#OMN በሻዕቢያ አጋፋርነት ሕወሓት ፣ ሻዕቢያና ፋኖን ያጣመረ የጋራ ግንባር እንደተመሠረተ በፌስ ቡክ ገጹ ላይ ይዞ ዛሬ ወጥቷል
ዜናነቱ ለኦሮሞ ጆሮ እንጂ የ#ሰሜንጥምረት የሚል የግንባር ሐሳብ የቆየ ነዉ
አሁን በትግበራ ምዕራፍ ላይ ነዉ የሚገኘዉ
የረፈደም ቢሆን #DejeneGutema ትኩረት መስጠትህ ማለፊያ ነዉ
ከፕሪቶሪያ ስምምነት ማግስት ጀምሮ በሕወሓት ሽንፈት ቁጭት ያደረባቸው የትግራይ ሚዲያ አክቲቪስቶች ለትግረይና ለአማራ አሊያንስ ነበር ያቀነቀኑት
#ቴድ/ርዕዮትና ማሪያማዊትን ልብ ይሏል
ታዲያ.... ያኔ የ#ሰሜንጥምረት ሲሉ የአቻ ለአቻ ሕብረት ሳይሆን እነርሱ ትግራዊያኑ የሚመሩት፤
ፋኖዎች ደግሞ የሚተባበሩበት ማለታቸው ነበር
የትግራይ የዉስጥ ፖለትካ ስንጥቃትን ተከትሎ ሻዕቢያ የተጋሩን የ#ሰሜንጥምረት ሐሳብ በመቅለብ ከግብጽ ፈንድ አስመድቦ በእርሱ አጋፋሪነት ለተግባራዊነቱ እንቅስቃሴ ጀመረ
እንደ ዉስጠ ፖለትካቸዉ ሁሉ የሻዕቢያ ዋና ተዋናይ ሆኖ መከሰት የተጋሩን ምሁራን ለሁለት ነዉ የከፈለዉ..
ሻዕቢያ ባለበት ሕወሓት ከተላላኪነት ያለፈ ሚና የለዉም የሚሉት እነ #ቴዲርዕዮት ፣ አሉላ ሰለሞን
ሻዕቢያ ''ጥንዶ'' የሚለዉን ፕሮጀክት ሲቃወሙት
የደብረጺዮን ደጋፊዎች ደግሞ ለ'ጥምረቱ' (ጥንዶ) ቡራኬ ከመስጠት አልፈዉ የሻዕቢያ አወዳሽ ሆነዋል
እንዲያዉም ሰሞኑን ሕወሓትና ሻዕቢያ በወኪሎቻቸዉ አማካይነት ሻዕቢያ በጦርነቱ ጊዜ የነበረዉን ሚና በማለሳለስና ለጥምረቱ የትርክት መደላድል በመፍጠር ጥረት ላይ ተጠምደዋል
በዉይይቱ ላይ በሕወሓት ወገን ያሉ ሰዎች ለሻዕቢያ ወኪሎች የሚያሳዩት ልምምጥ እነ #ቴዲርዕዮትን ፣ አሉላን በጣም ያበሳጫቸው ሆኗል
የትግራዋይ የፖለትካ ንቃትና ሕዝባዊ አመለካከት የሚደነቀዉ እዚህ ጋ ነዉ...
ሲያቀነቅኑት የነበረን የ #ሰሜንጥምረት አሁን የሚቃወሙት ሕወሓት በጥምረቱ ከተላላኪነት ያለፈ ሚና ሊይዝ አይችልም ከሚል ግምገማ ነዉ ...
ሕወሓትንም የሚከሱትና የሚቃወሙት የትግራይን ሕዝብ አንድነትና ''ጥቅም '' ማስጠበቅ አልቻለም ፤ አይችልምም ከሚል ሕዝባዊ አመለካከት እንጂ ከጎጥ ስሜት በመነሳት ወይም አንዱን የሕወሓት አንጃ በመደገፍ
አሊያም በሕወሓት በደል ደርሶብናል በሚል ጠባብ ዕይታ አይደለም
ሕወሓትን እየጠሉትም ቢሆን በፌዴራል መንግሥቱ ተጽዕኖ ደርሶበታል የሚል ስሜት ስሰማቸዉ ደግሞ ይሟገቱለታል
በትግራዋይ ዐይን የኦሮሞ ''ምሁር'' ነኝ የሚለዉን ለንጽጽር ተመልከቱት
የ#ሰሜንጥምረት የሚል ነገር ገና ሲነሳ ያለ ምንም ጥያቄ ቡራኬ ሰጪ #HenokGebissa ነበር
ምክንያቱ ደግሞ ዐቢይ አሕመድ ጠላት ነዉ የሚል ነዉ
#EtanaHDinka እና #MilkessaGemechu በቅርቡ የፋኖና የጃል መሮን ጥምረት አስፈላጊነት ሲያወሩ ነበር ...
ጥምረት ያስፈልጋል ማለተቻዉ በራሱ ችግር የለዉም
ሁለቱም ዐቢይ አሕመድን የሚዋጉ ናቸዉ በሚልእንጂ የፋኖና የጃልመሮ አማጺ የፖለትካ ፍላጎትና ዓላማ ተቀራራቢነት አላቸዉ ወይስ የላቸዉም ከሚል ግምገማ አይደለም
በነገራችን ላይ .... ጃል መሮ ራሱ ለፋኖ ያቀረበዉ የ አብረን እንስራ ጥያቄ ጠ/ሚር ዐቢይን ጭምር 'ኦነግ ነዉ' ብለዉ በሚከሱት ፋኖዎች ተቀባይነት አላገኘም
#JawarMohammed ን ጨምሮ የኦሮሞ ምሁራን ፖለትካን የሚተነትኑት ከግል ስሜታቸዉ በመነጨ በ#AbiyAhmedAli ተገፍተናል ከሚል ጥላቻ
እንጂ በቀጠናዉ የፖለትካ ጥምረት ቢያስፈልግ የኦሮሞን ሕዝብ ጥቅም ለማስጠበቅ ብቃት ያለዉ ተደራዳሪ ኃይል አለ ወይ ብለዉ አይጠይቁም
የትግራይ ምሁራን ግን 270ሺህ ሠራዊት ያለዉንና ትልቅ የዉጊያ ልምምድ ያሳየዉን እነርሱ TDF የሚሉትን ኃይል የሻዕቢያ አቻ ሆኖ የትግራይን ጥቅም ማስጠበቅ አይችልም በሚል ስጋት ሻዕቢያ #ጥንዶ እያለ ያለዉን ጉድኝት እየተቃወሙ ናቸዉ
የ #ሰሜንጥምረት የሚባለዉ ነገር ምን አይነት የኃይል አሰላለፍ ይኖረዋል?
ከኦሮሞ ሕዝብ ጥቅምና ፍላጎት ጋር ይጣጣማል ወይስ ይጋጫል ?
ብሎ መጠየቅ ይቅርና የ#ሰሜንጥምረት የሚባለዉ ነገር ራሱ ለኦሮሞ ምሁራንን ትኩረታቸዉን አልሳበም
ጀዋር መሐመድ ፣ ኢታና ሐብቴ ወዘተ ተጠምደዉ የሚዉሉት ዐቢይ አሕመድን በሚወነጅሉበትና በሚያሳጡበት ጥቃቅን ጉዳዮች ላይ ነዉ
እንጂ highly Volatile በሆነ ቀጣና ዉስጥ ለዉስጥ እየፈላ ያለ ፤
የኦሮሞን ሕዝብ ሕይወት ሊያመሰቃቅል በሚችለዉ ዐቢይ የፖለትካ ጉዳይ ላይ አይደለም
የኦሮሞ ወጣቶች ወደ ዉትድርና የመግባቱን አዎንታዊ አንደምታዉ አይታያቸዉም፤ የአፈጻጸም ግድፈቱ እንጂ...
Hawwii Daraaraa

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ደብሮኛል
ይሄ ደግሞ የጄኔራል ተፈራ እና የሲያስብ ሸዋ ቲም ነው። መከታው ማሞን እና እስክንድር ነጋን ለመግደል ሸዋ ግብቶ ተቆርጦ መንገድ የጠፋበት ሕዝባዊ ዓላማ የሌለው ሽፍታ ቡድን ነው።

እርስ በእርስ መጨራረሱ እንደቀጠለ ነው
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እስክንድር ነጋ ቤዛ ነው
የዛሬ 26 ዓመት አካባቢ የተጻፈ መጣጥፍ ነው።
(በጦቢያ ቅጽ 6 ቁጥር 12 1991ዓ.ም.)
ያለምንም ማጋነን በመጣጥፉ ውስጥ የጸሐፊውን የሕግ፣ የታሪክ ፣ ምሁራዊ ትንቢት እና የሚያንገበግብ የአገር ፍቅር እናይበታለን።
እስቲ! ከመጣጥፉ ውስጥ ጥቂቱን ላንሳ፣
1 . "የአሰብ ወደብ ጉዳይ ፍትሐዊ በሆነ መንገድ አለም አቀፍ ሕጐች በሚደነግጉት መሰረት ካልተስተናገደ በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል ለዘመናት የማያቋርጥ የግጭት ምክንያት ሆኖ ይቀጥላል።"
2. "የኢትዮጵያ እና የአካባቢው ሰላም በአሰብ ወደብ እና በአባይ ወንዝ ፍትሐዊ አጠቃቀም ላይ ተንጠልጥሎአል ቢባል ማጋነን አይሆንም። የአሰብ ወደብ እንደ አባይ ወንዝ እና ተፋሰሶቹ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ መጻኢ እድል ወሳኞች ናቸውና።"
3. "ኢትዮጵያ በአሰብ ወደብ ባለቤትነት ላይ አለም አቀፍ ሕግ ይፈቅድላታል። ከአለም አቀፍ ሕጎቹ አንዱ ከቅኝ ግዛት ነጻ የሚወጡ አገሮች ወሰንን የሚመለከተው ሕግ ነው። ይህም ሕግ "ኡቲ ፓስዴቲ" (uti possideti) ተብሎ ይጠራል።"
የሕጉ መርሆ በአጭሩ ሲቀመጥ ፣
"አገሮች ከቅኝ ግዛትነት ነጻ ወጥተው የራሳቸውን መንግስት በሚመሰርቱበት ጊዜ እነዚህ አዳዲስ አገሮች ወሰናቸው ቀድሞ ቅኝ ግዛት ውስጥ በነበሩበት ጊዜ ፣ ወይንም ነጻ በወጡበት ወቅት የነበራቸው ድንበር ይሆናል" ይላል።
4. "ኢትዮጵያ በአሰብ ወደብ ላይ ሊኖራት የሚገባትን መብት ከዚህ ቀደም ስላልጠየቀች ዛሬ ጥያቄውን ይርጋ አግዶታል ማለት አይደለም።

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ኦርቶዶክስ ማዕከላዊ እስር ቤት አላት እንዴ?
ፖሊስ ካላቸው መጥተው ይሰሩዋቸው እኛ ግን ከእሳቸው ጋር እንታሰራለን
ፖሊስ ካላቸው መጥተው ይሰሩዋቸው እኛ ግን ከእሳቸው ጋር እንታሰራለን
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይሄ ግለስብ ባሌ ጊኒር ተወልዶ አድጎ የተማረው ከኦሮሞ እናቶች ወተት ጠጥቷል እሱን መስል እና ሌሎችን የኦሮሞ ህዝብ የችግር መጠግያ አድርጎ አኖሯቸዋል ነገር ግን በደምስርቻው ውስጥ የኦሮሞ ጥላቻ ከኦሮሞ ደግነት በልጦባቸው የአማራ ሊሂቃን ኦሮሞን ማዳጋስካር እናስገባለን ብለው በጀመሩት ጦርነት ከባሌ እሮጦ ሄዶ የተቀላቀለ ኦሮሞ ጠል ነበረ አሁን ግን እንዳስበው አልሆነም ፋኖ መከላከያ የጎን አጥንቱን ስብሮታል የተረፈው በዘረፈው ግንዘብ እርስ በእርስ እየተገዳደለ እያለቀ ነው ። ጊዜ ለኩሉ !!
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ይሄ ልፋአትይ የሚባል የወያኔ አክቲቪስት. ከኦሮምያ እስከ ኤርትራ ሽብርተኞችን እንዲያደራጅ በህውሃት ሃላፊነት ተስጥቶት እየሰራ እንደሆነ ይታወቃል ስሞኑን ፅምዶ በሚል ንቅናቄ አስመራ በመመላለስ ሻቢያ እና ህውሃት ተጣምረው የኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ጦርነት እንዲከፍቱ ሥራ እየሰራ ይገኛል ስሞኑን ጦርነት የሰለቻቸው ሻቢያ በትግራይ ህዝብ ላይ መጠነሰፊ ጆኖሳይድ ፈፅሞብናል የሚሉ ህውሃትንም ሻቢያንም የሜይፈልጉ. ወጣቶች ተከታታይ የግድያ ሙከራ እያደረጉበት እንደሆነ ተስምቷል. እቤቱ በተኛበት ቤቱን በቦንብ ቢያወድሙትም እሱ ግን ሊተርፍ ችሏል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በሀገር መከላከያ ሠራዊት የጎን አጥንቱ የተሰበረው ዘራፊው ጃዊሳ የደረሰበት ውድቀት ከራሳቸው አንደበት።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
«’መላከ ሞት’ የሚለው ዪበልጥ የሚገልፀው ጌታቸው አሰፋ ‘መላዕከ ሂይወት’ በሚል ስም የሲኒኖዶስ ስብሰባ ላይ ዪገኝ ነበር»🙂
በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ያልተሰራው ወንጀል ምንድነው ?
በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ያልተሰራው ወንጀል ምንድነው ?
ምዕራብ ሸዋ ሚታ ወረዳ የኦሮሞ ህዝብ በኛ ምክንያት መከራ እየበላ እንዲቀጥል አንፈልግም ያሉ የኦነግ ሸኔ አባላት ሰላምን መርጠው ገብተዋል
የሰላም መጥፎ የጦርነት ጥሩ የለውም !
የሰላም መጥፎ የጦርነት ጥሩ የለውም !
እነዚህ ደሞ ሙገር ላይ ስላምን መርጠው የገቡ ናቸው ይቀጥላል በየጫካው ያለህ ሀገርህን እና ህዝብን እየጎዳህ ውጤት አልባ የተልኮ ጦርነት ይብቃቹ ግቡ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በዚህ ቅጂ ላይ የአማራ ፋኖ ወሎ ቤተ አማራ ዋና አዛዥ ምህርት ወዳጆም ከህውኃት መሳርያ እና ጥይት እንደወሰደ እና የሚቀጥለው ዙር ወደ ሸዋ እንደሚመጣ ተናግሯል::
አማራ ክልል የውክልና ጦርነት በሻቢያ እና በህውሃት እየተደረገ ነው ህውሃቶች አማራ ክልል እንዲወድም በማድረግ አማራን በመበቀል ላይ ናቸው።

አሁን ያለው ብጥብጥ
* ሻቢያ :- ህውሃት እና ፋኖ አደራጅቼ የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ እቆጣጠራለው ።
* ወያኔ :- ከፋኖ እና ከሻቢያ ጋር መጥቼ የኦሮሞ እና የደቡብ ህዝቦች ሀብት እየገደልኩ ሪሶርሳቸው ዘርፌ ከሀገር ውጪ ሀብት አከማቻለው
* ፋኖ :- ከሻቢያ እና ህውሃት ጋር መጥቼ የኦሮሞ እና የደቡብ ህዝቦችን መሬት ለአማራ ሰጣለው ሀብታቸውን እዘርፋለው አንድ ቋንቋ አንድ ሃይማኖት አንድ ባንዲራ አንድ ባህል ( የአማራ) እንዲኖራቸው አደርጋለው
* ኦነግ እና የኦሮሞ አኩራፊ ሊሂቃን :- ሥልጣን በመንደር በጎሳችን ስላልያዝን እነ ሻቢያ እነ ህውሃት እነ ፋኖ ይምጡና ይግዙን እንጂ ከኛ ገንዱማ ውጪ ያሉ ስዎች ሀገር ሲያስተዳድሩ ከምናይ ኦሮሞ ህዝብ በባርነት ቢቆይ እንመርጣለን ነው።