Telegram Web Link
ፋኖ እታገልለታለው ያለውን የአማራ ህዝብ ዛሬ Genocide ፈፅሞበታል
በዚህም ሰኔ 22/2017 ዓ/ም በሙጃ ከተማ እና አካባቢዉ ህዝብ ለምን ሰላም እንፈልጋለን በሚል የድጋፍ ሰልፍ ላይ ወጣችሁ በሚል የበቀል እርምጃ ፍጹም ጭካኔ በተሞላበት መንገድ የሞርተር ቅንቡላ በተደጋጋሚ በማስወንጨፍ በሙጃ ከተማ የእግር ኳስ ሜዳ ላይ የሚጫዎቱ ህጻናትን እና ወጣቶችን እንድሁም ከከተማዉ ወጣ ብለዉ መደበኛ ህይወታቸዉን የሚመሩ አዋቂዎችና ህጻናትን በጅምላ ገድሏል በርካቶችንም አቁስሏል
የናይጀሪያ መንግስት በመጪው የክረምት ወራት መጠነሰፊ የአረንጓዴ አሻራ ንቅናቄ እንደሚያከናውን የሃገሪቱ ምክትል ፕሬዚዳንት ካሺም ሼቲማ አሳታወቁ።

ምክትል ፕሬዚዳንት ካሺም ሼቲማ የኢትዮጵያ አረንጓዴ አሻራ ዘመቻ ከፍተኛ መነሳሳትን እንደፈጠረባቸው በተረጋገጠ “X” ገጻቸው ባጋራት መልእክት ላይ አስፍረዋል።

የናይጀሪያ ምክትል ፕሬዝዳንት ካሺም ሼቲማ በሁለቱ ሃገራት ግንኙነት በተለይም ኢኮኖሚያዊ ግንኙነትን በማሳደግ ዙሪያ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጋር ለመምከር አዲስ አበባ ከነበራቸው ቆይታ ጎን ለጎን በትናንትናው እለት የ 2017 ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ ዘመቻን ከኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጋር አስጀምረዋል።

🇪🇹🤝🇳🇬

ቀይ ባህር የኢትዮጵያ የተፈጥሮ ድንበር ሆኖ ጸንቶ ይኖራል!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይኼው ነው!
ከአድሎ፣ ከተረት ተረት የፀዳች ቤተ ክርስቲያን እንሻለን። ፖለቲከኞች እና ዘረኞችን ከቤተክርስቲያን አርቁልን

እንደእነዚህ አይነት አባቶችን ያብዛልን🙏🙏🙏
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይሄ ነብሰ በላ አረመኔ ሰሞኑን ሻቢያ ያሰማራቸውን የነ ጃዋር የነ ልደቱን ፖለቲካ ይዞ መጥቷል

ትናንት .. "ከወያኔ ሰይጣንም ቢሆን ይሻለናል" .... ብለው ነበር።
ዛሬ ደግሞ ከወያኔም ከሰይጣንም የባሰ ነው የመጣብን ... በጋራ እንታገል" ... ወንበዴው ፖለቲከኛው ጴጥሮስ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አዳምጡት ወቅታዊ ነው !!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ብፁእ አቡነ ማቲያስ ሃይማኖት ውስጥ ያሉ ጦረኛ እና የሻቢያ ተላላኪ ቄሶች እና ጳጳሳት አውግዘዋል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
“...የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ እረፍት የማይወዱ የስራ ሰው ናቸው። በቀጥታ ወደችግኝ መትከል የገባሁት ለዚያ ነው... በጉለሌ ወረዳ ሽሮ ሜዳ አካባቢ እንደመኖራችን ከአካባቢው ማህበረሰብ ጋር በጋራ ሆነን አረንጓዴ አሻራችንን በማሳረፍ ማህበራዊ ኃላፊነታችንን በመውጣታችን ከፍ ያለ ደስታ ይሰማናል። በዚህ አጋጣሚ ሁሉም ዜጋ ችግኝ እንዲተክል አደራ እላለሁ...”

— ኧርቭን ሆሴ ማሲንጋ፣ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር
2025/07/01 21:21:37
Back to Top
HTML Embed Code: