ያለፈ ሚና የለዉም የሚሉት እነ #ቴዲርዕዮት ፣ አሉላ ሰለሞን
ሻዕቢያ ''ጥንዶ'' የሚለዉን ፕሮጀክት ሲቃወሙት

የደብረጺዮን ደጋፊዎች ደግሞ ለ'ጥምረቱ' (ጥንዶ) ቡራኬ ከመስጠት አልፈዉ የሻዕቢያ አወዳሽ ሆነዋል

እንዲያዉም ሰሞኑን ሕወሓትና ሻዕቢያ በወኪሎቻቸዉ አማካይነት ሻዕቢያ በጦርነቱ ጊዜ የነበረዉን ሚና በማለሳለስና ለጥምረቱ የትርክት መደላድል በመፍጠር ጥረት ላይ ተጠምደዋል

በዉይይቱ ላይ በሕወሓት ወገን ያሉ ሰዎች ለሻዕቢያ ወኪሎች የሚያሳዩት ልምምጥ እነ #ቴዲርዕዮትን ፣ አሉላን በጣም ያበሳጫቸው ሆኗል

የትግራዋይ የፖለትካ ንቃትና ሕዝባዊ አመለካከት የሚደነቀዉ እዚህ ጋ ነዉ...
ሲያቀነቅኑት የነበረን የ #ሰሜንጥምረት አሁን የሚቃወሙት ሕወሓት በጥምረቱ ከተላላኪነት ያለፈ ሚና ሊይዝ አይችልም ከሚል ግምገማ ነዉ ...

ሕወሓትንም የሚከሱትና የሚቃወሙት የትግራይን ሕዝብ አንድነትና ''ጥቅም '' ማስጠበቅ አልቻለም ፤ አይችልምም ከሚል ሕዝባዊ አመለካከት እንጂ ከጎጥ ስሜት በመነሳት ወይም አንዱን የሕወሓት አንጃ በመደገፍ
አሊያም በሕወሓት በደል ደርሶብናል በሚል ጠባብ ዕይታ አይደለም

ሕወሓትን እየጠሉትም ቢሆን በፌዴራል መንግሥቱ ተጽዕኖ ደርሶበታል የሚል ስሜት ስሰማቸዉ ደግሞ ይሟገቱለታል

በትግራዋይ ዐይን የኦሮሞ ''ምሁር'' ነኝ የሚለዉን ለንጽጽር ተመልከቱት

የ#ሰሜንጥምረት የሚል ነገር ገና ሲነሳ ያለ ምንም ጥያቄ ቡራኬ ሰጪ #HenokGebissa ነበር
ምክንያቱ ደግሞ ዐቢይ አሕመድ ጠላት ነዉ የሚል ነዉ

#EtanaHDinka እና #MilkessaGemechu በቅርቡ የፋኖና የጃል መሮን ጥምረት አስፈላጊነት ሲያወሩ ነበር ...

ጥምረት ያስፈልጋል ማለተቻዉ በራሱ ችግር የለዉም
ሁለቱም ዐቢይ አሕመድን የሚዋጉ ናቸዉ በሚልእንጂ የፋኖና የጃልመሮ አማጺ የፖለትካ ፍላጎትና ዓላማ ተቀራራቢነት አላቸዉ ወይስ የላቸዉም ከሚል ግምገማ አይደለም

በነገራችን ላይ .... ጃል መሮ ራሱ ለፋኖ ያቀረበዉ የ አብረን እንስራ ጥያቄ ጠ/ሚር ዐቢይን ጭምር 'ኦነግ ነዉ' ብለዉ በሚከሱት ፋኖዎች ተቀባይነት አላገኘም

#JawarMohammed ን ጨምሮ የኦሮሞ ምሁራን ፖለትካን የሚተነትኑት ከግል ስሜታቸዉ በመነጨ በ#AbiyAhmedAli ተገፍተናል ከሚል ጥላቻ

እንጂ በቀጠናዉ የፖለትካ ጥምረት ቢያስፈልግ የኦሮሞን ሕዝብ ጥቅም ለማስጠበቅ ብቃት ያለዉ ተደራዳሪ ኃይል አለ ወይ ብለዉ አይጠይቁም

የትግራይ ምሁራን ግን 270ሺህ ሠራዊት ያለዉንና ትልቅ የዉጊያ ልምምድ ያሳየዉን እነርሱ TDF የሚሉትን ኃይል የሻዕቢያ አቻ ሆኖ የትግራይን ጥቅም ማስጠበቅ አይችልም በሚል ስጋት ሻዕቢያ #ጥንዶ እያለ ያለዉን ጉድኝት እየተቃወሙ ናቸዉ

#ሰሜንጥምረት የሚባለዉ ነገር ምን አይነት የኃይል አሰላለፍ ይኖረዋል?

ከኦሮሞ ሕዝብ ጥቅምና ፍላጎት ጋር ይጣጣማል ወይስ ይጋጫል ?
ብሎ መጠየቅ ይቅርና የ#ሰሜንጥምረት የሚባለዉ ነገር ራሱ ለኦሮሞ ምሁራንን ትኩረታቸዉን አልሳበም

ጀዋር መሐመድ ፣ ኢታና ሐብቴ ወዘተ ተጠምደዉ የሚዉሉት ዐቢይ አሕመድን በሚወነጅሉበትና በሚያሳጡበት ጥቃቅን ጉዳዮች ላይ ነዉ

እንጂ highly Volatile በሆነ ቀጣና ዉስጥ ለዉስጥ እየፈላ ያለ ፤
የኦሮሞን ሕዝብ ሕይወት ሊያመሰቃቅል በሚችለዉ ዐቢይ የፖለትካ ጉዳይ ላይ አይደለም

የኦሮሞ ወጣቶች ወደ ዉትድርና የመግባቱን አዎንታዊ አንደምታዉ አይታያቸዉም፤ የአፈጻጸም ግድፈቱ እንጂ...

Hawwii Daraaraa
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ደብሮኛል

ይሄ ደግሞ የጄኔራል ተፈራ እና የሲያስብ ሸዋ ቲም ነው። መከታው ማሞን እና እስክንድር ነጋን ለመግደል ሸዋ ግብቶ ተቆርጦ መንገድ የጠፋበት ሕዝባዊ ዓላማ የሌለው ሽፍታ ቡድን ነው።
እርስበርስ መባላት ተጠናክሮ ቀጥሏል። ነገሩ ሚዲያ ላይ ድል በድል ሆነናል እንደሚሉት አይደለም ወገን። አይ ጀውሳ!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እርስ በእርስ መጨራረሱ እንደቀጠለ ነው
የዛሬ 26 ዓመት አካባቢ የተጻፈ መጣጥፍ ነው።
(በጦቢያ ቅጽ 6 ቁጥር 12 1991ዓ.ም.)

ያለምንም ማጋነን በመጣጥፉ ውስጥ የጸሐፊውን የሕግ፣ የታሪክ ፣ ምሁራዊ ትንቢት እና የሚያንገበግብ የአገር ፍቅር እናይበታለን።

እስቲ! ከመጣጥፉ ውስጥ ጥቂቱን ላንሳ፣

1 . "የአሰብ ወደብ ጉዳይ ፍትሐዊ በሆነ መንገድ አለም አቀፍ ሕጐች በሚደነግጉት መሰረት ካልተስተናገደ በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል ለዘመናት የማያቋርጥ የግጭት ምክንያት ሆኖ ይቀጥላል።"

2. "የኢትዮጵያ እና የአካባቢው ሰላም በአሰብ ወደብ እና በአባይ ወንዝ ፍትሐዊ አጠቃቀም ላይ ተንጠልጥሎአል ቢባል ማጋነን አይሆንም። የአሰብ ወደብ እንደ አባይ ወንዝ እና ተፋሰሶቹ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ መጻኢ እድል ወሳኞች ናቸውና።"

3. "ኢትዮጵያ በአሰብ ወደብ ባለቤትነት ላይ አለም አቀፍ ሕግ ይፈቅድላታል። ከአለም አቀፍ ሕጎቹ አንዱ ከቅኝ ግዛት ነጻ የሚወጡ አገሮች ወሰንን የሚመለከተው ሕግ ነው። ይህም ሕግ "ኡቲ ፓስዴቲ" (uti possideti) ተብሎ ይጠራል።"
የሕጉ መርሆ በአጭሩ ሲቀመጥ ፣

"አገሮች ከቅኝ ግዛትነት ነጻ ወጥተው የራሳቸውን መንግስት በሚመሰርቱበት ጊዜ እነዚህ አዳዲስ አገሮች ወሰናቸው ቀድሞ ቅኝ ግዛት ውስጥ በነበሩበት ጊዜ ፣ ወይንም ነጻ በወጡበት ወቅት የነበራቸው ድንበር ይሆናል" ይላል።

4. "ኢትዮጵያ በአሰብ ወደብ ላይ ሊኖራት የሚገባትን መብት ከዚህ ቀደም ስላልጠየቀች ዛሬ ጥያቄውን ይርጋ አግዶታል ማለት አይደለም።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ኦርቶዶክስ ማዕከላዊ እስር ቤት አላት እንዴ?

ፖሊስ ካላቸው መጥተው ይሰሩዋቸው እኛ ግን ከእሳቸው ጋር እንታሰራለን
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይሄ ግለስብ ባሌ ጊኒር ተወልዶ አድጎ የተማረው ከኦሮሞ እናቶች ወተት ጠጥቷል እሱን መስል እና ሌሎችን የኦሮሞ ህዝብ የችግር መጠግያ አድርጎ አኖሯቸዋል ነገር ግን በደምስርቻው ውስጥ የኦሮሞ ጥላቻ ከኦሮሞ ደግነት በልጦባቸው የአማራ ሊሂቃን ኦሮሞን ማዳጋስካር እናስገባለን ብለው በጀመሩት ጦርነት ከባሌ እሮጦ ሄዶ የተቀላቀለ ኦሮሞ ጠል ነበረ አሁን ግን እንዳስበው አልሆነም ፋኖ መከላከያ የጎን አጥንቱን ስብሮታል የተረፈው በዘረፈው ግንዘብ እርስ በእርስ እየተገዳደለ እያለቀ ነው ። ጊዜ ለኩሉ !!
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ይሄ ልፋአትይ የሚባል የወያኔ አክቲቪስት. ከኦሮምያ እስከ ኤርትራ ሽብርተኞችን እንዲያደራጅ በህውሃት ሃላፊነት ተስጥቶት እየሰራ እንደሆነ ይታወቃል ስሞኑን ፅምዶ በሚል ንቅናቄ አስመራ በመመላለስ ሻቢያ እና ህውሃት ተጣምረው የኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ጦርነት እንዲከፍቱ ሥራ እየሰራ ይገኛል ስሞኑን ጦርነት የሰለቻቸው ሻቢያ በትግራይ ህዝብ ላይ መጠነሰፊ ጆኖሳይድ ፈፅሞብናል የሚሉ ህውሃትንም ሻቢያንም የሜይፈልጉ. ወጣቶች ተከታታይ የግድያ ሙከራ እያደረጉበት እንደሆነ ተስምቷል. እቤቱ በተኛበት ቤቱን በቦንብ ቢያወድሙትም እሱ ግን ሊተርፍ ችሏል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በሀገር መከላከያ ሠራዊት የጎን አጥንቱ የተሰበረው ዘራፊው ጃዊሳ የደረሰበት ውድቀት ከራሳቸው አንደበት።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
«’መላከ ሞት’ የሚለው ዪበልጥ የሚገልፀው ጌታቸው አሰፋ ‘መላዕከ ሂይወት’ በሚል ስም የሲኒኖዶስ ስብሰባ ላይ ዪገኝ ነበር»🙂

በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ያልተሰራው ወንጀል ምንድነው ?
ምዕራብ ሸዋ ሚታ ወረዳ የኦሮሞ ህዝብ በኛ ምክንያት መከራ እየበላ እንዲቀጥል አንፈልግም ያሉ የኦነግ ሸኔ አባላት ሰላምን መርጠው ገብተዋል

የሰላም መጥፎ የጦርነት ጥሩ የለውም !
እነዚህ ደሞ ሙገር ላይ ስላምን መርጠው የገቡ ናቸው ይቀጥላል በየጫካው ያለህ ሀገርህን እና ህዝብን እየጎዳህ ውጤት አልባ የተልኮ ጦርነት ይብቃቹ ግቡ።
2025/07/05 14:48:42
Back to Top
HTML Embed Code: