Telegram Web Link
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሻቢያ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ሀገር ጠል ታጣቂዎችን በጠቅላላ አስታጥቆ ልኮ አልሆን ሲለው እራሱ ለኢትዮጵያ ህዝብ ማስፈራርያ ፕሮፖጋንዳ መስራት ጀመረ😅
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ይናገራል ❗️

🇪🇷

ኤርትራ እንደሃገር የተመሰረተችው በኢትዮጵያ ደመኛ ጠላት ሴራ ሲሆን መዳረሻ ግቡም ኤርትራ ሃገር እንድትሆን ለማስቻል ሳይሆን ኢትዮጵያን ከቀይ ባህር በማራቅ ደካማና የጦርነት አውድማ ለማድረግ¹ ነው።

ኢትዮጵያ ደቡባዊ የቀይ ባህር ጠረፏን ማስመለሷ ከማንምና ከምንም በላይ የሚጠቅመው እራሷን ኤርትራን ነው - ሀገር መሆን የምትጀምርበት ቀን በቅጽበት ይጀመራልና !!

[እራሱ ቀይ ባህር የኢትዮጵያ የተፈጥሮ ድንበር ሆኖ ጸንቶ ይኖራል]
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኢትጵያን ለማፍረስ ካለ ጉጉት እንጂ ፅምዶ ብለህ ከሻቢያ ያልተቀደሰ ጋብቻ አድርጋቹ እንዋጋ ስትሉ አንሰማቹሁም ነበረ ።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
27 ዓመት ኦሮሞን ምን ይህል ዘረፉት ፈጣሪ ይወቀው
ኦሮሞ ቆዳውን ከነ ነብሱ ነው ገፈውት የሄዱት
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ዓለም አቀፍ ወንጀለኛ እና ዘራፊ በሆነው ህውሃት ላይ የራያ ህዝብ ተቃውሞ እያስማ ነው የ50 _ዓመት ወንጀለኛ ነው እያሉ ነው
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኦሮምያን የጦር አውድማ ለማድረግ ከማን ጋር እየሰሩ ነበረ ? መልሱን ከጌታቸው
ሁለተኛው ቻርተር
(The 2nd Charter)
➠መንግስት በ3ወር ውስጥ ይወድቃል የሚል ግምገማ ነበረን!
🔹-በጌታቸው ረዳ
♦️▬▬▬▬▬▬▬▬
አብዛኛው የትግራይ የፖለቲካና የጦር አመራር ወደ አዲስ አበባ መመለስን አይደግፍም ነበር። የትግራይ ህልውና ብቻ እንዲረጋገጥ ይፈልግ ነበር።
---
የcrime enterprise ግን ፅኑ ፍላጎት ነበረው። ግምገማው ደግሞ መንግስት ከ3 ወር በላይ አይቆይም የሚል ነበር። ግምገማው ደካማና የተሳሳተ ነበር። በርግጥ ቡድኑ በኦሮሚያ አርሶ አደር ዘንድ ከስንዴ ጋር በተያያዘ ቅሬታ ተፈጥሯል ተብሎ በተወራበት ወቅት እንኳን በቃ ይህ ቅሬታ ከተፈጠረ መንግስት ይወድቃልና ተዘጋጁ የሚል ደካማ ቡድን ነው።
---
ይህ የወንጀል ቡድን እውቀቱ ጠሊቅ ያልሆነ፣በአፉ እንደሚፎክረውም ጀግና ያልሆነ ነው። ግን የጥቅም ሰንሰለቱ እስከ ፌደራል መዋቅር አልፎም እስከ ሱዳንና ባሻገር ነው።
--
ያም ሆነ ይህ "ከሸኔ" (እርሱ በተጠቀመው ቃል) ጋርም ስንሰራ ስለነበር ቻርተር አዘጋጀን። የስልጣን ክፍፍልም አዘጋጀን። መሪዎችንም ዘረዘርን። አብዛኛዎቻችን ወደ መሃል ተመልሰን ሀገር የመምራት ፍላጎት ስላልነበረን የኦሮሞ ፖለቲከኞችን ከላይ አስቀመጥን። የcrime enterprise አይቶ ተቆጣ! ራሳቸውን ነበር አናት ላይ የጠበቁት።
----
በርግጥ ቻርተሩም ሳይሳካ ቀረ!
* via DR Worku Bedada
የደናቁርታም ስብስብ ላለመሰልጠን ላለ መዘመን የሚደረግ ግብግብ !

ከእንደነአንተ አይነት የድንጋይ ዘመን ስው ጋር ኢትዮጵዊነትን ማጋራት ያሳፍራል።

/-/
“አብይ አህመድ ለዶክተሮች የሚከፍለው ገንዘብ ከሌለው፤ እያስገነባቸው ያሉ ቅንጡ ፕሮጄክቶቹን (ቤተመንግስቱንና ሪዞርቶቹን) ሽጦ ደሞዝ ይክፈላቸው።” ~»»› ይህንን የሚላችሁ ጃዋር መሀመድ ነው።

እንግዴ ቅናት እና ምቀኝነቱን በግልፅ ተናግሯል ችግሩ ከልማት ጋር ነው ችግሩ የአብይ አህመድ ቦታ የኔ ቦታ ነበረ የሚል ነው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"በጅብ ቆዳ የተሰራ ከበሮ ቅኝቱ እንብላው እንብላው ነው"
የTDF እና. የ WBO ድምፅ ነኝ የሚለው ስታሊን ገ/ሥላሴ አስመራ ገብታል ለዚህ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ሀገር አተራማሾች በጠቅላል ሻቢያ የጡት አባታቸው ነው የሚባለው።
ቅዱስ ብስራት!!
+++++++++

የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ በዛሬው ዕለት ባደረገው ስብሰባ የሚከተለውን ውሳኔ አስተላልፏል፦

1. ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆርስን የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ፤
2. ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስን የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽሕፈት ቤት ዋና ሥራ አስኪያጅ፤
3. ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስን የሐዲያ ሀ/ስብከትን እንደያዙ የአዲስ አበባ ሀ/ስብከት ሊቀ ጳጳስ፤
4. ብፁዕ አቡነ ናትናኤል ዘኮሎራዶን የቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም ገዳማት ሊቀ ጳጳስ፤
5. ብፁዕ አቡነ ናትናኤልን ሚኒሶታን እንደያዙ የኮሎራዶ ሀ/ስብከትን እንዲመሩ፤
6. ብፁዕ አቡነ ሄኖክ የደቡብ አፍሪካ ሀ/ስብከት ሊቀ ጳ ጳስ፤
7. ብፁዕ አቡነ ዕንባቆምን የገዳማት መምሪያ ሊቀ ጳጳስ ሆነው እንዲመሩ፤
8. ብፁዕ አቡነ ሙሴ አውስትራልያን እንደያዙ የግቢ ቅዱስ ገብርኤልና የበዐታ ለማርያም ገዳም ሊቀ ጳጳስ ሆነው እንዲመሩ ወስኗል።
ጃዋር መሃመድ የኢትዮጵያ ህዝብ ማህበራዊ እረፍት እየነሳ ገንዘብ ብስቦ ሀብት ለሚያከማቸው የተፃፈ ነው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ትግራይ ሀገር ሆና እንድትወጣ ኢትዮጵያ መበተን አለባት የባህር በር ከተመለሰ ምንጎዳው እኛ ነን እያለ ነው ።

ለዚህ እኩይ ተግባራቸው እንደነ ጃዋር እንደነ ታዬ እንደነ አንዳርጋቸው ፣መሳይ መኮንን ፣ የኦሮሞ ሸኔ የአማራ ሸኔን እየተጠቀሙ ነው ከኦሮሞ በዘረፉት ሪሶርስ. ሀገር እንዲበተን ህዝብ እንዲተላለቅ እያደረጉ የኢትዮጵያ ህዝብ ንቃ !!
የአሜሪካ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ኧርቪን ሆሴ ማሲንጋ በኢትዮጵያ ውስጥ ዘላቂ ሰላምና መረጋጋት ለመፍጠር እራሱን ፋኖ ብሎ የሚጠራው ሃይል ከቅዠት በመላቀቅ ተጨባጭ የመደራደሪያ እቅድ እንዲያቀርብ ጥሪ አድርገዋል።

አምባሳደር ኧርቪን ሆሴ ማሲንጋ “ኦነግ ሸኔ ከመንግሥት ጋር ጀምሮት የነበረውን ድርድር እንዲቀጥል በማሳሰብ መንግስት ለሰላም ያለውን ቁርጠኝነት አሁንም ጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ አቅርበዋል።”
2025/07/03 06:53:23
Back to Top
HTML Embed Code: