Telegram Web Link
የኢትዮጵያ ህዝብ ከፈጣሪ በታች ጠባቂ ጀግናው ሀገር መከላከያ ሠራዊት ብቻ ነው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በህውሃት እና በሻቢያ ፍቅር ላበዳቹ የኦሮሞ አክቲቪስቶች የፖለቲካ ሊሂቅቃኖች ይህው ።
ይህው ነው !!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሻቢያ እና ህውሃት ከኋላ የሚጋልቧቸው በምቀኝነት እና በቅናት ተቃጥለው ሀገሪቱን ለመበጥበጥ የኦሮሞ ህዝብ ከያለበት ጠላት እንዲነሳበት ከውጭ ሆነው የክፋት ፖለቲካቸውን እያራመዱ ይገኛሉ
ሀጫሉ ሁንዴሳ ፋውንዴሽን ለአርቲስት አንዱአለም ጎሳ የሰጠውን ሽልማት ሰርዞታል።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ESFNA አሜሪካን የተወለዱ የኦሮሞ ልጆች መልክ እንዲይዝ እያደረጉት ነው።
በስሜን አሜሪካ የሚደረጉ የእግርኳስ ውድድሮች ዋናው ባህልህን ቋንቋህን ማንነትህን ለማስተዋወቅ እዛ ሚወለዱትን የቤተሰባቸውን ባህል እንዲያውቁ ያደርጋል እንደ አለመታደል ሆኖ ESFNA በኢትዮጵያ ሥም ለዘመናት የአንድ ብሄር ን የበላይነት እንዲቀነቀን ሌሎቹ እንዲሸፈን ሲያደርግ ኖሯል እንደ ኦሮሞ ትግሬ እና ሀደሬ የራሳቸው የኳስ ውድድ ቢኖራቸውም ባህላቸውን ቋንቋቸውን ምግባቸውን ዘፈናቸውን ለሌሎች ካላሳዩ ሌሎችን ወደራሳቸው ካልሳቡ ውጤቱ የቤተስብ ጫዋታ ብቻ ነው ሚሆነው።
እዛ ተወልደው ያደጉ የኦሮሞ ልጆች የጉራጌ ልጆች የወላይታ ልጆች ግን በነፃነት ተወዋደው በነፃነት ስላደጉ ESFNA በመሄድ በኢትዮጵያ ሥም ሚነግደውን ጎጠኛ ቡድን እየሰባበሩት ህብረ ብሄራዊ መልክ እያስያዙት ነው።
2025/07/05 23:42:57
Back to Top
HTML Embed Code: