Telegram Web Link
Forwarded from Addis Standard Amharic
ዜና፡ ባለፉት ቀናት ብቻ #በኦሮምያ እና #ቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልልች አዋሳኝ በተከሄዱ በትጥቅ የታገዙ ግጭቶች ከ11 ሺ በላይ ሰዎች መፈናቀላቸው ተገለጸ

በኦሮምያ እና በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልሎች ባለፉት ቀናት በተካሄዱ በትጥቅ የተደገፉ ግጭቶች ከ11 ሺ በላይ ሰዎች መፈናቀላቸውን የአውሮፓ ኮሚሽን ሲቪል ፕሮቴክሽን እና የሰብአዊ ረድኤት ማስተባበሪያ ተቋም አስታወቀ።

ከኦሮምያ ክልል ሳሲጋ ወረዳ ሃሮዋታ ቀበሌ ብቻ አምስት ሺ 500 የሚሆኑ ነዋሪዎች በተካሄደው ግጭት ሳቢያ ከቀያቸው ተፈናቅለው በመንግስት ህንጻ ስውስጥ ተጠልለው ይገኛሉ ሲል ተቋሙ ባወጣው ዕለታዊ መረጃ ገልጿል።

በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ካማሺ ዞን ማንነታቸው ያልታወቁ ነገር ግን ከኦሮሚያ ክልል የተነሱ ናቸው ሲል ማስተባበሪያ ተቋሙ የገለጻቸው ታጣቂዎች በፈጸሙት ሁለት ጥቃቶች ወደ አምስ ሺ 900 የሚጠጉ ነዋሪዎች መፈናቀላቸውን አስታውቋል፤ ተፈናቃዮቹ በወረዳው በሚገኝ ቦታ መጠለላቸውን ጠቁሟል።

በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ካማሺ ወረዳ ተፈጸመ በተባለው ጥቃት በነዋሪዎች ላይ ጉዳት መድረሱን ተቋሙ አመላክቷል፤ ስለደረሰው ጉዳትም ይሁን ስለሟቸቾች ቁጥር ያለው ነገር የለም።

የመንግሰታቱ ድርጅት የእረዳታ ማስተባበሪያ ተቋም (ኦቻ) ተፈናቃዮቹ ከምንም ነገር በላይ የሚያስፈልጋቸው አፋጣኝ እርዳታ ነው ማለቱን ተቋሙ በዕለታዊ መረጃው ጠቁሟል፣ የምግብ እርዳታ፣ ምግብ ነክ ያልሆኑ ድጋፎች እና የጥበቃ አገልግሎቶችን እንደሚፈልጉ አስታውቋል።

የአውሮፓ ኮሚሽን ሲቪል ፕሮቴክሽን እና የሰብአዊ ረድኤት ማስተባበሪያ ተቋም እና ተባባሪዎቹ ለተለያዩ ተግባራት የሚውል ገንዘብ ድጋፍ እያደረጉ መሆኑን አመላክቷል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እኛም መጨረሻውን ለማየት ጓጉተናል😎
ሻቢያ ያደራጃቸው ጭምዶ“የኢትዮጵያን እናፍር'ስ ዘመቻ” የሃገር ውስጥ አጋፋሪዎችን በደምብ ተለይተዋል። አንድ እግራቸውን ከተማ ሌላኛው እግራቸውን ጫካ ካደረገው ሃይል ጋር ያደረጉ “የለሊት ወፍ ፓርቲዎችን” ተመዝግበዋል ።

ከኢትዮጵያዊነት ባህል ውጪ የሆነ ሥነምግባር የጎደለው ተግባርም ሲፈፅሙ ታይተዋል።
ኢትዮጵያን መሪ አልባ የኢትዮጵያ ህዝብ ደግሞ ሀገር አልባ ለማድረግ የሚደረግ እንቅስቃሴን አጥብቄ እቃወማለው እስከ መጨረሻው እታገላለው።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አሰብ በታሪክም በህግም የኢትዮጵያ ነው !!
እንደዚህ በግልፅ ተዛዘሉ. እኛ ደሞ ለህዝባችን የማሳወቅ ግዴታ አለብን
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሻቢያ ካደራጃቸው እና የሚዲያ ላይ ስልፍ ስላም ይምጣ እያለ ህዝብ ላይ ሲሳለቅ ከነበረው አንዱ ጭምዶ ፋኖ ነው በተግባር ግን የአማራ እናቶችን ቀለበት ለመውስድ ጣታቸውን እንደሚቆርጥ ከራሱ ከአማራ ህዝብ ስሙት
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለመሆኑ ጃል መሮ ( ጃል መርሃዊ ) እና ጃዋር መሃመድ በሻቢያ አደራጅነት ከፋኖ ጋር ጥምረት የፈጠሩት ወለጋ የአማራ ነው በሚለው ተስማምተው ነው ? ጋላን ማዳጋስካር አስገባለው ብሎ በስማም ብሎ ከሚያረደው ጋር በምን ተስማሙ ? ኢሳያስ አፍወርቂ. ከኦሮሞ ተወላጁ አብይ አህመድ ቀርባቸው ነው ????
እየተናበባቹ ግዴለም የኢትዮጵያ ህዝብ ለማን እንደምትሰሩ በደንብ አውቋል !!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
“... የታሪካዊ ጠላቶቻችን ተላላኪ ባንዳዎች በህዝባችን ላይ የሚመኙት የእልቂ'ት ድግስ መቼውንም አይሳካም...”
— ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ፣ የኢፌድሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም

⚔️
ይኸው ነው !!
Forwarded from Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የአንበሳ ጋራዥ-ጃክሮስ-ጎሮ አደባባይ የኮሪደር ሥራ ከፍተኛ የፍሰት ጭንቅንቅ የነበረበትን ከባቢ ቀይሮታል። የእግረኛ መንገዶች፣ የብስክሌት መንገዶች ፣ የመኪና ማቆሚያዎች፣ የሕፃናት መጫወቻዎች፣ ሱቆች፣ የሕዝብ ማረፊያ ፕላዛዎች፣ የሕዝብ መጸዳጃዎች፣ የተለዩ የታክሲ እና የአውቶቡስ ቤዮች መሠራት አካባቢውን የበለጠ ተደራሽ፣ አካታች እና ለመኖር ምቹ አድርጎ እንደገና የገነባ ተግባር ነው።

የከተማም ሆነ የገጠር ኮሪደር ሥራዎች የከበረ የሰውልጅ የአኗኗር ዘይቤን ያስስተዋወቀ እና ፍትኃዊ የሕዝባዊ ስፍራዎች አጠቃቀምን በመፍጠርም ማኅበረሰቦችን ከፍ ያደረገ ነው። በተለይም በቅርቡ የጀመርናቸው የገጠር ኮሪደር ሥራዎች የገጠር የመኖሪያ ከባቢዎችን እንደገና በማደስ የነዋሪዎችን የኑሮ ደረጃ ለማሻሻል ያለሙ ናቸው።

የኮሪደር ልማት ሥራ ወደ ከተማው ጫፎች እንዲደርስ ሀብት በማሰባሰብ የከወኑትን የአዲስ አበባ አስተዳደር እና የክፍለ ከተማ አመራሮችን ከልብ ለማመስገን እፈልጋለሁ። በከተማችን የሚገኙ ሌሎች ክፍለ ከተሞች እና በመላው ሀገራችን የሚገኙ ከተሞችም የከተማ አኗኗርን ወደ ተሻለ ደረጃ ለማድረስ በአዲስ ምናብ እና የሀሳብ ውቅር ለመሥራት በተነሳንበት በአሁኑ ወቅት ዜጋ ተኮር የሆኑ ተግባራትን ቅድሚያ ሰጥተው መሥራታቸውን አጠናክረው እንዲቀጥሉ ጥሪ አቀርባለሁ።
“የሞተ ደጋፊ የለንም" ወላይታ ዲቻ ስፖርትክለብ

ሟች "አለው አልሞትኩም"

Jawar Mohammed“ ሞተሃል ተብለሃል በቃ ሞተሃል😅😅😅

አቦይ ስብሃት ሥራ እየሰራህ አይደለህም እንዳይለው የባጥ የቆጡን ይለጥፋል😅😅😅😅
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እጅግ አሣዛኝ ነዉ ‼️
============
አትሌት ገለቴ ቡርቃ በባለቤቷ ታደለ ገ/መድህን ገ/ማሪያም ሙሉበሙሉ ያፈራቿን ሀብቷን መዘረፏን ለገመዳ ሾው ተናገረች ‼️

አትሌት ገለቴ ቡርቃ ለ20 ዓመታት ጥራ ግራ ያፈራችውን ንብረቷን በባለቤቷ ምክንያት ማጣቷን በገመዳ ሾው ላይ ቀርባ ባደረገችው ቃለምልልስ አስረድታለች ።

መኖሪያ ቤት እና መንግስት በተለያየ ጊዜ የሸለማት 11 መሬቶች ውስጥ አስሩ ባለቤቷ መሸጡን እና አሁን ካለችበት ቤት ለማስወጣት በፍርድ ቤት ጉዳዩን እየጨረሰ ነው ስትል አትሌቷ ተናግራለች።

ካሏት 5 መኪናዎች 4 መኪኖችን ባለቤቷ መሸጡንም ገልጻለች።

በአሁኑ ወቅት ልምምድ አቁማ በፍርሃት ለአንድ አመት ከቤት ሳትወጣ መቀመጧን ተናግራለች።

ፍርድ ቤት ሁሉንም ነገር እኔ ላይ እየፈረደ ነው የእኔን ጉዳይ እየተመለከተ አይደለም በማለት ተናግራለች።

እኔን የሚሰማኝ ጠፍቷል ።አሁን የቀረው ጠቅላይ ሚንስትሩ ነው ።ጎዳና ላይ ከመውደቄ በፊት ህዝቡ ድምጽ ይሁነኝ ብላለች።
#JusticeForGelateBurka
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኢትዮጵያ ሀገራችንን እንደ ቅርጫ እየገነጣጠለ ሲያከፋፍል የኖረው ስብሃት ነጋ አሁን ደሞ ለእኩይ አላማው ባንዳ ልጆቹን ስብስቦ ትብብር ብሎ መጣ
ላኪ አይጠየቅም ተላላኪ ነው ሚጠየቀው ያለው አቦይ ስብሃት ትክክል አይደለም ሀገር አፍራሽ ላኪም ተላላኪም ነው ሚጠየቀው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በአውሮፓ የሚኖር የኤርትራ ተወላጅ አቶ ዮናስ ስለ አስብ የተናገረው
ትርጉም በወዲ ሻምበል

" መቶ ሚሊዮን ህዝብ እንዴት ነው ባህር ስጡኝ ብሎ የሚለምነው?አይሆንም እራስህ ነው መውሰድ ያለብህ፣ ይሄ ማለት ልክ የ40 ዓመት ጎረምሳ የሁለት ዓመት ህፃን ልጅ መንገድ ላይ አታልፍም ብሎ ማሳለፍ ያገደው እንደዛ ማለት ነው። ኤርትራውያን ምን ይላሉ ህግ አለ አይችሉም፣ ባህሩ የኤርትራ ነው፣ኤርትራ ደግሞ የኢትዮጵያ ናት።ላለፉት አምስት ሺህ ኤርትራውያን ኢትዮጵያዊ ሆነን በአማርኛ ቋንቋ ስናወራ የነበርን ነን።ለማለት የፈለኩት አብይ አህመድ ባህሩ የእናንተ ነው ትግራይ ፅምዶ አትበሉ ከአማራ፣ከኦሮሞ ጋር ተስማምታችሁ አንዲት ታላቅዋን አቢስኒያ አድርጓት። ይሄው በአፋር መንገድ ዘጉት መኪኖች አይሄዱም። ምን ያድርጉ አሜሪካ የሚኖር እንድ ውዳቂ ስሙን የማይፅፍ ስታሊን እና አንድ ቆሻሻ ላይ ተጥሎ የነበረ ዓወል ሲእድ ስሙን የማይፅፍ ፅምዶ ፅምዶ እያሉ"። አቶ ዮናስ
2025/07/01 20:42:58
Back to Top
HTML Embed Code: